በወር ከ200 ሺ ብር በላይ የተጣራ ትርፍ የሚገኝበት አዋጭ የዶሮ እርባታ ስራ ከነ-ሙሉ ስልጠና | Chicken farming | business | Gebeya
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- በወር ከ200 ሺ ብር በላይ የተጣራ ትርፍ የሚገኝበት አዋጭ የዶሮ እርባታ ስራ ከነ-ሙሉ ስልጠና | Chicken farming | business | Gebeya | Ethiopia
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia
በአጭር ግዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ
th-cam.com/video/I4Mely41Kl8/w-d-xo.htmlsi=jGqekHjHNS-GfD9Y
ኧረ እባካችሁ አሯሩጣችሁ ኢትዮጵያ ልታስገቡኝ ነው እናመሰግናለን ያረብ ትኬትን ቆርጬየ ልገስግስ
❤❤❤❤
ስልክ የለም ታዲያ
ወሎ ሀይቅ ደሴስ የላችሁም
እኔ ያለሁ ደብረብርሀን ነው እዛም አላችሁ ስደት አስጠላኝ በቃ 😢😢😢😢😢😢😢
ጫልዬ የዘመናችን ጀግና ከብሔር ከዘር ይልቅ ትብብርና እድገትን የምትሰብክ ጀግና። አመሰግንሃለሁ!!
Girm yemtlut oromo yehone sew setayu new ende zeregnintn yemtastawsut gud eko new kemlktachu jerba sideb mnorun astawsu
ሀገር ስገባ ምኞቴ ይሄ ነው ያሳካልሺ በሉኝ😢😢🎉
ያሳካልሽ እማ
ያሳካልሽ
እኔም
ያሣካልሽ እኔም አስቤ አለሁ
Enem mghote new gena salseded never yasebkut mafi meny
ስልጠና ከፈለጋቹ የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች የሚል የyoutube channel መጀመርያ ማየት አለባቹ በጣም አሪፍ ልጅ ነው
እኔም ዶሮ እርባታ እዲኖረኝ እፈልጋለሁ ዶሮ በጣም ነው ምወደው እና በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አመሰግናለሁ እሰራለሁ ፈጣሪ ካለ የመዳም ቅመም ነኝ
የምር እኔ ገና ሳምንት ነዉ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ግን የምትጠይቃቸዉ ጥያቄ ጥርት ያለ ነዉ የሚስፈልገን ነገር ሁሉንም እየጠየቅካቸዉ ነዉ በርታ እኔ በቅርብ አገሬ እገባለዉ ከትግራይ ዓዲግራት መጥቼ እወስዳለዉ በርታ ባለ ቻናል እናመሰግናለን❤
የኔዉድ እህት ነይ ኣብረን ሁለታችን እንስራ
ዋው ምርጥ ትምርት ነው እናዳምጥ ቅመሞችየ የሚጠቅመን ስራ ይሄ ነው
ኢሻአሏህ እንገሶግስና እንስራ ያዉ ለሚዉቅበት የኔየ ወድም 300፡ዶሮ አምጥቶ ከሰረ አላወቀበትም ግማሾቹ ሞቱ በት ግማሾቹን እያረደ በላ ሆድ ይፍጀዉ
ወንድሜ በጣም እነመሰግነሌን ራዥም እድሜና ጤና አላህ የብዘልክ ከቤተሰቦች ጭምር. እኔ ከምንም በላይ የእርበታ ስራ በጣም በጣም ነው ልቤን የናካው በጣ እውደላው. እንደዚህ አይነት የወተት ለሞች / የከቢት እርበት ቢተቀርቡልን በጣም ደስ ይለኝ ያትም ይሁን ያት ሄጄ መመር እፈልገሌው አመሰግነሌው🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነቱ ጥሩ ትምህርት ነው እኔም ሰልጥኜ ስራውን እጀምራለሁ።
እኔ አሰልጣኙን ስወደዉ❤❤❤እናመሠግናለን ጫላ
አሪፍ ስልጠና ወስጃለሁ በቀጣይ ሥራዬን ለመጀመር ምርጥ ሆኖልኛል።
ጫላ በጣም ነው እምናመሰግነው ግልጽና ጠቃሚ መረጃ ስለምታደርሰን
ጫላ በእውነት ጥሩ ትምርት ነውየምታቀርብልን በጣም የምወደው ሰራ እንሰሳት እርባታ ነው ፈጣሪብለሀገሪ ያብቃኝ የመጀመሪያ ስራዬ ነው
ሰላም እንዴት ናችሁ
በውነት ሰለናንተ የምሰማው በጣም ነው ደሰ የሚል
ሰራችሁ
ሰልጠናችሁ ብዙ ሰው ያመሠግናቸዋል በርቱ
እንሰሳት ህክምና እና አያያዝ ቻናል DVM
እግዚአብሔር ይስጥልን
በእውነት እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
ቀሪውንም እንከታተላለን
የኔ አባት በጣም ተመችተህኛል ግን ምን ዋጋ አለወ የሰላሙ ጉዳይ ሽባ አረገኝ
ኢንሻአላህ እኔም ሀገረ ሠገባ ዶሮ እረባታ ነዉ የምሰራዉ
ይሄ ሁላ ኮሜንታተር ዶሮ ካረባማ እንቁላል በ1ብር የሥጋ ዶሮ 5 ይሆናል እሰይ እልልልልልልልልልልል
@@abcabc1705 የተመታሽ😂
@@abcabc1705 የምር እኔም እፈልጋለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ
@@abcabc1705ያዲረግልንንንንን
@@abcabc1705❤
ኢንሸ አላህ ከስደት መልስ ምመኘው ስራ ነው ሀገራችን እንደዚህ አይነት ትርፍ ሚገኘው ከ ዶሮ እርባታ ነው እና ማሽን ብቻ የስደት ትንፍ ይዤ ገባለው እናማ ስልጣናውን ከናተ እማራለው ያው ምኞት አይከለከል😂
በጣም የገረመኝ አጠያየቁ ነው አምሮክ ይባርክ በርታ በርቱ
ስልጠና ሰጪዎችን እናመሠግናለን
ሰላም ሰላም ዉዶችየ እኳን ደህና መጣ ቅን ወድማችን ገባያን የምትወዱ👍👍👍
በጣም አመሰግናለው ትምርትት አግኝቼበታለው በርቱልኝ
በጣም ጥሩ ነዉ
አቀራረብህ ማሻአላህ ነው ጫልዬ❤❤❤
በጣም አሪፊ ነው መሥራት እፈልጋለሑ መነሻ ሥት ይፈጃል
Yemigerm tyake enamesegnalen wendmachn ❤❤❤❤
ጫላዬ ኑርልን እናመሰግናለን ወንድማችን
ስለ ቅንነትህ እናመሰግናለን ወንድም
ጫላየ መልካም ሰው አላህ ይስጥልኝ እኔ አላህ ከፈቀደልኝ የመስራት ፍላጎት አለኝ ወስኛለሁም በጀት እያዘጋጀሁ ነው ሀገሬን ሰላም አላህ ያድርግልኝ ፣ ሰላም ካለ ሁሉም ነገር አለ ፣ ለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናናለን ❤❤
የኔ ውድ አላህ ያሣካልሽ 🥰
Hi Chala, this is the best video for me. God bless.
ከልብ እናመሰግናለን ጫልዬ በየአቅማችንና ደረጃ ነን ከትንሺ እስከ ትልቅ ስለምታቀርብልን ሰላምክ ይብዛ ቀጥልበት
Chala ejig betam adrige ameseginalewu! Ateyayeki betam temechitognal! Tebareki wondime!!🎉🎉❤❤❤
Well done ! Good job
ከልብ እናመሰግናለን መሰልጠን ፈልጋለው❤🙏
ምርጥ ስልጠና።
The only you tube channel worth watching!! ❤❤❤
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌
You did great 👍 bro
በእውነት በጣም ጥሩ እውቀትን አስጨበጥከን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
It is a nice explanation about the poultary business industry , thank u ao much !
ene bekirbu weda ager ligeba new egizabiher kale ehe yene alama new egizabiher yirdashi belugn degmo lemeserti yasebkuti be kifla ahager new 🙏
Bexam dasi yemil yebusiness hasebi iyaqarebachut now ene qadime silxan feligalow endet mawsedi endalebiny yenate silki quxur felivalow
የትግራይ ልጆች የሆናቹ ደሮ ርባታ ምትፈልጉ ስደት ያስጠላቹ በማህበር ሁነን እንስራ ጠይቁኝ በጣም ደስይለኛል ደሮ ርባታ መስራት
እናመሰግናለን
Ke 1 Enqulal 4 birr Wow It's Profitable.
የቀን ጫጩት በሥትብርነዉ እምታሥገቡት
ስወዳችሁ በርቱ❤
ጫላ በጣም እናመሰግናለን በጣም
ድንቅ ነው
waw btam dess yelal you are The best.
you will success very soon.
Mashallah.
ጫላ በጣም ነው ማመሰግንህ
በቅረብ አገረ እገባለሁ ኢንሻአላህ ሰራወንእጀምራለሁ
Chaleye Bexam Enamsegenalen Kesdet Meles Meten EneslexenalenTebarek Merx Wedemachen!❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወገኖቼ አሁን እነዚህ ዶሮዎች organic ( የሐበሻ ዶሮ ) ናቸው ወይ ? ግን አደራ በጥያቄ እንዳትስቁብኝ ከምሬ ነው 🙏
በእውነት እኔ ሁሌ ህልሜ የበሻ ዶሮ እርባታ ነው እና ውስጤ ይመላለሳል
ሰላም700ሽ ብር ለአንድ ሽ ዶሮ እንደት ነው ወይስ ለሁሉም እስፈላጊ ወጭ ነው
Cala great person thanks 👍👍👍
እናመሰግናለን ሁላችሁንም
እኔ ጀምሮነበር በትሽ አሁን አልሰራም በደብ ተምራ መጀመርእፈልግአለሁ❤❤❤❤❤
ከእኛ ሰፈር ዝቅ ብሎ ነው ዌራ ማለትም ከቤተል ዋው ቃለት ዬለኝም ለዚህ ሚድያ አንደኛ ነው በተለይ ለመዳም ቅመሞች🙏🙏
የት ነዉ አአ ነዉ
caleye.egezabaher.yakebrelen.tena.edema.yesteh.💚💚💛💛
እድሜህ ይርዘም ጫላ❤
በርቱ የናተ አይነቱ ብቻ ዩቱቡን ቢጠቀመው ብዬ ተመኝሁ ትለያላችሁ በርቱ ይመቻችሁ
Waawoo betam dess yilal kemer wede fit ager bet gebeche enem mejemer alebign❤❤
ዶሮ እርባታን እወዳለው ነገር ግን በአጭር ግዜ ብዙ ምርት የሚሰጡ ዘሮች በሰው ልጅ ላይ ጎንዮሽ ችግር አያመጣም ወይ?
ምንም ጥያቄ የለውም ከተፈጥሮ ውጭ በላብራቶሪ የተዳቀሉ ናቸው የፈረንጅ ዶሮዎች ስለዚህ የጎንዬሽ ጉዳቱ አይቀርም ለምን ይመስላቹሀል ኢትዬጲያ ላይ ተያያዥ በሽታዎች ተላላፊ ያልሆነ በሽታ የበዛው ።😢
ምርጥ ፕሮግሬም ግን ስልክ ቁጥር ብትለጥፉ ከሥደት ሥመለስማ እግዚአብሔር ይበል አንቀርም
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
ጫላ አጠያየቅህን ሳላደንቅ አላልፍም ትንትን አርገነው ምጠይቀው
መቐለ ላይ ስልጠና ና የ ደሮ ኣቅጠርቦት ማግኘት እንዴት ማግኘት እቺላለሁኝ?
ወንድሜ መስራት ከፈለግ ኣብረን እንስራ
አሪፍነቀረ ጫጬት እፈራለሁ እዳስቁ የገጠረ ልጂነኘ ከፈ እስከሚሉ ማበት አልችልም ግን ግደታ እለምዳለሁ ሀገራችን ንን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪ
please if you have text book or guideline document, tell me the place of your
market.
ትምህርቱ የት ነው ስልጠናው እንውሠድ
Bemndenw menagengachew😊
I am glad to this poultry farming. However, the main issue is lacks of budget and berocracy
True , this channel should also focus on how one can get help from the government , how one can get land , loan etc ....
10Q.i have got the best experience..
Chala enamasagenalini batami dase yamilu temirete eyagayenawu enamasagenaleni
ተባረክ ጫላዋ
እኔ በጠም ሩቅ ቦታ ነው ያለሁት ሥልጠናውን እንደት ማግኘት እችሌለው
Doro erbata lgmer neber ena mkrehen blgesege weym slkhen laklgena ldewel
goodjob👍
ኬክ ቤት ለመክፈት ሚያስፈልጉ ነገሮች እና ካፒታል ስራልን pls
በአሁንስአትስልጠናዉ አለ?
Kebtoch lay mereja or seltena atasetum
በጣም የምመኘዉ ስራ
መስራት ነው ምርጥ ስራ ነው
@@ዶሮ-ቱዩብ አዎ እያሰብኩ ነዉ ስደት ስመለስ
በርቱ
Good 👍
በጣም ናመስግናለን ደስ ሚል ጥያቄና መልስ በመቀሌ ግን ጨንፈር ኣላቸው ወይ
ያለ አውራ ዶሮ እንቁላል መጣል ይሆናል ወይ
የት ነው የማስልጥነውስው አለኝ?
ወላይታ ላይ አላቹ
ሥልክህን አሥተዋውቀን ወድም
amesegnalehu hulachihunm gin bahirdar branch alachihu ende?
Arif new betam wedatchealew🎉
👍👍👍እንድህ ያለ ትምርት እቅርቡ 👍👍
ፕራክ እያሉ ግዜዬቃጥላሉ
ችገሩ እሩቅ ያለነወ እንደት እንወሰድ ደቡብ ወሎ ቦረና መላከ ይቻላል እንደ. ????
chalachen jegna nek tebarek
ደሴአለይም ኮቦልቻ
🇪🇷💪Good Job Bro
Betam tiru Chala, berta
Amsgenalhu lesra yansasal bertu
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እስኪ መጀመሪያ😢😢
ስልኩ ፃፈው በጣም ፍላጎት አለኝ ብያገኘው ደስ ይለኛል
ቪዲዮ ላይ ያለው ስልክ አይደለም ወይ