የባለ መንዙማው መሀመድ አወል ቅጥፈት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 399

  • @bilalmaydo
    @bilalmaydo 4 หลายเดือนก่อน +50

    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ

    • @jilalujemal8906
      @jilalujemal8906 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zebibahussen-xx5zy
      @Zebibahussen-xx5zy 4 หลายเดือนก่อน +2

      አንተንም አላህ ይጠብቅህ ቢላሉ በርታ

    • @zuzubintbaba-h8t
      @zuzubintbaba-h8t 4 หลายเดือนก่อน

      አንተንም አላህይጠብቅህ ባባቢላልየ🎉🎉🎉

    • @nurmedia739
      @nurmedia739 4 หลายเดือนก่อน

      Bilal tefetash ende

    • @AdemEbro-zu9ny
      @AdemEbro-zu9ny 4 หลายเดือนก่อน

      Slam avec moi avec l'air regardez-Cela va répondre

  • @FetftTlh
    @FetftTlh 4 หลายเดือนก่อน +49

    የጀመኣ የኡስታዝን ዩቱብ እናሳድግለት መልእክቶቹ ደረሽ እንድሖኑ ምጠበቅብንን እንስራ።

    • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
      @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሰዉያለዉ አሉቧልታ ቀልድ ዉሸት የሚያወሩት ጋርነዉ ኦለሞቻችን ኡስታዞቻችን ምንም ተከታይ የላቸዉም አላህ ሂዳያዉን ይስጥን

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذየተኛው ኡለማህ ምድረ ሱፊ ሙሽርክ አዝማሪ ሁላ.? ንቃ ማሙሽ

    • @faezatube4290
      @faezatube4290 4 หลายเดือนก่อน

      ኡዝታዝ አጊተሽ ሙተሻል ​@@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    • @hadrahadra9373
      @hadrahadra9373 4 หลายเดือนก่อน

      ፕረንኩን ማን ይየወ?

  • @UmmLiyan
    @UmmLiyan 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @aaa3215
    @aaa3215 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 4 หลายเดือนก่อน +2

    Jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke yene jegna ❤❤❤

  • @AjKing-dx7tn
    @AjKing-dx7tn 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ያ ዑስታዝ

  • @FatimaFatima-i3n7n
    @FatimaFatima-i3n7n 4 หลายเดือนก่อน +6

    እሥታዙናአላህረጅምእድሜይሥጧት
    እዳቲያሉየተዉሂድጀግኖችያብዛልን
    ጀዛኩምላከይር

  • @usmanhasen-hi4hs
    @usmanhasen-hi4hs 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛ ከላሁከ ከይረን ኡስታዝ

  • @FetiyaJemal-w2o
    @FetiyaJemal-w2o 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጀዛከላሕኡስታዝ

  • @hayuawolHayat
    @hayuawolHayat 4 หลายเดือนก่อน +10

    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ ، اَللّٰهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ.

    • @HubelAlUZZA
      @HubelAlUZZA 4 หลายเดือนก่อน

      ስኦል ግባ አብርሐም እና መሀመድ በምን ይገናኛሉ መሀመድ ሸርሙጣ ነፍሰ ገዳይ ሸታታ ጦረኛ
      አብርሐም አባታችን ከመሀመድ ጋር አትቀላቅል😢😢😢😢
      መሀመድ ቤተሰቦቹ በሱኒ ሙስሊሞች አንጌታቸው ተቆርጦ በግመል አንገት ጭንቅላቸው እየተጎተተ ተዋርደው አልቀዋል😂😂😂

    • @AbduYimam-bf4vc
      @AbduYimam-bf4vc 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@HubelAlUZZAአልቀዋንን ደነዝ ነህ

    • @GhggFujj
      @GhggFujj 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@HubelAlUZZAአችንብርርየታባሽታቂያለሽ 👊👊አሏሁመሶሊ አላሙመድ አላኢ ሙሀመደ ከማሶለተአላኢብራሂምወአላ አላኢብራሂም ኢነከሀሚዱንመጅድ
      አሏሁሙባሪክ አላሙሀመድ ወአላአሊሙሀመድ ከማባረክተ አላኢብራሂምወአላአሊኢብራሂም ኢነከሀሚዱንመጅድ እየመረረሽዋጭዉ የኛዉድነብይሀቢቡናሙሀመድ👈👈

    • @HubelAlUZZA
      @HubelAlUZZA 4 หลายเดือนก่อน

      @@GhggFujj አማርኛውን በደንብ ፃፊ አንቺ የመሀመድ የሸርሙጣው የሸታታ የነጃሳ ውሻ አብርሐም የነገስተታቶች አባት ዘርህ በምድር ይብዛ የተባለለት የተባረከ ትሁት ሰው
      የአብርሐም አባት አምላክ ይባረክ
      እስላም ግብስብስ የ360 የካሀባ ጣኦታት የሁቤል የጣኦት አላህ የአል ኡዛ የመናት የአል ላአት ቆሻሻ አረቦች ጣኦታት ታርክ ነው
      እናትሽ ዴቼ ትብላ ውርደታም ቅሌታሞች እንደት ከየት መጥቶ ሸርሙጣው ህፀን ደፋሪ ከፀድቁ አብርሐም ጋር ይወዳደራል

    • @HubelAlUZZA
      @HubelAlUZZA 4 หลายเดือนก่อน

      @@GhggFujj ንገሪኝ ከየት መጥቶ አብርሐም ከመሀመድ ጋር ይወዳደራል ምናለበት እናንተ በማያገባች እየገባችሁ የምትንቁትን የማታምኑበትን የመፀሐፍ ቅዱስ ስሞች ባትጠቀሙ

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 4 หลายเดือนก่อน +1

    thanks brother oustaz Mohammed Isa may Allah safe you

  • @OmoLaundry-tv6gh
    @OmoLaundry-tv6gh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደውለህ ስህቱን አስረዳው ሸይህ

  • @mohammedabdi6569
    @mohammedabdi6569 4 หลายเดือนก่อน +2

    ትንሽ እውቀት በመማር ማውራት አደጋው ይክፋ ነው እላህ ይጠብቀን አሚን

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እድሜአችሁን እረጅም ያድርግልን

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 4 หลายเดือนก่อน +9

    ይሔ ሙሀመዲ አወል የሚባል ሰዉ የወሎን ሰዉ ለሺርክ ያደረገው የሱን መንዙማ በጣም ይሰማሉ እና ትክክለኛ አርገዉ ነዉ የሚይዙት ዲምጹን ተጠቅሞ ብዙ ሰዉ አጠመመ
    ደሞ አያረጂም እኔ በጣም ሕጻን ሁኜ ነበር መንዙማዉን የማቀዉ
    አልላህ ቀጥተኛዉን መንገዲ ይምራን

    • @sualihomega
      @sualihomega 4 หลายเดือนก่อน

      Lemindinewu. Yemayarejewu

    • @mohammedomer8765
      @mohammedomer8765 4 หลายเดือนก่อน

      ምኑን አውቀህ ነው ይህን የምትለው ወሎን የት አውቀህ ነው ቂርአን ቀርተህ ከሆነ ምናልባት ያቀራህ ወሎየ እንደሚሆን አልጠራጠርም መጀመሪያ ተማር እወቅ ከመተቸት በፊት

    • @faezatube4290
      @faezatube4290 4 หลายเดือนก่อน

      ጃሂል መጀመሪያ ተማሩ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 4 หลายเดือนก่อน

      @@faezatube4290 አጀብ ጃሒሉም ጃሒል ይላል
      ለነገሩእናንተ በስሜት እንጂ በእዉቀት አትመሩም
      አልላህ ይሕዲኩም

    • @ebrahimahimedhassn3704
      @ebrahimahimedhassn3704 4 หลายเดือนก่อน

      አንተን እራስህን ይምራህ ????????

  • @abdulkarimjomayel
    @abdulkarimjomayel 4 หลายเดือนก่อน +2

    جزاك الله خيرا بارك الله فيك اخونا في الإسلام الشيخ محمد

  • @jamanali7855
    @jamanali7855 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ትንሽ ታዋቂ ሆንክ መሰለኝ ሰውን መዘርጠጥ ጀመርክ

    • @ahmedelgudu2415
      @ahmedelgudu2415 4 หลายเดือนก่อน

      No, he is saying the truth. You shouldn’t be silent when someone makes lies about our beloved messenger (SAW)

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ❤

  • @MunaMunira
    @MunaMunira 4 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ማጫራሻችን ያሳምርልን

  • @TutJrgy6g
    @TutJrgy6g 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሸር ለይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ያኡመተል ሙሀመድ ጀዛከላህ ውስታዝና

  • @QwQw-cw4dg
    @QwQw-cw4dg 4 หลายเดือนก่อน +12

    ኡስታዝ በርታ አብሽር

  • @fአላህወኪል
    @fአላህወኪል 4 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ አላህ እየጠበቅን አወቆ ከማጥፍት

  • @user-merkato
    @user-merkato 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ 🥰

  • @مدينه-د7ع
    @مدينه-د7ع 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለ ሏሁ አለይሂ ወሰለም ✅✅ አላህ መጨረሻችን ያሳርልን

  • @mehamedahmed-gn2by
    @mehamedahmed-gn2by 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከየት አምጥቶ ነው አይወደኝም ይጠላኛል እያለ የሚቀረሸው ያአላህ ምን አይነት ሰው ነው ግን አይማርም ጉሮሮህን ይዝጋው አቦ

  • @MohammedHaji-u7x
    @MohammedHaji-u7x 4 หลายเดือนก่อน

    اللهم صلى علا محمد وعلا آلي محمد

  • @TahaJemal-sf4nn
    @TahaJemal-sf4nn 4 หลายเดือนก่อน

    Molid molidddddd❤❤❤❤❤

  • @mubarekRedwan-gn2nf
    @mubarekRedwan-gn2nf 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዘክ አለህ አለህ ይጠብቅህ

  • @waka4357
    @waka4357 4 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ መጨረሻቺን ያሳምርልን አላህ ይጠብቀን

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 4 หลายเดือนก่อน +3

    Fidaka Abi wa ummi ya Rasulullah Allah
    Sallallahu alahi wasalam
    Jazak Allah Khair
    IN shaa Allah rejem edema yewfekeke ustaz

  • @TutJrgy6g
    @TutJrgy6g 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱለላሁ አለይሂ ውሰለም

  • @MohammedAbdu-vm5tf
    @MohammedAbdu-vm5tf 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቀን የዑለማዎች ብሎ አሉ አለ ደግሞ😢

  • @dawudmobile9718
    @dawudmobile9718 4 หลายเดือนก่อน

    Akahadachu yehulachum and new mejmereya sew gar lemtawek teru memesel keza merzachun terchalachu allhi yetbeken sew eyamu aydelm eilm metastelalfew adebm sunam aydelm bezi menged aydelm sewochen nebi yemelsut
    Eha wendmochachen lay telachan enji elmem aychemrelnm tekewam aychemrlnm kaskefaw awefen ❤

    • @UmuMuhsinየሙህሲንእናት
      @UmuMuhsinየሙህሲንእናት 3 หลายเดือนก่อน

      ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነህ ተብለህ ትወረወራለህ አይደል አባባሉ ለራሱ ተብሎ ተነግሮት ከመመለስ ጥመትን ከመረጠ ምርጫው ነው ከኡስታዝ የሚጠበቀው ማመላከት ብቻ ነው ። አንተም ብትሆን ለሃቅ ወግን ቅጥፈቱ ያልሰቀጠጠቅክ ኡስታዝ ከእሱ ህዝቡን ማስጠንቀቁ ከነከነህ

  • @TofiqiMahmdi
    @TofiqiMahmdi 4 หลายเดือนก่อน +6

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ የእስለም ሀንበሳ

  • @bilalmaydo
    @bilalmaydo 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላሁማ ሰሊ ዓላ ነብዩና ወቁረተ አዕዩይና❤❤

  • @camilaetiopia3970
    @camilaetiopia3970 4 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍

  • @HM_MOBILE_SOLUTION
    @HM_MOBILE_SOLUTION 4 หลายเดือนก่อน

    Ustaz we love you dewlek negerw wendmachen

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 4 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ያቆይህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ኡስታዙና በርታ መሀመድ አወል ተውባ ቢያደርግ ሀሪፍ ነው በተለይ በረመዳን ከቁርአን ይልቅ እሱን ነው የሚሰሙት በተለይ ክፍለ ሀገር እኔም የሱ አዳማጭ ነበርኩ ስደትን ሰበብ አድርጎ አላህ አወጣኝ አልሀምዱ ሊላህ

  • @hawashemesudnka
    @hawashemesudnka 4 หลายเดือนก่อน +1

    selehu aleihi weselem

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛክ አሎህ ኸይር ኡስታዝና ሁለየ ላሀቅ የቆምክ አምሳያህን ያብዛልን

  • @b.6015
    @b.6015 4 หลายเดือนก่อน +6

    ከጥመት አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
      @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 4 หลายเดือนก่อน

      አተም ያዉነህ የጣኦት አምላኪ ሡራ ለጥፈህ እምዞር ከቱ

    • @b.6015
      @b.6015 4 หลายเดือนก่อน

      @@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ አሺ አመሰግናለሁ

  • @فوزيهحبشي-ت8ك
    @فوزيهحبشي-ت8ك 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያኡመተል ሙሀመድ አረ ሰብ አድርጓቸው ኡሥታዝን ተው ግን

  • @AbdurahmanSeid-l5m
    @AbdurahmanSeid-l5m 4 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ያቁይልን ኡስታዜ

  • @AnwarMan-c5s
    @AnwarMan-c5s 4 หลายเดือนก่อน

    መአመድ,አወል,አላህ,እድሜ,ይስጥህ,እንኳን,አደርሳቹ❤❤❤❤

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 4 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሂዳያ ይሥጣቹህ ወደቁርአን ሀዲሥ ይመልሠው ልባቹህን የዝህን ያክል ቢደአ መደገፍ ከሠሪው አይተናነሥም ለፍትፍት ያላቹህ ቦታ

  • @7iatalro721
    @7iatalro721 4 หลายเดือนก่อน +1

    Subhan allah😢

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በዕዝነቱ በራህመቱ

  • @ZaharaNurato
    @ZaharaNurato 4 หลายเดือนก่อน +3

    አላሁአክበር አላህ ይዘንልን ኡስታዙና ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @KasimSani-k7r
    @KasimSani-k7r 4 หลายเดือนก่อน

    Ustaz lemen lesu atnagrawem lebchaw

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 หลายเดือนก่อน

    አላህየአኔበአንተከመጥፎነገሯቸእጠበቃለሁ

  • @seifblater2511
    @seifblater2511 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ustaz hulu nager ewunat naw yabete yefanda

  • @AbubekerAbuyi
    @AbubekerAbuyi 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና፡ዳኢ፡እለህ፡ይጠብቅህ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና ኡስታዝና ❤❤❤

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቀወት ሙሀመድ አወል ስንቱን አጠመመ ድምፁን ተጠቅሞ እኔም የእሱ አድማጭ ነበርኩ አልሃምዱሊላህ ስደት የስጠኝ በረከት ዲኔን እንዳውቅ እድርጎኛል ጭራሽ ያለበትን አላስታውሰም አልሃምዱሊላህ አላህ ሂድያውን ይስጠው

  • @b.6015
    @b.6015 4 หลายเดือนก่อน +2

    አህለን ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ይላቸዋል ይላቸዋል መቸ ይሰማሉ አላህ ይስቱር ብስ

  • @nejuabdu9403
    @nejuabdu9403 4 หลายเดือนก่อน

    Ere ustaz besmonu guday yetenesa resulin iyesedebu new beallah ayishan be6 amet iyalu ibakih ustaz tenker yale mels barekelahu fikum

  • @EbrahimBerihun
    @EbrahimBerihun 4 หลายเดือนก่อน +5

    ባጢሉን ሁሉ አዝረክርኩት ሽህ አላህ ይጠብቅሁ ❤❤❤❤

  • @laabjacayl
    @laabjacayl 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Saya-o8p
    @Saya-o8p 4 หลายเดือนก่อน

    Wehabyia afelash, midre awechabari

  • @oumermuktar2402
    @oumermuktar2402 4 หลายเดือนก่อน

    Rejem edem Le shek Mohammed AWOL Hamza

  • @feydukedir
    @feydukedir 4 หลายเดือนก่อน +2

    Selellahu alhi weselem

  • @m.abisinia2118
    @m.abisinia2118 4 หลายเดือนก่อน +1

    መውሊድ አላከብሩም ማለት መብትህ ሆኖ ሳለ ያለሞያህ ገብተው ፈታዋ መስጠቱ ፊትና ትቀሰቅሳለህ ያንተ ሏምድ ንፅፅር ነው በሱ ግፋ የሀበሻ ዑለማ ባጠቃላይ ማለት ይቻላል ያከብሩ ነበር ሁሉንም የሰደብክ ያክል እውቀት እየሰፋ ሲሄድ በሂደት ይስተካከላል ሸህ ኡመር ከሱ አንድ ናቸው ሙስሊሞችን ተዋቸው ከጴንጢዎቹ ጋር ቀጥል ይሄ አያምርብህም ለዑለማዎች ተወው

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ የትውሒድ ጅግና መሳዮችህ ያብዛልን አሚን ሓጂ ዑመር ራሳቾው መውሊድ አክባሪ ናቸው ሰለዚህ ነው ያላወገዙት 🎉❤🎉

  • @AhmedMohamed-dw3cs
    @AhmedMohamed-dw3cs 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም አከብርህ ነበር በጣም አዘኩኝ መሀመድ አወል ከተሳሳተ መኪና አለህ ለምን እቤቱ ሂደህ አትመክረውም እዚህጋ ማሳጣቱ ለምን አስፈለገህ ሙስሊሙን ህብረተሰብ ለመከፋፈል አስበህነው ደንቆሮ ግለሰብነህ በጠም አዝናለሁ ሙስሊሙን ህብረተሰብ አንድ ለማድረግ ብዙ የሚደክም ዳኢወችአሉ እነሱን አታበላሺባቼው እራስህን ገለል አድርግ ወደዛው ወደቆሻሻህ ደንቆሮ

    • @መሀመድኡመር-ሐ7ቐ
      @መሀመድኡመር-ሐ7ቐ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ባለጌ ነህ ሀቅ ትመራለች ኡስታዝ ሀቅን መናገር ምኑነው ጥፋቱ

    • @faezatube4290
      @faezatube4290 4 หลายเดือนก่อน

      ምንም ሀቅየለዉም

    • @muhammedessa7244
      @muhammedessa7244 4 หลายเดือนก่อน

      ነቢያችን ያልተናገሩትን ተናግረዋል ካለው ጠማማ ግለሰብ በምን ተሻልክና ነው አንተስ ብትሆን?
      አረንደው ለመሆኑ እሱ አደባባይ ህዝብ ፊት ቆሞ በዲን ላይ ሲረማመድ እያየህማአደል?
      አንተን ብሎ ደሞ ለአንድነት ተቆርቋሪ
      የጫት ገራባም ገሪባም ነህ ኡስታዙኮ በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ ሰዎች በግምባር እየተጋፈጠና እያስተማረ ለሂዳያ ሰበብ የሆነ ሰው ነው እንዳንተ ሆዱን ለጫት ያሰፋ የመንደር ዘፋኝ ቃልቻ እንዳይመስልህ ኮተታም
      እናንተ አደላችሁንዴ ሀቅን አንቀበል ብላችሁ ለቀብር እየሰገዳችሁና ጌቶቹ መጀን እያላችሁ የሰለሙትን መልሳችሁ የምታከፍሩት ብታርፍ ይሻለሃል

    • @Menhagi_Asefiyeh
      @Menhagi_Asefiyeh 4 หลายเดือนก่อน

      አንድ የሚሆነው በተውሂድና በሱና ብቻናብቻነው ከዛወጭ በሸርክ በቢድኣ በኹራፋት ምን አይነት አድነትነው እሱ ዲን ብሎ ባደባባይ አወጥቶ በነቢላይ ሲዋሽ ምንም አልመሰለህም እ ለሰውየው ክብር ግን አዘንክ በጣም ይገርማል አለማቅ የሚባለው ይህ ተብሰባ በሽርክህ በቢድኣህ ግንና ጥፋታቸውን በኣደባባይ ነው የሚነገራቸው ሰዎች ከነሱ እድርቁ

    • @ahmedelgudu2415
      @ahmedelgudu2415 4 หลายเดือนก่อน

      Shame on you , how do you insult ustaz Mohammed. He has spent the past 30 years calling non Muslims especially Christians to Islam . By Allah permission many Christian’s accept Islam because of his Dawa. He did the right thing in exposing the false message Mohammed Awal was saying about our beloved Messenger ( SAW) in front of a big audience. Mohammed Kadir is the defender of Islam. May Allah grant him more knowledge to guide non Muslims to Islam

  • @jemalmohamed4631
    @jemalmohamed4631 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ በርታ

  • @sofiyadelebo-qy2mc
    @sofiyadelebo-qy2mc 4 หลายเดือนก่อน +1

    Jazakum alah keyr ustaz alah yxbqachu

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 4 หลายเดือนก่อน +1

    If someone did something wrong, call him and talk to him before you make it public

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሐድሰ አይደለም ካለ ለምነ አሉ ይላል

  • @wollotimes
    @wollotimes 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሽህ ማድህ ሙሃመድ አወል

  • @californa6827
    @californa6827 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ትክክል ካልሆነ እራሱ ጋር ደውለህ ትክክል አልተናገራክም ብለህ ቪድዬን ማውረድ ነው እንጂ ሚዲያ ላይ እየመጣቹ ክፍተት አትፍጠሩ አንድ እሁን አንዱ ሲያጠፍ መተራርም አለብን እባክህ ወንድሜ ክርስትና ሸራ አርጉ አንተ ተመለሰ

  • @tajudinmiftamifta2244
    @tajudinmiftamifta2244 4 หลายเดือนก่อน

    የሁላችንም፣መጨረሻ፣ያሳምርልን፣ከኔ የበለጠ፣የለም፣አንበለም፣መጨረሻችን፣አይታወቅምና፣ምክሩ፣በጣም፣ጥሩ፣ነው፣ግን ግን፣ግን፣ከመሳደብ፣ማሰተማር፣ካፊር፣ብሎ፣ለመፈረጅ፣አንቸኩል፣እናስተምር፣ዳዒ፣ከሆንን፣ዳዒ፣በሰድብ፣አያሰተምርም፣ወንድሜ፣ለእውቅና፣ከሆነ፣ጥሩ፣ነው፣

    • @KedirabduAlamin
      @KedirabduAlamin 4 หลายเดือนก่อน

      የት ነው የሰደበው ቱብ ማለት ስድብነው እንዴ ወይስ ዘፈን ነው ስላለው ኣልገባኝም

  • @AminatAhmed-nn9um
    @AminatAhmed-nn9um 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Surahim-d8h
    @Surahim-d8h 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 4 หลายเดือนก่อน

    አተ ሸህሙሀመዲአወልን ልተች አላህ ይይልህ ስት የተረገመሰዉአለ ግን ሱብሀነሏህ

    • @Menhagi_Asefiyeh
      @Menhagi_Asefiyeh 4 หลายเดือนก่อน

      ምን እያልሽነው መጀመሪያ ዲንሺን ተማሪ ከዛ ይገባሻል እሱ ዲን ያለሆነን ዲን ነው እያለነው የሚዋሸው መጀመሪያ ሰሜትሽን ከመከትል ይልቅ እሱ የተናገርው ንግግር ከሰልምና ጋር ይጋጫል ወይስ አይጋጪም የሚለው መመዘኛ ይኑርሽ ሆ

  • @TahaJemal-sf4nn
    @TahaJemal-sf4nn 4 หลายเดือนก่อน

    Moliddddd❤❤❤❤

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 4 หลายเดือนก่อน

    Subhanallah allah hideya yistechaw

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 หลายเดือนก่อน

    አላህመልካምስራህን ይቀበልህ ኡስታዝና ሀቅን ከባጢል ለይተው ለኡማ በሚያስተምሩ ኡስትልዞቻችን የአላህ ሰላምእዝነት ይስፍንባቸው መልካም ስራቸውንም አላህይመዳቸው ያረብ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀን ከቅጥፈት

  • @SofiaUae
    @SofiaUae 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለላህ አላይሂ ወሰልም

  • @faruqtofik7835
    @faruqtofik7835 4 หลายเดือนก่อน +1

    RABBII RAHMATA ISAA HAA GODHUU

  • @Hadraqq
    @Hadraqq 4 หลายเดือนก่อน +3

    استغفر الله العظيم አይን ያወጣ ቅጥፈት ጃሂል አኡዙቢላ ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ ይጠውል ኡምርክ እደናተ አይነትቶች ናቸው ለኡማው የሚያስፈልገውና አሏህ ያብዛልን

  • @fayselhusseinmohammed7500
    @fayselhusseinmohammed7500 4 หลายเดือนก่อน +1

    Mdre mahyim mohamd awel y Ethiopa enku nw slmti hula

  • @ZaharaNurato
    @ZaharaNurato 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @camilaetiopia3970
    @camilaetiopia3970 4 หลายเดือนก่อน

    abshr wenedma ❤❤❤

  • @عائشهعائشه-ض7ت
    @عائشهعائشه-ض7ت 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ ስለመውሊድ ያለውን መቃወምህ ወጅህ ያለው ይመስላል። ስለ ዩሱፍ የገለፀበትን ስንኝ የተቃወምክበት መንገድ ግን የአማረኛ ቋንቋ እንደማትችል በግልፅ ያሳያል።ጌታ የሚለው በአማረኛ ትልቅ ሰው ለማለት ያገለግላል ።በገባችሁ ልክ ብቻ አትደንቁሩ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 4 หลายเดือนก่อน

      አማረኛ አልሰማም ማለተወነው😅የሚናገረው ቋንቋምንእደሆነ መለየት አይቀድምም ደንቆሮ አባትእናት ያላስተማረወትን ስለአንች አማረኛአለማወቅ ምንአገባን ገለቴ😂አቤትድድብና

  • @AmanOmer-x9x
    @AmanOmer-x9x 4 หลายเดือนก่อน

    wealeykum selam oustazi alah ytebkh welahi oustazi endayni blin newu yemsestlh alah edmihn yarzmlghi

  • @سعيدالحبش-ظ7ظ
    @سعيدالحبش-ظ7ظ 4 หลายเดือนก่อน

    ምላስህንለጅሃነም

  • @hassanabdullo4901
    @hassanabdullo4901 4 หลายเดือนก่อน

    Yeduniyaa muhaba kedibee belay anten wetirohal

  • @alehegnosman6969
    @alehegnosman6969 4 หลายเดือนก่อน

    As wr wb ustaz.
    Alamachen yalwekuten sw masawek kehone endhi aynet emiararek word kemetekem. lemayet, lemaweq emigabez emiaqerareb word lmn atetkeme.

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኛንም ከጥመት ይመልሰን ሙፍቲንም በዚህ እድሜያቸውም ቢሆን ይመልሳቸው

  • @FetftTlh
    @FetftTlh 4 หลายเดือนก่อน

    الله يحفظك

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @usmanhasen-hi4hs
    @usmanhasen-hi4hs 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሀመድ አወል ሀምዛ ይሂንን አፀያፊ ድርጊት ይሰራል ብዬ አልጠበኩም ነበር አዝናለሁ 😌

    • @yealahbareya712
      @yealahbareya712 4 หลายเดือนก่อน

      እሲኮ የሽርኪ ንጉስ ነው

    • @yealahbareya712
      @yealahbareya712 4 หลายเดือนก่อน

      ሙንዙማ ብሎ የሚዘፍነው ሁሉም ወደ ሽርክ የሚጣራበት ነው

    • @yealahbareya712
      @yealahbareya712 4 หลายเดือนก่อน

      የሱን የሽርክ አቀንቃኝ ግጥም ያብራራበትን የሳዳት ከማልን መዙማ የሚባለውን መጽሀፍን አንብቡ

  • @mohammedomer8765
    @mohammedomer8765 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሸኸ ሙሀመድ አወል ላይ ይህን ያህል ወረድክበት ያልተገነዘብከው አማርኛ ለሙሀመድ አወል የአፍ መፍቻ ቋንቋው ነው ይመስለኛል አንተ ግን ሁለተኛ ቋንቋህ ነው በወሎ አነጋገር ምን ይባላል መሰለህ ለምሳሌ ማነው የዚህ ቤት ጌታ ይላሉ ምን ማለት መሰለህ የቤቱ ባለቤት ማነው ለማለት ሲፈልጉ እንጂ አንተ እንደተረዳሀው የቤቱ አምላክ ማለት አይደለም እንደምን ዋሉ ጌታው ይባላል የተከበሩ ትልቅ ሰው ሲታይ ያ ማለትም የሰውየውን ትልቅ የተከበሩ መሆናቸውን ለመግለጽ እኔ የምልህ በወንድምህ ለይ ይህን የህል ድምበር ከምታልፍ ወሎ ሄደህ አማርኛውን በቅጡ ብትማር ወይንም ምን ለማለት ፈልጎ ነው ብለህ ራሱኑ ብትጠይቀው ይሻል ነበር። አማርኛውን እንዳሻው ቢያደርገው ቋንቋው ነው (እንዳሻው ማለት እንደከጀለው፣እንደፈለገ ማለት ነው በወሎኛ ሌላ እንዳትተረጉምብኝ

    • @nurahmedkedirmohammed2914
      @nurahmedkedirmohammed2914 4 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ ያንተው ኢባስ

    • @UmAbubekr-zs5hv
      @UmAbubekr-zs5hv 4 หลายเดือนก่อน

      ክክክ ድብን ያልክ ማሀይም ነህ ወሎ የተጠማዘዘ አማረኛ የለንም ክስቲያኖች ኪታባቸው እደፈለጉ እደሚያወሩት አንተም ጨመርክ ነገ ከፁሁፍህ ሲታይ ማሀይም ነህ

    • @UmAbubekr-zs5hv
      @UmAbubekr-zs5hv 4 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋ መግባቢያ እንጅ የገሌሚባል የለም የቻለ የፈለገውን ቋንቋ መናገር ይችላል

    • @mohammedomer8765
      @mohammedomer8765 3 หลายเดือนก่อน

      @@UmAbubekr-zs5hv ድብን ያለ መሀይሙ ማን እንደሆነ ተመልካች ይፍረድ መሀይም ለስድብ ይቸኩላል ዙረህ ራስክን ፈልግ "ገምናን መስደብ ሂጃ ማትረፍ ነው"የወሎ አማርኛ ከገባህ !!

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ኡመእ ገነቴ ያው የሱ አምሳ አይደለ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ አህለን ዑዝታስ አሏህ ይጠብቅህ

  • @mdhannass4448
    @mdhannass4448 4 หลายเดือนก่อน

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ከሏህ ኸይር

  • @camilaetiopia3970
    @camilaetiopia3970 4 หลายเดือนก่อน

    saw❤saw❤saw❤

  • @Zaenip807
    @Zaenip807 4 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ 4 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም እሠላም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ አይ ወላሂ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን እጂ የኛ ሀገር ሠው ብታዩ ኑሮ በሚዲያ የወጣውሥ መልሥ እየተሠጠነው ለኛ ለምሥኪን ወገገኖቻችንሥ በተለይ ክፍል ሀገር