ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድንቅ መረዳት ነው ፀጋ ይብዛልህሲያስፈራሩን ነው የኖርነው እኮ አይይይ ድናችኋል ይሉንና መብራታችሁ እንዳያልቅ ንቁና ጠብቁ ይላሉ እንደነሱ አነጋገር መሰቀል ሲደመር ስራ ነው እኛ ግን የዳነው በፀጋ ነው በክርስቶስ የመስቀል ቤዛነት ነው
አሜንንን ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ ሀብትሺ❤❤ ከዚህ በፊት ይህን ክፍል እደዚህ አልተረዳሁትም ነበር ተባረክ❤
አሜን አሜን ጸጋ የብዛልክ ሁሌቱ ዌረዎች እንዴምነሱ ረእይ መጽሐፍ ይህነገረል ግን በሙሴ መንፈስ እና በኤልያስ መንፈስ ይህነሳሉ የምለውን አለገኛንም እዘጋ መብረራሁን ብትሰጡ ጸጋ የብዛልክ ሀብትዬ
ትክክል። ማቲ 25 ላይ ሙሽሪት የለችም ስለ ሙሽሪት አያወራም። መቼስ ሙሽራው 10 ቆነጃጅትን አያገባም።Revelation 22 (አማ) - ራእይ17: መንፈሱና #ሙሽራይቱም፦ ና፡ ይላሉ። የሚሰማም፦ ና፡ ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
ዋው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤
ፀጋ ይብዛልህ ሀብትሽ
ተባረክ የጌታ ልጅ
😢 Thanks Father God for your awesome & true love in Jesus name Amen!
የሚገርም ነው በእውነት ፀጋ ይብዛልህ
አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልህ የኔ ዉዲ ሀብትሽ እወዳለሁ❤❤❤❤❤😘😘😘
ምን ያህል ደስ ይላል ተባረክ
ሀብቱዬ ጸጋ ይብዛልህ🎉
ፀጋው ፡ይብዛልህ፡ደጋግሜ፡ሰምቼው፡ገብቶኛል፡ለ36አመት፡ያልገባኝ፡አሁን፡ገብቶኛል፡ሊንኩን፡ላክልኝ።
Thx s I am apostolic but ur preaching is well fine
❤❤❤amenn
ፀጋ ይብዛልህ😮
Stay blessed.
Degimom yemengiste semayat timeselalechi newi yalew misalee newi mecheresham yetenagerewin assignment ENGIDIH NIKU YELAL
አገልግሎትህ መልካም ነው።ነገር ግን በንግግር ቅላጼህ ጭምር የወንድም ዳዊት ፋሲል ከባድ ተጽእኖ አይቼብሃለሁ።....
አሜን ሀብቴ እንዲ በ video post አርግልን
Abet dink timirt nw tebarak
Mengiste semayat malet min malet mewi? Kirstos besiga weratus niseha gibu yalew leyetignaw mengist newi hawawariyatus yesebekut mengistesemayatin ayidelemin?
ብራዘር ጌታ ያለውን ስማ “ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።” - ማቴዎስ 25፥13ጌታ ያለው በክፍሉ መደምደሚያ እኔ የምመጣበትን ቀን አታውቂምና ንቁ ነው መልእክቱ ይህ ደግሞ ለቤተክርስቲያንን ነው።
“እናንተ ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ቀኑ እንደ ሌባ ይደርስባችሁ ዘንድ በጨለማ አይደላችሁም፥” - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥4
beka.Tadilenal Kibir.Hulu.Le Eyesus Bicha Yihunlet❤❤❤❤❤
ግልጽ የሆነውን ቃል እንዴት ነው የምትጠመዝዙት
ከመውቀስ በፊት ማቲ 25:-1 ላይ ሙሽሪት የታለች? ሙሽራው 10 ቆነጃጅት ነው እንዴ የሚያገባው? ሙሽሪት ቤተክርስቲያን ነች።😊Revelation 22 (አማ) - ራእይ17: መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና፡ ይላሉ። የሚሰማም፦ ና፡ ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
ke Dani wogen wuch malet?
አንተስ ከየት አመጣኸዉ? ምን ከምን ነዉ የምታገናኘዉ? ወይ ድፍረት
“ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም 👉አልተፈቀደም፤” False teaching - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥20
🎉🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤❤🙏🙏💥💥
እዚህ ላይ ብዙም ግልፅ አልሆነልኝም።
የአንተስ ትምህርት በምን ተረጋገጠ ? ራስህን ብቸኛ እውነተኛ አታድርግ ። ሐሰትም አታስተምር።
❤❤
ቃሉን ሳትረዳ እንደፈለከው አትቀበጥረ
ኧረ ማዘናጋት የበለጠ ልታሥተኛን ነው “የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥2 (አዲሱ መ.ት) አታዘናጉንን
🙏🙏🙏🙏ጸጋ ይብዛልክ
ማርቆስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁹ ኢየሱስም አላቸው፦ ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሚዜዎች ሊጦሙ ይችላሉን? ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊጦሙ አይችሉም።²⁰ ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል፥ በዚያ ወራትም ይጦማሉ።እየሱስ ሐዋሪያቱን ሚዜ ቤሏል ምን ማለቱ ነው እባክሕ አብራራልን
ኧረ ማዘናጋት የበለጠ ልታሥተኛን ነው “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58አታዘናጉንንን
ወንድሜ እንደገና አስበት !!!ይህ ስብከትህ ብዙ ሰው ጉድ ያደርጋልና እ/ር እንዳይጠይቅህ ትጋ ::
እባካችሁ እንድትመልሱልኝ በጌታ እጠይቃችሗለሁ እኛ ከተነጠቅን የመከራ ዘመን የምሆነው ለማን ነው እባካችሁ መልሱልኝ???❤❤❤
B geta selalamenu new
@@gadisatolemariam5578እሽ አመሰግናለሁ አሁንም ይቅርታ ጥያቄ አለኝ ጌታ ከመጣ በኋላ ነው የምንነጠቀው ? ከመምጣቱ በፍት? ምክንያቱም ጌታ እመጣለሁ ስላለ እኔ የማምነው ፃድቃን በቀኝ ሀጥያን በግራ እንደምል ስለሆነ?
@@MiranAbayna th-cam.com/video/EDFusYKt1x0/w-d-xo.htmlsi=ac96Rbq_I5kONPD2
Makara.Ko.Yalamenutina.Wonawu.Degimo Yegeza.Wogen.Le.Eyesus.Sihunu.Iba.Silalu.isiraelnewu.Ina.Gin.Getan.Amine.Bedemu Tatiben. Natsa.Wotitenalina.Silez.Ye.Abi.Kuta.Ina.AnmeleKetm.❤❤❤
teseloke.Arat Kal.Bekal.Yinerihal.Netiket Lela Bota Bemisalenewu.Gin.Ina.Be.Ayeri Getan.Ini Kebilalen.Bekiristos Yakelafutim.Layina Woduwala Alikerum Adilay.Yalemote Siga Telewiten Bekitsifet tekirin.behiwot.Salen Getachi.Kemeta.Bedamena Ini Kebilalena.Sabat.Amet Ke.Geta.Gar.Samayilay Bebegu.Sarigi Yetebalewu Ina.tadelalen.Degimo.Midiri.Lay.Yesabatu Amet.Chiki Yihonal Maletinewu Degimo Geta Ledawit.Abachin.Abi.Yegebalet.Kidan.Lema Fetsem.Wode.Maret.Yimetal.Keza Bohala.Macharasha.Yihonal
Another false teaching - very expounded false teaching ! Ethiopians how do you survive eating 🥣 such kind of false teaching !
🙏🙏🙏U are blessed
ሌላ ተመሳሳይ ቃልማቴዎስ 24⁴³ ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር።⁴⁴ ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ 4:55 ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።ስለዚህ የአውዱን መጨረሻ በደንብ አስተውልአንተም ንቃ
ማሠሮህ የያዘውን አስተውል ። ጉዳዮ በሕይወትህ የሞላው ምንድነው ምን ይዟል ነው ውስጥህ ፣ መርምር ፣አጥራ፣ ተዘጋጅ ፣ ትጋ ነው መልእክቱ ። ይህ ሃሳብ የተነገረው የመጣው ከማቴ 24 በሃላ መሆንን ልብ በል አስተማሪው። ለመሆኑ ማቴ 24 ቤተክርስቲያንን አይመለከትምን ኧረ ወንድም ስነ አፈታትህን መርምር
ቋንቋው እንኳ የአዲስ ኪዳን ንግግር ነው መብራታችሁ እያለ ሲናገር ሊገባህ ይገባህ ነበር ቃሉ ንጉስ ስላአለ እስራኤልን ነው ትላለህ የመሲው ትንቢታዊ ቃል በዳዊት በኩል የተነገረው ቤ/ክያንን አይመለከትም ማለትህ እንደሆነ አታቅም እስራኤል ማለት በአዲስ ኪዳን አንድን አማኝ እንደሚያመለክት አታቅም ወይ? ቤ/ክያንን ይወክላል ብለን ግን አንተረጉምም አንድ አማኝን ይገልፃል
ዝም ብለህ ያለማስራጃ እስራኤል ሲባል አንድ አማኝ ግለሰብን ይመለከታል ማለት ተገቢ አይደም እስራኤል አገር ወይም ህዝብ እንጂ ግለሰብ አደለም በግለሰብ ደረጃ ያቆብ ብቻ ነው የተጠራበት
Matsahaf.Kidus.Maraja Yetuganawu Ina Betikirisitiyan.Mushuriti.Nat.Iji.Asiri Ayidelechm.Ok Matsahaf.Kidus.Besitikikl.Anebeb !!!
@@getutolla4312Wawu
ወንድም ምንድን ምትለው እስራኤል ስለ አባቶች yetewededu ናቸው ቤተክርስትያን የክርስቶስ አካል የሆንን በክርስቶስ yetewajen ነን እስራኤል እና እኛ የተለያየን ነን.
አስተውል ቤተክርስቲያን ሙሽሪት ነች እንጂ 10 ቆነጃጅት አይደለችም። ሙሽራው 10 ቆነጃጅት ነው እንዴ የሚያገባው🙄?
❤❤❤❤
ድንቅ መረዳት ነው ፀጋ ይብዛልህሲያስፈራሩን ነው የኖርነው እኮ አይይይ ድናችኋል ይሉንና መብራታችሁ እንዳያልቅ ንቁና ጠብቁ ይላሉ እንደነሱ አነጋገር መሰቀል ሲደመር ስራ ነው እኛ ግን የዳነው በፀጋ ነው በክርስቶስ የመስቀል ቤዛነት ነው
አሜንንን ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ ሀብትሺ❤❤ ከዚህ በፊት ይህን ክፍል እደዚህ አልተረዳሁትም ነበር ተባረክ❤
አሜን አሜን ጸጋ የብዛልክ ሁሌቱ ዌረዎች እንዴምነሱ ረእይ መጽሐፍ ይህነገረል ግን በሙሴ መንፈስ እና በኤልያስ መንፈስ ይህነሳሉ የምለውን አለገኛንም እዘጋ መብረራሁን ብትሰጡ ጸጋ የብዛልክ ሀብትዬ
ትክክል። ማቲ 25 ላይ ሙሽሪት የለችም ስለ ሙሽሪት አያወራም። መቼስ ሙሽራው 10 ቆነጃጅትን አያገባም።Revelation 22 (አማ) - ራእይ
17: መንፈሱና #ሙሽራይቱም፦ ና፡ ይላሉ። የሚሰማም፦ ና፡ ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
ዋው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤
ፀጋ ይብዛልህ ሀብትሽ
ተባረክ የጌታ ልጅ
😢 Thanks Father God for your awesome & true love in Jesus name Amen!
የሚገርም ነው በእውነት ፀጋ ይብዛልህ
አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልህ የኔ ዉዲ ሀብትሽ እወዳለሁ❤❤❤❤❤😘😘😘
ምን ያህል ደስ ይላል ተባረክ
ሀብቱዬ ጸጋ ይብዛልህ🎉
ፀጋው ፡ይብዛልህ፡ደጋግሜ፡ሰምቼው፡ገብቶኛል፡ለ36አመት፡ያልገባኝ፡አሁን፡ገብቶኛል፡ሊንኩን፡ላክልኝ።
Thx s I am apostolic but ur preaching is well fine
❤❤❤amenn
ፀጋ ይብዛልህ😮
Stay blessed.
Degimom yemengiste semayat timeselalechi newi yalew misalee newi mecheresham yetenagerewin assignment ENGIDIH NIKU YELAL
አገልግሎትህ መልካም ነው።ነገር ግን በንግግር ቅላጼህ ጭምር የወንድም ዳዊት ፋሲል ከባድ ተጽእኖ አይቼብሃለሁ።....
አሜን ሀብቴ እንዲ በ video post አርግልን
Abet dink timirt nw tebarak
Mengiste semayat malet min malet mewi? Kirstos besiga weratus niseha gibu yalew leyetignaw mengist newi hawawariyatus yesebekut mengistesemayatin ayidelemin?
ብራዘር ጌታ ያለውን ስማ
“ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።”
- ማቴዎስ 25፥13
ጌታ ያለው በክፍሉ መደምደሚያ እኔ የምመጣበትን ቀን አታውቂምና ንቁ ነው መልእክቱ ይህ ደግሞ ለቤተክርስቲያንን ነው።
“እናንተ ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ቀኑ እንደ ሌባ ይደርስባችሁ ዘንድ በጨለማ አይደላችሁም፥”
- 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥4
beka.Tadilenal Kibir.Hulu.Le Eyesus Bicha Yihunlet❤❤❤❤❤
ግልጽ የሆነውን ቃል እንዴት ነው የምትጠመዝዙት
ከመውቀስ በፊት ማቲ 25:-1 ላይ ሙሽሪት የታለች? ሙሽራው 10 ቆነጃጅት ነው እንዴ የሚያገባው? ሙሽሪት ቤተክርስቲያን ነች።😊Revelation 22 (አማ) - ራእይ
17: መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና፡ ይላሉ። የሚሰማም፦ ና፡ ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
ke Dani wogen wuch malet?
አንተስ ከየት አመጣኸዉ? ምን ከምን ነዉ የምታገናኘዉ? ወይ ድፍረት
“ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም
👉አልተፈቀደም፤”
False teaching
- 2ኛ ጴጥሮስ 1፥20
🎉🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤❤🙏🙏💥💥
እዚህ ላይ ብዙም ግልፅ አልሆነልኝም።
የአንተስ ትምህርት በምን ተረጋገጠ ? ራስህን ብቸኛ እውነተኛ አታድርግ ። ሐሰትም አታስተምር።
❤❤
ቃሉን ሳትረዳ እንደፈለከው አትቀበጥረ
ኧረ ማዘናጋት የበለጠ ልታሥተኛን ነው
“የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥2 (አዲሱ መ.ት) አታዘናጉንን
🙏🙏🙏🙏ጸጋ ይብዛልክ
ማርቆስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ኢየሱስም አላቸው፦ ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሚዜዎች ሊጦሙ ይችላሉን? ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊጦሙ አይችሉም።
²⁰ ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል፥ በዚያ ወራትም ይጦማሉ።
እየሱስ ሐዋሪያቱን ሚዜ ቤሏል ምን ማለቱ ነው እባክሕ አብራራልን
ኧረ ማዘናጋት የበለጠ ልታሥተኛን ነው
“ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58
አታዘናጉንንን
ኧረ ማዘናጋት የበለጠ ልታሥተኛን ነው
“የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥2 (አዲሱ መ.ት) አታዘናጉንን
ወንድሜ እንደገና አስበት !!!ይህ ስብከትህ ብዙ ሰው ጉድ ያደርጋልና እ/ር እንዳይጠይቅህ ትጋ ::
እባካችሁ እንድትመልሱልኝ በጌታ እጠይቃችሗለሁ እኛ ከተነጠቅን የመከራ ዘመን የምሆነው ለማን ነው እባካችሁ መልሱልኝ???❤❤❤
B geta selalamenu new
@@gadisatolemariam5578እሽ አመሰግናለሁ አሁንም ይቅርታ ጥያቄ አለኝ ጌታ ከመጣ በኋላ ነው የምንነጠቀው ? ከመምጣቱ በፍት? ምክንያቱም ጌታ እመጣለሁ ስላለ እኔ የማምነው ፃድቃን በቀኝ ሀጥያን በግራ እንደምል ስለሆነ?
@@MiranAbayna th-cam.com/video/EDFusYKt1x0/w-d-xo.htmlsi=ac96Rbq_I5kONPD2
Makara.Ko.Yalamenutina.Wonawu.Degimo Yegeza.Wogen.Le.Eyesus.Sihunu.Iba.Silalu.isiraelnewu.Ina.Gin.Getan.Amine.Bedemu Tatiben. Natsa.Wotitenalina.Silez.Ye.Abi.Kuta.Ina.AnmeleKetm.❤❤❤
teseloke.Arat Kal.Bekal.Yinerihal.Netiket Lela Bota Bemisalenewu.Gin.Ina.Be.Ayeri Getan.Ini Kebilalen.Bekiristos Yakelafutim.Layina Woduwala Alikerum Adilay.Yalemote Siga Telewiten Bekitsifet tekirin.behiwot.Salen Getachi.Kemeta.Bedamena Ini Kebilalena.Sabat.Amet Ke.Geta.Gar.Samayilay Bebegu.Sarigi Yetebalewu Ina.tadelalen.Degimo.Midiri.Lay.Yesabatu Amet.Chiki Yihonal Maletinewu Degimo Geta Ledawit.Abachin.Abi.Yegebalet.Kidan.Lema Fetsem.Wode.Maret.Yimetal.Keza Bohala.Macharasha.Yihonal
Another false teaching - very expounded false teaching ! Ethiopians how do you survive eating 🥣 such kind of false teaching !
🙏🙏🙏U are blessed
ሌላ ተመሳሳይ ቃል
ማቴዎስ 24
⁴³ ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር።
⁴⁴ ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ 4:55 ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።
ስለዚህ የአውዱን መጨረሻ በደንብ አስተውል
አንተም ንቃ
ማሠሮህ የያዘውን አስተውል ። ጉዳዮ በሕይወትህ የሞላው ምንድነው ምን ይዟል ነው ውስጥህ ፣ መርምር ፣አጥራ፣ ተዘጋጅ ፣ ትጋ ነው መልእክቱ ።
ይህ ሃሳብ የተነገረው የመጣው ከማቴ 24 በሃላ መሆንን ልብ በል አስተማሪው። ለመሆኑ ማቴ 24 ቤተክርስቲያንን አይመለከትምን ኧረ ወንድም ስነ አፈታትህን መርምር