ሰኚ እንደ አሰግድ መኮንን? ''ዐቢይ በቢላ አርዳችኋለሁ ... '' ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 263

  • @DeerMoose
    @DeerMoose หลายเดือนก่อน +18

    ያየሰው ሽመልስን የሚያክል ምርጥ ጋዜጠኛ የሉም ባልልም እንደ ያየሰው ግን ጀግናና ዓዋቂ ጋዜጠኛ አላየሁም❤❤❤❤❤!!!!!

    • @ነና7782
      @ነና7782 หลายเดือนก่อน

      እንደያየሰውስ አማራ ግን የትግሬ ባንዳ አይተህ ታውቃለህ?

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 หลายเดือนก่อน +89

    #መንግስትነኝ ባዩ ከቦታው በጣም ወርዶ #የመንደር ወሮበላ ሆኖል።#አማራ ሁሌም አሸናፊ ነው✌️✌️✌️🇪🇹

    • @khalidyacob
      @khalidyacob หลายเดือนก่อน +5

      እውነት ነው ሰውየው ወሮበላ ነው እናንተ ግን የሀገሪቷ ዳማከሴ ነን አላቹ

    • @አሐዱ-ኀ3ጐ
      @አሐዱ-ኀ3ጐ หลายเดือนก่อน

      አንተ ባዳነህ እነሱን ብትሆን ኖሮአትፅፈውም ነበር​@@khalidyacob

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z หลายเดือนก่อน +2

      ​@@khalidyacob ዳማ ከሴ መሆናችንማ አለም ያውቀዋል ጥፋቱ ስልጣንን 1ለባንዳና👹👹 2ኛ ለተረኛ፣የበታችነት 👣ለሚሠማው ዕድል የሠጠው ምሥኪኑ አማራ ነው።ግን ወርቅ ላበደረ ጠጠር ሁሉም ወደፊት ይታያል

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 หลายเดือนก่อน +3

      @@khalidyacob አትፍራ የአማራ ህዝባዊ ሀይል ከዚህ ሁሉ ዝባዝንኬ ይገላግለናል ::

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@khalidyacob

  • @techawatch
    @techawatch หลายเดือนก่อน +57

    ብልጥግና ኋላ ቀር ነው በፍጹም ሀገሪቱን አይመጥንም።አብይ ማለት አውሬ ነው።

  • @ahmiAmwa
    @ahmiAmwa หลายเดือนก่อน +114

    ያየሰው ምሳ ሰአት አንድ ይዘግብልን እምትሉ👍👍

    • @RahelSelemon
      @RahelSelemon หลายเดือนก่อน +2

      European ,France Time i think not favor

    • @senayitbelaye1663
      @senayitbelaye1663 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍

    • @gixy2024
      @gixy2024 หลายเดือนก่อน +3

      ፊልም መሰለህ እንዴ? ወሬ የምትወድ ትመስላለህ። ይልቅ ሀገሪቷ ላይ የነገሰውን አውሬ የሚወገድበትን የራስህን አሻራ አኑር፣ ሰዓት እየጠበክ ለውሬ ዩቱቭ ላይ ከመከሰት።

    • @BanaheerHabte
      @BanaheerHabte หลายเดือนก่อน

      😢😢😮😢​@@RahelSelemon

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella หลายเดือนก่อน +18

    ኡኡኡ እረ ታመምን የዚህን ሰውየ ፊቱንም ሆነ ድምፁን መስማት ያሳምማል ባይሆን ድምፅ ብቻ ይሁን ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!

  • @hanaaboya5835
    @hanaaboya5835 หลายเดือนก่อน +26

    ድል ለonly and only hope of አማራ ህዝብ ፋኖ ❤🎉🙏🏽🙏🏽👏🏽

    • @hagos-zi9jt
      @hagos-zi9jt หลายเดือนก่อน +1

      Comic

  • @EthiopiaHagere-n8u
    @EthiopiaHagere-n8u หลายเดือนก่อน +46

    የተሰጣቸውን የስራ ተልእኮ ጨርሰው መጡ ነው መባል ያለበት ደሞ የከተማውን ሰው ለማስጨነቅ ለማሸበር

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 หลายเดือนก่อน +3

      አሁን ሁሉ ነገር በነሱ ያሳብባሉ ከነፀጉራቸው እየተንጋጉ ገብተዋል ኦሮሞ ከሆኑ መቼ አይፋቅ ደሞቼ ናቸው ሀረርጌ ኦሮሞ እንዲ ፀጉር አያሳድጉም ሁማን ሄር ይሁን የራሳቸው ከሌላ አለም የመጡ ነው ሚመስሉት 😂😂😂ሁማን ሄሩ ግን ጥቅጥቅ ያለነው

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l หลายเดือนก่อน +9

    እኚህ ከወህኒ ቤት በፍርድ ቤት በዋስ የተፈቱትን የቀድሞ ባለሰልጣን የአሁኑ ከሰር የተፈቱት አቶ ታዬ ደንደአ ታፍነህ ከቄሌንጦ ደጅ ተወሰደው አድረው በዛሬ እለቶ ከአፈናው ወጥተዋል ታዲያ ለሊቲ የተሰጣቸው መመሪያ ይሁን ዛቻ ወደ ፊት እንሰመዋለን ለማንኛውም ማምሻ እድሜ ነው ይል የለ አበሻ

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook หลายเดือนก่อน +17

    ድንቅ ትንታኔ❤😊

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay หลายเดือนก่อน +14

    ኢትዮ ፎረም በርታልን

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you God I am glad he is home safe with his family God is great and thank you for Ethio media you have big impact on his release 🙏🏽☮️🙏🏽

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 หลายเดือนก่อน

      አይ ነገ ይደፉታል ምስኪን

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 หลายเดือนก่อน +1

      @ only God knows that he made it this far by the grace of God 🙏🏽☮️

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h หลายเดือนก่อน +14

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤❤

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 หลายเดือนก่อน +9

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @KirobelAbreha-f3y
    @KirobelAbreha-f3y หลายเดือนก่อน +14

    ታዬ በፍጥነት ከነቤተሰቡ ከሐገር መውጣት አለበት

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o หลายเดือนก่อน +8

    Taye Denndea is an absolute hero for Ethiopians. He dared to speak the truth in the face of evil and torture. Taye should take extra caution when moving around. Alaways remember what happened to Bette Urgessa.

  • @b.6015
    @b.6015 7 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔 አየ ወገኔ

  • @chilotutefera6213
    @chilotutefera6213 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራ ፍኖ!!

  • @GebremeskelHailemariam
    @GebremeskelHailemariam หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ታየ ደንድአና ቤተሰብዎ እንኳን ደስ ያላቹህ።ክዚህ በላይ ብዙ ማለት ይቻል ይሆን ይሆናል ...ግን ነውና ቀጣይ ግዜያችሁ የሰላም፣የፍትህ፣ የጤና...እንዲሆንላቹህ እመኝላችኋለሁ።

  • @TatinaniSisay
    @TatinaniSisay หลายเดือนก่อน +7

    ታዬ ጀግና ነው👍👍👍👍👍

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj หลายเดือนก่อน

    ጫካ እየቀለበ ማኖሩ ሳያንስ ይኸዉ አስገባቸዉ ወይ ሀገሬ ጋዜጠኛዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ!

  • @bestgeze
    @bestgeze หลายเดือนก่อน +2

    ታዬ ጀግና ነው ፣ ይህ ትንታኔ ጥሩ መቀበያ ነው

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 หลายเดือนก่อน +3

    ጠቅላያችን የዛሬን አያርገውና ስልጣን ላይ ሲወጡ የእየሱስ አምሳል ሆነው ነበር የተከሰቱት እኛ ማንንም አናፈናቅልም ባለበት ነው ስርተን እምናኖረው ሳናጣራ አናስርም አንድ ዜጋ ሲጎዳ ኢትዮጵያ ተጎዳ እንበል ብለው ሁሉን ነገርን መከሩን ዛሬ አዲስ አበባን ያየ መቼም ጠቅላያችን እግዛብሄር ልቦናውን መልካሙን ብቻ እንዲያሳስቦ እለምንሎታለው ምናልባትም ይች ሰልካፍ ብሄር አሳስቶት ይሆናል ምን ዋጋ አለው ነገ እኮ የእርሶም ሆነ የእኔ ልጆች ብሄራቸውን አይመስሉም

  • @giorgiopeternelj3441
    @giorgiopeternelj3441 หลายเดือนก่อน +12

    የሚያስፈልገው ጣጣ መንጣጣ ሳይሆን ዐብይን በቀጥታ ማስወገድ ነው፣ መግደል ነው። እንዴት ይሄን የሚያደርግ አንድ ሰው ጠፋ???!!!

    • @khalidyacob
      @khalidyacob หลายเดือนก่อน

      እንዴት የሚለው መልስ አጣ ሞቱንማ ማን ይጠላል

    • @binyamkassahun136
      @binyamkassahun136 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂​@@khalidyacob

  • @siymergn
    @siymergn หลายเดือนก่อน +4

    የአለም የሰላም የኖቤል ተሸላሚ አብይ አህመድ አሊ በበሻሻ በኦርቶዶክስ አባቶች በመግደል የደም የማፈስስ ተግባሩን የጀመረው 19 98 ዓምር ነው

  • @jemstube-c2d
    @jemstube-c2d หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናዬ ያየሰው ብልጥግናን አመሰው።❤ግጥም ነው።

  • @washington-w3k2f
    @washington-w3k2f หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ታዬ እውነተኛ የዘመኑ ጀግና ሰው ናቸው ብልጽግና ህዝብን ያዋረደ ወራዳ ነው

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn หลายเดือนก่อน +15

    ያየሰው ትክክለኛ እና አርቆ አስተዋይ ገዘጤኛ

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. หลายเดือนก่อน +6

    yayesew.my.king❤❤❤❤❤

  • @derejeyohannes5166
    @derejeyohannes5166 หลายเดือนก่อน +1

    ያዬሰው ሽመልስ you are a true journalist!

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou หลายเดือนก่อน +10

    አንጋሳ ኢብራሂም የት ገባ ኧረ ንገሩን?

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @AbdulmananAbdurahman-xc3lu
    @AbdulmananAbdurahman-xc3lu หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው ታዬ ደንደአ እንኳን ከነብስ በላዎቹ አላህ አወጣዎት አሁንም ወጭም እዬተጠነቀክ ኑር ወደፍት ሌላ ፓርት ለማቋቋም ብሞክሩ ጥሩ ነው

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน +1

    ሰኝ ሰናይት ነው❤❤❤❤❤

  • @blackeagle27
    @blackeagle27 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ የት እንደተወለደች ባላውቅም ይህ ስርዓት አንቆ
    እንደገደላት 👉ምስክር ነኝ 😢

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 หลายเดือนก่อน +3

    እነ ጃል ሰኚን በቅርቡ ያሰናብቷቸዋል ።
    ከዛም በሬ ሆይ ብሎ ይተርትባቸዋል

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትን መሠረት ያደረገ ድንቅ በሙያው ጥበብ የተካነ የዘመኑ ድንቅ የሙያ ተቋም። ጤንነት ሠላም አመኛለሁ።

  • @sintarasta6945
    @sintarasta6945 หลายเดือนก่อน +8

    በሳል ነህ በጣም አንባቢህ ነህ ዘገባህ እጅግ በጣም መሳጭና ወቅታዊ በጣም ሲበዛ ብዙ የምታውቅ አዋቂ መሆንህን ይገልፃል ግን የረሳህው አሁን ላለንበት የሐይማኖታችንም የሰብህናችንም የአገራችንም መንስኤ ህወሀት መሆኑን ሳታውቅ ቀርተህ አይደለም አሁን ሰልጣን ላይ ያሉት ሁሉ የማን ቅጥቅጦች ናቸው ለአማራና ለኦሮሞ መተራረድ ማን ነው መፅሐፍ ፅፉ ያሰተማረው ጡት ቆረጠ ያለው ማነው ሰለአለም ጥንቅቅ አረገህ በሚጣፍጥ አንደበትህ በበሳል አይምሩ አሰደምመህናል ግን ይሔን እንዴት እረሳህው አሁን ላለው ምሰቅልቅል የአሁን ባለሰልጣን ተጠያቂ ሊሆን አይችልም ለምን የሚያቁትን የተማሩትን ነው የሚሰጡን ሰለዚህ መጠየቅ ካለበት ህወሀት ይጠየቅበት

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ተረተረት አታውሬ አሁንም ህወሓት አይከብድም 😂😂😂😂

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 หลายเดือนก่อน

      የአለም ዉጥንቅጥ ችግር ፈልፍዬች የድብቁ አለም ተከታዬች ናቸዉ ከወደ አሜሪካ የሚፈልቁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 หลายเดือนก่อน

      በሚገባ ሕዋሐት፣ኦነግ፣ሻቢያ፣ደርግ ደግሞ ፈረስ ናቸው።​@@reyuyenu340

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@abebadesawit8537ስለአሁናዊው ችግራችን ምንጩ ነው የተነገረው።

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 หลายเดือนก่อน +1

      አፍቃሬ ሕዋሐት ነው።ትንታኔው ቢመቸኝም።

  • @ወሎየዉነኝየጂዛኑ
    @ወሎየዉነኝየጂዛኑ หลายเดือนก่อน +3

    አቶ አሰግድ በአሰቃቂ ሁኔታ እየተደበደበ እደሆነ መረጃዉ አለኝ😢😢😢😢😢

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 หลายเดือนก่อน

      አለ. ግን በህይውት ??????😢😢😢.

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel หลายเดือนก่อน +5

    Ethio forum 💛❤️💙💙

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene หลายเดือนก่อน +3

    በትትትክል በርታልን😮😮😮😮

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @ገጥመንመስሎኝ
    @ገጥመንመስሎኝ หลายเดือนก่อน +5

    ከፍ በልልኝ ወንድሜ❤❤

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ቁማር ነው ዛሬ አለም በጥቂቱም ቢሆን ስለ ኢትዮጵያ ትኩረት ስለስጠው የሱን ሸኔን ይህው በሰላም በመምጣታቸው ተቀብዪ ተቀላቅለውናል ስለዚህ ስለሰላም እየስራሁ ነው ብሎ ለማለት ነው በጸረ ሽብር በሀገሪቱ ምክር ቤት የተፈረደበት ን ቡድን የክልል መሪ ሲደራደር ሲፈራረም ማየት በጣም ይገርማል ።

  • @EyualGashaw
    @EyualGashaw หลายเดือนก่อน +3

    ዘመነ ካሴ coms to power 100%

  • @abebabeyene3823
    @abebabeyene3823 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ጋዘጠኛ ኑሪልን ረጅም ዕድሜ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your efforts. May God see the country and His people with His Mercy? Justice to the whole Ethiopian citizens? Victory to Fano?! 🙏

  • @Riverspet
    @Riverspet หลายเดือนก่อน +7

    ሁሌ እንደ አዲስ ደስ ይለኛል በርታ ትንታጉ ❤❤❤

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሀገራችን😢🙏

  • @GlFi-k2i
    @GlFi-k2i หลายเดือนก่อน +2

    አማራጩ በትጥቅትግል ማሦግድ ነው አብይ ገዳይሠው ነው

  • @siymergn
    @siymergn หลายเดือนก่อน +2

    የአማራ ባለሰልጣናሀት ለእውነት መኖር ልመዱ ለሆዳሀቹ አትገዙ አማራ ጨቃኝ የሚባለው እውነት በእናንተ እያየን ነው

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 หลายเดือนก่อน +1

    Yayesew Tirusew 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @HedoHassan-x5q
    @HedoHassan-x5q หลายเดือนก่อน +1

    የፖለቲካ ውይይት በአስቸኳይ በኢትዮጵያ መጀመር አለበት ።እኛ ጦርነት ሰልችቷናል ።ባለፉት 50 አመታት ትክክለኛ የሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች 10% እንኳን አልተከበረልንም ።ከዚህ በኋላ ይህ ሁኔታዎች መቀየር አለበት እላለሁ ።

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 หลายเดือนก่อน +1

    ዲነ ራስነው ስሙ ተሳስተሀል የተገደለው የኦነጉ ሰውዬ ሁንዴ አይደለም ዲነ ራስ ነው ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @tworku7432
    @tworku7432 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ...

  • @ዋአ
    @ዋአ หลายเดือนก่อน +7

    ወርቅ በሳት ይፈተናል ታየ ደዳ ምርጣቺን ነው ወርቅ ነው ታየ ኑርልን የኢትዮ ህዝብ መሪ መሆነ ያለበት እዴ ታየ ያለ ነው መሪ❤

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 หลายเดือนก่อน +2

    ❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛

  • @kksadgj
    @kksadgj หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ አማራ እንድገድሏላቸው ነበረ አሱን አሳኩላቸው በቃ ።።

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l หลายเดือนก่อน

    ምንም ተባለ ምን፣ ብሄራዊ እርቅ ና አገራዊ ሰላም ለመፍጠር እውነተኛ ንግግር ካለ ተጀመረ መጭው ጊዜ ስቃይ ነው።😢😢😢😢

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro ❤

  • @huletkengizachew1415
    @huletkengizachew1415 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን ሳይገሉት እንኳን ከቤቸሰቡ የተቀየጠ ❤❤❤❤❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 หลายเดือนก่อน +9

    ኦነግ ሸኔም ብልፅግናም አንድ ናቸው ።ብልፅግና ሆይ
    እረ ባካችሁ በቁማችን
    አትግደሉን 💔ተው እንደ 4 አመት ህጻን አታታልሉን 😴😡

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 หลายเดือนก่อน

      OLA ye nersanet tagah newu atawedadir

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ታዬ አሁንም ማምለጥ አለበት

  • @BrookBefi
    @BrookBefi หลายเดือนก่อน +1

    Our voice ❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su หลายเดือนก่อน +2

    Welcome welcome welcome my family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 หลายเดือนก่อน +2

    🙏❤️💛

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome ❤❤❤

  • @Gmariam-q9q
    @Gmariam-q9q หลายเดือนก่อน +15

    ኢትዮፎረም 90% የብልፅግና ጉድ ለህዝብ ማስረጃ በማስደገፍ ያጋለጠ

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 หลายเดือนก่อน +4

      10% mndnew yeqerew?

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ሚልኬሳ የት ናቸው? የአረመኔውን የአረመኔነት ጥግ ይበልጥ እንዲያጋልጡ ቃለ መጠይቅ ብታረጉላቸው ጥሩ ነበር።

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese หลายเดือนก่อน

    አሰግድ የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 หลายเดือนก่อน +1

    አዪዪዪዪ ወይ ነዶ ሀገሬ እንዲህ የማንም አር ማራገፊያ ትሆኚ ?

  • @mesfindenbu3545
    @mesfindenbu3545 หลายเดือนก่อน +2

    Respect the Media

  • @ዜናበረራ
    @ዜናበረራ หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ት



  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ያዬ

  • @AbadiBib
    @AbadiBib หลายเดือนก่อน +6

    ውድቀቱ ለfashizemu abey

  • @mintesnotserke
    @mintesnotserke หลายเดือนก่อน

    ሸገር ቀጣይ ...💁

  • @BinaLideta
    @BinaLideta หลายเดือนก่อน

    መነሻዉና መድረሻው የማይታወቅ!? እዉነት ነዉ::

  • @MihretGashaw
    @MihretGashaw หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮ ፎረም ከ10 ፖርቲ በላይ ተፅኖ ፈጣሪ ነው።

  • @mitikumulugeta5662
    @mitikumulugeta5662 หลายเดือนก่อน

    ቅማላም
    ውጊያ ነው ሁሌም ለዩቲዩብ ሽቀላ የምትወዱት

  • @user-95674
    @user-95674 หลายเดือนก่อน +19

    ፍትህለአማራ,ህዝብ,ላይክ,አርጉኝ
    ፈልጌው,ነው❤❤❤

  • @astair1568
    @astair1568 หลายเดือนก่อน

    ጐበዝ፡ በርታ፡❤

  • @YenahunA
    @YenahunA หลายเดือนก่อน +1

    ሰኚ ነጋሳ የመንግስት ተቃዋሚ ስለመሆናቸው ትክክለኛ መረጃ አለህ ወይ?

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 หลายเดือนก่อน +3

    ''wow'' ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ 😮, 🙏🙏🙏

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 หลายเดือนก่อน +2

    ለምንድን ነው ታዬ ደንደአን ከፈታ በኋላ እንደገና አስሮ የፈታው ቢባል እውነቱ እንደለመደው በቴ ኡርጌሳ ሊገደል ይችላል የሚለውን እውነት በታዬ ላይ ሊፈጽም እንደነበር እርግጥ ነው፣ ነገርግን ይህ መንደረተኛ መንግስት ነኝ ባይ ወሬ መለቃቀም ስራው የሆነ ወሬው እንደተሰራጨና ታዬን ቢገድል የሚመጣበትን መከራ አስቦ ነውና የፈታው። የእኛም ፍላጎት የሱን መፈታት መሆኑ ደስተኞች ነን። አሁንም ይህ መሰሪ መንግስት እንዳያስገድለው መጠንቀቅ አለበት።የጃል ሰኚም ወደከተማ መግባት አብይ ላሰበው ጄኖሳይድ እንዲተባበረው፣ ነው ሰኚ ደግሞ የለመደ ነፍሰገዳይ መሆኑ ይታወቅ።

  • @YisakAssemahegn
    @YisakAssemahegn หลายเดือนก่อน +3

    Ethio Forum ኢትዮ ፎረም number one. good his been released.

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤

  • @DagnewWeldegabriel
    @DagnewWeldegabriel หลายเดือนก่อน +1

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 หลายเดือนก่อน +3

    ሠኒ የተባለው አሸባሪ በኦህዴድ ብልፅግና የተቋቋመ የአማራን እናቶች የሚያረድ ቡድን ነበር

  • @amanabdella629
    @amanabdella629 หลายเดือนก่อน

    ታዬ ደንደዓአ አረዶ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 หลายเดือนก่อน +4

    አማራ ማሸነፍ ግዴታ ነው አማራ የሆነ ሁሉ በአማራ ስለሆነ ብቻ ይሰቃያል ለዚህ ደሞ መፍትሄው ማሸነፍ ነው በጣም በአጭር ጊዜ ጥሩ ምልከታዎች ይመጣሉ እስከዛው መታገል ነው

  • @yohannesamha5352
    @yohannesamha5352 หลายเดือนก่อน +2

    very smart boy🎉❤

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @andu2129
    @andu2129 หลายเดือนก่อน

    Gerami new!!!!!!❤❤❤❤❤

  • @MarishetNigusie
    @MarishetNigusie หลายเดือนก่อน

    Yaye eyitah hulem yigermegnal

  • @haileweldu-u6h
    @haileweldu-u6h หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ሞላ አሳግዶ ይደረጋሉ

  • @TMWM-z1i
    @TMWM-z1i หลายเดือนก่อน +1

    በቢላ ይቆራርጣል የአገዳደል አይነት።😮😮

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @yarodort563
    @yarodort563 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ክርስቲያን ታደለ ይዘገብልን!!

  • @GetnetTamrat-fy2sp
    @GetnetTamrat-fy2sp หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻው ይመር