#ህያው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @aynalemberihun8680
    @aynalemberihun8680 4 ปีที่แล้ว +7

    በGMM የተላለፈው የመጋቢ አትክልት ሙሉው ምስክርነት በሁለት ክፍል እንዲቀርብ ብታደርገው ወንድሜ መልካም ነው ምክንያቱም በቂ ስላልሆነ እባካችሁ ሙሉ ምስክርነታቸው እንዲቀርብ ለዚህ ትውልድ ወንጌል እኛጋ በቀላሉ እንዳልደረሰ ያስተምረናል እንዴት እግዚን መስማት እንዳለብንና ለምንሰማው ድምጽ እንዴት ማስተናገድ እንዳለብን አስተምሮናል

  • @asegedechabate
    @asegedechabate ปีที่แล้ว

    አቅራቢውን በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ፡፡ ፓስተር አትክልት በጣም የምወድሽ የእግዚአብሔር ሴት ምስክርነትሽን ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅ ሆኜ የሴቶች የጎደኛ ተግዳሮት በሚል አገልግለሽን ነበር ስለዚህ በውስጤ ያስተማርሽን አልጠፋም ተባረኪ፡፡

  • @mulatadea8924
    @mulatadea8924 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እንዴት ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @מזלדמסה-כ4ל
    @מזלדמסה-כ4ל 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ በቡዙ ጌታአየሱስ ይባርክሽ አቡዝቶ አሜን

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema 3 ปีที่แล้ว

    ኸረ ጌታ በከፈልኝ ዋጋ ነው ለዘለአለም የምዝናናው!

  • @tsehaygashaw5592
    @tsehaygashaw5592 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @birhanelelisa5762
    @birhanelelisa5762 2 ปีที่แล้ว

    Egrihabher smu yibarek

  • @nigistibrhane5910
    @nigistibrhane5910 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ

  • @tsehaygashaw5592
    @tsehaygashaw5592 2 ปีที่แล้ว

    Etatey tibarklg 🙏🙏

  • @dawitgebeyehu8282
    @dawitgebeyehu8282 4 ปีที่แล้ว +2

    1

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 ปีที่แล้ว

    እባክህ ስልክ ቁጥራቸውን ስጠን

  • @bizutube1
    @bizutube1 2 ปีที่แล้ว

    Can you please tag each episode with their name so it can be searched easily. Above all let them speak and preach as the Spirit leads them. Last but the most stop cutting them off and limit the time. I know you want serve the Spirit of Christ so let the Spirit of Our Father Speak as He will. God bless you and I an jealous of you communing with Heavenly Leaving Generals, Generals of God's Kingdomdome proclaimed of Christ Freedome by The Spirit of The Most High God; please let the Holy Spirit led you how you guide the Spoekn word of God through these Genersls.

  • @ethio1337
    @ethio1337 3 ปีที่แล้ว

    stop mixing with the sound on your recorded video it's just annoying you make good programs but ruin the quality through bad sound

  • @tsehaygashaw5592
    @tsehaygashaw5592 2 ปีที่แล้ว

    Etatey tibarklg🙏🙏