Well I just saw my house next to 90 care . Mine is g+4 and i get the land for 1millon 4 years ago. Time changed. Now is 8.5million in just 4 years time .
Well it’s up to you Sir. Things are really expensive in ethiopia right now and it will never get cheaper than that. Remember you need to have something back home
Try to make it where you live at the moment. The real estate price in Addis is ridiculous. But real estate in States and rent it. You will live a comfortable life in Addis. Let locals fight for it and invest in States.
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የመሬት ቦታዎች ለመግዛት ወይም ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ደላሎቹ 0911276408 / 0941377556 / አጭር መስመር 9416
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
Yemanem ager merat new yemetastewawekew anche zere komata??? 😂😂😂😂
በጣም አሪፍ ነው እናቱ የድሮ ሰፈር ዋጋ የት እካባቢ እንደሆነ፣ለምሳሌ ፒያሳ፣ሜክሲኮ፣ቢሆን አሪፍ ነው።
Very professional thanks.
ፈጣሪ ፈቅዶ 26 ሚሊን ቢኖረኝ በዘር በሀይማኖት ከሚባላ ህዝ ጋር አልኖርም!!!
እመኑኝ የኛ የጥቁሮች 26 ሚሊየን በነጮች 440,000 ዶላሩ ነው ይህ ማለት በአሜሪካ ወይም በአውሮፓ የተጨረሰ ባለ 3 ሶከብ ቤት ይገዛል 🤦🏽♂️
በጣም ጎበዝ ነው ሁሉን በዝርዝር ነው የሚያስረዳው እናመሰግናለን
ነዳጅ ተቆፍሮ የሚወጣበት መሰላቸው ወይሰ አልማዝ
እንኩትኩቱ የወጣ የዘቀጠ ፓለቲካ ካለበት ሀገር
20ሚ 40ሚ ጉደኛ ህዝብ
ይሄ ለመዳም ቅመሞች አይሆንም ለድያስፖራወች ሸር አርጉላቸዉ
እውነት ነው ዳይ
Lebalegizewoch new yemihonew leteregnochu
I am diaspore still i can’t afford it😢😢😢
Mndenewe 20 million yembalewe
Your work is so beneficial. Thank you!
እህት ዓለም ስታስተዋውቂ የመሬት ሽያጭ ብለሽ ነው። ስለዚህ "ጅምር
ቤት " ማለቱ ነው የሚያዋጣው.
ዋውቃጥላማርያም:ለደጅሽአብቂኝ:በሰላም:ለአገሬአብኝ:እማምላክ:አደራ:ጥበቃሽ:አይለየኝ
ይህንን ያክል ብር ቢኖረኝ መች ማዳም ከነ ልጆችዋ ይጮሁብኝ ነበር
Hulum yalfal , lbgo nw dmo eshi❤
አይዞን ያልፋል
😂
Eko😅😅😅😅
እኮ በጣም😂😂😂
እህህህይ ይህን ያህል ቢኖረኝማ እማዳም ኩሽና ምን አደርጋለሁ ሆሆሄሄሄ ልቤን ከዳኝ እዛው እወረዳየ በአንድ ሚሊየን ገዝቸ አርፊያለሁ ቤቴን አልሀምዱሊላ
በጣም ከባድ ነዉ በዚህ ስአት አዲስ አበባ ቦታ መግዛት ምን ሲደረጉና ሲፈናቀሉ እያየን ነዉ
የኔ ጎበዝ ጥሩ መረጃ ነው ❤❤❤
It was clear professional well explained keep up the great work
ሞራሌ ሞቶ እኔ ክፍለ ሀገር የሰራሁት ቤት አንድ ሜሊየን አወጣ ሲሉኝ 😂ደስ ብሎኝ ነበር ለካ እንዲህም አለ
26ሚለዬን ብር ገዝተው እነ ሽመልስ ህጋዊ ደሀ ያደርጋቸዎል😅😅😅
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂 waye Enate besak motkugn ufffff
Thank you for the information it’s very helpful.
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው
ከገዛን ከስንት ወር በኋላ ነው ህጋዊ ደሀ የምን ባለው ?
really !!እውነትህነው !!አትቀልድ ውጪ አገር ሰላም ያለበት እሄ የጠራሁን ገንዘቡን ምንየመስለውን ቤት ገዝቼ ድልቅቅብዬ መኖር እችላለሁ ቦርጭህ ያስታውቃል የስው ብር እንደምትበሉ!
ደላላው በጣም ትሁት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን፣ ግን አደራ የነ ኬኛን ነገር🤔
ደሰ ይላል በቅረብ እንገናኛለን
ከአሜሪካ አንድ ዘመዴ ቤት መግዛት እፈልጋለሁ አዲስ አበባ ላይ ብሎኝ ዋጋ ጠያይቄ ስነግረዉ የደነገጠዉ ድንጋጤ አይረሳኝም😂 በቃ ተይዉ አሜሪካ እኮ ቤት እንደዚህ አይወደድም ብሎ እዛዉ ገዛ
ይሻለዋል
ቆይ እነዚህ ሰዎች ልባችን አያስቡም እንዴ❤️👈 ድምፅ የሌለው መሳሪያ ሆኑብን እኮ💔💔💔🙄🙄
እውነት በጣም ጥሩ ነው።
ግን ጉሌሌ ቢሆን ሰንት ይባላል?ትንሸ ረከሰ አለብኝ።
ለሰጠህን አሰተያየት አመሰግናለሁ።
😂😂😂😂 rakkase are you crasy
መግዛት ምናሙኑን ተይውና ችኳ ተመቸተሽኛል ብንገናኝ ምን ይመስልሻል
I appreciate your program
Thanks for sharing this information
I appreciate him to
He is so nice guy
ውድ ነው
Thank you for both of you ❤.
ለቢሮው አገልግሎት (ለድለላ አግልግሎት) ስንት ፐርሰንት ነው የምታስከፍሉት?? ከሻጭ ብቻ ነው ከገዢም ታስከፍላላችሁ??
በውጪው ዓለም ሻጭ እንጂ ገዢ አይከፍልም
መሀል ከተማ በእጂጉ ዋጋው ይጨምራል እንጂ አይረክስም ያወረሀው ዋጋ የተሳሳተ ነው ወይም አላወቅሀውም።
waw ..i am coming next year. Greetings from Norway.
ጥሩ መረጃ ነው
Betam Gobez amesegenalehuu it clear a lot of Questions
የለለው መኖር የማይችልበት ዘመን ላይ ደርሰናል
እኔ እኮ የሚገርመኝ መሬቱ ከስር ወርቅ አለበት እንዴ
እረ ሞት እራሱ የለም እዛ ቦታ😂😂😂 እረ ጎበዝ የዘንድሮዉ አይጣል ነው 💔💔💔
መሬትና መሸጥ ህገወጥ ነው ያስቀጣችኋል
Well I just saw my house next to 90 care . Mine is g+4 and i get the land for 1millon 4 years ago. Time changed. Now is 8.5million in just 4 years time .
Are you serious? Is that true?
The price of the land is extremely expensive...unbelievable
የዘላለም ቤታችን መቃብራችን ነው ለዚ አጭር እድሜ ተከራይቼም እኖራለው ፈጣሪ ምከፍለው አያሳጣኝ ከጅ ወደ አፍ አቅቶዋል ቀልዱ😂
❤
በትክክል ቤታችን መቃብር ነዉ
ምን እያሉነው እኔ የሰማሁት 26 ሚሊየን የመዳም ቅመሞቼ አትስሙት ራሳቹ እንዳትስቱ😂 እንኳን 26 ይቅርና 1ሚሊየን ቢኖረኝ አገሬ እገባ ነበር ሆ
ጭንቅላቴ ዞረ ኡፍ
ባጣም ይቃልዳሉ አይደል 🙄
Hi is so professional.
በዛውም መቼ እንደሚፈርስ ብትነግሩን
ለምንድነው ወደ ላይ የምትቆልሉት❓
Sister Liju ayene yawata ka market wechy yahona waga new emetarawe asfarey
ግን መልካም ነው
How many people house is you through outside… I don’t think so
ማር 26 ቢሮረኝ ከመዳም ጋር አልዳረቀም በዚህ በሙቀት😅😅😅😅
ክክክክ🎉
26ምድነው
እዚህው እንገዛው ነበር ክክክክክ
@@samkfn3321ሚሊዮን ብር
@@martamekonen7455 ኑሮ ይሄን ያክል ከፍሎ የሚገዛ አለ ለመሆኑ ነገ ጥሎት ሌሄድ
Hey konjowa semonun altechalshem okay.arif program
Yeche konjo saron tebalaleche betam baleweletaye Nat eswa gen atawkem melkam neger new satawkegn yaderegechelegn aboo yemecheshe .gen aun addis new yaleutegn wedemetaubet salemeles bagegnat ena 10q 🙏 ♥️ belat dess yelegnal.
መቶ ብር ነው የሚጎለኝ አትሸጡልኝም ወይ?
እንዴ ስሜትስ ምን ማለት ነእ?
Look at the guy stomach!? I mean, no wonder real estate prices are ridiculous in AA. Somebody have to pay for his appetite for Kitfo and Draft 😮
Please be nice, Mr zero
@@hanaeshete9388 you mad bro🤣🤣
Betam’ konjo Lij neshee 🔥❤️🔥
በ5000.00 ብር ደሞዝ 20,000,000 ቤት እንዴት ይቻላል::
Thanks for share sis
እችን ልጅ አፍቅሬ እዳ ገባው የሚገርመው ደግሞ በእርጅናየ ማፍቀሬ ነው እሱ ብቻ አይደለም 5ልጆች አባት ነኝ። ኢትዮጵያን ያኔ የሚኒሌም ትሽርት ያለበሰ ሰው ፀረ ሰላም ይባል ስለ ነበር ። እኔም ትሸርቱን ሳለብስ አኮበለልኩ ከዛ በኋላ ከገነት ዘውዴ ታማሪዎች በስተቀር ፍቅክ አልነካኝም ነበር። የገነት ዘውዴ ተማሪዎች ፍቅር ናቸው። ያ ትውልድ ሽፍት ቁማር ቢሰራብነም ለሰው ልጅ የነበረን ፍቅር ልዩ ነው። መቸም የበረዳ ሻቡና ትዝ የማይለው ሰው አለ ብየ አላምንም ትዝ ካላቹ እነሱ ናቸው የገነት ዘውዴ ተማሪዎች።
That is about $475,000 ,,, with that money, I can buy a beautiful 3 or 4 bedroom house in the U.S
Well it’s up to you Sir. Things are really expensive in ethiopia right now and it will never get cheaper than that. Remember you need to have something back home
@@asmea4799
Not in war zone!
Try to make it where you live at the moment. The real estate price in Addis is ridiculous. But real estate in States and rent it. You will live a comfortable life in Addis. Let locals fight for it and invest in States.
@@AhmedAhmed-oh8hy
I have no idea what you’re trying to say. Sorry
I will buy in bahrdar ,Gondar ,dessie or debrebrhan
In south Africa if u have that amount money u will gat 5 house each house 500 square metre, our country is became crazy or we don't have government
Very true
Stay in South Africa without freedom 😢
225 care yetebalew Kerro yelewtu semon bekorkoro atiro yeyazew bota naw memeslew.
እኔ ብሸጥ ስት አወጣለሁ ጉድድድድድ ሰዉ በወጣበት እየተገደለ መሬት መወደዱ
በረካ፣ሁኚ፣በማፍረስ፣ቀልባችን፣ሰብረውት፣ነበር
I appreciate ur cause!
ወይ28 ሚሊየን መቀለጃ ሆነዴ በል ለማንኛውም ተመልሰን ስንወለድ እንገዛው ይሆናል 😢
የትኛው አ.አ ነው? ያ ህዝብ ከላዩ ላይ ቤቱ የሚፈርስበት ነው? ሌላ አ.አ አለ? ህፃናትን ለጅብ ያስፈጀው ነው?
እንዴት ከነ ሁሉም ኬኛ ጋር በአዲስ አበባ ዙሪያ ይኖራል ሆሆሆሆሆሆ?🤔
Man mogne ale be ahunu seat AA lay bet besu waga megeza !!
በዚህ ብር ላይ ጨምሮ ዱባይ ኤሮፕ አሜሪካ አይሻልም እንዴ ምን ታካብዳላቹ ዳቦ በሌለበት ሀገር እንቡር እንቡር ብቻ ውስጡ ለቄስ ሀገር! ሴፍቲ የሆኑት ሀገሮች እንኳን እንዲህ ያልተመጠነ ዋጋ አያወጡም:: ነገሩ ምንስ ህግ አለና ሁሉ እንዳሻው የሰው ብር መቦትረፍ ልማዱ አይደል!
አይዞህ ገለቴ ማጣት ባንተ አልተጀመረም
አውርተህ ሞተሀል ባንተ ቤት ሀገርህን እያንቋሸሽክ 😡😡😡😡😡
ደሮ እንልካለን የሚሉት ነገርስ???
ቆይ እዚህ ሀገር ቤት ገዝቶ መኖር የቀን ህልም ሆነ ቀረ ማለት ነው
የሊዝ ያለበት እፈልጋለሁ እስከ 200 ካሬ ካለ ንገረኝ
ማን አምኖ ይገዛል???
ጅምሩ እንዲህ ከተ ወደደ ማስጨረሻውስ????😮
With this much money, I can buy two houses, each 320 acres here in Sydney, Australia. What's going on in Ethiopia, men?
I can't stop laughing 😆
in Perth too😂😂😂😂😂😂
ኮመንት ብቻ አይቼ ወጣዉ ምክኒያቱም 26 ሚሊዮን ስትሉ ሰማሁ
ያለቀ ቤት ስንት ሊሆን ነው
Ya marketing education dgame maserate alabate.
አይ የሰው ግፈ መሬት በነፃ የተቀበለው ሰጦታ ነው
bahun gize ethiopia bet kemegzat america hager megzat yikelal
Great content
ኧረ እንዴት ሁኘ ልሳቅ ቦታ ብቻ 20,000,000 ብር ሲባል አይገርምም
በቀጣይ ሸገር ላይ ያሉት ወደ ኬንተሪ አቅርቢልን ከፈረሳ በሇላ ያለው ገበያ አቅርቢልን👈👈👈👈
Wow I like ❤❤❤
Kejja yebel,, 😮
አዳማ ብታቀርቢልኝ
Wuy betam erkashi new borechoye gen kutrun awukhewal
ኦሮሞ፡አረቄ፡ከጠጣበት፡በኋላ፡ብሩን፡አጥፍቶ፡አማራ፡ቀማኝ፡ቢልስ፡የቤተሠቦቼ፡ትውልድ፡ቦታ፡ወይም፡ደቡብ፡ክልል፡የተሻለ፡ነው፡no More Oromiya Region
ክክክክክክክክ😂🤔
አበዛችሁት ዋጋው
ባክሽ ወዲይ ስውይው ለምን ያሽጠዋል
Wagaw yasekal leba man nw temen miyawetaw ?
18 ሚ ከባድ ነው
እባክሽ እባክሽ ባህርዳርን አሳይን እባክሽ😢😢😢😢😢 ቤት መግዛት እፈልጋለሁ ወደ ክፍለ ሀገር ውጭ እስኪ 😢😢😢
አያ ስድስት ሚሊዮን 🙆♀️😳ይቀልዳል እንዴ
Lemin ikalidal sawu iko 700 dolar be kean yesara naw
ታስፋ አስቆራተን አኮ 😔🙄
እስቲ እህቴ የዚህን ሰውዬ ስልክ ካወቅሽ መሬት ነበረኝ እንዲያሽጥልኝ እባክሽ
ክክክክክክ በውድ እንድሸጠው ይህ ሰውየ ለመሸጥጅ ለመግዛት አይሆንም
አይ ጊዜ እውነት ነብሳችሁ በእርግጠኝነት አይማርም የጊዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ደሀ ሚበላው አጦ መሬት ውድ ሆነ አይ እግዚአብሔር
እግዜሩ ቀርቶ ሰይጣንም የማይሰማው ርግማን ነው:ድሆች ጥንትም ነበሩ አሁንም አሉ ወደፊትም ይኖራሉ😊
ሰው የሃሳብ ድሃ ሲሆን ነው የሚያሳዝነው: በቀረው ድሃም ይበለፅጋል ሃብታምም ድሃ ይሆናል😂
ወይ 26 ሚሊየን 😂😂😂 ቀልደኛ ነህ እራሱ 26 ሚሊየን ቢሰማህ አይቀየምህም 600 መቶ ሺ ዶላር እያልከን እኮ ነው ቁጥር ካወቅክ በዚህ ብር አሜሪካ ላይ Dallas Texas የሀብታሞቹ ሰፈር ላይ ቪላ ቤት ይገዛል ዲያስፓራ እንዳትበላ ከነዚህ አውሬ ደላሎች ተጠንቀቁ!!!
እረ አሪፍ ዋጋ ነዉ ሀያስድስት እሚጋራ በዉስጥ ብቅ በሉ😜😜
በጣም ውድነው እረ 😢
You should listen people when they are trying to answer questions asked by yourself.
ምነው ቡነፃነት ባለሁበት ሀገር ገዝቼ አልኖርም እንዴ
Wey emama Etiopia are legna lemadam kmemoch mengst beakmachin yehone neger biyamechachilin yemtlu
ያንተሥ ከፋ ብሮከሩ ቤት ሀገር ነው ሜክሢኮ እና እንጨቆረር ያለውን ዋጋ ከተማ እርካሽ ነው እዚህ ውድ ነው የምትለው
Exactly yehe yegnem tyake new terter new
እረ ሌላ አለም ውስጥ የቤት ዋጋ እንደ Ethiopia አይወደድም try አድርጉ🎉🎉 መማር ለመቼ ነው Search አድርጉ
ቦታ አይሸጥም፣ ይህንን ሳታውቁ እንዴት ማለት ተገቢ አይደለም።
እብደት 26 ሚሊየን ውድ አይደለም??
Legna new gira yegeban biru ket endemimeta biru eko ygerimal
ዝርፊያ ነው ከየት ይመጣል 1 የለኝም 10 አመት አሜሪካ ኖሬ