የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ታህሳስ 13/2017-December 22/2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @TgstGirma
    @TgstGirma 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኢትዮጵያ ኩሩ መሪያችን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ግሩምና ድንቅ ነህ!!🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BDW9421
    @BDW9421 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Thank you the ETH Army

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሲስዬ ታአምረ. አየን ውቡ ቤተመንግስት እና ውቡ መሪአችን ኮራንብህ❤❤❤❤

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሲሳይ ሁሌ እንደምንለው ምትክ የሌለህ ሰው ነህ።በርታልን ከጎንህ ነን ምክንያቱም የምትሰራው ለህሊናህና ለኢትዮጵያውያን ስለሆነ ነው።ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @jemalseid4533
    @jemalseid4533 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤Ethiopian

  • @NuruMuhammed-h3z
    @NuruMuhammed-h3z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በርታልን ጥሩ እየሄድክ ነው እና መሠግን አለን።

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    It’s more than appropriate in my opinion.

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 15 นาทีที่ผ่านมา +1

    ክብር ውድ ሕይወታቸውን ሰውተው ኢትዮጵያን ላፀኑ የፀጥታ አካላት በሙሉ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @MelakuAkele
    @MelakuAkele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እኔ ሉአላዊን በቴሌቪዥን ነው ማየት የምፈልገው ለመሆን ያብቃው ።።።

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሲሳይ የባንዳዎች መጋኛ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ በርታልኝ

  • @meseretbirru2889
    @meseretbirru2889 37 นาทีที่ผ่านมา +2

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እርጎ ውስጥ ዝንብ ጥልቅ ስትል ጣፋጩ እርጎ አስቀያሚ እንደሚሆን ሁሉ ተድላ የሚባል … ነገር ድምጹ ሲሰማ እንዴት ያስጠላል!! ይህን ቆርቆሮ ነገር እንዳው ባልሰማሁ😮😮😮😮

  • @rebka5068
    @rebka5068 33 นาทีที่ผ่านมา +1

    አኮራን ጠቅላያችን የቆሽሽን ቢተመንግስት እንደዝህ አሳምሮ አሳየን እናመስግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ታምራለች ትበልፅጋለች በጎበዝ ልጆቿ

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Sisay Berta ke gonehe nen Ewenet yaschenefal, Ethiopia lezelalem Tenur

  • @fekadedegu-nf2tt
    @fekadedegu-nf2tt ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአሁኑ ጊዜ ትኩረታችን ስለ ሀገራችን እና ስለያዘችው የቀጣይ ራዕይ እንጂ ስለሚዋዥቀው ቅናተኛ ጃዋር መሆን የለበትም።
    የሀገራችን ለውጥና የመሪያችን ጥንካሬ የሚያበሳጫቸው ቅናተኞች ከህመማቸው የሚፈወሱት ሲተነፍሱ ስለሆነ አርዕስት ስተው ግራና ቀኝ ሲሉ ይስተዋላል። የምቀኞች ሁነኛ ተግባር መገለጫቸው ሁልጊዜም ለማደናቀፍ መጣር ነው።

  • @AbrahamDeksissa
    @AbrahamDeksissa ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Well come Wendime Sisay

  • @MichealMik-t1b
    @MichealMik-t1b ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲሳይ የሚገርም ጋዜጠኛ ነው ዛሬ በደንብ አየውት አደዋ 000

  • @rebka5068
    @rebka5068 39 นาทีที่ผ่านมา

    ሲሳይ ወንድማንች እንኳ ደህና መጣህ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 56 นาทีที่ผ่านมา

    የጀዋር እንቅስቃሴ ከህወሓት ጋር ሆኖ በኦሮሚያ ክልል ለመረበሽ ነው ግን የሚሰማው የኦሮሞ ወጣት የለም ።ሲሳይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ 👍🕊🌻🦚🦚❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 48 นาทีที่ผ่านมา

    57:15 ❤❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 35 นาทีที่ผ่านมา

    1:06:05 እናቱን የሚያከብር ሰው የሚንቀውን ሰው 'ወይዘሮ' ብሎ address አያደርግም ፡፡ ሽምግልና ታላቅ ማዋረድ የ30 ዓመት የቅንጨራ ልማዳችን መቀየር አለበት😮

  • @MM-sk5bz
    @MM-sk5bz ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ... to call names?

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 45 นาทีที่ผ่านมา

    አቶ ተደላ ለመሆኑ ኢትዮጵያዊ ነህ የኢትዮጵያ ጠላት ነህ ብትፈልግ ጀመርን ተሸክመ ዙር ።ሲሳይ እሄንን ሰው ባትቀበል ጥሩ ነው መልካም ሰው አይደለም ።ስላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን 👍🕊🕊🌻🌻

  • @girmabeka7576
    @girmabeka7576 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አገር አትፈርስም። በብልፅግና ወደፊት ትቀጥላለች።ዘመቻው ለዘለአለም አይሳካም።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 49 นาทีที่ผ่านมา

    ጃዋር መጽሃፉን ኢትዮጵያውያ መጥቶ ቢያስመርቅ ቄሮ እንኳን እንደበፊቱ ነው የሚረሳው😂

  • @seifuatnafe3
    @seifuatnafe3 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jewar is not a politician rather mad dog of political power.so we should not talking on his valules ajend.

  • @abiyzelleke6932
    @abiyzelleke6932 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    jawar is dadicated for jawissa : evidenced by this crow!! jawissa tedla!