ልደትን በባለ ልደቱ ቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • በማስተዋል ዝግጅቱን በመመልከት SUBSCRIBE, SHARE ,LIKE በማድረግ ለሌሎች እናድርስ። አብራችሁን ሲትሆኑ በነፍስም በስጋው እንደምታተርፉ ስለምናምን ደስተኞች ነን።
    ይህ ባሕረ
    ምስጢራት፣እውነተኛ፣ጥዑመ ቃል፣የዓለም ሁሉ መምህር፣ የሐዲስ
    ኪዳን ዳንኤል፣ፊት አይቶ የማያዳላ፣አፈ ሶከር፣ልሳነ ወርቅ በተባለ
    ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ስያሜውን ያደረገው አፈ ወርቅ ሚዲያ
    ነው። እንኳን በደህና መጣችሁ ። በቤተ ክርስቲያን ስርዓት ፣
    በኦርቶዶክስ አስተምሮ፣በተዋሕዶ ስብከት ፣ በአበው አንደበት ፣
    በደጋጎች ልሳን የተጻፉ ፣የተነገሩና የተሰበኩ መንፈሳዊ መርሃግብራት
    ወደ እናንተ ይደርሳሉ። ውድ የአፈወርቅ ሚዲያ ተከታታዮች
    ቻናሉን በቅንነት SUBSCRIBE,SHARE,LIKE ስለምታደርጉ
    እጅግ እናመሰግናለን።ክብረት ይስጥልን!
    አፈወርቅ ሚዲያ ፦እውነት የሚነገርበት!
    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የአፈወርቅ ሚዲያ ቤተሰቦች ።እንኳን ደና መጣችሁ። በዚህ youtube channel የኢ/ተ/ቤ/ክ ዶግማና ቀኖና እንዲሁም ትውፊት መሠረት የደረጉ የተለያዩ ስብከቶች፣ መንፈሳዊ ትረካዎች፣ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች እና መልካም እና አስተማሪ ነገሮች ሁሉ ይስተናገዱበታል። ታዲያ እናንተም ሚዲያውን SUBSCRIBE,SHARE,LIKE እንዲሁም በምናቀርባቸው ፕሮግራሞች ላይ ሀሳ
    #eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining
    አፈወርቅ ሚዲያ-Afework Media

ความคิดเห็น • 24

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልል 🙏🙏🙏እልልልልልል ✝️✝️✝️እልልልልልል ❤️❤️❤️ ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን እና መዳኒ ታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደርስን አደርሳቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏✝️❤️

    • @Afework23
      @Afework23  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Afework23
    @Afework23  หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ።

    • @amansew5204
      @amansew5204 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lealemworede4649
    @lealemworede4649 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰነሰ
    ሰው የሆነው ሰው ሊያደርገን ነውና ሰው የምንሆንበትን መንገድ ይምራን አሜን!!!

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏❤️✝️

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 หลายเดือนก่อน

    እልል እንቁቀዎች እንዴት እንደምታምሩ እንደከዋክብት በዘተሰችቡ ስለታያችሁ ደስ ብሎኛል። የጌያ ልደት በመዝሙርሲደምቅ ደስ ይላል። ቅጥ ያጣውን የበአል ዋዜማ እየጠበቁ የሚያጠምዱብንን የኮንሰርት አዘጋጆችና የተዋህዶ ልጆችን የሚገኙበትን የዘፈን ልምምደም ያስቀራል። እግዚአብሔርያ ያበርታችሁ።

  • @wesendamtew3146
    @wesendamtew3146 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 หลายเดือนก่อน +1

    በቦታው የተገኛችሁ እድለኞች ናችሁ::እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን🙏🏾♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @baru4079
    @baru4079 หลายเดือนก่อน +1

    🫶🫶🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቅን ሄኖክ ሀይሌ ሺ አመት ኑር ይሄኔን ፕሮግራም እንዲሳካ የደከማችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሀን አያስቀርባችሁ እንዴት ደስ እንደሚል እኔ ከአሜሪካ ከሜሪላንድ ነው የምከታተለው የአመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰሊም ፍቅር ይስጥሐን ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሰን ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ

  • @AbielHaile-r9q
    @AbielHaile-r9q หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ziadzaiter8970
    @ziadzaiter8970 หลายเดือนก่อน

    Enkun legetachin lemedhanitachin yeldet bral beselam aderesen egzihabher yimesegen

    • @Afework23
      @Afework23  หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest หลายเดือนก่อน

    💘💘💘💘💘💘💘💘💘🙏🙏🙏

  • @NoName-qt3oq
    @NoName-qt3oq หลายเดือนก่อน

    እህህህህህህህ ከዚህ ምንኛ መታደል ነው ❤❤❤❤❤መምህ ዲያቆን ሀይሌ ምን ብየ ላመስግንህ ታሪክ የማይርሳው ተግባር😊😊

  • @SebleLove-q2x
    @SebleLove-q2x หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @Habitauhabitau27
    @Habitauhabitau27 หลายเดือนก่อน

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤