ሰውነት ክቡር ነው! - ድንቅ ግጥም በዘውድአክሊል ገ/ክርስቶስ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ሙዚቃ #music #liveperformance #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ግጥም #poem #ኢትዮጽያ #የመዝናኛ_ዝግጅት #ትወና #ቴአትር #ሳቅ #ኮሜዲ #አስቂኝ #ኮሜዲያን #ተስፋሁን_ከበደ #tesfahun_kebede
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World
እዉነት ነዉ !!አዎን አገር አገር ብንል ጌታ ጌታ እያልን ሺ ግዜ ብንጠራ አቤት አይለንም የፈጠረን አምላክ እስካልቆምን ድረስ ከተፈጠርንበት ከሰዉነት ጋራ ሰዉነት ክቡር ነዉ!!!!! ዘዉድ አክሊል ትችላለህ!!!👌
አዎን ሰውነት ክቡር ነው! ለዚህ ውብ ስራህ እግዚሃብሄር ይስጥልን
ይህን ግጥም ማዳመጥ ያለበት ወንድሙን እህቱን እንደ ውጭ ጠላት ለሚገድለው ሆዳም ወታደር ነው:: እናመሰግናለን ወንድማችን
አቤቱ ጌታሆይ ከሰውነት ወርደናል እባክህ ሰው አረግንና ሰው ይግረመው ።ሰውነት ክቡር ነው ክበርልኝ ❤❤❤❤
ዘውድዬ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤
Ante gobez btam ❤
አቦ ይመችህ ወንድሜ ኑርልን እግዚአብሔርይጠብቅህ
በቃ ግጥሚቱን አንተ ግጠማት ቢስሚላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለምዬ
ትችላለህ በርታ
ዘውድ አክሊል እውነት ትችላለክ የምር ቁርጥማት አይንካ ❤❤❤
ትክክል ❤❤❤❤❤
ሰዉ መሆን ክቡር ነው ❤
ክቡር ነው
ጀግናነህ ከልብህ ❤
ሰውነት ክቡር ነው ።። እውነት ነው ዘውድ አክሊል❤❤❤❤❤
Yes ❤❤
ቃል አጠረኝ እውነት ጀግና ነህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ።
አምላከ የቆመ ከሰዉነት ግራ
Techelaleh❤❤❤
ጀግናዬ !
Thank you !!
What a beautiful mind! God bless you young man!
Wow tebarek
ብሮየ ግጥምህ አንደኛ ነው ተደማጭነት እንድታገኝ ድምፅ ቀነስ አድርግ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤😍😻💚😍👑
👏👏👏👏👏
sewnt kebur new
እሂ ልጅ ደስ ይለኛል ማይክ ተጠቀም ትንፋሽክን ቀንስ ጉሮሮህን እንዳያምህ ለውደፊቱ ታስፍልጋለህ
ሰውነት ክቡር ነው
አረ የት ነው ይሔ program የሚታየው(እምታውቁ ፃፋልኝ pls)
ሰውነት ክቡር ነው።
arts tv
ጭብጨባ ላንተ ይገባሃል ፣ ግን ጎጠኝነትና ፅንፈኝነት እንዳይውጥህ ተጠንቀቅ።
Human being is honor!
አረ አትጩህ በለዛ ቢሆን ጡሩነዉ✍️
Dink nw
ትለያለህ ብቻ ቃላት ያጥረኛል ቀጥልበት
አብይ ሽመልሰ አዳነች ብልፅግና የሰራቹህን ይሰጣቹህ