On your iPhone, iPad or iPod touch with iOS 10.3 or later Tap Settings > [your name] > Password & Security. Tap Change Password. Enter your current password or device passcode, then enter a new password and confirm the new password. Tap Change or Change Password.
1,Tap in the top right. 2,Scroll down and tap Settings. 3,Scroll down and tap Account Ownership and Control under Your Facebook Information. 5,Tap Deactivation and Deletion. 6,Select Deactivate Account and tap Continue to Account Deactivation.
ሰብስክራይብ በማድረግ ከ ቴክኖሎጂ ጋር አብራን እንደግ። አበራታቱኝ 😍 ላይክ ግጩኝ ❤️❤️❤️❤️th-cam.com/channels/lY-hVvyigUSC-KNDWbu0aA.html
እናመሰግናለን
✌️
አመሰግናለሁኝ
በጣም አሪፍ ነው በርታ አንድ ጥያቄ ነበረኝ file ከሌላ mobile ስቀበል photo video ምናምን ማለት ነው እዛውxender ውስጥ ነው የምያስቀምጠው ይህን ብትነግረን
እስቶሬጅ ፉል እያለኝ ተቸገርኩ ምን ላርግ ወንድሜ
ይመችህ
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
tnx
ብዙ አስተካክያለው አመሰግናለሁ
ሰላም ብሮ ፕልስቶሪ ላይ አፕ አላወርድ አለ ፖስወርድ እየጠየቀኝ ፓስወርዱ ደግሞ ጠፍቶብኛል ምን ማድረግ እችላለሁ
Very helpful Thanks.
Thank you bro iPhone storage full eyal aschgregn please mefthaw mendenew
በጣምእናመሰግናለን
ወንድሜ ካሜራ ሊከርድ ድምፅ የለውም ቀረፃላይ የእሽታ ድምፅ ነው ያለው የምን ችግር ነው አይፎን 7ፖላስ ነው ምንድነ
ጥሩ ያለክፍያ አፕ እንዴት ነው ምናወርድ
Bro no service chigri indet argen inftaaa?
በጣም አሪፍ ነው ቡዙ ነግር ነው ያስተካከልኩት
እናመስግንአለን
Abebach Abebach tx
ሰላም አዲስ አይፎን ስልክ 10x ነበረኝ እሽጉን ነው የገዛውት ::ምን መሰለ ያጋጠመኝ ባትራ ኤልስ እንደከፈትኩት የመጀመርያው ቀን 100 ነበር በሁለተኛው ቀን 98 አለ አውን ከገዛውት 10 ቀኑ ነው ::ባትራ ኤልዙ 91 ነው የሚለው የምን ችግር ነው :: እባክ መልስ ላክልኝ አመሰግናለሁ
ወንድሜ የ ኣይፎን no serves ማስተካከያ video ላክልን ስራህን ወድጄዋለው በጣም ኣመሰግናለው
ከልብ እናመሰግናለን በርታ አዲስ ገቢነኝ ከአሁን ቡሀላ እከታተልሀለዉ ጎበዝ😍
አመስግናለሁ
ወንድሜ በጣም እናመስግናለን ብዙ ነገር አስተካከልኩ በናትክ ከቻልክ እስክሬን ቭዲሆ እንዴት እንደምናደርግና ከይቶብ ላይ እንዴት ማውረድ እንደምንችል አስተምረን
ብሮ ስልኬ አይፎን ነው ባለማወቅ ሲቲጉን ዘጋሁት እንደት ነው ምከፍተው
Iphon 6 lay safri close tab yelewm esun binegeregn
በጣም ሀሪፍ ነዉ ተባረክ bro ግን ድምፁ በደንብ አይሰማም ስልኬ ለiphone ስልክ ነው መፍትሔውን ንገረኝ tnx
Sorry የቆያ ቪድዬ ስለ ሆነ ነው
ይሔን ቪዲዬ አደለም ስልኬ ላይ ያሉትን ነው
የኔ አይፎን 13 አፕልነው ግን አድ ያላውኩት ነግር ስልክ ሲድውልልኝ እምታውራ አብልኪሺን አለች እድት ልዝጋት ደሞ ስሞ sari ነው እድትልዝጋት ስታናድድ ተባበርኝ ውድሜዋ ፕሊዝ አለዛ ዝምካላልች እፖሊስላይ መድውሊ አይቀርም😢
Telegram or Facebook lay angragn be voice abraralhalw
በርታ ወንድም ምርጥ መረጃ ነው
ኧረበናትህ ብሮ አይፎን8ነው ፓላስቶሪ ላይ ይቱብ ላይ አላስገባኝ አለ
Slkachn datawu wi fi netwer alserm kaleg mn adrge lastekaewu
Wowowww baxam tmactonal🙏🙏❤️❤️
ሰላም ወድም አሁ ነዉ ያየሁ እስኪ መላካለህ ስልኬ ሳይለት ሁኖብኛል በተረፈ በርታ ያስተማርከዉን እያስተካከልኩ ነዉ ተመችቶኛክ👍🏻👍🏻
thanks
Thanks bro
እሺ አመሰግናለሁ
Wow god man ready thank you
You're welcome
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድሜ አንዋር እንዴት አድርጌ አማሪኛ እዲጽፍ ላርገዉ ብዙ ሞኮርኩ እምቢ አለኝ አይፎን ሲክስ ፕላስ ነዉ
Download (ቀል መፃፊያ) app
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏 👍 እንዴት እንደተመቸኸኝ ልነግር አልችልም በሚገባ መልኩ ሌክቸር ስለ ምታደርግ ተጠቅሜበታለሁ እስኪ ያለ ብር አፖችን እንዴት ማውረድ እንችላለን በናትህ
NAHUSHETA NHUSHETA thanks 🙏
Imo lemekfet neber embi alegn apple id lay Ethiopia yelechem?? Plzzz meleselegn...
I will do Video about it soon
ካሜራ ሲቀረጽ ድምፁ እሽታነው የምን ችግር ነው ወንድሜ 7
እስኪ እደት ነው የአይፎን ባስወርድ እምንቀይረው አሳየኝ
እኔ ፓስወርድ እረስቸ እምቢ አለ አልከፍት ብሎ
iPhone ስልክ መስመር call ብዙ ሰው ማውራት ይታላል ሚታል ከሆነ እንዴት
Sorry algabagnm masmer call
ኢሞ እቢ አለኝ ወንድም ኢሞ አውርጀው iom HD የሚለው ነው እሚወርድልኝ ሀገር አማራጭ አይሠጠኝም ቁጥርን ለማስገባት አንድ ሀገር ብቻ ነው ምርጫ እሚሠጠኝ
ያገለገሉ አይፎን 8+ ስንገዛ check ማድረግ አለበን?
መዓት ነገር ነው ቪዲዮ እሰራለሁ በቅርቡ
Camera alseram alg videos srlg
የኔ ሳምሲግ A7 ነዉ ባትሪ ቶሎ መጨረስ ጀምሮል
በናትህ እስኪ አፕስቶር ላይ በአማርኛ ያሉ አፖችን ማውረድ አልችልም ስፅፈው የለም ነው የሚለኝ ምን ላስተካክል
በአመሪኛ ፅፈው ይሞክሩት
Or men aynet app new link lekelshalew
Postcode እንዴት እናውቃለን
በአይፎን እስክሪን ላይ ሁለት አፕ መጠቀም ይቻላል ወይ ለምሳሌ ዩቲዩብ ሚንማይዝ አድርጌ ፌስቡክ ለማየት ማለት ነው ምክንያቱም ጏደኛዬ ሶኒ ስልክ እንደዚህ ስለሚያደርግ ነው አመሰግናለሁ
Tesfaye Abuye ይቻላል ግን ትንሽ complicated ነዉ maybe I was making a video future
ስለ ከፈለክ አስተምሬወለው th-cam.com/video/vVrl_U7nY3k/w-d-xo.html
ያለኝ አይፎን 8 ያገለገለ ገዝቼ ነው እዳዲስ ለማስጀመር ምን ላርግ
Create Apple ID እና የራስወን አፕል አከውንት የስገቡ
i phone 15 data akefafet asayegn please
Great bro you are intelligent I am subscribe your channel
አፕስንናወርድ አይፎን ስልክ ብር ይጠይቃል እደት በነፀ ማዉርድ እንችላለን
Men aynet app new
how i can dawelod efootball 2023
አድስ ገቢ ነኝ ወደኔም ና በርታ
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
Betam amsgnalew yashi
Hi iphone 4 aley gn id mekfet embey aley
Michael Solomon I will make a video soon
ዋዉ በጣም ስፈልግ ነበር
ስልኬ iPhone 6 ነው
SIM card not supported ይላል
ሲም ካርድ እምቢ አለኝ
Ali Husein what kind of phone do you have
ከሳምሰንግ ወደ አይፎን ዘፈን ቪዲዮ እንዴት ማሥተላለፍ ይቻላል
ከአንድሮይድ ወደ አይፎን ልዞር ሰለሆነ ለኔ ይጠቅመኛል
Bro yekerebeh sekaye new
Beteley battry betam new miyasetelaw
For sure
ኣመሰግናለው❤😊
Ena milew Facebook app alawerdlgni ale
Data birr betam yibkabignal
endet new imo crate please😔🙏
ብሮ አይፎን 12 ጠፋቶኝ ነው ቀፎው እንዳይሰራል ለማድረግ የምትረዳኝ ነገር አለ
selke yegelal tolo tolo….ena sedewl yene dems aysemachwm yenefanfal and yerkal yelalu
ye mickuwan kadadaa clean adrgiw/gaw
some dust covered you phone mic find out where is located and clean it up
እናመሰግናለን አይፎኔ ኮዱን አላወኩትም እና አልከፈት አለኝ
reset the password ማድረግ ይቻላል
እንዴት አድርጌ እንደምከፍት አስረዳኝ ኮዱን ረስቸዋለሁ አመሰግናለሁ
On your iPhone, iPad or iPod touch with iOS 10.3 or later
Tap Settings > [your name] > Password & Security.
Tap Change Password.
Enter your current password or device passcode, then enter a new password and confirm the new password.
Tap Change or Change Password.
ከልሰራ FB ly contact አርጊኘ I’ll send you more stapes
Could not create Apple ID by this time ይለኛል
VPN tatakam Ethiopia kahonk
የኔ ስልክ ግን ሰው ሲደውል ኢሞም ቀጥጣም ይዘጋናቸዋል ምድነው ምፍትሄው
Yimechihi bero
iphone ስልክን እንዴት የተከፈተ አካወንት ማጥፋት ይቻላል
Adis vedio besmonu serchalw selasu
Super nice
Your picture is not looking but it is best info
Tnx
Working hard to make it better
እኔ አይፎንነው ግን አፕሊኬሺን አላውርድም ብሎኛል
እኔም
የኔ አይፎን xr ነበር አማረኛ አያወርድም እስኪ አስረዳኝ በአላህ
titi tube እዚህ ላይ አስተምሬወለው th-cam.com/video/zvx6XKzZvRs/w-d-xo.html
በርታ
Tnx
Thanks arife new barta
አብደት አድ እያለእቢአለኝ የምታቀውካለህ
የከፈኩበትን ፓስዋርድእረስቸዋለሁ አፕሊስቶር ማውረድአይችልም
Apple ID ይለንኛል ሲቲግስገባ
Free vpn endet enagegnalen
እኔ መጥሪው በጣም ያስጀግረኛል
አይፎን ኤክስ ከሰው ገዝቼ ነበርና
ኢትዮ ከሄደ አይሰራም ይባላል እው
ነት ነው ?
yesaral even network blacklist behone Ethiopia yesaral
iCloud locked kahona gn ayseram anywhere
@@Readymobile_ አመሰግናለሁ bro ግን
አይ ክላውድ ያልከውን አልገባኝም ከይቅር
ታ ጋር አስረዳኝ
በርታ
አላህ ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ
iPhone mobile እንዴት መክፈት ይቻላል username and password
There is a video I make
Zegtobegni endait lekeftew
ወዳጄ ስታስተምር በምልክት ቢሆን ይመርጣን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀገሬልጆች የኔ
አይፎን 12ነው. 128 GB ነው እናም ተባበረኝ እየሞላ አስችገረኝ
ይቶብ ቻናል አድስ ከፍቼ ነበር ቪደው አላሰራም አለኝ ይቶብስ እንዴት ነዉ ማፅዳት የምችለው ተባበረኝ!!!!!!!!
Ok easy I will send a video
1,የኔ ውድ እስኪ በእይፎን ፌስቡክን ለተወሰነ ጊዜ መዝጋት ፈልጌ ነው ንገረኝ
2,ፌስቡክ ስቶሪ ላይ ፎቶ ሳስቀምጥ ኖትፌክሽን ለሰዎች እንዳይሄ እንዴት ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ
3,እና ደግሞ የማልፈልገው የፌስቡክ ፍሬንዴ ምፖስተውን እንዳያይ (እንዳይደርሰው)ግን ጉዋደኛየ ብቻ እንዲሆን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ነገረኝ
ስብስክራብ እገጭካለው አመሰግናለሁ
1,Tap in the top right.
2,Scroll down and tap Settings.
3,Scroll down and tap Account Ownership and Control under Your Facebook Information.
5,Tap Deactivation and Deletion.
6,Select Deactivate Account and tap Continue to Account Deactivation.
ለተወሰና ግዜ ለመዝጋት ከለይ የለኩልህን Instruction ተጠቀም To deactivate your account
ፖስት ስተደርግ ሰዉ እንደያዉ Private post ማድረግ ነው። ለሌለዉ FB ላይ ፀፈልኝ voicemail አደርግልሀለው።
Ethio Mobile ሴት ነኝ አመሰግናለሁ 🙏
Ethio Mobile
ወንድሜ አጣሁት እኮ ፌስቡክን ለመዝጋት ፈልጌ ነበር
alh yistiln
ቤተሰብ ሆንኩኝ ዛሬ እናመስግአለን
ስልኬ በሚጠራበት ግዜ ሙዚቃ ይከፈታል
ወድምየኔአላወርድአለኝ
ምን አፕሊኬሽን ነው
አይፎን ስልኬ ኢሞ ሰው ሲደውል አይጠራም
እባክህ አይፎን ስልክ አግቸ ነበር አይከፍትልኛአለ
አፕ እስቶር ላይ በብር እሚወርዱ አፕልኬሽኖችን በነፃ እምናወርድበት አፕ ፈልጉልን አደራ
❤️❤️❤️❤️
Taks
✅🙏
❤
ሊቭ እቢ አለኝ አፕ እየመረጠ
Mela yasmine Tube ምን ላይ ነው live አልገባም የለሽ
አይፎን ሰልክ ፎረማት እንደት እችላላው😊
I’m going to make a new video soon
ታንኪው ብርዘር
አይፎን ስልክ ቶሎ ባትሪ ለሚጨርስና ለሚግል ።መፍትሄ ካለህ
Ethiopia|የስልካችንን በትሪ እድሜ ለመስራዛም ያሚራዱ 7 ነገሮች? ሞባይል ባትሪ
th-cam.com/video/Cag3h8HTxB8/w-d-xo.html
imo አላወርድ አለኝ