ዩናይትድ ለዝውውር የተስማማበት ተጫዋች ማነው? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @BrukAsebe
    @BrukAsebe หลายเดือนก่อน +9

    መሱሬ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እንደዚ አይነት አስፈላጊ መረጃ ሥለ ምትሠጠን

  • @JafarSiraj-jx6wr
    @JafarSiraj-jx6wr หลายเดือนก่อน +13

    የምስራቅ አፍሪካ ኮከቡ ተመራጭ ዝነኛው መንሱሬ የስፖርቱ ጥም ቆራጭ❤❤❤🎉🎉

  • @ZekiDerese-b5n
    @ZekiDerese-b5n หลายเดือนก่อน +13

    ሠላም ለምርጡ ጋዜጠኛ መንሱሬ አንተ በምትሰራው ፕሮግራም ሁሉ አንጀት አርስ የሆነ መረጃ ስለምትሰጠን ክበርልን ረዢም ዕድሜ ከጤና ጋርም እመኛለሁ😊

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም መንሱር ለኛ ለዩናይትድ እንዲ አይነት መረጃ ስለምትሰጠን ደስተኞች ነን

  • @zeleman3059
    @zeleman3059 หลายเดือนก่อน +6

    0:50 መንሱሬ አጥቂ የሚለው የግራ ተመላላሽ በሚለው ይስተካከል ‼️‼️‼️✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 หลายเดือนก่อน +2

    ግሎሪ ግሎሪ ማን ዩናይትድ 🎉🎉🎉 እናመሰግናለን መንሱሬ ተባረክ

  • @mulegetaneh6990
    @mulegetaneh6990 หลายเดือนก่อน +2

    "Fantastic analysis! As a surgeon and a Man United supporter, I truly appreciate how accurately you've described the injury and its implications. It’s refreshing to hear such a well-informed perspective that goes beyond just the surface details. Glory Glory Man utd 🔴⚽

  • @derejeassefa6914
    @derejeassefa6914 หลายเดือนก่อน +1

    መንሱሬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ፤ ለትንተናህ የተጠቀምከው መረጃ ድንቅ ነው። ቃላቶችህ ምርጥና እውቀትን በተላበሱ ቃላት አቀናጅተህ ለጆሮ ማራኪ እና ነገን በእግር ኳሱ ዙሪያ ምን ይል ይሆን ብዬ እንድናፍቅ ነው የምታደርገኝ። ደግሞም በቴሌግራም ቻናልህ ላይ ተከታታይ እና ተሳታፊም ነኝ በርታ። የቅዱስ አባት ነኝ ከ አአ

  • @HussenArgaw-ex3gc
    @HussenArgaw-ex3gc หลายเดือนก่อน +1

    መሱሬ በጣም ነው የምንወድህ

  • @tofikmussa4142
    @tofikmussa4142 หลายเดือนก่อน +33

    መንሱሬ ማንቼ መነሳቱ አይቀሬ ነው ለዚያውም ከማራኪ አጨዋወት ጋር!!!

    • @SisayMichael-up3uy
      @SisayMichael-up3uy หลายเดือนก่อน

      Selam. Selam. Endit. Nachu. Eni. Bezhi. Aseltay. Betame. Eminet. Aley. Man united wedi niberibet akamu edimemilsew i hope.

    • @mudahkfd7163
      @mudahkfd7163 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @mikiyaskassa2894
      @mikiyaskassa2894 หลายเดือนก่อน +1

      ኤጭ

  • @TedrosAsefaw-o8x
    @TedrosAsefaw-o8x หลายเดือนก่อน +2

    Mensura brother ❤

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን መንሱሬ😍😍😍

  • @wuhanman1
    @wuhanman1 หลายเดือนก่อน

    Mensure I use to hear you when I use to live in Ethiopia. I am still hearing your sport programs . You are so amazing and gifted for this thing. Keep it up buddy.

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ❤😍😍

  • @samradebebe5772
    @samradebebe5772 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @AregaMahetem
    @AregaMahetem หลายเดือนก่อน +1

    መንሱሬ ሰላም ላንተ ይሁን የሲቲ ጀበር እየጠለቀች ያለች አይመስልህም? መንሱሬ እኔ የምፈራው የሲቲ መውደቅ ብቻ ሳይሆን ዩናይትድም ከወደቀበት መነሳት አቅቶት የማንቸስተር ከተማ ተወካይ እዳታጣ ያሰጋኛል፡፡ እስኪ መንሱሬ አንድቀን ሰለ ሮበን አሞሪን ሙሉ ዘገባ ስራልን በተረፈ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ በስፖርቱ ረገድ በሳይንስ የተደገፈ ጥልቅ ትንታኔ በመስጠት ለሀጋረችን የተሰጠህ ወርቅነህ ተባረክ፡፡ ድል ለቀያዮቹ ሰይጣኖች

  • @ToLee-m4k
    @ToLee-m4k หลายเดือนก่อน

    መሱሬ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወላሂ

  • @DANIADUGNA-f8m
    @DANIADUGNA-f8m หลายเดือนก่อน

    Mensur MY BIG brother...Nuriligni

  • @OroKo-sj2bj
    @OroKo-sj2bj หลายเดือนก่อน

    Thank you Mansur ❤

  • @Ktyttty
    @Ktyttty 27 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነዉ የምዉድክ ማንዙሬ

  • @dagmsisay8631
    @dagmsisay8631 หลายเดือนก่อน +1

    መንሱሬ ስለ አልፎሶ ዴቪስ የሆነ ነገር በለን

  • @abduማንዩናይትድ
    @abduማንዩናይትድ หลายเดือนก่อน

    ሀይ መንሱሬ ልጁ አሪፍልጅነው ግንላሁን ቀዳዳውንአይደፍንምእጂ፡ግሎሪ m u ❤

  • @SOLOMONMEKURIYA-x7i
    @SOLOMONMEKURIYA-x7i หลายเดือนก่อน

    ፅፈህ አታንብብ መንሱሬ እናደድሮው በቃልህ መተንተን ያምርብሐል

  • @Ebrahime-j8d
    @Ebrahime-j8d หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ የኔዉ ቼልሲ ና ማ ዩናይትድ በአንተ እይታ እንዲት ታያቸዋለ

  • @meftahassen-w5j
    @meftahassen-w5j หลายเดือนก่อน

    Betam amesgenalew 🙏🙏🙏

  • @birhanuabera6525
    @birhanuabera6525 หลายเดือนก่อน

    The proud of east Africa report er

    • @LovehemyeHeyemi
      @LovehemyeHeyemi หลายเดือนก่อน

      መሠርይ እኔ ብዙ የሚዳያ ሠዉ አደለሁም
      ተመሥገን ነኝ ከደሤ
      የምስራቅ አፍሪካ የሥፖርት ጣም ገለጭ ነህ
      ከእኔ ድሜ 4 አመት ብሰጥህ ዉስጤ ነዉ

  • @ForifeMan
    @ForifeMan หลายเดือนก่อน

    C❤❤❤❤❤

  • @DanielWassie
    @DanielWassie หลายเดือนก่อน

    Thankyou The Awesome #MensurAbdulkeni

  • @NabiyatGirma
    @NabiyatGirma หลายเดือนก่อน

    ማንሱረ ባሻም እናማሳግናልነ ላ ሳሻሀን ማራጃ ባነ አስታየት ሾዎ ጉዳት ቢባዛባትም ልኦን ዳሞማምሻትአለባት አስፋላግናዉና 🙏🙏🙏🙏

  • @AbrehamCheru
    @AbrehamCheru หลายเดือนก่อน

    ሉክ ሻው ጉዳት ባያስቸግረው ዩናይትድን በጣም የሚጠቅም ልጅ ነበር

  • @DagMawi-c4j
    @DagMawi-c4j หลายเดือนก่อน +1

    መንሱሬ ማንቼ ፈርሶ መሰራት ያለበት ቡድንነው የማያስፈልጉት ተጫዋቾች በግዜ መሸኘት አለባቸው አሰልጣኝያሰለቹ መልፋት የማይፈልጉ ደካማተጫዋቾች አሉ እንደራሽፎርድ አይነቶቹ

  • @MuzeeabeMuzeeabe
    @MuzeeabeMuzeeabe หลายเดือนก่อน

    Man city

  • @BurshagaBur
    @BurshagaBur หลายเดือนก่อน

    Man utd One utd

  • @TadesseDeresa
    @TadesseDeresa หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @beyanmohammed7601
    @beyanmohammed7601 หลายเดือนก่อน

    Manchester United ❤❤❤❤

  • @fitsumlegesse9956
    @fitsumlegesse9956 หลายเดือนก่อน

    Harry Amass 💔

  • @jelaltaju5811
    @jelaltaju5811 หลายเดือนก่อน

    Techelaleh

  • @basildetino6842
    @basildetino6842 หลายเดือนก่อน

    ሉክ ሾው እንደ ኦወን ሀርግሪቭስ በዚያው ጨዋታ ማቆሙ አይቀርም

  • @Senayytube
    @Senayytube หลายเดือนก่อน

    good news

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 หลายเดือนก่อน

    shaw bekaw...he is done

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 หลายเดือนก่อน

    ሉክ ከዛ የቻምፒዬንስ ሊግ ጉዳት በኋላ የእግር ኳስ ህይወቱ መቀጠሉ ራሱ እድለኛ ነው አዲስ ውል ማግኘቱ እራሱ የበዛ እድለኛ ያረገዋል ከሀገሩ ጋር ሁለት ፋይናል ደርሷልና በዙዎች በሀያዎቹ እድሚያቸው በሚያሳዝን ሁኔታ ፕሮፌሽናል ሕይወታቸው ተቀጭቷልና ዮናይትድ ግን ብዙ ብዙ ዋጋ እየከፈለ በመሆኑ ሁነኛ ተተኪ ግድ የግድ ነው ከዚህ በኋላ በርሱ መተማመን ይበቃል!!!

  • @eyasuyohanis9172
    @eyasuyohanis9172 หลายเดือนก่อน

    CM position mil ederson ruben amorim is best options

  • @aberademissie9761
    @aberademissie9761 หลายเดือนก่อน

    🙏🏻👍🏻

  • @DawitGelaw
    @DawitGelaw หลายเดือนก่อน +1

    የደቡብ አሜሪካ ተጫዋቾች አይደክሙም። ለምሳሌ ` ቫሌንሽያ። ስለዚህም ጥሩ ግዢ ሊሆን ይችል ይሆናል በእኔ ግምት።

  • @MuzeeabeMuzeeabe
    @MuzeeabeMuzeeabe หลายเดือนก่อน

    Man city adi nag min ale

  • @MuzeeabeMuzeeabe
    @MuzeeabeMuzeeabe หลายเดือนก่อน

    Man city adis naga min ale

  • @tewodrosyilma9204
    @tewodrosyilma9204 หลายเดือนก่อน

    "አጥቂ"?🤔

  • @Abera4
    @Abera4 หลายเดือนก่อน

    Chgaram slezibudn lemawurat lelittmetaleh

  • @mamedhassen9946
    @mamedhassen9946 หลายเดือนก่อน

    Yemin atik tekelakayi

  • @abiyfisseha8025
    @abiyfisseha8025 หลายเดือนก่อน

    መንሱር አጥቂ አደለም he is wing back

  • @oliyadmegersa2150
    @oliyadmegersa2150 หลายเดือนก่อน +1

    Maybe One Day you can get some good united love ❤️ for your

  • @NahomTsegaye-c3q
    @NahomTsegaye-c3q หลายเดือนก่อน

    mensure 1 meter ke 81 emilew 1 meter ke 94 bemilew yesetekakel

  • @assefahabtu7908
    @assefahabtu7908 หลายเดือนก่อน

    ተጫዋቹ አሁን የሚጫወተው የግራ ተከላካይ (ተመላላሽ) ሆኖ ነው

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 หลายเดือนก่อน +1

    He is not striker bro say defender

  • @victorious.5394
    @victorious.5394 หลายเดือนก่อน

    I just read from the daily mail that , Luke show has lost 4 and half year from his total carrier due to injury

  • @gashawtekola7438
    @gashawtekola7438 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መንሱሬ :: ከ 1997 አካባቢ ጀም ሮ ተከታትዬሃለው :: ከአንተ ብዙ ተምሪያ ለሁ:: ነገር ግን ከ ቅርብ አመታት ወዲህ ብቃትህ እየወረደ እየወረደ ባሁን ሰዓት ካንተ የተሻሉ ብዙ ጋዜጠኞች አሉ :: 1. አላዛር አስገዶም 2. አያናው ወልደ ሚካኤል 3.ልዑል ታደሰ 4.ዳንኤል መምህሩ እና ሌሎችም :: ስለዚህ በዚህ ሰዓት ብቃትህን ብታታሻሽል ወይም ጡረ ታ ብተወጣ ::ፕሮግራምህን በቅርቡ ኳስ ማየት ለጀመሩ ሰዎች የምታቀርብ ነው የሚመስለው :: ከአክብሮት ጋር
    የቀድሞ አድናቂህ ::

    • @nurushafi
      @nurushafi หลายเดือนก่อน

      ሻት ዘ ፋክ አፕ 😎😎

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 หลายเดือนก่อน

      ዝምብለህ አትዘብዝብ አንተን ብሎ አስተያየት ሰጪ መንሱሬ አስፈላጊውን መረጃ ነው የሚሰጠን

    • @AshuSorsa
      @AshuSorsa หลายเดือนก่อน

      ኧረ ይደብራል አይባልም​@@basildetino6842

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t หลายเดือนก่อน

    ስንት ኮከብ መጣ ስንት ኮከብ ሄደ በዩናይትድ ቤት። ይሄው በአምናው ፕሪሲዝን ይሄ ሁሉ ኮከብ መጥቶ ምን ጠብ አለ ማዝራዊ ብቻ ነው በወጥ አቋም የዘለቀው ሌሎች በተስፋ ሆዳችንን ነፍተው ነፍተው አሁን በአጓት የተሞላ ሆድ ብቻ ነው ትተውልን ያለው።

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 หลายเดือนก่อน

      ተመርጦ ከተገዛ የሚሳካ ነው

  • @AlexisGtube
    @AlexisGtube หลายเดือนก่อน

    አጥቂ ?

  • @yegennnilij
    @yegennnilij หลายเดือนก่อน

    estevao willian deserves more credit and analysis than this guy. but you are just a random poser

  • @TadesseDeresa
    @TadesseDeresa หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @AregaMahetem
    @AregaMahetem หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ ሰላም ላንተ ይሁን የሲቲ ጀበር እየጠለቀች ያለች አይመስልህም? መንሱሬ እኔ የምፈራው የሲቲ መውደቅ ብቻ ሳይሆን ዩናይትድም ከወደቀበት መነሳት አቅቶት የማንቸስተር ከተማ ተወካይ እዳታጣ ያሰጋኛል፡፡ እስኪ መንሱሬ አንድቀን ሰለ ሮበን አሞሪን ሙሉ ዘገባ ስራልን በተረፈ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ በስፖርቱ ረገድ በሳይንስ የተደገፈ ጥልቅ ትንታኔ በመስጠት ለሀጋረችን የተሰጠህ ወርቅነህ ተባረክ፡፡ ድል ለቀያዮቹ ሰይጣኖች