በተመጣጣኝ ዋጋ ለ2017 አዲስ አመት የቀረቡ ሐበሻ ቀሚሶች | habesha kemis | ዋጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  2 หลายเดือนก่อน +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251943401688 ይደውሉልን።

  • @amelakalefeleke2910
    @amelakalefeleke2910 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋጋ ስትሉ እስከነ መለኪያው ነው ወይስ የልብሱን ዋጋ ብቻ ነው እስከነ መላኪያው ከሆነ ጥሩ ካልሆነ ግን ብትነግረን ጥሩ ነው

    • @birtukanmequanint9420
      @birtukanmequanint9420 2 หลายเดือนก่อน

      ይህ የልብሰ ዋጋ ብቻ ነዉ መላካያ ለብቻ ነዉ

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልብሱ ቆንጆ ነው ጥለቱ ቢተኮስ የበለጠ ውበቱ ይወጣል

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  2 หลายเดือนก่อน

      እሽ ስለቀና አስተያየትዎ እናመሰግናለን።

  • @AsmeretMehari-j1m
    @AsmeretMehari-j1m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tigest-wx6jf
    @Tigest-wx6jf 2 หลายเดือนก่อน

    ነጭ በነጭ የቁርባ አላቹ ዋጋውንም ንገሪኝ እስቲ

    • @birtukanmequanint9420
      @birtukanmequanint9420 2 หลายเดือนก่อน

      እንደልብስ

    • @birtukanmequanint9420
      @birtukanmequanint9420 2 หลายเดือนก่อน

      አለ እንድልብሰ አይነት ከስምንት ሸ ብር ጀምሮ

  • @እሰከዳርይመር
    @እሰከዳርይመር 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ የት ነው

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጫጭን ጥለቶች ብታሳይን?