ይህን ሳትመለከቱ ኮንዶሚኒየም አትግዙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว +11

    እንደሌሎቹ ከዋላ ክላሲካል ሙዚቃ ስለሌለው ዲምፅክ ግልፅ እና ኩልል ብሎ ይሰማል አሪፍ ነው

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሠግናለን

  • @kingtube6937
    @kingtube6937 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ይስጥልን!

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 ปีที่แล้ว +1

    ዉክልና ዉን አሽሬ ኮንዶሚኒየም ገዝቼ ነበረ ነገር ግን ስም ለማዞር ከአምስት አመት በኋላ ስሄድ ሌላ ዉክልና ስላለ የገዛሽዉ ሰዉ መምጣት አለበት ተባልኩ ማነዉ በዚህ ጉዳይ ላይ ተጠያቀቂዉ ዉልና ማስረጃ ይሄንን ማጣራት የሱ ስራ አልነበረም

  • @ErmitheEthiopia
    @ErmitheEthiopia  2 ปีที่แล้ว

    ermitheethiopia.com/
    የሚሸጥ ቤት ፣ መኪና ፣ የባንክ ሼር / አክሲዮን
    ኪራይ ቤት ፣ መኪና ፣ እንግዳ ማረፊያ
    +251 944 36 59 59
    +251 904 04 60 50

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarekilin wendeme

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 2 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you bro

  • @kiuekiue6106
    @kiuekiue6106 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wendeme

  • @samrawitmekonen2666
    @samrawitmekonen2666 2 ปีที่แล้ว +2

    አብረን እንስራ

  • @melkamugemeda7453
    @melkamugemeda7453 2 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ ከልማት ተነሺ ወይም ከገበሬ ስንገዛ ስላለው ሂደት ብታስረዳን ጥሩ ነው አይደለም የሚለውንም ብትነግረን

  • @janajana-ln7yn
    @janajana-ln7yn ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @genetmaru2037
    @genetmaru2037 2 ปีที่แล้ว

    Ermi thank you for the information.
    Please tell us the price of house in
    Sululta by different options

  • @fanuelsolomon1294
    @fanuelsolomon1294 2 ปีที่แล้ว +4

    can you tell us about condominium shop price?

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 2 ปีที่แล้ว

    wekelenawen mansat yechelal ermi yenkol kefelege gin tnk u

  • @asteralem273
    @asteralem273 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ለመረጃው 5 ያልሞላውን ዲጅታል ካርታ ጨርሶ የሚሸጥ አለ

  • @YKART-m3z
    @YKART-m3z ปีที่แล้ว

    Sle gebra bat yagba ,yalgeba d'Italia 🙏🙏🙏

  • @barnabasbekele9696
    @barnabasbekele9696 2 ปีที่แล้ว +1

    And sew erasu wukila wesdo kegeza bohala weda erasu sim mazawawer yechilal?

  • @shwayewagnew7805
    @shwayewagnew7805 ปีที่แล้ว

    እያፈረሰ መግስት እዴት እንግዛ ቤት ሳዬሆን ጫካተፈለገ

  • @selamu
    @selamu 2 ปีที่แล้ว

    Please tell us about Condominium shops and their prices. I'm planning to buy

  • @የሥላሤዎችባሪያ
    @የሥላሤዎችባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    ኤርምያስ ለፀጉር መሳሳት መልሶ የሚያሳድግ እባክህ ንገረኝ

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 8 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @kadirtesfaymohammed6932
    @kadirtesfaymohammed6932 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሰም ኤርሜ አንድነገር ልጠይቅህ ነው እኔ የገበሬ ኮንድሚኒየም ሰሞኑን ገዝቸ ነበር ካርታ አለው ቁልፍ ግን ገና አልተሰጠም በውልና ማስረጃ ሙሉ ውክልና እና ሰነዶቹ ተቀብለናል ካርታውም ትክክለኛ መሆኑን ከፍለን አረጋግጠናል እና በዚህ ያለህ እውቀት ብታካፍለን እስከመቸ ነው ማዞርስ የሚያስፈልገው ስም ማለቴ ነው

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ ስልክህን አታነሳም ባለፈው እኛ የተዎሰነ ከፍለን በባንክ እሚያልቅ ቢላ ቤት ካለህ ብየህ በዝህ ስልክ አናግሩኝ ብለህ ነበር ግን አታነሳም በሰጠህኝ ስልክ ፕሊስ ጥያቄየን መልስልኝ

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ሁለት ውክልና በአንድ መጠቃለል አይችልም

  • @שושימששה
    @שושימששה 2 ปีที่แล้ว +1

    Ena condmenym lmgzat eflgalhu addis abeba

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰብ ፈላጊ ነኝ እባካችሁ

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg ปีที่แล้ว

    የገዛነውስምንእንሁን

  • @AkliluDana-o2h
    @AkliluDana-o2h ปีที่แล้ว

    ደላላ እንዳትሆን በሌላዉ ተበልጠህ

  • @member1437
    @member1437 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው በጣም በዛ

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 ปีที่แล้ว +3

    የገበሬ ቤት ህጋዊ ነው ወይ ወንድሜ ነገረኝ

    • @kingtube6937
      @kingtube6937 2 ปีที่แล้ว

      ገበሬው ስብዕና ያለው ከሆነ አዎ!
      ግን ሲገዙ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል!🇪🇹

  • @zewduaworku7551
    @zewduaworku7551 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @sarajackson818
    @sarajackson818 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህን ስደውልህ ስልክህን መልስልን

  • @mustefatenkir8264
    @mustefatenkir8264 ปีที่แล้ว

    Felag 1bead rom

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 2 ปีที่แล้ว

    Hello ስንት ይገኛል

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ሰው ህገ ወጥ አሰራሩን በአደባባይ ማስረዳት የምትችል አይመስለኝም :: የማሰር ሱስ ያለባቸው ሰበብ አገኘን ብለው እንዳያስገቡህ!

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

    ለምን????

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg ปีที่แล้ว

    መውጫውንንገረንእዳዘግተንዲጅታልአርገን6ኛዐመትላይነውሻጭከየትትገኝ

  • @lalatesema9529
    @lalatesema9529 4 หลายเดือนก่อน

    false

  • @hanimarmar2232
    @hanimarmar2232 2 ปีที่แล้ว

    ኤርሚቁጥርህ እናጦርሀይሎች የሚከራይ ካለህ

  • @neima4814
    @neima4814 ปีที่แล้ว

    ሌባ ነህ የሌሎችን ገበያ ዘግተህ ለራስህ ስታመቻች

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 2 ปีที่แล้ว