ተውኝ ልኑርበት አለች || ሚኮ ነባን ይዟት መጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 515

  • @መዲ2
    @መዲ2 20 วันที่ผ่านมา +183

    የእውነት ለነባ ካሰባቺሁላት አህሙን አታስገድዱት እምትሉ 👍👍👍ተውት ሆ የባሰ እድጎዳነውደ እምፈልጉት

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 20 วันที่ผ่านมา +3

      ወላሂ በትክክል

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 20 วันที่ผ่านมา +4

      ሲጀመርአልተገደደም እሶም አልተከፍይ እየሸቀሉነዉ

    • @ايمانمحمد-ع6ث
      @ايمانمحمد-ع6ث 20 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል ሳይጀምሩ ብትጎዳ ይሻላል ለወደፊት ለነባ ይከብዳታል

    • @umumiftah-x5d
      @umumiftah-x5d 20 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 20 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂ልጂቱሞዛዛነገርናት,ትታአኬድም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 20 วันที่ผ่านมา +100

    ናባዬ የሰዘናቹ ብቻ ለይክ😢😢😢😢

  • @AmirAddisu
    @AmirAddisu 20 วันที่ผ่านมา +35

    ነባየ ኳራ በይበት በራሱ ግዜ ይፈልግሻል የኔ ቆጆ ትበዢ በታለሽ😂😂😂 የሄ ደቆሮ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 20 วันที่ผ่านมา +75

    ግን በአላህ ተዉ ሚኮና ሦፉ ሥሜት ከሌለዉ ከባድነዉ ልጁቷ ትጎዳለች እናተም ትጸጸታላችሁ መጨረሻላይ በቃ ወድልጁ እሡ ፈልጎ ሢመጣ እጁ ሤት ፈልጋ ጭራሽ የማይሆነዉ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 20 วันที่ผ่านมา +48

    በቃ ነባን አትስጨንቆወት ወንደ ልጆ መከተል ክብርን የወራደል

  • @Jeishul-Dr6tv
    @Jeishul-Dr6tv 20 วันที่ผ่านมา +69

    ነባ በቃ እራስሽን አዳምጭ ደጋግመሽ እራስሽን በፍቅር እንዳትጎጂ የራስሽ የሆነ ሰው ሲመጣ ለመቀበል ይከብድሻል

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie 20 วันที่ผ่านมา +2

      እሷ እራሱ ግግም አለች ለወድ እሄን ያህል የባሰ ይኮራል ምንድነው ነባ ቆፍጠን በይ

    • @ZeynebaHuseen
      @ZeynebaHuseen 19 วันที่ผ่านมา

      ባጣም ገግም አለች ደግሞ ኮሜንት አተነብም መሰለኝ እየነገርናት አይገባትም​@@eteneshWoldesilassie

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 20 วันที่ผ่านมา +30

    ፖራክ ካልሆነ ግን ነባየን የራሷሠዉ እሚፈቅራት አላህ ይሠጣታል አታስጨንቋት የኔ ቆጆ ❤❤❤ አህሙግን ታዉ እዳለዲም

  • @حسينصابر-ل7ي
    @حسينصابر-ل7ي 20 วันที่ผ่านมา +37

    ናባ። እዳእህቴ። ልምካርሽ። ከማልክ። ማልክ። ከፃበይ። ፀባይ። ከቁማና። ቁማና። ከእማን። እማን። አላሽ። ታይው። ያችው። ይማጣል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mdshahanvaj5956
      @mdshahanvaj5956 20 วันที่ผ่านมา

      እውናት ናው ይኔ ውድ❤❤❤❤

    • @KadhijaAharagha
      @KadhijaAharagha 20 วันที่ผ่านมา

      ሳህ❤❤

    • @ፍቅርውድ
      @ፍቅርውድ 20 วันที่ผ่านมา

      ሳህ❤❤❤❤

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 20 วันที่ผ่านมา +18

    ነባ ከማያፈቅርሽ ሰው ጋር ህወትሽን አታበላሺው እባክሽ አስቢበት

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 20 วันที่ผ่านมา +24

    ሦፉ የኔ ቆጆ ይገባኛል ለነባ አዝነሽ ነዉ ግን ደግሞ ነገሮችን በራሥሽ ቦታ አሥቢያቸዉ አች ሙባን በቀበል አቅቶሻል አይደል በፍቅር ሥለተጎዳሽ ያማለት አህሙም እደዛ ነዉ በአላህ አታሥገዱጁዉ ልጁቷ ወደቤተሥቦቿትሂዱ በቃ

  • @IbnuyasinMohammed
    @IbnuyasinMohammed 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፊ ግን ወላሂ በጣምነዉ ምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ❤

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 20 วันที่ผ่านมา +25

    ነባ ራስሽ አስከብር ነይ ባልሽ ግዜ ተጎትተሽ አትህጅ እምብይ ማለት ይልመድብሽ እምብይ የምትል ሴት ትፈለጋለች😢
    እህሙ ስርአት ያዥ በስሜትዋ አትጫወት

    • @hayat-qh8xo9b5x
      @hayat-qh8xo9b5x 20 วันที่ผ่านมา

      Keledebat eko😢😢😢😢

  • @SeidYimam-q9t
    @SeidYimam-q9t 20 วันที่ผ่านมา +14

    ነባ የምር ከዚህ ልጂ እራቂ ይጎዳሻል እሱ ጥሩ ሠው እየመሠሉ ነው ሠው የሚጎዱት መጥፎውን እማ በሩቁ ይሸሻል

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 20 วันที่ผ่านมา +35

    ነባዬ የኔ ውድ ናፍቀሽናል
    እንይሽ

  • @እሙፈቲሀየመዳምታክሲ
    @እሙፈቲሀየመዳምታክሲ 20 วันที่ผ่านมา +26

    ነባየ የኒ አሰተዋይ ነግግረሽ በቻ ይማረካል የኒ ህት❤❤❤❤❤

  • @Sphoo-j1x
    @Sphoo-j1x 20 วันที่ผ่านมา +21

    ይሄ ጅላፎ ከሱም ብሶ ነባዬዬዬዬ የኔ ቆጆ ቆፍጠን በይ አይዞሽ ፈልጎሽ ይምጣ ተይው በቃ ላንቺ ያለ ሰው አለ አይዞሽ

  • @HadiyaEndris-o3t
    @HadiyaEndris-o3t 20 วันที่ผ่านมา +31

    ሶፊ ተይ አህሙ ለነባ ስሜት የለውም እድትጎዳ አታድርጊያት ገና ልጂ ናት😢

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 20 วันที่ผ่านมา

      @@HadiyaEndris-o3t እሷምንአለች ይክቅዝራምእሱነውጂ የሚጨማለቀው ቀጣይመቅድንይጠይቃልጠብቁ
      😃😃😃😃

  • @ffmn2772
    @ffmn2772 20 วันที่ผ่านมา +7

    አህሙየ የኔ ወንድም ህይወት በማንም ጫና አትወሰንም እናም ኮሜንተሮችና ጎደኞችህ ነባነባ ስላሉ አንተ ፍላጎት ከሌለህ በሰው ግፊት እንዳትቀበል ምክንያቱም ወደፊት ሁለታችሁም አትደሰቱም።

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 20 วันที่ผ่านมา +2

      የኔም ሀሳብ ነው 😢😢😢

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 20 วันที่ผ่านมา +16

    እኔ 5 አመት በፊቅር ስሠቃይ የማውቀው አገባው እስኪ በፊቅር የተሠቃየ እጁን ያውጣ

    • @RameteSomeno
      @RameteSomeno 20 วันที่ผ่านมา

      አረእኔ😂😂😂😂

    • @ليليالحلو-ف7ع
      @ليليالحلو-ف7ع 20 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂ የደረሠበት ሠው ብቻ የሚያውቀው አልሀምዱሊላ አለፈሁሉም

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 20 วันที่ผ่านมา

      ያፈቀርሽዉ አገባሽዉ ወይሥ

    • @Shhshsjsu-v8v
      @Shhshsjsu-v8v 20 วันที่ผ่านมา

      😊😊❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 20 วันที่ผ่านมา

      Er ename teskayechalew gn des yemilew ahune techaw sedet laye negn hulunem resechawalhu alhamdulilah

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 20 วันที่ผ่านมา +7

    የምር ሄደሽ ፀጥ ብለሽ ስልክ ሳታነሺለት ጥፍት ብትዪ እኮ ለምኖሽ ይመጣ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @faidaalmam1469
      @faidaalmam1469 19 วันที่ผ่านมา

      That’s right don’t answer any phone from him

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 20 วันที่ผ่านมา +17

    እረ አላህን ፍሩ ነባ እባክሽ አህሙን ዙርበል በየዉ

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 20 วันที่ผ่านมา +17

    ሶፊ በውስጥ ስፃፍልሽ አትመልሽም ሲቀጥል አህሙ ላይ ጫና አትፍጠሩ በይሉኝታ የማይሆን ውሳኔ ወስኖ ነባ እንዳትጎዳ ለሷ ስሜት የሌለውን ሰው ማስገደድ ነባን ዋጋ ያስከፍላታል አቁሙ በቃ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 20 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ነሽ

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 20 วันที่ผ่านมา +15

    አህሙዬ የኔ አስታዋይ ወድም እደማታሳፍረኝ አምንብሀላሁ ኢንሻአላህ የነገዉን በጉጉት እንጠብቃል እኛም አብረን እንዝናናል❤❤❤❤❤ኮሜተሮች እስኪ አትጫጩ ዝም በሉ ከቻላችሁ መልኮም ንግግር ሰደቃ ነዉ መልኮም ንግግር ተናገሩ አህሙን አትሳደቡ እዉነቱን ሳታዉቁ አሁን በምትናገሩት ትፀፀታላችሁ😢😢

    • @hayat-qh8xo9b5x
      @hayat-qh8xo9b5x 20 วันที่ผ่านมา +1

      Ehit ene neba asazenechig offfff😢😢😢😢😢

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 20 วันที่ผ่านมา

      የኔ ወድ ግን እኔ በጣም ፈራሁ እማይወዳት ከሆነ እዳትጎዳ ብየ ወይም ደግሞ እየፈተናትም እደሁ አለረኩ አረህህ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 20 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 20 วันที่ผ่านมา

      ትክክል​@@RaheemaRaheema-k9d

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 19 วันที่ผ่านมา +1

    ነባየ የኔ ናት ናፍቀሽኝ ነበር እንካን በሰላም መጣሽ❤❤❤ ራስሽን ኣስከብሪ የኔ ውድድድ😢😢 ❤❤❤❤ ራስሽን ጠብቂ የኔ ሞደል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinetAbebe-o6r
    @ZinetAbebe-o6r 20 วันที่ผ่านมา +6

    አየ ወንድ ጂላፎ ነገር ነህ ነባየ ቆንጆን አግተህ ነው ሶስት አግብታ የፈታችኳ አፉቀርኩ እያልክ ስታለቃቅስ ነበር

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 20 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ነገን ጠብቀሽ ብትሳደቢ አይሻልም ሁለቱንም ፕራንክ እያደረጋቸው ነው😅

  • @HdnFjh
    @HdnFjh 19 วันที่ผ่านมา +1

    አይሚኮ ምርጥሠዉ❤❤

  • @HawaAdam-xq8pw
    @HawaAdam-xq8pw 20 วันที่ผ่านมา +6

    ሶፊ ስህተት ነው የሰራሺው አንች ባታፈቅሪው ሀሙ የማፍቀር መብት አለው ደግሞ ለነባ ስሜት ከለለው በወሸት ባፈቅራት ምን ጥቅም አለው

  • @Jeishul-Dr6tv
    @Jeishul-Dr6tv 20 วันที่ผ่านมา +21

    አህሙን ተጠባበቁት ሶፊ ፍቅሬን ካልተቀበለችን ሀይቁ ውስጥ እሰምጣለሁ ብሎ እንዳያስገድዳት የምትሉ ክክክ😂😂😂

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 20 วันที่ผ่านมา

      @@Jeishul-Dr6tv 😄😄😄😄😄😄

    • @ZarraZarra-zq4xt
      @ZarraZarra-zq4xt 20 วันที่ผ่านมา

      ተኮልሺ😂😂😂

    • @Afleza
      @Afleza 20 วันที่ผ่านมา +1

      አኪድ 😂😂😂

    • @haiahAlhaiah
      @haiahAlhaiah 20 วันที่ผ่านมา +1

      @@Jeishul-Dr6tv የተመታ ኮሜት😂😂😂😂😂😂

    • @Alemneshketema-lo5yb
      @Alemneshketema-lo5yb 20 วันที่ผ่านมา

      anemi yeni new yefarahuti bawnati

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse 20 วันที่ผ่านมา +23

    ተው አታወዛግቡን በፕራክ ስም ሶፊና ነባየን አብሮ ሲያይ የተደሰተ እንደኔ 👍👍

    • @KsaSaidi-x8z
      @KsaSaidi-x8z 20 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @SofiSofi-s3k
      @SofiSofi-s3k 20 วันที่ผ่านมา +1

      @@MubarikAdisse ተዋቸው ይሸቅሉ እነሱ በውስጥ ሁሉንም እየጨረሱ ነው እኛ በሰው ሂወት ወንጀል አንግባ

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s 20 วันที่ผ่านมา +8

    ሶፊን በዬዉበት ሁሉ ደስታ ይሰመኛለ ነባዬ ደመ አብሽሪ ያኔ ቆነጆ አህሙ ሰራአትህን የዝ ሚኮዬ ይመችህ ምርጥ ሰው❤❤❤ በመጨራሸ ደሞ ሁለቹህንም እወደቹሀለው

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 20 วันที่ผ่านมา +3

    የኔዉድ ነባዬ አይዞሽ🎉❤❤🎉🎉

  • @Demakelifa
    @Demakelifa 20 วันที่ผ่านมา +9

    ተዋት ትኑር በት ለምን ትበጠበጡታ ላችሁ ፍቅር በልመና አይሁንም ሚኮ ተዋት አሱ ፍቅር ሳይሁን የምፈልገው ጥቅ ምኤፍኑ ታል የድሮ አሕሙ አይደልም ለሱ ብለን ሴት አህታችንን መስደባች ን ፈኬ አፎ በይኝ!!!!!!!!!!???

  • @GgdsdGhgsdd
    @GgdsdGhgsdd 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነባ ሁል ጊዜ ልሄድ ነው ትያለሽ አትሄጂም ኧረ በአሏህ እራስሽን አስከብሪ ልጁን በጣም ነው የምትበልጪው ቢለምንሽ እራሱ አትመጥኒውም ይሂድ ከዛችው ካፈቀራት እሷ ዙራም አታየው

  • @ሀዩ27ይቱብ
    @ሀዩ27ይቱብ 20 วันที่ผ่านมา +6

    ሶስት አግበታ የፈታች ሴት አፈቀርኩ ብለህ የማር ወለላ የመሰለች ልጂ ለምነህጂ ለምናህ አትመጣም ነበር ብቻ አላህ ያጠክርሽ ነባየ

    • @madey56
      @madey56 20 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ እነት ብለሽ አፌቁሪጥ ይበል ልክ ብለሽ

    • @ሀዩ27ይቱብ
      @ሀዩ27ይቱብ 20 วันที่ผ่านมา

      @madey56 ተጨማለቀኮ እሷ ቆረጣ ከሌላጋ ቢያት እደት አደሚሆን አሰብኩት ድሮም ወንድና ታክሴ ሲለምን ነወ ታክሴዉም ተሞላ እረግጦሽ ነወ የሚሄደዉ።

    • @HappyBlackKitten-nc7ko
      @HappyBlackKitten-nc7ko 19 วันที่ผ่านมา

      ለምን አፍሽ ቁረጥ ይበል በረካ ሁኒ በያት❤❤😂😂​@@madey56

    • @madey56
      @madey56 19 วันที่ผ่านมา +1

      @HappyBlackKitten-nc7ko እሺ ማሬ

    • @HappyBlackKitten-nc7ko
      @HappyBlackKitten-nc7ko 19 วันที่ผ่านมา

      @@madey56 🥀🥀🥀🌹🌹

  • @MoSg-e8v
    @MoSg-e8v 20 วันที่ผ่านมา +10

    ነባዬ ፊቅር በሁለቱ በኩሉ ከለሆነ ቦሃለ ችጊር ነዉ ለቺ አለሀ የለዉ አይቀረም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaibrahim5419
    @rahmaibrahim5419 20 วันที่ผ่านมา +3

    Mikoye ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏sofiye yene konjoo 😢❤❤❤❤thank you so much Ahmuye please 🙏 😢❤nebayen ataskefat 😢please 😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 20 วันที่ผ่านมา +3

    ቆይ ሰው ማሰብ አይችልም እደዛ ከሆነ ሶፊም ሙባን ተቀበይው በግድ አግባ ነውደ ሆ ወንድ ልጂ እኮ ነው የፈለገውን ማፍቀር መብት አለው ሆ ደነዞች❤❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 20 วันที่ผ่านมา +4

    ነባዬ እኔ ሁሌም የምልሽ አላህ ለቺ የቀደረው አይቀርም ፏ በይልን አተስቢ❤

  • @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se
    @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se 20 วันที่ผ่านมา +5

    Ahumaa wollah cubbuu ati mucaatti tana irraatti hojata jirtuu garii mitti of qufadhu sif garii mitti 😢😢😢

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 20 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቅመም ደስ ስትይ ማሻአላህ መልክ እርጋታ አላህ ይጨምርልሺ

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 20 วันที่ผ่านมา +6

    ሶፊም ሆሽ ሚኮ አረጋጉት ልጁ ለሷ ስሜት ከለለው አታስገድዷቸው ነባ ትጎዳለች ወላሂ

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 19 วันที่ผ่านมา +1

    ነባ ተይው የምር እራስሽን አስከብሪ

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik 20 วันที่ผ่านมา +1

    እር ሰው ብሎት ሳይሆን እራሱ ይፈልጋት አታስገድዱት ልጁን ፍቅር በግድ አይሆንም የሚወዳትን ፈልጎ ያግባ ሆ

  • @Samera-d7j
    @Samera-d7j 20 วันที่ผ่านมา +6

    ነባዬ በግዜ ወደናትሽ ከመለሽ አህሙ ።አይፈልግም።

  • @dgggfff2959
    @dgggfff2959 20 วันที่ผ่านมา +1

    Nabaye Wellahi Allah ke Ahmu Yeteshale yisetishal ibakish wede betesebochish temeleshi anchi gena lij nesh Lemin bilesh irasishin tigojiyalesh nage yiqochishal Teyiw Ke Ahmu Raqii!!!

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 20 วันที่ผ่านมา +3

    አረ ፍቅር በግድ አይሆንም ሶፊና ሚኮ ምን ነካቹ ለምን አህሙን አታዳምጡትም አረ ይደብራል ነባ እባክሸሰ አስገደደው እሺ ቢል እንካን እባክሽ ትጎጃለሽ እሱ ጋ የፉቅር ሰሜት የለም በቃ ተረጂው😊

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 20 วันที่ผ่านมา +2

    ነባየ የኔ እናት ትለያለሽኮ😢😢😢😢 አይዞሽ😢😢😢 አህሙ ግን ተጃጃልክ ኤጭ 😮😮😮😮😮😮

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 20 วันที่ผ่านมา +4

    ያማችኋል በግድ እቺ ልእልት ማንም ይፈልጋታል ነባዬ መሄድ ነበረብሸ

  • @drr8432
    @drr8432 20 วันที่ผ่านมา +4

    አረ በፈጣሪ ስም ቸር አሰማን ነባዬ አይዞሽ ፕራንክ ይመስለኛል የምሰራዉ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 19 วันที่ผ่านมา +1

    Sofiye #1 konjo i swear you so beautifull Sofiye Mariyamen Demtsish Woulou Siyamer i swear Sofiye love you Girl Ezgiyaber Yitebekish Sofiye Konjo love you Beautifull🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SOFIስልጤዋ
    @SOFIስልጤዋ 19 วันที่ผ่านมา

    እወነት ነባዬ የመሠለች ፀበያ ሰነይ አግኚቶ ነዉ ኮሜንት መፀፊ አሎድም ግን😢😢ነባዬ ስወደት ተዉት በቃ ለሱወ ከሰበቹለት❤❤❤

  • @AbdulhafizAsrar
    @AbdulhafizAsrar 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኣህሙ ቦርኮ ነው ይቅርባት

  • @HayatMohammed-i3o
    @HayatMohammed-i3o 20 วันที่ผ่านมา +3

    አትጃጃል አህሙ ምናይነት አሥተሣሠብነዉ በአላህ ከሶፊ ፍቅር አይደብርህምደ ነባየን አታሥከፋ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 20 วันที่ผ่านมา +9

    ❤❤❤እሱን ስታስገድዱት እሶ ትጓዳለች

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 20 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ቆንጄ ነባዬ እሪግት የለች 🎉🎉🎉🎉

  • @Frhdgy
    @Frhdgy 20 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ ነባዬ አትጨናነቂ እደሡ ሥኮኑ በጣም ነው ደሥ የሚትሉት ወላሂ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር በግዴታ አይሆንም ።ፕራንክ ካልሆነ ልጅቷ የትም የምደርስ ልዕልት ናት❤

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 20 วันที่ผ่านมา +9

    አማን አሳድረን የነገይቱ ቀን ኸይር ያሠማን 😂😂😂አይ እቅልፍ ልታሳጡኝ ነዉ የናተ ፕራክ መጨረሻዉን ጉድ አይቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j 20 วันที่ผ่านมา

      ክክክክ፣ገናአላየሁትም፣እያየሁነው

    • @AilfiaRadi
      @AilfiaRadi 20 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅አረ አሰቅሽ እኔም ስሞኑን የነገው እያልኩ ነው መድረው

    • @Erahmeት
      @Erahmeት 20 วันที่ผ่านมา

      @@AilfiaRadi ሳቂልኝ ዉደ😂😂😂😂

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed 20 วันที่ผ่านมา +5

    ነባ አህሙ ይቅርብሽ ሶፊና ሚኮ ደግሞ አህሙን ተውት እሱ ስለማይወዳት በሃላም ትጎዳለች ተውት ልጁን

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w 20 วันที่ผ่านมา +1

      አህሙሸ ረስህን ጣብቅ አለህ የለዉ አይቀርም

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 20 วันที่ผ่านมา +11

    ነባን ተዋቱ ትህድ እበት አህሙ አይፈልጋትም ሚኮየ ሰው ያለፍላገቱ አይሆንም አህሙ እንዳው ጠብቁኝ. በማለት አትግደለን

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d 20 วันที่ผ่านมา +4

    አብሽሪ ነባየ የኔ ቆንጆ 🥳🥺🥺

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 20 วันที่ผ่านมา +8

    ነባየ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሶፊየ የኔ ጨዋ ሚኮ ምርጥ ሰው አሙ ግን??????

  • @حياةاثيوبيا-د5ك
    @حياةاثيوبيا-د5ك 20 วันที่ผ่านมา +6

    ነባየ አብሽሪ ሶፊ ሚኮ ምርጥ ልጆች❤❤❤❤

  • @Jeishul-Dr6tv
    @Jeishul-Dr6tv 19 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ አህሙ ግን የተለዬ ሀሳብ ያለው ይመስላል ለመመየት ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ምናምን

  • @ኡሚ-ቐ2ጨ
    @ኡሚ-ቐ2ጨ 19 วันที่ผ่านมา

    ጉድ ነው አችም እየጨፈርሺ መጣሺ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ሚዳ ተጠቃሚወች

  • @fjfjfjjhfcjgv392
    @fjfjfjjhfcjgv392 20 วันที่ผ่านมา +3

    Ati tirraafuma namaa jala deemi ta yeroo ati miidhamte harka mirgaa siif taate itti boonte niin gammada jattee hin yaadin garuh siif jecha shaashamannee as jirti

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 19 วันที่ผ่านมา

    እንደ ግድ ነውደ አህሙየ የሚወዳትን ይስጠው ከማይወዱትጋ መኖርኮ ሞት መስሎ ነው የሚታየው ከምንወደውም ከማንወደውም ኖረን አይተናል እንደ ፍቅር በግድ የለምምምም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SdeyaMussa
    @SdeyaMussa 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊመልካምሰው ወላሂ ለነባእያሰበቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቃቹሁ ሁላቹሁም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NajadDubai
    @NajadDubai 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነባየ አይዞሽ ብዙ ወንዶች እንደሚወድሽ አትርሽ እርሽው ሒወት እንደዚሕ ናት የውነት ስታዝኒ እኔ አዝኛኛልሑ ሶፍየ ምርጥ እሕታችን አለባበስሽንም ቀጥይብት

  • @MuniraMahammadnur
    @MuniraMahammadnur 20 วันที่ผ่านมา +3

    Yene qonjo nabaye❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነባ ቆፍጣና ሁኝ ጥለሺው ሂጂ አህሙ ላንች አይሆንሺም አይወድሽም አትመላለሽ ቁርጭ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 20 วันที่ผ่านมา +4

    ነባየ አይዞሽ

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 20 วันที่ผ่านมา +1

      ወኔ ሶፊ እኮ ማንም ያፈቅራታል

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 20 วันที่ผ่านมา +6

    ሶፊነቴ የኔ ልቤ ድካም የልቤ ትርታ የኔልዩ ሽቅርቅር የትም ብዞሪ እከተልሻለሁ ባንች ስም አረኩት የኔ ማር ነባየ ምርጥ ልጅ አይዞሽ እራስሽን ውደጅ

  • @hayat-2-7
    @hayat-2-7 20 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅቷ በጣም የዋህ ነገር ናት

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 20 วันที่ผ่านมา

    ህንሽ አለህ ነገ አርፍ ነገር እንጠብቀለን ❤ፍቅር ስለም ለሁለችንም ምኮን አበርተቱት ገይሲ 50k 🎉ነቡዬ ቅመም ነበ ብርብሮ ምርጥ ልጂ ሶፍ ዬወሀ ❤

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 20 วันที่ผ่านมา +5

    አታስገድዱት አህሙን የባሰ ትጎዷታል ፍቅር በግደታ አደለም ሶፊ ፕሊስ😢😢😢እድትጎዳ አታርጉ ሴትለምና አይሆንም እሱካልፈለጋት ፕሊስ😢😢😢😢😢

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 20 วันที่ผ่านมา +11

    ነባንን ፕራክ እያደረጎትነው

  • @Mariam-od7zc
    @Mariam-od7zc 20 วันที่ผ่านมา +5

    ነባዬ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ❤ እዳትጨናነቂ የኔ ገራገር ስወድሽኮ ስልክሽንባቀው ብየ ተመኘሁ በምን አባቴ ላግኝሽ ብቻ እወድሻለሁ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ ዉድ እህትሽ ነኝ ከ

    • @SaSa-oq2ml
      @SaSa-oq2ml 20 วันที่ผ่านมา

      እኔም የታባቴ ላግኘው ቁጥሮን❤❤❤❤❤❤

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 19 วันที่ผ่านมา

    ገና ዛሬ ሶፊን ወደድኳት ወላሂ ልዩጀግና ሴት ነሽ አላህ የደስታ ሂወት ይስጥሽ❤❤❤

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v 20 วันที่ผ่านมา +1

    ለነበ ዩቱብ ለራሱወ ይከፈትለት የምትሉ ለይክ

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 19 วันที่ผ่านมา

    ሶፈ ደሞ አህመድ ቢውድሽም ችግር የለውም አላህ ፍቅር ከስጠውላንች ናባን የቀማሻት አይምስልሽ አላህ ከማጋ እደሚያርግሽ አታውቂም የሚያገናኚው አላህናው ለምን ወደድከኚ አይባልም በቁጣ እትቀበይው በስርአት እውሩበት ናባን ካልውደዳት በግድ እትለምኑት ትጎዳለይ ልጂቱ በሆላ

  • @RahmaSultan-n4y
    @RahmaSultan-n4y 19 วันที่ผ่านมา

    ነባ ክብርሽን ጠብቂ አታስገድድዋት ካልፍልግ በ፡ግድነው ለምን ትጎድዋታላቹ ነባ ክልብሽ አውጥትሽ የራስሽኑሮ ኑሪ እስከ መቼ ሰው ያስታርቀሽ የለመሽው ትኖርያለሽ ይቅርብሽ ከዚስሜት ውጪ አብሽሪውዴ

  • @Afleza
    @Afleza 20 วันที่ผ่านมา +6

    ምን መላት ነው ግራ ገበኝ አይ አህሙ የሶፊ ፍቅር ኤዞሀ በቀ 😂😂😂😂

  • @አለሃምዱልላሃ
    @አለሃምዱልላሃ 20 วันที่ผ่านมา +4

    ናበዬ የኔቆንጆ ትዳር ከአለሂነዉ እራስሽን አጣክር ዱአ አርግ አብሽር

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 20 วันที่ผ่านมา +5

    ነባ የኔቆጆ❤❤❤❤❤ ሶፊ እና ነባን የሚወድ❤❤❤

  • @fjfjfjjhfcjgv392
    @fjfjfjjhfcjgv392 20 วันที่ผ่านมา +1

    Kun waan dabarse wly hin yaadatu itti boone inshaa allahaa wly du'aa'iin itti godha yoo inni gammade

  • @djdjdnzjjsdjd5906
    @djdjdnzjjsdjd5906 20 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤እሽ ከይር

  • @hayateyasine1155
    @hayateyasine1155 20 วันที่ผ่านมา +4

    መቸም የመዳም ቅመሞች እደናተ ያለአሽቃባጭ አላየሁም ለምን እኛን አታበረታቱንም

  • @MedinaBelay-t2r
    @MedinaBelay-t2r 20 วันที่ผ่านมา +4

    ነባየ አሳዘነይኝ🎉🎉🎉 እምትሉ በላይክ

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 20 วันที่ผ่านมา

      ምንምአታሳዝን,ግድወደደኝየለም,እቤተሰቦቿጋአቴድምእደ,የምንመለማጠጥነው

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 19 วันที่ผ่านมา +1

    ፕራክ የሚባለውነው ወይሥ ምንድነው በቃ ተዋት ነባን ትንርበት መጃጃልነው

  • @hayat-qh8xo9b5x
    @hayat-qh8xo9b5x 20 วันที่ผ่านมา +2

    ነባዬ የኔቆንጆ❤😢😢😢 ኦፍፍ💔💔

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 20 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ነባ እናትና አባት የለሸም እሱ ካቸ ፉቅር የለውም አልጠየቀሸም በግድ ከይሆንም

  • @GfghjjFghjj
    @GfghjjFghjj 20 วันที่ผ่านมา

    ኻላ እዳትጉጂ ወዶሽ አችን ፈልጉ ያልመጣን ወድቦታ አትስጪ ክፍቺ በራስሽ ጡሩ መስለው ገብተውነው ህወታችንን አመሳቅለው እሚተውን

  • @3onktube703
    @3onktube703 20 วันที่ผ่านมา

    የኔን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ አድርጉት ሚኪን የመዳምቅሞች ወላሂ ምንም እናደርግ የለ ደግሞ አይከፈልበትም ለሱ ግን ይጠቅመዋል ሚኮ በርታ በርታ በል 🎉

  • @MoaazFF
    @MoaazFF 20 วันที่ผ่านมา +1

    ከተወቸዉ እሱ ራሱ ፈልጎት ነዉ የምሂደዉ 😊

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 19 วันที่ผ่านมา

    ሶፊና ሚኮ ግን አህሙ ስሜት ከሌለው ነባን ይጎዳታል የምር አታስገድዱት ጥሩ አይደለም ወድ ሲጠይቅጅ ሴት ሲጠይቅ ጥሩ አይደለምና ወዶች ሲጀመር የሚያስለቅሳቸውንጅ የሚያፈቅራቸውን አይወዱም ነባ እራቂ እህቴ

  • @Aminathussen-r1j
    @Aminathussen-r1j 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነባየ ❤

  • @FatumaAhmed-ex3do
    @FatumaAhmed-ex3do 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ ነባ እንወድሻለን ሁለነገርሽ ደስ ይላል ማሻ አሏህ

  • @FgIt-f2r
    @FgIt-f2r 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነቡ ኮራ በይ ከዉስጥሽ አሸቀጥረሽ አዉጪዉ አህሙን እሽ ብል እኳን እዳትቀበይዉ ወንድ ልጅ ዝቅ ሲባልለት አይዎድም

  • @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se
    @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se 20 วันที่ผ่านมา +2

    Mikoo wollah ati qalii namaatti❤❤❤