ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እማማ ምትኬ ብዙ ታሪክ መናገር ይችላሉ እባካችሁ በድጋሚ መቅረብ አለበት ሙሉ አደራሽ መሰጠት አለበት 15:57 ደቂቃ በጣም ትንሸ ነው እማማ ምትኬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ነጠላቸው ለሀገር ያለውን ፍቅር ይገለፃል እማዬ 😘😘😘😘😘
ትክክክል🥰🥰👌👍👌👌❤️
Unat new betam tinshi nw
እሳቸውን ያቀረብሽበት ሰአት በጣም አጭር ነው ሊናገሩ የፈለጉትን እንኳን አላስጨረሻቸውም ቤተሰብ ያለውና ጥሩ ኑሮ ካለው ይልቅ ቤተሰብ ጥየቃ እንደዚህ አይነት አቅመ ደካሞችንና ብቸኞችን ብታቀርቡ ሊረዱ ይችላሉ የሞላለትማ ኑሮ ተመቻችቶለት ይኖራል እባካቹሁ ችግረኞች ላይ ስሩ
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ የምላቹህ በክርስቶስ ዳግም የተወለድኩኝወንድማቹህ ሼር ላይክም አትንፈጉኝስለትብብራቹህም ተባረኩልኝ በሚባርከው እግዚአብሔር
ወገኖቼ ዘመዶቼ ይህን ታሪክ ሰሙ የድሮ ሰው እንኳን ክቡር ለሆነው ለሰው ልጅ ስይሆን ለዶሮ እንዲህ ከልብ ያዝናል እማማ እርሷ ለዶሮዋ እኛ ግን እርሰ በእርስ እየተባለና ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አያት አሉኝ።አንድመቶስባትአመታቻውነው
እኔም እያልኩ ነበር
@@مريممريم-ن5ب5ض አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸው
ሰላምሚሚየሁልግዜኮሜትስትፅፊአስተያየትሺዪመቸኛልሁሉምእዳቺቢፅፍጡሩነዉ
በጣም ምርጥ እናት ናቸው ነጠላቸው ሲያምር የኔ እናት ጋዜጠኛዋ ስአቱን አሳጠርሽው በሌላ ፕሮግራም አቅርቡልንእና ስለድሮው ይንገሩን በደንብ ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ ነው ያቋረጥሻቸው
ፋና ቀለማት እጅግ የሚወደድ ኘሮግራም ነው በተለይ እማማ በጣም ደስ የሚሉ ታሪካዊ እናት ናቸው፡፡ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው በዚህ እድሜያቸው አለመርሣታቸው ብዙ ነገር ይገርማል መረዳት ያለባቸው ሰዎች በመረዳታቸዉ በጣም ደስ ይላል እናንተንም ይሄን የመሰለ ኘሮግራም በማቅረባችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ፡፡
ማሻአላህ ያረብ የኔንም እናት እድሜ ይስጥልኝ
የኔ እናት ደስ ሲሉ 😥የሀገር ፍቅር ወዳድነታቸው ደስ ይላልየድሮ ሰው ናቸው
በእውነት እማማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው ግን ጠያቂዋ ስለሚኒሊክ ታሪክ ያቋረጥሻቸው በሠላም ነው እኔ አድራሻቸውን እፈልጋለሁ ብዙ እውቀት ያስጨብጡናል እማማባገኛቸው መጀመሪያ እምጠይቀው ሚኒሊክ የእውነት የኦሮን እምብርት ቆርጧል ወይ ብዬ ነው እጠይቃቸዋለሁ ለኔ እንቆቅልሽ ነው ስቁ አስቀምጡልን
ጥያቄ ስትጠይቂ ረጋ ብለሽ መልሱን አዳምጪ። አታስቾኪያቸዉ እንዲገና እስከሚጨርሱ ጠብቂ። ትልቅ ሰዉን አተቋርጪ
አባካችሁ ኣካባቢያቸው ያሉ ወጣት እቤታቸውን በማፅዳት ብትተባበሩ ለክ እንደ እማማ ዝናሽ ማሻኣላህ ደህና ናቸው እንክብካቤ ቢያገኙ ከይቅርታ ጋር ኣመሰግናለሁ ኣንቺስ ብትሉኝ ስለማልችል ነው
በጣም አጭር ግዜ ነው የሠጠሻቸው በዛላይ ሲያወሩ ታቋርጪያቸዋለሽ ብዙ ታሪክ ከሳቸው መሰማት አለብን በድጋሚ ሄደሸ መሠራት አለብሸ የኔ እናት ለዶሮዋ እንኳን ያዝናሉ ትውልድ ሠው በሚያርድበት ዘመን
የድሮ ሰዉ ማረ ማረ የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጥል
በጣም ብዙን ግዜ ችግር አለብሽ ልበል የሰው ሀሳብ ማቋረጥ ትወጃለሽ ሌላው ምናለ በቂ መረጃ ሰልክ ወይም የሚገኙበትን አማራጭ ብትነግሪን ለአየር ሰአት መሸፈኛ ብቻ ባትጠቀሙበት ጥሩ ነው።
🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌 ልክነሽ የኔ ዉድ እኝማ ደሃ ናቸዉ አላየሽም አብታሞች ቤት እንዴት እንደምታወራ እዛ የምትቀመጠዉ ሷፋ ላይ ነዉ እዚህ ድንጋይ ላይ ኘዉ
Seat Mamaya Lik Blehal
አንች ለምን መሣሢሀ አታደርጊም
እኔም የጠበኩት እኜህ እናት የሚረዱበትን መንገድ ታመቻቻለች ብዬ ነበር ወሬ ብቻ
ያሁን ኑሮ ምን አሥጠየቃት የዲሮውን አታሥጨርስም
እድሚያቹ እደ ማማ ይርዘም አሜን በሉ
Amen
አሜን፫
Amiin ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን
@@mariammalese4389 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ለምን አቋረጥሻቸው አዲራሻ አስቀምጡልን የኔ እናት
የኔ እናት ችግር እማያወሩ እናት እግዚአብሔር ለሁላችንም የሳቸውን እድሜ ይስጠን እናንተም እግዚአብሔር ለሁላችንም ይባርክ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ጠንካራ እናት ናችሁ!
የኔ ናት ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ይሥጦት
የኔ እናት አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት
This Journalist is so genuine and enthusiastic.
ደገመሸ አቅረቢልን 😍 መሠማት እፈለጋለሁ ትልቅ ሰው ናቸው
የኔ እናት እርጂም እድሜ መቸም እዱኒያ አትጠገብምና።ጠያቂይቱ ዳናይት ትምህርት ያስሻል።ምንድነው ጥያቄ በጥያቄ ላይ ሰው ማጨናነቅ እስኪ ዝምምምም በይ እሳቸው ብቻ ያውሩ።አንቺ ብቻ እዳወራሽ ደቂቃው አለቀ ስጣስጠሊ ቆባም መነፀር ልበሽ።።።።
ስልክ ቁጥር ወይ የልጁን አድራሻ አላስቀመጥሽ እንዲህ የሚያሳዝን ታሪክ ካሳየሽን በኃላ ???
የኔ እናት እድሜ ይስጠወት
ደቂቃው በጣም ትንሽነው ብዙነገር ማስተላለፍ ይችላሉ ለሰውም ትምርት ይሆናል ድጋሚ ይቅረቡልን እናመሰግን ኣለን
ለምን እንደዚህ ታቻኩያ ቸዋለሽ ቀስ ብለሽ ነውማገር የራስሽን እንጂ ሴትዮዋ እኮ ልታስውሪያቸው አልቻልሽም ከውስጣቸው የሆነ እንዳለ መናገር አልቻሉም መናገር እየፈለጉ
ውይ ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ
ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን መደግ ይቻላል
ውይይይይይይይ በሞትኩ ለዚህ ሴት ስጋ የሚሰጣቸው ግን ይባረክ
ጥሎብኝ ይችን ጋዜጠኛ ወዳታለሁ እማማ እድሜ ይጨምርለወት አሁንም
አኔም
ስረአት ያላት ናት
እማማ ጎበዝ በጣም ደስ ይላሉ ወጣቶች በርቱ እንዲሁም ለጋዜጠኛዋ ምስጋና ይድረስ
እማማ ዝናሽ ጋ ባንድ ቢያደርጓቸው ጥሩ ነበር
😀😀 yesirashii yesixishii hode amamaghe area ee basaqii kkk
Ewnetish ewneth
ሆ፡እማማዝናሽ፡ይደብድባቸውዴ
ከናንተ ምንም እርዳታ አያገኙም እንዴ ቡና እንኳን ብትገዙላቸው ? ሁለተኛሽ ነው ስትመለሺ ማድረቅ ብቻ ? ካንገት በላይ ሆንሽ 💔እሳቸው እንኳን ተረድተውሽ 08 ነው አሉ 😭 እባክህ ወንድሜ መሲ ታቅርባቸው ። ወይም ዘካርያስ ይቺ ድስቷን ጥዳ ነው መሰለኝ የምጠይቃቸው ደግሞም ቁም ነገር የሌለው የዕድሜ ባለፀጋ እኮ መዝገብ ነው ። ይቅርታ ብቻወይ መሻሻል አለብሽ ። ስጦታም ይጠይቃል መሰለኝ ?
እማዬ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርጎወት.
ለመርዳት ለሚፈልግ ሰው እኮ ምንም አላልሽንም አዲስ አበባ ያለ ሰው ብቻ ነው ሊያገኛቸው የሚችለው ውጭ ላለም ሰው የስልክ ቁጥርና የአካውንት ቁጥር መግለፅ ያስፈልጋል
እኒን እናት ሲያቀርባቸው ብቻ አያለው ብዙ ሚድያወች ግን የናታችን ችግር ስትቀርፉ አላየውም የእውነት ታዛዝናላቹ ወይ እዲረዱ አርጓቸው እባካቹን
እንዴት መከላከያ አታ ደርጉም ምንም ችግር እኮ የለውም እፍጫቹላይ ብታደርጉ ችግር የለውም ለ ፕሮቶኮል ነው ያልተጠቀማችሁት አይ እማማ ትላንት ነግሬሽ የለም
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
ሀሳባቸው አልጨረሱም የኔ እናት አደበታቸው ማር ነው
ጉድ ማማ እያውራችኮ ነበር መጨረሻ ላይ ለምን ታቋርጫታለሽ እንዴ ዝናብ ቢመጣስ መቸም አይገልሽ😡
የኔ እናት
በጣም ይገርማል ለምን ማስክ ሳታደርጉ ኢንተርቪዉ ለማድረግ እንደምትሂድ አይገባኝም ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነዉ
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በሽታውም ጠፍቶ ምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም
Thank you for sharing such inspiring lady
እናአቴእኔን 😢😢😢ምንአለ እኔ ባአገኛቸውየት ነው ኮንጎሰፈርመሔድ እፈልጋአለው ኢትዮጵያ ስገባ እኔጋ ወስጄ እረዳአቸወ ነበር። እፍፍፍፍ
ተባረኩ:ሁለታችሁም:ያንቺም:ፈገ ግታ:እናአጠያየቅሸ:አንተም:ጥሩወጣት:ነህ:እማማ:ግን:ቀልጣፈናቸው:ደሞ:የኔመልካም
የኔ እናት ደስ ሲሉ
የኔእናትአይእድሜእናጤናየስጥኦት
የዝችን ልጅ ፕርግራም ማያት ያስጠላኛል ከጀመረጅ አይቀር ስንት ታሪክ ያላቸውን ሰዎች ባጭሩ ታቀርበዋለች ሰራሁ ለማለት ነውይስ ምንድነው??የማንንም ልቅምቃሚ ከመስማት የነዚህን የተከበሩ ሰዎች ታሪክ መስማት አሁን ላለው ደነዝ ትውልድ ትልቅ ትምህርተና ምስክርነት ነው
ላገኘቸው ፈልጋለሁ
የዱሮ ሠው ለዳሮ ያስባል ያሁኑ ትውልድ ወድሙን ይገላል አይትውልድ
Ewnaty New
ሱብሀን አላህ
እኔ የምለዉ ለፋና አዘጋጅ መንገር ነዉ አትረባም
ጫጫ ማለት እኛጋነው ደብር ብርሀን ሳይደርሱ ያለች ከተማ ከአድሳባ 130. ኪ-ሜ ነው
Fana Television ቃለመጠይቅ ለማድረግ ስትሄዶ በቂ ሰአት ውሰዶ እሺ ሲቀጥል ሰው ሲያወራ አታቆርጡ ነውር ነው ወራዶች ሲቀጥል ደሀ ስታቀርቡ እንዲረዶ ስልክ ቆጥራችውን እና ሙሉ አድራሻ ተናገሮ እሺ እናንተን ብሉ ጋዚጠኛ ማፈርያወች
So stupid brainless that what she is. she keep Interrupting her. No manners at all.InIn inferiority complex eating her. They can’t stand for the truth. So call journalists.
@@nigistabay2083 በጣም ።
@@nigistabay2083 p
ዬኔ እነቴ ርጀም እድሜእነ ጤነ እመናሎ
የኔ እናት አህህህህ
my favourite journalist
Best program wowwwwww new .Tarik yemyak tegento... edme yestot enate.
እኝህ እናት ጋ ግዜ ወስዳቹ በድጋሚ በደንብ ብዙ ነገር መጠየቅ አለባቹ የእድሜ ባለፀጋ ናቸው ከመንግስቱ በፊት ኢትዮጵያ ምን እንደምትመስል እና አፄ ሚኒሊክ ማን እንደሆኑ በደንብ ሊነግሩን ይችላሉ ሰውን ለመጠየቅ ስትሄዱ ወተት ጥዳቹ እንደመጣ አትሁኑ
ትክክል እህቴ
Batktktl
You look good ehte ! Amarebsh woledish ende? Tebareku
እማማን በስተ ጀርባ የተደረገው ሸራ አግባብነት ያለው አይመስለኝም ተሸፋፍኖ አያስፈልግም የእማማን ኑሮ በትክክሉ መቅረጽ አስፈላጊ ነው፡፡
ማናለ በሰፌው ብታወራበት የኔናት ኦፍፍፍ
ብዙ መረጃ አልጠየቅሻቸውም?
ደስ ይላል
በጣም አጭር ነው የጣድሽው ውሀ እስቱዲዮ አለ
እድሜና ጤና ይስጣቸው የምረዳቸውስ ሰው አላቸው ወይ ልንረዳቸው ይገባል ውብ እናት ጫጫ ደብረብርሃን መግቢያ ያለች ትንሽ ከተማ ናት
ጋዜጠኛዋ አትቾክይ
Fana TV 👍👍🙏🙏👌👌👌👌
የኔእናት ብዙታሪክ ያቃሉ. በደብ ቢጠየቁ
መጀመሪያ አዳምጪ የሰውንሀሳብ አስጨርሺ
የት እደሚገኙ ንገሩኝ አሁንም እድሚያችሁ ይርዝም አያታችን
አይኮሜቶ ስውን መሣዴብ መሳዴብ ኤጪሥተትካለ ንገራት ለምን የሠው ሟራል ትመስላላችሁ
እግዜር ይጎብኝሽ አበሳ ጋዜጠኛ።
ግን ጊዜው በጣም አጭር ነው።
Emamaye
ለማምዬ እድሜና ጤና ፈጣሪዬ ይሰጦት። ለምንድነው የአፍ መክላከዬ ፍና ቤተስብ የማትድርጉት ትልቅ ሰው ህይውት ርቅትም ቢሆን ተገቤውን ነገር ማድርግ ተግቢ ነው። If you Intterview anyone wear MASK that will be good.
🙊🙊🙊የኔ ዲሀ እማዬዬዬዬዬዬዬ
ትክክለኛ ዜና የሚያቀርበውን ቻናል Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
😢😢😢🥰👌👍👍እናቴ
የሚሆነዉንለደካማ።የቡናመግጃ።የሻሂ።መጋበዝነዉቁምነገሩ።አድርቃልገላትነዉእደ
Let's help this beautiful mother please 🙏. She is am asset.
ይህነዉቤተሰብማለት።ያዝአርጎነበርየማምረዉ
Akrabiwa Aldewelem movie lay naomi hona yeserachew nat????
ዊ ማቊዋረጥ አልነበረብሽም አናደድሽኝ የምር ጋዜጠኛይት ስራሽ አደል እንዴ ሴትየዋ ደም ደስ ይላል ወሬዋ
dagimashi aqiribi kahana maraja
ዬኔ እናት
Manichi Gazetagnu teragagi baa sinasirati Sati satiteshi tayikacho
You need to share the address and contact in case if some body want to help.
የድሮ ሰው ጨዋታ ደስይላል
ውይሲያሳዝኑ
ስለሚኒሊክ ጠይቀሽ ሳይጨርሱ ቆርጠሽ ሳታሰጨርሽ ሌላ ገባሸ ።ምናለበት ብዙ ቢያወሩ
ጋዘጠኛዋ እግዝአብሔር ይስጥሽ
🤩🤩🤩👍😀😭😭😭
Yene nat
አድራሻቸውን ፃፉልኝ
ሥልካቸዉን አሥቀምጡ
ለምን አቋረሻቸው እሳቸው አድራሻቸእን ሊናገሩነበር
ጥፋተኘዉ ኤልየስ ነዉ ለተሻገር ቢነገር ጥሩ ነበር እቺ ከዉካዋ ነች
Ewntshinew ehte
ስወድሽ
Das yilalu 🙏❤️
You were supposed to buy new clothes for this grand mother even for your camera.Even I advice you to have some backgrounds ...
selam lezh bet
ምንአለበት ብታስጨርሻቸው ዝናብ አይገልሽ
እማማ ምትኬ ብዙ ታሪክ መናገር ይችላሉ እባካችሁ በድጋሚ መቅረብ አለበት ሙሉ አደራሽ መሰጠት አለበት 15:57 ደቂቃ በጣም ትንሸ ነው
እማማ ምትኬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ነጠላቸው ለሀገር ያለውን ፍቅር ይገለፃል እማዬ 😘😘😘😘😘
ትክክክል🥰🥰👌👍👌👌❤️
Unat new betam tinshi nw
እሳቸውን ያቀረብሽበት ሰአት በጣም አጭር ነው ሊናገሩ የፈለጉትን እንኳን አላስጨረሻቸውም ቤተሰብ ያለውና ጥሩ ኑሮ ካለው ይልቅ ቤተሰብ ጥየቃ እንደዚህ አይነት አቅመ ደካሞችንና ብቸኞችን ብታቀርቡ ሊረዱ ይችላሉ የሞላለትማ ኑሮ ተመቻችቶለት ይኖራል እባካቹሁ ችግረኞች ላይ ስሩ
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
የምላቹህ በክርስቶስ ዳግም የተወለድኩኝ
ወንድማቹህ ሼር ላይክም አትንፈጉኝ
ስለትብብራቹህም ተባረኩልኝ በሚባርከው እግዚአብሔር
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
የምላቹህ በክርስቶስ ዳግም የተወለድኩኝ
ወንድማቹህ ሼር ላይክም አትንፈጉኝ
ስለትብብራቹህም ተባረኩልኝ በሚባርከው እግዚአብሔር
ወገኖቼ ዘመዶቼ ይህን ታሪክ ሰሙ የድሮ ሰው እንኳን ክቡር ለሆነው ለሰው ልጅ ስይሆን ለዶሮ እንዲህ ከልብ ያዝናል እማማ እርሷ ለዶሮዋ እኛ ግን እርሰ በእርስ እየተባለና ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አያት አሉኝ።አንድመቶስባትአመታቻውነው
እኔም እያልኩ ነበር
@@مريممريم-ن5ب5ض አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸው
ሰላምሚሚየሁልግዜኮሜትስትፅፊአስተያየትሺዪመቸኛልሁሉምእዳቺቢፅፍጡሩነዉ
በጣም ምርጥ እናት ናቸው ነጠላቸው ሲያምር የኔ እናት ጋዜጠኛዋ ስአቱን አሳጠርሽው በሌላ ፕሮግራም አቅርቡልንእና ስለድሮው ይንገሩን በደንብ ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ ነው ያቋረጥሻቸው
ፋና ቀለማት እጅግ የሚወደድ ኘሮግራም ነው በተለይ እማማ በጣም ደስ የሚሉ ታሪካዊ እናት ናቸው፡፡ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው በዚህ እድሜያቸው አለመርሣታቸው ብዙ ነገር ይገርማል መረዳት ያለባቸው ሰዎች በመረዳታቸዉ በጣም ደስ ይላል እናንተንም ይሄን የመሰለ ኘሮግራም በማቅረባችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ፡፡
ማሻአላህ ያረብ የኔንም እናት እድሜ ይስጥልኝ
የኔ እናት ደስ ሲሉ 😥
የሀገር ፍቅር ወዳድነታቸው ደስ ይላል
የድሮ ሰው ናቸው
በእውነት እማማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው ግን ጠያቂዋ ስለሚኒሊክ ታሪክ ያቋረጥሻቸው በሠላም ነው እኔ አድራሻቸውን እፈልጋለሁ ብዙ እውቀት ያስጨብጡናል እማማ
ባገኛቸው መጀመሪያ እምጠይቀው ሚኒሊክ የእውነት የኦሮን እምብርት ቆርጧል ወይ ብዬ ነው እጠይቃቸዋለሁ ለኔ እንቆቅልሽ ነው ስቁ አስቀምጡልን
ጥያቄ ስትጠይቂ ረጋ ብለሽ መልሱን አዳምጪ። አታስቾኪያቸዉ እንዲገና እስከሚጨርሱ ጠብቂ። ትልቅ ሰዉን አተቋርጪ
አባካችሁ ኣካባቢያቸው ያሉ ወጣት እቤታቸውን በማፅዳት ብትተባበሩ ለክ እንደ እማማ ዝናሽ ማሻኣላህ ደህና ናቸው እንክብካቤ ቢያገኙ ከይቅርታ ጋር ኣመሰግናለሁ ኣንቺስ ብትሉኝ ስለማልችል ነው
በጣም አጭር ግዜ ነው የሠጠሻቸው በዛላይ ሲያወሩ ታቋርጪያቸዋለሽ ብዙ ታሪክ ከሳቸው መሰማት አለብን በድጋሚ ሄደሸ መሠራት አለብሸ የኔ እናት ለዶሮዋ እንኳን ያዝናሉ ትውልድ ሠው በሚያርድበት ዘመን
የድሮ ሰዉ ማረ ማረ የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጥል
በጣም ብዙን ግዜ ችግር አለብሽ ልበል የሰው ሀሳብ ማቋረጥ ትወጃለሽ ሌላው ምናለ በቂ መረጃ ሰልክ ወይም የሚገኙበትን አማራጭ ብትነግሪን ለአየር ሰአት መሸፈኛ ብቻ ባትጠቀሙበት ጥሩ ነው።
🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌 ልክነሽ የኔ ዉድ እኝማ ደሃ ናቸዉ አላየሽም አብታሞች ቤት እንዴት እንደምታወራ እዛ የምትቀመጠዉ ሷፋ ላይ ነዉ እዚህ ድንጋይ ላይ ኘዉ
Seat Mamaya Lik Blehal
አንች ለምን መሣሢሀ አታደርጊም
እኔም የጠበኩት እኜህ እናት የሚረዱበትን መንገድ ታመቻቻለች ብዬ ነበር
ወሬ ብቻ
ያሁን ኑሮ ምን አሥጠየቃት የዲሮውን አታሥጨርስም
እድሚያቹ እደ ማማ ይርዘም አሜን በሉ
Amen
አሜን፫
Amiin ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን
@@mariammalese4389 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ለምን አቋረጥሻቸው አዲራሻ አስቀምጡልን የኔ እናት
የኔ እናት ችግር እማያወሩ እናት እግዚአብሔር ለሁላችንም የሳቸውን እድሜ ይስጠን እናንተም እግዚአብሔር ለሁላችንም ይባርክ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ጠንካራ እናት ናችሁ!
የኔ ናት ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ይሥጦት
የኔ እናት አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት
This Journalist is so genuine and enthusiastic.
ደገመሸ አቅረቢልን 😍 መሠማት እፈለጋለሁ ትልቅ ሰው ናቸው
የኔ እናት እርጂም እድሜ መቸም እዱኒያ አትጠገብምና።ጠያቂይቱ ዳናይት ትምህርት ያስሻል።ምንድነው ጥያቄ በጥያቄ ላይ ሰው ማጨናነቅ እስኪ ዝምምምም በይ እሳቸው ብቻ ያውሩ።አንቺ ብቻ እዳወራሽ ደቂቃው አለቀ ስጣስጠሊ ቆባም መነፀር ልበሽ።።።።
ስልክ ቁጥር ወይ የልጁን አድራሻ አላስቀመጥሽ እንዲህ የሚያሳዝን ታሪክ ካሳየሽን በኃላ ???
የኔ እናት እድሜ ይስጠወት
ደቂቃው በጣም ትንሽነው ብዙነገር ማስተላለፍ ይችላሉ ለሰውም ትምርት ይሆናል ድጋሚ ይቅረቡልን እናመሰግን ኣለን
ለምን እንደዚህ ታቻኩያ ቸዋለሽ ቀስ ብለሽ ነውማገር የራስሽን እንጂ ሴትዮዋ እኮ ልታስውሪያቸው አልቻልሽም ከውስጣቸው የሆነ እንዳለ መናገር አልቻሉም መናገር እየፈለጉ
ውይ ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ
ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን መደግ ይቻላል
ውይይይይይይይ በሞትኩ ለዚህ ሴት ስጋ የሚሰጣቸው ግን ይባረክ
ጥሎብኝ ይችን ጋዜጠኛ ወዳታለሁ እማማ እድሜ ይጨምርለወት አሁንም
አኔም
ስረአት ያላት ናት
እማማ ጎበዝ በጣም ደስ ይላሉ ወጣቶች በርቱ እንዲሁም ለጋዜጠኛዋ ምስጋና ይድረስ
እማማ ዝናሽ ጋ ባንድ ቢያደርጓቸው ጥሩ ነበር
😀😀 yesirashii yesixishii hode amamaghe area ee basaqii kkk
Ewnetish ewneth
ሆ፡እማማዝናሽ፡ይደብድባቸውዴ
ከናንተ ምንም እርዳታ አያገኙም እንዴ ቡና እንኳን ብትገዙላቸው ? ሁለተኛሽ ነው ስትመለሺ ማድረቅ ብቻ ? ካንገት በላይ ሆንሽ 💔እሳቸው እንኳን ተረድተውሽ 08 ነው አሉ 😭 እባክህ ወንድሜ መሲ ታቅርባቸው ። ወይም ዘካርያስ ይቺ ድስቷን ጥዳ ነው መሰለኝ የምጠይቃቸው ደግሞም ቁም ነገር የሌለው የዕድሜ ባለፀጋ እኮ መዝገብ ነው ። ይቅርታ ብቻወይ መሻሻል አለብሽ ። ስጦታም ይጠይቃል መሰለኝ ?
እማዬ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርጎወት.
ለመርዳት ለሚፈልግ ሰው እኮ ምንም አላልሽንም አዲስ አበባ ያለ ሰው ብቻ ነው ሊያገኛቸው የሚችለው ውጭ ላለም ሰው የስልክ ቁጥርና የአካውንት ቁጥር መግለፅ ያስፈልጋል
እኒን እናት ሲያቀርባቸው ብቻ አያለው ብዙ ሚድያወች ግን የናታችን ችግር ስትቀርፉ አላየውም የእውነት ታዛዝናላቹ ወይ እዲረዱ አርጓቸው እባካቹን
እንዴት መከላከያ አታ ደርጉም ምንም ችግር እኮ የለውም እፍጫቹላይ ብታደርጉ ችግር የለውም ለ ፕሮቶኮል ነው ያልተጠቀማችሁት አይ እማማ ትላንት ነግሬሽ የለም
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
ሀሳባቸው አልጨረሱም የኔ እናት አደበታቸው ማር ነው
ጉድ ማማ እያውራችኮ ነበር መጨረሻ ላይ ለምን ታቋርጫታለሽ እንዴ ዝናብ ቢመጣስ መቸም አይገልሽ😡
የኔ እናት
በጣም ይገርማል ለምን ማስክ ሳታደርጉ ኢንተርቪዉ ለማድረግ እንደምትሂድ አይገባኝም ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነዉ
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በሽታውም ጠፍቶ ምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም
Thank you for sharing such inspiring lady
እናአቴ
እኔን 😢😢😢
ምንአለ እኔ ባአገኛቸው
የት ነው ኮንጎሰፈር
መሔድ እፈልጋአለው
ኢትዮጵያ ስገባ
እኔጋ ወስጄ እረዳአቸወ
ነበር። እፍፍፍፍ
ተባረኩ:ሁለታችሁም:ያንቺም:ፈገ ግታ:እናአጠያየቅሸ:አንተም:ጥሩወጣት:ነህ:እማማ:ግን:ቀልጣፈናቸው:ደሞ:የኔመልካም
የኔ እናት ደስ ሲሉ
የኔእናትአይእድሜእናጤናየስጥኦት
የዝችን ልጅ ፕርግራም ማያት ያስጠላኛል ከጀመረጅ አይቀር ስንት ታሪክ ያላቸውን ሰዎች ባጭሩ ታቀርበዋለች ሰራሁ ለማለት ነውይስ ምንድነው??የማንንም ልቅምቃሚ ከመስማት የነዚህን የተከበሩ ሰዎች ታሪክ መስማት አሁን ላለው ደነዝ ትውልድ ትልቅ ትምህርተና ምስክርነት ነው
ላገኘቸው ፈልጋለሁ
የዱሮ ሠው ለዳሮ ያስባል ያሁኑ ትውልድ ወድሙን ይገላል አይትውልድ
Ewnaty New
ሱብሀን አላህ
እኔ የምለዉ ለፋና አዘጋጅ መንገር ነዉ አትረባም
ጫጫ ማለት እኛጋነው ደብር ብርሀን ሳይደርሱ ያለች ከተማ ከአድሳባ 130. ኪ-ሜ ነው
Fana Television ቃለመጠይቅ ለማድረግ ስትሄዶ በቂ ሰአት ውሰዶ እሺ ሲቀጥል ሰው ሲያወራ አታቆርጡ ነውር ነው
ወራዶች ሲቀጥል ደሀ ስታቀርቡ እንዲረዶ ስልክ ቆጥራችውን እና ሙሉ አድራሻ ተናገሮ እሺ እናንተን ብሉ ጋዚጠኛ ማፈርያወች
So stupid brainless that what she is. she keep Interrupting her. No manners at all.InIn inferiority complex eating her. They can’t stand for the truth. So call journalists.
@@nigistabay2083 በጣም ።
@@nigistabay2083 p
ዬኔ እነቴ ርጀም እድሜእነ ጤነ እመናሎ
የኔ እናት አህህህህ
my favourite journalist
Best program wowwwwww new .Tarik yemyak tegento... edme yestot enate.
እኝህ እናት ጋ ግዜ ወስዳቹ በድጋሚ በደንብ ብዙ ነገር መጠየቅ አለባቹ የእድሜ ባለፀጋ ናቸው ከመንግስቱ በፊት ኢትዮጵያ ምን እንደምትመስል እና አፄ ሚኒሊክ ማን እንደሆኑ በደንብ ሊነግሩን ይችላሉ ሰውን ለመጠየቅ ስትሄዱ ወተት ጥዳቹ እንደመጣ አትሁኑ
ትክክል እህቴ
Batktktl
You look good ehte ! Amarebsh woledish ende? Tebareku
እማማን በስተ ጀርባ የተደረገው ሸራ አግባብነት ያለው አይመስለኝም ተሸፋፍኖ አያስፈልግም የእማማን ኑሮ በትክክሉ መቅረጽ አስፈላጊ ነው፡፡
ማናለ በሰፌው ብታወራበት የኔናት ኦፍፍፍ
ብዙ መረጃ አልጠየቅሻቸውም?
ደስ ይላል
በጣም አጭር ነው የጣድሽው ውሀ እስቱዲዮ አለ
እድሜና ጤና ይስጣቸው የምረዳቸውስ ሰው አላቸው ወይ ልንረዳቸው ይገባል ውብ እናት ጫጫ ደብረብርሃን መግቢያ ያለች ትንሽ ከተማ ናት
ጋዜጠኛዋ አትቾክይ
Fana TV 👍👍🙏🙏👌👌👌👌
የኔእናት ብዙታሪክ ያቃሉ. በደብ ቢጠየቁ
መጀመሪያ አዳምጪ የሰውንሀሳብ አስጨርሺ
የት እደሚገኙ ንገሩኝ አሁንም እድሚያችሁ ይርዝም አያታችን
አይኮሜቶ ስውን መሣዴብ መሳዴብ ኤጪ
ሥተትካለ ንገራት ለምን የሠው ሟራል ትመስላላችሁ