#የክብር_መንገድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 167

  • @user-lm3kx3bp8o
    @user-lm3kx3bp8o 10 หลายเดือนก่อน +17

    ቲጅዬ ጌታ ይባርክሽ ቃሉን ስታስተምሪ አንጀት ያረሰርሳል ክብር ይሁንለት ለአንቺም ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ ተባረኪ

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቃል ይህ ራሀብና ጉሰቁልና
    አሜን የተሰፋ ማእበል ያርግልን
    (ወንጌል የሰማሁት ከ3 አመት በኋላ ነው
    ለካ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው አሰበኝ አሜን ❤❤❤
    እግዚአብሔር ይጨምርልሸ

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛልሽ ትግስትየ ጀግኒትዋ የወንጌል ኣርበኛ💖🙏🏽🙌🏽

  • @mihretshola5811
    @mihretshola5811 10 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የተወደድሽ እህቴ! ባንቺ ሆኖ የሚያገለግለን አምላክ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርብሽ!

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 10 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቲጅዬ በመጀመሪያ እንዲህ ጸጋውን ያበዛልሽ ጌታ ይመስገን! አሁንም በብዙ ተባረኪ ለትውልድ በረከት ሁኚ ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤❤

  • @user-tu4ho8oo5k
    @user-tu4ho8oo5k 6 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ይባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ያባቴ ልጅ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂዬ የምትወደጂ ነሽ blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @user-xr6py2yc9d
      @user-xr6py2yc9d 10 หลายเดือนก่อน

      Amen amen ❤❤❤❤❤

  • @mastewalize
    @mastewalize 10 หลายเดือนก่อน +4

    መፅሀፍቅዱስን ከመንፈስ የተማረ እና ከኮሌጅ የተማረ ትልቅ ልዩነት አላቸው። መንፈስቅዱስ ጥሩ አድርጎ ቀርፆ አስተምሮሻልና ጌታን አመሰግናለው።
    ተባረኪ!

  • @meskeremkassa729
    @meskeremkassa729 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ብሩክ ሁኚ❤❤❤🥰

  • @andyketsela4336
    @andyketsela4336 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks God, for this message. Bless you

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 10 หลายเดือนก่อน

    የተወድሽ እህቴ ቴጄዬ እንዲት እንደምትባርኬኝ ይህን ፀጋ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @meaza5096
    @meaza5096 10 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ በሰላም መጣሽ የተባረክሽ ቲጂ በጣም የምወደሽ❤❤

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አምን አሜን ቲጂዬ በእውነት ተባሪኬያለው ደስ የሚል ጊዚ ነበር ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤😘

  • @alemayehugarsamo6638
    @alemayehugarsamo6638 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መልእክት! ጌታ ዘመንሽን ይባርክ፡፡

  • @helenasfaw6861
    @helenasfaw6861 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ይህ ቃል ለህዝቤ የተሰፍ ማእበል ነው ተባረኪልኝ እህታችን ቲጂ❤❤

  • @TenagneAlemu-od1bg
    @TenagneAlemu-od1bg 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም መልእክት ነው ልብን የሚያሳርፍ እግዚአብሔርን በተስፋ የምንጠብቀው በአምላካችን እንድንደገፍ አስተምረሽናልና ጌታን በማገልገል ዘመንሽ ይልቅ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልሽ በብዙ ተባረኪ እህቴ።

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 10 หลายเดือนก่อน

    ውድ እህታች ትግስት በጣም አመሰግናለን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ድንቅ መልእክት ነው ።

  • @yakobatalay9821
    @yakobatalay9821 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እህቴ ቲጂ::✝️ ገና ብዙ እውቀት ጥበብ ብዙም ፀጋውን እግዚአብሔር ባንቺ ገልጦ እንጠቀምብሻለን🙏🙏🙏✝️✝️✝️😞

  • @metsihetmuhe4832
    @metsihetmuhe4832 10 หลายเดือนก่อน

    የተባረክሽ ሁኚ አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪልን TGye ማእበላችንን እንድንቀበልና መንደርደሪያ ለማድረግ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን።

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኪ ቲጂ ፀጋ ይብዛልሽ ክርሰትና መንገድ ነው!! የመንገዱ ፀባይ ደሞ ብዙ ነው መንፈስ ቅዱስ ተባረክ

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 10 หลายเดือนก่อน

    amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tjye you are our blessing much love and respect 🙏🏽🙌🏽💜

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጃዬ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው ይብዛልሽ ድንቅ መረዳት ነው ብሩክ ሁኚ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 หลายเดือนก่อน +2

    AMEN AMEN 🙏 🙌 👏 AMEN 🙏 🙌 GOD BLESS YOU SIS 🙏 😊 ❤️

  • @tarekegnwayiso3008
    @tarekegnwayiso3008 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen!!!❤

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እህቴ ድንቅ ትምህርት ነው🙌🙏

  • @diboraayele3746
    @diboraayele3746 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትጅዬ እንቁ ስለ ተሰጠሽ ፀጋ ጌታ ይባረክ ❤🙏

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @amlesefrezghi7007
    @amlesefrezghi7007 10 หลายเดือนก่อน

    God bless you women of God. True Gospel. Preach it please.

  • @rahwagebretnsae8599
    @rahwagebretnsae8599 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wawwww amazing preaching God bless you and all your family. You are an excellent woman of God ❤

  • @almaztewolde4660
    @almaztewolde4660 10 หลายเดือนก่อน

    Egzbher ybrkash amen amen amen ❤❤❤

  • @cynthacyntha9607
    @cynthacyntha9607 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ታባረክ ይብዘልሽ 🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @HG-ww6fm
    @HG-ww6fm 10 หลายเดือนก่อน +1

    Taberki tig , geta yebarkhe

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንደርሳለን!!!!!

  • @davidjessy7952
    @davidjessy7952 10 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ 😊

  • @menenteshome6783
    @menenteshome6783 10 หลายเดือนก่อน +1

    1.ቃል ፣ (ሁኔታዎች የማያስጥሉን የተስፋ ቃል) 2.መንፈስ-ቅዱስ(ከራስ ዕውቀትና፣ ገንዘብ ያልሆነ) 3.አስቸጋሪ ሁኔታዎች (ተሸክመው ያደርሱናል)።

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @yemisrachyilma2202
    @yemisrachyilma2202 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን🙌🙏
    ቲጂዬ የተባረክሽ ነሽ። ስወድሽ❤

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 10 หลายเดือนก่อน

    የጌታ ባሪያ ፍፃሜሺ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረኪ

  • @millearaya4710
    @millearaya4710 10 หลายเดือนก่อน

    U r blessed woman of God. Keep teaching the word of God.

  • @TigistGeleta-go1mz
    @TigistGeleta-go1mz 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ባረኩሽ በኢየሱስ ስም 🙏🙌❤️

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 10 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ

  • @VickYes-ph5uv
    @VickYes-ph5uv 10 หลายเดือนก่อน

    Yessssss this is right ❤..we are on the way our home heaven. 🏡 👍

  • @legesselegamo790
    @legesselegamo790 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ፣በሰማነው አምነን መኖር ይሁንልን አሜን ።

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ የእኔ ዉድ ልጅ እንዴት አድርጎ ከማህፀን ቢመርጥሽ ነዉ ጌታ እንደዚህ ያለዉን ርቱእ አንደበት የሰጠሽ ሌላ ማለት አልችልም ይጨመርልሽ በጌታ በኢየሱስ ስም ።

  • @user-zo2vc5qr9n
    @user-zo2vc5qr9n 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ፣ብርክ፣የድርግሽ!!!!

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ብትክክ አሜን አሜን አሜን አሜን አመን ተባራኪልኝ

  • @kidistalemayehu5719
    @kidistalemayehu5719 9 หลายเดือนก่อน

    TGye I am addicted to your TH-cam channel ❤ every day I getting lesson and inspiration with your teachings, revelation and shows. You are the blessing of of our country may God bless your mind, life and family! Your great woman of God! Thanks again!

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 10 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመው ብዙ ጊዜ ሰው በጌታ ስም ስባረክ ያለምንም ጥርጥር ያ ሰው ይባረካል ። ጌታ ስለሰሙ ይባርክሽ።
    ✔️የቃል አገልግሎት ዝም ብሎ በቅንብር ወይ በልምድ ወዘተአይመጣም።ግን ከመንፈስ ቅዱስ ስሆን ሥራ ሳይሰራ አይመለስም ።ተባረኪ !!!

  • @soniyadelboso4538
    @soniyadelboso4538 10 หลายเดือนก่อน

    AmenAmenAmentebareki❤❤❤

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 10 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ይባረክ!!!!!!!!!

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 10 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ በጣም በጣም ድንቅ ፀጋ ስላንቺ እግዚአብሔር ይክበር ብዙ ተባረኪ።

  • @Miracle_1828
    @Miracle_1828 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ ብሩክ ነሽ

  • @mimecabed6527
    @mimecabed6527 10 หลายเดือนก่อน

    Ewent nawe
    Geta Yebarkshe ❤❤❤

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ መልእክት ነው።

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 10 หลายเดือนก่อน

    "Amen."!!❤👈
    "Tebaraki.❤❤❤👍

  • @sisayyosef2243
    @sisayyosef2243 10 หลายเดือนก่อน

    ameen

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 10 หลายเดือนก่อน

    amen amen ehte tebareki demow yetbarekshe neshe 💙❤ Geta kebatowen keftawen yabzalshe

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 10 หลายเดือนก่อน

    May almighty God bless you my sister.

  • @banchayehutemesgen8793
    @banchayehutemesgen8793 10 หลายเดือนก่อน

    God bless you yene wud

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ

  • @yakobatalay9821
    @yakobatalay9821 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን መሃል ላይ አልቀርም ። የተናገረኝ ቦታ እደርሳለሁ

  • @user-vw5wg7uv4p
    @user-vw5wg7uv4p 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ ክርስትና ሂወት መሆኑን አንደወርቅ በምንፈተንበት የሂወት ውጣ ውረድ የክርስትና ውበት ሂወት ይገለጥበናል

  • @Godissogood2me
    @Godissogood2me 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኪ እህቴ🙏

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!!ጸጋውን ያብዛልሽ!!! በግሌ መከራ ፍጹማን ያደርገናል ብዬ አምናለሁ እንዲሁም ሳኦል ወደ ሳሙኤል እንዲሄድ እግዚአብሔር በአህዬቹ ተጠቀመ !! ቀጥይበት!! እግዚአብሔር በአንቺ ሆኖ
    እንዲያስተምረን በታማኝነት ጸንተሽ ቁሚለት!!🎉🎉

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you my sis TG ! this is my message from God to me AMEN ! God bless you More..........................................................................

  • @kidistjima7148
    @kidistjima7148 10 หลายเดือนก่อน

    Wow Really touching ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @werash143
    @werash143 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏🙏🙏💗💗💗

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 10 หลายเดือนก่อน

    ፀጋው ይብዛልሽ የተባረክሽ እህት ቲጂ😍

  • @dinkineshlebene8325
    @dinkineshlebene8325 10 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ባካፈልሸሰን ቃል የሚያኖር ጸጋ ይጨመርልሽ።

  • @fantutemtime3301
    @fantutemtime3301 10 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሺ ይባርክ

  • @yeneworktekle5738
    @yeneworktekle5738 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ::ሻሎም::

  • @shewitghebrehiwet9993
    @shewitghebrehiwet9993 10 หลายเดือนก่อน +1

    You are blessed 💖

  • @hiwotyassin1946
    @hiwotyassin1946 10 หลายเดือนก่อน

    አንቺም ጌታ በተገለጠሽ ልክ የምትኖሪበት ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትግሰትዬ ተባረኪ በድጋሚ ባንቺ ጌታ ተነግሮኛል ሰብከትሸን ሰሰማ ሁለተኛ ቀኔ ነው ሰለብርቱካን ምሳሌ ነግረሸ የሰበሸው ሰብከት እንዴት እዳቆመኝ ሚያሰለቅሰውን እየሰራ ነው AMEN AMEN ዛሬ ደሞ ወቅታዊ መልእክቴ ነው ዘመንሸ ይባረክ!!!አሜን የተነገረብን ይፈፀማል አሜን አዎ አንሻገር ነው❤❤❤

  • @gezahagnayele5825
    @gezahagnayele5825 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም መልዕክት ነው እህቴ በርቺ ቀጥይበት ተባረኪ የተቀባሽ ሰባኪ ነሽ፡፡

  • @user-hd3mn9ev8q
    @user-hd3mn9ev8q 10 หลายเดือนก่อน

    TIGYEEEE.... TEBAREKELLEN:

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 10 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeeen

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 10 หลายเดือนก่อน

    Bless you my most dear sister

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 10 หลายเดือนก่อน

    Timely message. You r blessed

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 9 หลายเดือนก่อน

    የተወደድሽ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ🥰🥰🥰🥰

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 10 หลายเดือนก่อน +1

    great teaching! thank you!

  • @radiettesfaye2555
    @radiettesfaye2555 10 หลายเดือนก่อน

    Amen tsega yebzalh Tg❤

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen halleluya❤❤❤

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 10 หลายเดือนก่อน

    GBU more and more !!!!!!!!!!

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 10 หลายเดือนก่อน

    Tebareki yena ehit yibzalish

  • @birhnashekegnu9100
    @birhnashekegnu9100 9 หลายเดือนก่อน

    ተባርክ ፀጋ ይብዛልሽ ተባርክ ❤❤

  • @astergebresilassie1374
    @astergebresilassie1374 10 หลายเดือนก่อน

    This is a prophetic message,
    አንቺ የእኔ እናቴ ጌታዬ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ እኔ ይህንን መልእክት ስሰማ መንፈስ ቅዱስ ወረደብኝ ሃሌሉያ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ: ነፍሴ ተነቃቃች እሰይ ጠላት እፍር ይበል ሃሌሉያ እንዲህ አይነቱን ፀጋ ለሰው ልጆች የሰጠ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ድንቅ መልክት ቲጂ ተባረኪ

  • @semretabraha8737
    @semretabraha8737 10 หลายเดือนก่อน

    Amenn

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንን ጌታ ሆይ ተባረክ እህታችን ቲጂ ዘመን ይባረክ ለበረከት ሁኚ❤

  • @berektiblessed1635
    @berektiblessed1635 10 หลายเดือนก่อน

    Bless you more and more my sis❤

  • @kidistjima7148
    @kidistjima7148 10 หลายเดือนก่อน

    Ameeennn

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen 🙏❤️Tebareki Agelgalit Tigist Amlak ymesgen Halleluja

  • @tigisttoka9748
    @tigisttoka9748 10 หลายเดือนก่อน +1

    May almighty God bless you, my dear sister. Amazing words of God. Be blessed.

  • @user-rf2dy1pw4u
    @user-rf2dy1pw4u 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባሰኪ