እንጀራህን በውኃ ላይ ጣለው | ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

ความคิดเห็น • 61

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምርህርችን

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና የድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን!!!

  • @ritasentayew2064
    @ritasentayew2064 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j ปีที่แล้ว

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ረቡኒ ጸጋውን ያብዛልኅ

  • @Walte25
    @Walte25 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @menbereketema6507
    @menbereketema6507 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen kaleheyewet yasemalen

  • @ምሳአባቴናፋቂ
    @ምሳአባቴናፋቂ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @tselotaklog
    @tselotaklog 10 หลายเดือนก่อน +1

    🎉

  • @monaahmad7565
    @monaahmad7565 2 ปีที่แล้ว

    amen 🙏 kala hiwat yesmalen 👏 mamihrashen sagaun yabezalek 🙏 yagalegelot zamank yebarak 🙏 ragem edma katan gar yadelek 🙏

  • @WudCooking
    @WudCooking ปีที่แล้ว

    Qalhywet yasemalen ❤❤❤

  • @tselotaklog
    @tselotaklog 10 หลายเดือนก่อน

    Bless you

  • @cuteborse4998
    @cuteborse4998 2 ปีที่แล้ว

    Ameni qalewhiti yesamaleni mamer egzaber balekebati hulu yexabeqe

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 2 ปีที่แล้ว

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikh

  • @theotokosmiracle
    @theotokosmiracle 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ጥቅስ ብዙ ምስጢር። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @WudCooking
    @WudCooking ปีที่แล้ว

    Le abatachen

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ፡ ቃለ ህይወት ያሰማላን።

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን Dr ቴዎድሮስ በለጠ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ታታሪውና ጥንቅቅ ያልከው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mulugebrymulugebry3503
    @mulugebrymulugebry3503 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ኘሮግራም ነው ግን ብዙ ድምፁ የፀዳ አይደለም

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የሥጥልን ቀለም ሃመታ ያሰማልን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋዎን ያድልልንን እናመሰግናለን

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 ปีที่แล้ว

    Tejemiro eskifetsem hiywet medhanit yehone astemirot neber memihir...yastemaren,yemekeren,yegesetsen Egziabher lib endingeza yadirgen,menfes kidus hulachinin ayrak....hulgize ye Egziabherin kal ketemarku behuala yemagegnew ereft yasdenikegnal,lemin lemadamet sebeb endemabezam yemigebagn yanae naw,wede ewnetegnaw selamina ereft endinikerib seytan silemayiwed yewetmedu bizat....Emebrihan hulachini. Tabertan,yefikir astemari mekari,ewnetegna eregna atasatan....Kale hiywetin tasemalin memihir🙏🙏🙏

  • @ninakb7718
    @ninakb7718 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄንን እግዚአብሔር እንድሰማው ስለፈለገ ነው የከፈትኩት በጨነቀኝ ሰዓት ትክክለኛ መልስ ሆኖልኛል መምህራችን ባንተ ላይ እድሮ ያስተማረን ልውል እግዚአብሔር ይመስገን ላንተም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ተባረክ🙏

  • @AaaAaa-vx1bm
    @AaaAaa-vx1bm 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ስልክ ቁጥሩን የምታውቁ በማርያም ተባበሩኝ

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን እገላለፅክ በቀላሉ ልንረዳ እንድንቺል የሚያረግ ነው 🙏 ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን

  • @yared1624
    @yared1624 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱም ያጽናክ።

  • @asboaltrading9892
    @asboaltrading9892 2 ปีที่แล้ว

    ufffffff kalhiwotn yasemaln memher yeagelglot zemenehn Egziabher amlak bareko yikebeleh amen

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ

  • @crestnysweet5968
    @crestnysweet5968 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር

  • @user-pt8bc1yq2e
    @user-pt8bc1yq2e 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ የጨምረልህ ከዚ በላይ በእድሜ ዘመንህ የምታገለግልበትን ዘመን ያድልህ

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ያለም ቤዛ ክርስቶስ ይህን ክፉ ዘመን ያሻግረን 🙏🙏🙏

  • @user-iu2lu7bc7v
    @user-iu2lu7bc7v 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን እግዚብሄር አምላክ ተክፉሁሉ ይጠብቃቺሁ ቃለሄወት ያስማልን

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።

  • @junerayub1588
    @junerayub1588 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yaye5758
    @yaye5758 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalin memihir!!!!

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @precioushabesha
    @precioushabesha 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️

  • @yibeltalaychew2524
    @yibeltalaychew2524 2 ปีที่แล้ว

    kale hiywet yasemalin

  • @pomgeremew9190
    @pomgeremew9190 2 ปีที่แล้ว

    Fulfilling preach.....bless u..

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @simegnbirhanu8984
    @simegnbirhanu8984 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ በሉ kal Hiwot aysmalen

  • @gunatube12
    @gunatube12 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yohanneslemma1323
    @yohanneslemma1323 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። የእህል ችግር እንዳለ documentary የተሠራው እኮ በማህበረ ቅዱሳን ነው እኮ።

  • @kalkidantaddesse1629
    @kalkidantaddesse1629 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing

  • @user-qt3fg1qe5b
    @user-qt3fg1qe5b 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @babymt1678
    @babymt1678 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-rx6kv6kc4u
    @user-rx6kv6kc4u 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን