ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተጨማሪ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👉በ 70,000 ሽህ ብር ብቻ የ140 ካሬ የቤት ባለቤት መሆን ለምትፈልጉ ትክክለኛ መረጃ እንዳያመልጣችሁ th-cam.com/video/uKNAQUgV1KM/w-d-xo.html
🙏🙏🙏
የት ነው እሺ
የወጭ አገር ሰዎች በምን መልኩ ነው የሚያገኙት አብራራልን
አሜን አሜን አሜን
yet nw botaw ena phone number ena adress pls
ከብዙ ውጣ ውረድ ቡሀላ 180 ካሬ ከተማ ቦታ ገዝቻለው በቅርቡ ቤት እሰራለው 🙏ውዶቼ በላይክ ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ ብታይ ድክምምም ብሎኛል 😥😥
አይዞሽ
አላህ ያሣካልሽ
💔አይዞሽ ትንሽ ነው ቢቀርሸ
አብሽሪ
እኔምልሽ ካርታ አለዉ ወይስ ህገ ወጥ
ቤት ለለላችሁ አሏህ ቤት ይስጣችሁ
Amina🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Amiin yaa alla inshaalla
አሚንንን ያረብ
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን🤲
አይይይ ቤት በ70.000ብር ብቻ ስትል ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበርቤት ያለው ባል ፈልጉልኝ እስቲ ሽማግሌም ቢሆን ክክክ
ከከከከከ
@ዘሀራ tube እውነቴን ነው አትሳቁብኝ ይልቁንስ ከጎረቤታችሁ ካለ አፈላልጉልኝ ክክክ
@ዘሀራ tube በቃ አፍጥኝው ግን ሁለተኛ ሚስት እንዳያደርገኝበኃላ ሸቃላዋ እንዳታደርገኝእኔ ከሸቃላነት መውጣትና ቤት እንዲኖረኝ ነው የምፈልገው ክክ
😀😀😀😀😀😀🤦♀️
ክክክክክ
ቤት ለሌላቹ ፈጣሪ ቤት ያድላቹእኔሥ ከህቶቼ ጋ ተሰደን 200 ካሬ ሜትር እና 2 ክፍል ቤት ያለው ቦታ ገዝተናል አዲስ አበባ የቤት ክራይ ሥቃይ በጣም ቀምሼዋለሁ ያንን ያየው ውድ ወንድሜ 5 ብር ሣያጠፋብን እህቶቼ ሢመጡ አሁንም በክራይ ቤት አይሥቃዩም ብሎ ገዛልን ተመስገን አምላኬ አሁን ቢሆን 10 አመት ቢሰራ አይገዛም
በጣም የአድስአበባን የቤትኪራይ የቀመሠ ያውራው
@@hayattube6243 አዎ ክራይ ቤት ከባድ ነው ብሩ እንደምንም ቢከፈልም ማ ገባ እና አመሻቹ ማብራት አጥፉ እረ ሥንቱ ጎርፍ ገብቶብኛል ቁጭ ብዬ ምሣ እየበላሁ መቼም አይረሳኝም
የታደልሽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርከው ወንድምሽን የኔዎቹስ እራሳቸውን ቀይረው አይንሽ ላፈር አሉኝ አልቅሼ የማይወጣልኝ ነኝ
መታደልሽ እማ እኔሰ ምንም የለኝ ጤና አለ ግን😭ተመሰግን ነው
@@lehulumgezaalew1669 አይዞሽ ያኡምሪ እኔም ያንቺው ብጤናኝግን በናሱ ታስፈስቆርጥ ያበለጠ ራሴን አጥናክሬ አልሀምዱሊለህ ትንሽናት ብዬ በስብም ሶስት ክፍል ሰሪቻለው አቂሙ ከለኝ ለምስራት ሰፊ ቦታ አለውለማናኛውም ስደት እስከለሽ ድራስ ራስሽን አጠናክሪ ሁቢ
አቦዉ የመዳም ቅመሞች አሏህ ያሰባችሁትን ያሳክላችሁ 💐
እግዛብሔር ይመሥገን የሥደት ውጤቴ አንዲት ቤት አለችን እሷን ይባርክልኝ ቤት የሌላችሁ እሕቶቸ ፀልዬ ይሠጣችሖል ቤት ከፈጣሪ ነው💞💞💞💞
መሻአላህ እኔም የሥደት ውጤቱ አንድት ቤት አለችኝ አልሀምዱልላህ እድሚና ጢና ይሥጠን በሥደት ያሉ እህቶቸ አላህ ያሥቡትን ያአሥካላቸው ያረብ
አግቢኝ
@@solomonabraham8329 😳😳😳😳
የተቀደሰ መረጃ ነው እናመሰግናለን
ሚሚቤተስብአፍቃሪሴትልጅአለችኝ፣እኔም፣ሴትነኝ፣ግን፣ኮመትሽ፣በጣም፣ሁሌም፣ይመችኝል፣ጨዋወልዶሽ፣ያሳደገሽ፣አድናቂሽ፣ነኝ፣ከአዳማ
ውዳች ቤት የለላችሁ ቤት ልሰራ ብላችሁ እድሜችሁን አትጨርሱ ብራችሁን ያዙ እንዳቅማችን መኖር እንችላለን ዋናው ጤና ቤት ለመግዛት ወይም ለመስራት ብር ብቻ በቂ አይደለም እንደራሳችን ሆኖ የሚያሰራልን ሰው ያስፈልጋል ብራችሁን ብቻ ያዙ ነው የምለው እኔም ብሬን ይዥ ሂጀ የሰራውን ገዝቸ ነው የመጣሁት ብር ካለ ምንም አይቸግርም
እውነት ነው የራስን ጉዳይ እንደራስ አድርጎ የሚሰራ የለምከዚያም አልፎ ብዙ እህቶች እየተከዱ እያለቀሱ ነው
@@umhuzeifa4734 ትክክል በጣም ከባድ ነው ማን እንደ ራስ እውነት ግን የሚወራውና እዛ ያለው እንዴ አይደለም እንዳቅማችን መኖር ይቻላል
@@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ የት ነው የገዛሽው ስንት አገኘሽ?
@@murrservices2147 የኔም
ቤት ወይም ቦታ ገዝቶ ማሥቀመጥያዋጣል ብር ቢቀመጥአይወልድም።ቤት ግን ገዝተሽ ቢቀመጥ መልሰሽ ትሸጭዋለሽ እኔ 300,000ብር ቤት ገዝቸ አሁን አሥተካክዬ ጨረስኩ አአሁን ልሽጥ ብል ከ 1 .5 ያወጣል ግን ብር ቢቀመጥ አይወልድም አትሸወዱ ግን ጥሩ ቤተሠብ ካላችሁ ነው።እኔ በአባቴ ሁኖየተሠራው 5ሣቲምም አልተበላብኝግን ብር ቢቀመጥ ዋጋ የለውም
እዬንን ለመግዛት 7 አመት መስራት አለብኝ ከዛም እዚው ላረጅ ሆሆሆሆሆሆ አረ ሳላረጅ ልውለድ
አይዞሽ ታስፈ አቲቁራጪቤት ከሌለሽ ሰበ ሺ ማለትምደራጅ ሰው ከታጋኝ ቃለልናው
አላህ ካላሰብሽበት ይረዝቅሽ
ክክክክክክክክ
Leje askedmi !
Ara ehita kalale niber kifeyaw maleta emekafalshin balakim .ya 4.wore damawoze / salary naw
የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ ኑ ማህበር እንግባ እና እንመዝገብ እኛም እንደ ሰዉ የቤት ባለቤት እንሁን ፈጣሪ ከፈቀደልን
እሽ
Ok
Oke xaru hasab naw
Melkam hasa new 💘
እኔ ሀርቡ እፈልጋለሁ
ጡሩ መረጀ ነው ግን የበለጠ ለመወቅ ስልክ ቁጥር አሰቀምጥልኝ
እውነት ነው
መልካም መረጃ ነው እናመሰግናለን 👍👍👍
ቤት ሳይሆን የሚሰጠው ቤት መስሪያ ቦታ ነው።የሚሰጠው ቤት እያልክ አታቅርብ ምክንያቱም ቤት ማለት ተሰርቶ ያለቀ ነው ቦታው ግን አንተ የምትገነባበት ክፍት ቦታ ነው መረጃህን ስታቀርብ ለሚከታተሉህ በቂና ግልፅ መረጃ ለሚፈልጉ ሀኢሉ ግልፅ አድርግላቸው።
እወነትሽ ነወ ማር
ጫላ የናፈቀው እንደኔ👍
እፍፍፍፍፍ ደከመኝ ግን ቤት እንዴት እንደሚኖርኝ አላቅም እሰኪ ፈጣሪ ይሰጥሸ ብላችሁ ፀልዮልኝ ከቻላችሁም በሀቅሜ እንዲኖርኝ ሰለምፈልግ አገናኙኝ በማሪያም ከሰደት ተመልሼ የት ነው ማርፈው የሰራሁትን በክራይ ከጨርሰሁት ተመልሼ ልሰደድ ነው ዘይሰ ኡኡኢ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሪፍ መረጃ ነው እስኪ ኢንሻ አላህ 7 አመት 8 አመት በሰው ሃገር ላይ ቤተሰብ ስንረዳ ስንከራተት ለራሳችን አምስቴ ሳይኖረን ቤተሰቦቻችነን ስንረዳ ለኖርን ሁሉ አላህ ይወፍቀን ሹክራን ወንድማችን
በሩጫ ወድቄ ነበርቤት በሰባሽ 🤔🤔ላይ ሰብ አደረጉ ወንድማችን በረታምነው ስደት ያለን ቢሠጡን ከምንከራተተት
🙄😂የኔ ቢጤ
@@amiratube3467 😍😘
እኔም እንደዛው ክክክክክውዶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም
እኔ ልደፋ አይዞኝ ዊ በሞቴ የቤት ነገር ሲነሣ ሁሌ ነው ምትደፊው ወይሥ ዛሬ ብቻ ነው አይዞኝ
@@shaikhaalketbi3598 ዛሬ ብቻ ነው በሴት ስም ጠራሽኝሳ🤔🤔🏠
እናመሰግናለን ሰመረ ቤት ብላችሁ ላሰባችሁ እ/ር ይፈፅምላችሁ እህቶቼ
አሜን🙏🙏🙏
እደፈጣሪ ፈቃድ ከሶስት ወር በሗላ ልገባ ነው ግን ቤት ስለለኝ ጭነቅ በሎኛል ፈጣሪን ምለምነው ድጋሜ ስደት እዳላይ ነው እናም እስኪ የገባው ያስረዳኝ እንዴት ነው ቤት ሚኖረኝ 🙏🙏
ውዴ ብርሽን ሰብሰብ አድርገሽ ወጣ ባለ ከተማ መሬት ወይም ቤት ግዢበት ትንሽ አቆይተሽ ደግሞ ትሸጭዋለሽ ከዛ ያተርፍልሻ በዋናው መልሰሽ ቤት ትገዢበት አለሽ በትርፉ ትሰሪበት አለሽ ግን አስተማማኝ ቦታ መሆን አለበት እሽ ውዴ ካርታ ያለው ቦታ እሄ የኔ ምክር ነው ውዴ
@@homaidsaa4689 እሽ የኔውድ ከልብ አመሰግናለው
ውድ ወንድማችን በስደት ያለን እኛ እንዴት ይቻላል?
ወንድማችን ስለምክርህ በጣም ጥሩ ነው ውጭ ያለነው እንዴት እንችላለ እስኪ ግልፅ አደርግልን
@@ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ yname hasab naw????
አኔ፣የአድሰ፣አበባ፣ተወላጅ፣ነኝ
@@tigistfiqadu2864 እኔም ጥያቄየ አዲሰ አበባ ላለውሰ
እኛስ ስደት ያለነው ጥሩ መርጃ ነው እናመሰግናለንእፍፍፍ ቤት ኑሮኝ ስመጣ ወደ እናት ሀገሬ እርፍ የምልባት መቸ ይሆን በተስፋ እጠብቃለሁ ፀሎት አድርጉልኝ
ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የልብስ ማጠቢያ ከውጭ እንዳትገዙ || አስገራሚ የሆነ የፍሪጅ እና ልብስ ማጠብያ ማሽን ዋጋth-cam.com/video/2LQW4JkaSBw/w-d-xo.html
ስልክ ቁጥር ላኩ
Eseki bewuche yaleni endeti nw wede agere sane geba ezawu huneni masatafe yemichalewu
Yet new betu kutir yelewum silk kutir???
እባክህ ወንድሜ እንዴት ማግኘት በጣም ከባድ ነዉ ብቻ ፈጣሪ ይርዳን 😢😢
ሰላም ነው
በመጀመሪያ በርታ ወንድሜ እኔ ግን ቤትም አለኝ መሬትምአለኝ ለለላችሁ ወገኖቸ አላህ ይርዳችሁ ጠክራችሁ ለማገኘት ሞክሩ
ወድማችን ለመረጃዉ ከልብ እናመሰግናለን እኔስ የወጣሁትም እናቴን ቤት ክራይ አወጣታለሁ ብየ ነበር አልተሳካልኝም ግን በስደት ኦርጅናል ጨጓራ ገዝቻለሁ አደራ እዳትናደዱ ጨጓራ የሚባል በሽታ እዳይዛቹሁ በተረፈ አይዞን
ኧረ ወንድሜ ይሄኳን የማይታመን ነውእንዴት ብሎ ካለ በጣም ጥሩ ነው ለሚስኪኖችእኔኳን አልሃምዱሊላህ እራሴ ቦታ ገዝቼ እየሰራሁ ነው።ቦታ ከሆነ አወ ደሴም አለእንደዛ ግን ቤት አልሰማሁም
እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት ያረብ ሀገር ያለን ሰዎች እንዴት ነው ማድረግ የሚችለው እስቲ የስደተኞች ጉዳይ ንገረኝ እኔ በጣም ነው በጣም ሚያጕጕኝ እስቲ አብራራልን ወንድሜ
Hedesh cherisesh temeleshi ehete anchi kaledish ayihonim gid anchi hedesh cherish
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
እውነትህን ነው ቤት ነው የሚቀድም እኔ ቤት አላህ በሰጠኞ እዳቅሚ ፍራሸ ትበቃኞለች ጤናየን አላህ ይሰጠኞ እጅ አሁን ሰደት የመጣሁበት ከጥገኞነት የራሲ ቤት ቢኖርኞ ብየ ነው ሰለቤት እቃ አልጨነቅም ነበር አላህ ይርዳሸ በሉኞ
Alha yerdashe mari
ወንድም ዛሬ ነዉ ቤተሰብ የሆኩት ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እባክህ ቁጥርክን አስቀምጥልን የዚህ መረጃ ምንም አላቅም በጣም ቤት እፈልጋለዉ አንተ ባልከዉ ከሆነ
እኔስ አልሀምድሊላህ ቤት ሰርቻለው ግን ገና አልጨረስኩለትም አላህ ያግዝሽ በሉኝ
ለኔም ስጡኝ በስደት አለቀሁ የምት ልጆች አሳዳጌ ነኝ ጨረቃ ሰፈር ገዝቼ ተስፋቆረጥሁ ሰለሜፈርሰ ለዛዉም ገጠር ነዉ ወጣያለ ነበር
ቤት በሰባ ሺ ቢገኝ አሁን እከፍል ነበር ግን አይገኝም
ኧ እኔም ከሽ ነበር የማደርገው
ኧረ ይገኛል መካነ ሰላም ከተማ ባይሆን የጭቄ ቤት
@@Tube-ei2zo የት ሀገር ነው
@@alambeyene3967 ቦርና መካነ ሰላም
@@alambeyene3967 ክክክክክክክክክክ ወይኔ 70 ሽ ነውደያለው እኔኮ 700 ሽ ያለ መስሎኝ ነው ይገኛል ያልኩት በሳባማ ቦታም የለ ውደ
ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል እኔ እንኳን ኤርትራዊ ነኝ ግን የናንተ ደስታ የኔ ደስታ ነው ግን እም ጠይቀው ወንድማችን ጫላ ሰላም ነው ወይ ለምን ጠፋ
ማማየ ሰላም ነሽ እኔ አማራ ነኝ ኤርትራዊብው ላገባ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ በናትሽ :
ይህማ የሊይዝ ቦታ ነው ችግር ቶሎ አይሰጡም እንጂ በጣም አሪፍ ነበር
እኔ ለንገራችሁ 400,000 ልክፈል ብላቸው አንሸጥም 6 ካልሆነ ብለው እምቢ አሉኝ ።አረ የራሳቸው ጉዳይ ቁርጥም አድርጌ እበላታለሁ ብሬን በኪራይ እኖራለሁ ስንት አመት ልኖር ነው ይሔ ሁሉ ስቃይ
የእዉነት ከሆነ እወነት በሰባሽብር ብቻ መስራት ከተቻለ በጣምጥሩነዉ እናመሰግናለን
እኔ አላምን እረ ጫላ የት ገባ በሰላም ነወይ የጠፋው ወንድማችን ?????
Ewent ename chenkogal
@@andentzelekew5224 እረ የምን መጨናነቅ ነው መቶ አመት ለማይኖር ነገር በ70 ሺ ቤት ክክክክክክክክ ትልቅ ውሸት
Er men hono ena erasu gira gebagn eko ant wandimu nek
የኔ ወንድም የለቀቀው ፊደው አይቸዋለሁ ነገር ግን ከአንድአመት በፊት የተለቀቀው ፈድዬ ነው ዝለዚህ አሁን ሃያ አምሰት ሰው በመሆን ይቻላል ወይ በአሁኑ ግዜ
ጠንካራ እንሁን ውድ ሰደተኝ እህት ወድሞቸ ተሰፋ አትቁረጡ እኔ ባእይኔ አይቻለሁ ቅልጥ ያለ ከተማ ቤት ያገኝኙ ሰወች አሉ
እሺ እማ😭እኔሰ ሁሌም ተሰፋ ቁረጭ ነኝ😢
እሺ ግን እንደት ነው ካገር ውጭ ሁነን ማህበር የምንመሰርተው ሰቀጥል የገጠር መተዋወቂያ ያለን ሰወችስ?
@@gannat0178 እህቴ ወንድምሺን ወይንም አባትሺን ወክለሺ መደራጀት ትችያለሺ የኔ የምትይው ሰው ካለሺ ካንች የሜጠበቃው በየወሩ የሜደረሰባችሁን ወጭ ማዋጣት ነው
እሽ ግን እደትነው መደራጀት የምንችለው??
እኔምአስገብቸመጥቻለሁየዛሬአመትካላስወጡኚ😀😀😀😀
ስለመረጃው እናመሰግናለን፡፡ የመረጃህን ምንጭ ብትጠቅስ ደግሞ የበለጠ ጥሩ ይሆናል፡፡
በጣም ነዉ ደም የምታፈላዉ እግርክን ዘርግተክ ለምንድነዉ የምታወራዉ ፈጠን ፈጠን ብለክ ወደ ገደለዉ ስራ አለብን ወደ ገደለዉዉዉዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እናመሰግናለን ለመረጃህ ወንድማችን
የውነት ኢትዬጵያ ወደሆላ የቀረችው እኮ አብዛኛውን ሰው በክራይ ቤት ስለሚኖር ነው ሰርቶ ደክሞ ለኪራይ 😢
በጣም ደስ የሚል መረጃ እግዚሀቤር ይመስገን
አይ ብሆን ጥሩ ነው የእውነት ለእኛ ያለክን ምኞት እግዚአብሔር ለአንተም ያስብልህ ግን 70.000 ቀርቶ 200.000 እንኳን ብናገኝ መታደል ነው ምንም ይሁን ሁለት ክላስ ከነማብሰያና መፀዳጃው
Ene hulete lejochi tiche 12 amate besedete ikeratetalew😭 bahonelene
@@dawitmelese2518 እግዚአብሔር ይርዳን
ጎበረዝ ረጋ ሰከን ባለ አንደበት ምርጥ መረጃ
አክክክክ አጽናኑን እጂ እኔሥ የቤት ነገር ማሠቡም ያደክመኛል ግን ኢንሻላሕ ምን አልባት ቤት ያለው ሽማግሌ ባል ካገባሁ
ላጋባሽ 😂😂😂
ክክክክክክ
ክክክክክክክ
@@የአብስራ-ጐ1ተ ቤት አለሕ እንዴ ?
@@shaikhaalketbi3598 ቢኖረኝ ስወይ ጠጋ ጠጋ
እናመሠግናለን ወንድም በርታ
ግን እውነት ይሆን
እውነት ነው ግን በምትኖሪበት ከተማ መተዋቂያ ካለሽ ቢያንስ 4 አመት መኖር አለብሽ በፊት 20 000 ነበር አሁን ጨምሮ ነው 70. 000 እህቴ ደርሶ አታል
Wulta Geste እሺ እህቴ እኔ አላውቅም ነበር እሺ እዴት ነው ማድረግ ያለብኝ ካወቃቹ አስረዱኝ አረ ቤተሰቦቼ በቤት ክራይ ተሰቃዩኮ እኔም ለነሱ ቤት ለመስራት ስደት ላይ ተሰቃየውኮ የምይሞላ ኑሮ
Thanks በርታ ጎበዝ 🙏
እስከማየው ቸኮልኩ
ክክክክ እኔም
እኔም ወሏሂ
Maroch betsb hunlgn wude Ethiopianoch💋
ጥሩ አሳብ ነው ተባረክ
እውነት ያርገው እኔ ከ4ወር በኋላ አገር እገባለሁ ይሰጡኝ ይሆን
እኔ ቀድምሻለው ፈጣሪ ከፈቀደ ከ2ወር በዋላ አገሬ እገባለው በቃ አብረን እንፈልጋለን 😂😂😂
@@የፍቅርሰው-ዐ6ሸ ዋው2ወር ፈልገሽ ጠብቂኝ አብረን እንሰጣለን ክክክ
ለፍሮግርም።እናሠሰግናለን።በርታ።ውንድም
ለምሳሌ የት ክልል ነው በዚህ አይነት መመሪያ የጀመሩት እስካሁን አልሰማሁም ማለት አማራ ክልልነኝ
ብቸል ጥሩ ነው ሰለ ማራጃው እናማሰግለን ወንድማችን
ሰላም ሰላም የሲ ኤ ቤተ ሰቦች እደው ጫላ የት ደርሰ በፈጣሪ ንገሩን ??
አዎ ጫላ ጠፍቷል
Politica kalhone atsra blewut yageru ljoch ferto engodahalen teblo.semere eko tenagral.
ደሰ ይላል የራሰ ምንም ትንሸም ብትሆን ታኮራለች ፈጣሪ እድሜነ ጤነ ይሰጠን ቤት ያጣሁሉ ያግኝ
አይ ወዲም ዲሀ አያገኘውም ይሄን ከነሱው አያልፍም.
ጥሩ መረጃ ነው በጣም የምፈልገው ነው እኔ አግኝቼ ነበር ግን ማህበሩ በዳላላ ነው ያገኝሁት ግን ቤተሰብ እንዴት ማመን ይቻላል በማሰታወቂ ብቻ ላየሸው ሰው ብር መሰጠት ብለውኝ ልቤ ሁለት ሆኖብኛል
የት አገር ማሬ
ውድና የተከበራችሁ የገበያ ቤተ ሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም የተለያዩ መንፈሳዊ መዝሙሮች መስማት ለምትፈልጉ
እኔንምበቅንነትአርጉኝ
@@ብሌንሀበሻዊትቲዩብ እሺ ውዴ መጣሁ
በርቱ ከተማ ያሉት ናቸው የቤት ኪራይ መከራ የሆነባቸው ምስኪን እግዚአብሔር ያስባችሁ እኔ እንኳን ገጠር ነኝ በወር 200ብር ነው ቀላል ነው እና በቤት ኪራይ የሚንከራተቱ ወገኖች ፅናቱን ይስጣቸው እኔ ሲጀመር ተቀምጬ አላውቅም የአዙሪት መንፈስ ያለብኝ ይመስላል መዞር ነው ስራዬ
ሀሀሀሀ አዙሪቱን ያንሳልሽ
እረ ኬት ነው ያመጣኸው ካንተ ነው የሰማሁት እኔ አ አ ነኝ
ወንድማችን እኔ ከሁለት አመት በፊት በ24 ሰው ተሰብስቦ ማህበር ተሰርቶ ከዛም ከመካክላችን በሶስት ሰው ቡክ ተከፍቶ ነበርከዛም እሰከ 3ዙር ከፍልን መጨረሻ ላይ መሬት የለም አሉን አሁንም አላምናቸው ።።
Bet sikatel dar komo mimok Mengst balebet hagerma bet angezam. 🤔
ለመረጃህ እናመሰግናለን ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ።እኔ ግን ጥያቄ ልጠይቅሽደሴ ባዶ ቦታ ህጋውይ ስንት እንደሁ ኮንደሚኒም ስንት እንደሚሸጥ ብትነግረኝ ??ኮቦልቻም እንደዛው ባዶ ቦታ እና ኮንደሚኒም ንገረኝ???
ስንት አመት እደዚህ እያሉ ሲወሩ ወሬ አያልቅባቸውም ቱሪና ናቸው ወሬ ብቻ ተግባር ዜሮ ናቸው 😏😏😏
ውድ የስደት እህቶቸ አይዟችሁ አላህ የቤት ባለቤት ያድርጋችሁ አብሽሩ ሀባይብ
ዩትዩብ ጀምርያለው እባካችሁን ሰብስክራይብ አደራጉኝ ። አመሰግናለሁ ፈጣሪያሰባቹትን ያሳካላቹ
አድርጌያለሁ እኔንም ተቀላቀል
አድሪግኝ ለድረግሺ
የተባረከ ዜና እናመሰግናለን ወንድም
ስክ ቁጥር አስቀምጡልን
በውነት ሺግዜ ነው ላይክ 11111 ምርጥ ሰው ነህ
አቀራረብክ ግን በጣም አሰልቺና አዝግ ነው የምር,ወደገደለው ፈጠን ፈጠን ብለክ ምን መናገር እንዳለብክ በወረቀት ማስፈር አለብክ በቅደም ተከተል ሯ,,,,,,ተቃፀሊና አለ ትግራይ
ወይ ቆይ ልስማውማ 70,000 ብር ቤት የሚገዛ ተገኛ አልሀምዱሊላህ! ግን ርዕሱን ብቻ ነው ያየሁት ገና አልሰማሁትም ቀልድ እንደይሆን
እር እህቶች አርፍችሁ ስሩ ስራችሁን ይሄ ነገር ምን ማርጋገጫአለ ሆ ባሓላ እዳታለቅሺ እያንዳንድሽ
ወንድም ይህ ለኛ አይሆንም ምክናየቱም ስደት ላይ ነን ለዚህ እኮ የግድ አገር ላይ መሆን ግድ ነው ስብሰባም አለው ጥናትም አለው ኗሪ ነው አይደለም የሚል እኔም ሞክሬ ነበር ግን አይቻልም የግድ ክልል ልምይ መኖር አለብን ማለቴም የምንኖርበት ሰፈር ማለቴነው ጥናት ስላለ አለ ውየስ የለም የሚል አለው እና በተረፈ በርታ ለምትሰጠነ ሀሳብ እጅግ እናመስግናለን ወንድማችን በርታ አበሳ ብየህ አለው
መታወቅያ ያስፈልጋል አልኩ እኮ፤እንግድህ መታወቅያ ለማውጣት ግዴታ ከስድስት ወር በላይ ነዋር መሆን አለባችሁ
ፍሮሠሱ አድካሚ ነው ሆኖም ቢሳካ ጥሩ ነበር ስለ መረጃዉ እናመሠግናለን
የትነው ውዴ አዲስአባ ወይንስሌላቦታነውእህትእስኪካወቅሽንገሪኝእኔገናመስማቴነው
እናመሰግነው
ሰላም ወንድሜ ስልክቁጥርእን ፈልጌ ነበር ተባበረኝ ስለቤት ጉዳይ ላናግርእ ፈልጌ ነው
እናመሰግናለን ሽሚ ምርጥ ኢትዩጵያዊ
እኛ አይሰጡን ወድም ተባረክ ስለውይዪትህ በጣም እናመሰግና ለን ክክል
እናመስግናለን በርታልን በጣም አሪፍ ነው
ከአገር ውጪ የሆንን እዴት ነው መያዝ ምንችለው
ምርጥ መርጃ ነው ስምቻለሁ ደሴ እንደራጅና እንቀበል ያሉኝ ልጆች አሉ
እኔምደሴነኝማርእንሰባሰብ
ንገራቸውናአስገቡኝ
በየት በኩል ላግኝሺ ታዳ
የመጀመሪያየ ነው ሳይህ ግን እምታንዛዛው ነገር ኤጭ ምንድነው ጊዜ ማባከን
ውይ እኔ 70,000ብር ስትል እስከምሰማው እንዴት እንደቸኮልኩ ለማንኛውም እናመሰግናለን ግን አንተ ስትነግረን ቀለል አደረግከው ፕሮሰሱ ግን ከባድ ነው መታወቂያ መሬት መኖር አለመኖር ብቻ በማረጋገኝ አይበቃም ቋሚ ስራ ያለው 2አመት የሞላው መታወቂያ ብቻ ይከብዳል እንደኔ በስደት ያላችሁ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
ሠላም ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሠግናለን እሥቲ አረብ ያለንው አሣባሠቡን
Careful people
ጡሩምክርነውግንውጭሀገርያለነውመሬቱንአንዴትማገኘትእችላለን
አንዲትነው ታዳ የምናገኘው
ስወድክ. ምርጥ. ስራ ነው በርታ.
በጣም ቆንጆ መረጃ ነው እኔ እፈልጋለሁ ግን ስልክ ቁጥራችሁ አስቀምጥልን
ነይ በዚህ ማማዬ እኔ ህይወትሽን ዬሚቀይር: እሰጥሻለሁ ሀይቲ: 059 1559351 ነው
@@እኔከማንበላይ ok yet nshe anche ykera
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
እናመሰግናለን ወንድማችን ስልክህን አስቀምጥልን እስኪ መረጃ ፈልጌ ነበር ??
እኔ እምፈልገው አክሢወን መግዛት ነበር እንደት እንደማኘኝ ብትነግረኝ ወይም መረጃ ብሠራልን ጥሩነበር?
አክሲወን የተጀመረ አለ መግባት ትፈልጊያለሽ
@@gvghh2074 እፈልጋለሁ ምንድነው ?
@@እሙሀውለት7 መሀል ከተማ አክስዪን ግንባታ ነው ግንባታው ሲያልቅ ያክሲዮኑ ከሚገኘው ገቢ ካለው አጠቃላይ ያክሲዮን አባላቶችጋ እኩል ተካፋይ ትሆኛለሽ
ጥያቄ አለኝ ከዚ በፊት ቦታ ተወስዶብኝ ነበር እናም ማህበር መስርተው የሰጠን እያሉ እየተከራከሩ ነበር በዛው ይሰጡኝ ይሆን ወይስ ባድስ ከሚመሰረተው ልግባ ወንድም ?????
ጥሩ ግን ስልክ ቁጥር አስቀምጥን ወይም ቴሌግራም ብኖርህ ?
ከሀገር ውጭ ያለንው በምን መልኩ ነው ከዚህ ማህበር መሳተፍ የምንችለው?
ያልገባኝ ነገር አለ ወድሜ ሰመረ መስፈርቱን ካማላሁ በኃላ መሬቱን 70 000ሺብር ገዛሁ ልበል እራሴነኝ። የምስራው ወይንስ ሰርተው ያስረክቡሀል ግልፅ አልሆነልኝም ውዴ
ኧረ እህቴ ብዚጣጣ አለበት
@@hayattube6243እረ በይ ይቅርብኝ። ውዴ እደዚህ ይሉና ከገባን በኃላ ብርችንን ያጫሩስናል አመሰግናለሁ ውድ የሀገሬ ልጅ
@@teand5856 አረከባድነውየሄውየኔባለቤትበመንግስትሰራተኛከተደራጅ6አመትሆነነገዛሬእያሉምልልሱጭቅጭቃቸውብቻአያስፈልግም
ተጨማሪ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👉በ 70,000 ሽህ ብር ብቻ የ140 ካሬ የቤት ባለቤት መሆን ለምትፈልጉ ትክክለኛ መረጃ እንዳያመልጣችሁ th-cam.com/video/uKNAQUgV1KM/w-d-xo.html
🙏🙏🙏
የት ነው እሺ
የወጭ አገር ሰዎች በምን መልኩ ነው የሚያገኙት አብራራልን
አሜን አሜን አሜን
yet nw botaw ena phone number ena adress pls
ከብዙ ውጣ ውረድ ቡሀላ 180 ካሬ ከተማ ቦታ ገዝቻለው በቅርቡ ቤት እሰራለው 🙏
ውዶቼ በላይክ ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ ብታይ ድክምምም ብሎኛል 😥😥
አይዞሽ
አላህ ያሣካልሽ
💔አይዞሽ ትንሽ ነው ቢቀርሸ
አብሽሪ
እኔምልሽ ካርታ አለዉ ወይስ ህገ ወጥ
ቤት ለለላችሁ አሏህ ቤት ይስጣችሁ
Amina🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Amiin yaa alla inshaalla
አሚንንን ያረብ
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን🤲
አይይይ ቤት በ70.000ብር ብቻ ስትል ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር
ቤት ያለው ባል ፈልጉልኝ እስቲ ሽማግሌም ቢሆን ክክክ
ከከከከከ
@ዘሀራ tube እውነቴን ነው አትሳቁብኝ ይልቁንስ ከጎረቤታችሁ ካለ አፈላልጉልኝ ክክክ
@ዘሀራ tube በቃ አፍጥኝው ግን ሁለተኛ ሚስት እንዳያደርገኝ
በኃላ ሸቃላዋ እንዳታደርገኝ
እኔ ከሸቃላነት መውጣትና ቤት እንዲኖረኝ ነው የምፈልገው ክክ
😀😀😀😀😀😀🤦♀️
ክክክክክ
ቤት ለሌላቹ ፈጣሪ ቤት ያድላቹ
እኔሥ ከህቶቼ ጋ ተሰደን 200 ካሬ ሜትር እና 2 ክፍል ቤት ያለው ቦታ ገዝተናል አዲስ አበባ የቤት ክራይ ሥቃይ በጣም ቀምሼዋለሁ ያንን ያየው ውድ ወንድሜ 5 ብር ሣያጠፋብን እህቶቼ ሢመጡ አሁንም በክራይ ቤት አይሥቃዩም ብሎ ገዛልን ተመስገን አምላኬ አሁን ቢሆን 10 አመት ቢሰራ አይገዛም
በጣም የአድስአበባን የቤትኪራይ የቀመሠ ያውራው
@@hayattube6243
አዎ ክራይ ቤት ከባድ ነው ብሩ እንደምንም ቢከፈልም ማ ገባ እና አመሻቹ ማብራት አጥፉ እረ ሥንቱ ጎርፍ ገብቶብኛል ቁጭ ብዬ ምሣ እየበላሁ መቼም አይረሳኝም
የታደልሽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርከው ወንድምሽን የኔዎቹስ እራሳቸውን ቀይረው አይንሽ ላፈር አሉኝ አልቅሼ የማይወጣልኝ ነኝ
መታደልሽ እማ እኔሰ ምንም የለኝ ጤና አለ ግን😭ተመሰግን ነው
@@lehulumgezaalew1669
አይዞሽ ያኡምሪ እኔም ያንቺው ብጤናኝ
ግን በናሱ ታስፈስቆርጥ ያበለጠ ራሴን አጥናክሬ አልሀምዱሊለህ ትንሽናት ብዬ
በስብም ሶስት ክፍል ሰሪቻለው
አቂሙ ከለኝ ለምስራት ሰፊ ቦታ አለው
ለማናኛውም ስደት እስከለሽ
ድራስ ራስሽን አጠናክሪ ሁቢ
አቦዉ የመዳም ቅመሞች አሏህ ያሰባችሁትን ያሳክላችሁ 💐
እግዛብሔር ይመሥገን የሥደት ውጤቴ አንዲት ቤት አለችን እሷን ይባርክልኝ ቤት የሌላችሁ እሕቶቸ ፀልዬ ይሠጣችሖል ቤት ከፈጣሪ ነው💞💞💞💞
መሻአላህ እኔም የሥደት ውጤቱ አንድት ቤት አለችኝ አልሀምዱልላህ እድሚና ጢና ይሥጠን በሥደት ያሉ እህቶቸ አላህ ያሥቡትን ያአሥካላቸው ያረብ
አግቢኝ
@@solomonabraham8329 😳😳😳😳
የተቀደሰ መረጃ ነው እናመሰግናለን
ሚሚቤተስብአፍቃሪ
ሴትልጅአለችኝ፣እኔም፣ሴትነኝ፣
ግን፣ኮመትሽ፣በጣም፣ሁሌም፣ይመችኝል፣
ጨዋወልዶሽ፣ያሳደገሽ፣
አድናቂሽ፣ነኝ፣ከአዳማ
ውዳች ቤት የለላችሁ ቤት ልሰራ ብላችሁ እድሜችሁን አትጨርሱ ብራችሁን ያዙ እንዳቅማችን መኖር እንችላለን ዋናው ጤና ቤት ለመግዛት ወይም ለመስራት ብር ብቻ በቂ አይደለም እንደራሳችን ሆኖ የሚያሰራልን ሰው ያስፈልጋል ብራችሁን ብቻ ያዙ ነው የምለው እኔም ብሬን ይዥ ሂጀ የሰራውን ገዝቸ ነው የመጣሁት ብር ካለ ምንም አይቸግርም
እውነት ነው የራስን ጉዳይ እንደራስ አድርጎ የሚሰራ የለም
ከዚያም አልፎ ብዙ እህቶች እየተከዱ እያለቀሱ ነው
@@umhuzeifa4734 ትክክል በጣም ከባድ ነው ማን እንደ ራስ እውነት ግን የሚወራውና እዛ ያለው እንዴ አይደለም እንዳቅማችን መኖር ይቻላል
@@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ የት ነው የገዛሽው ስንት አገኘሽ?
@@murrservices2147 የኔም
ቤት ወይም ቦታ ገዝቶ ማሥቀመጥያዋጣል ብር ቢቀመጥአይወልድም።ቤት ግን ገዝተሽ ቢቀመጥ መልሰሽ ትሸጭዋለሽ እኔ 300,000ብር ቤት ገዝቸ አሁን አሥተካክዬ ጨረስኩ አአሁን ልሽጥ ብል ከ 1 .5 ያወጣል ግን ብር ቢቀመጥ አይወልድም አትሸወዱ ግን ጥሩ ቤተሠብ ካላችሁ ነው።እኔ በአባቴ ሁኖየተሠራው 5ሣቲምም አልተበላብኝ
ግን ብር ቢቀመጥ ዋጋ የለውም
እዬንን ለመግዛት 7 አመት መስራት አለብኝ ከዛም እዚው ላረጅ ሆሆሆሆሆሆ አረ ሳላረጅ ልውለድ
አይዞሽ ታስፈ አቲቁራጪ
ቤት ከሌለሽ ሰበ ሺ ማለት
ምደራጅ ሰው ከታጋኝ ቃለልናው
አላህ ካላሰብሽበት ይረዝቅሽ
ክክክክክክክክ
Leje askedmi !
Ara ehita kalale niber kifeyaw maleta emekafalshin balakim .ya 4.wore damawoze / salary naw
የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ ኑ ማህበር እንግባ እና እንመዝገብ እኛም እንደ ሰዉ የቤት ባለቤት እንሁን ፈጣሪ ከፈቀደልን
እሽ
Ok
Oke xaru hasab naw
Melkam hasa new 💘
እኔ ሀርቡ እፈልጋለሁ
ጡሩ መረጀ ነው ግን የበለጠ ለመወቅ ስልክ ቁጥር አሰቀምጥልኝ
እውነት ነው
መልካም መረጃ ነው እናመሰግናለን 👍👍👍
ቤት ሳይሆን የሚሰጠው ቤት መስሪያ ቦታ ነው።
የሚሰጠው ቤት እያልክ አታቅርብ ምክንያቱም ቤት ማለት ተሰርቶ ያለቀ ነው ቦታው ግን አንተ የምትገነባበት ክፍት ቦታ ነው መረጃህን ስታቀርብ ለሚከታተሉህ በቂና ግልፅ መረጃ ለሚፈልጉ ሀኢሉ ግልፅ አድርግላቸው።
እወነትሽ ነወ ማር
ጫላ የናፈቀው እንደኔ👍
እፍፍፍፍፍ ደከመኝ ግን ቤት እንዴት እንደሚኖርኝ አላቅም እሰኪ ፈጣሪ ይሰጥሸ ብላችሁ ፀልዮልኝ ከቻላችሁም በሀቅሜ እንዲኖርኝ ሰለምፈልግ አገናኙኝ በማሪያም ከሰደት ተመልሼ የት ነው ማርፈው የሰራሁትን በክራይ ከጨርሰሁት ተመልሼ ልሰደድ ነው ዘይሰ ኡኡኢ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሪፍ መረጃ ነው እስኪ ኢንሻ አላህ 7 አመት 8 አመት በሰው ሃገር ላይ ቤተሰብ ስንረዳ ስንከራተት ለራሳችን አምስቴ ሳይኖረን ቤተሰቦቻችነን ስንረዳ ለኖርን ሁሉ አላህ ይወፍቀን ሹክራን ወንድማችን
በሩጫ ወድቄ ነበር
ቤት በሰባሽ 🤔🤔
ላይ ሰብ አደረጉ ወንድማችን በረታ
ምነው ስደት ያለን ቢሠጡን ከምንከራተተት
🙄😂የኔ ቢጤ
@@amiratube3467 😍😘
እኔም እንደዛው ክክክክክ
ውዶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም
እኔ ልደፋ አይዞኝ ዊ በሞቴ የቤት ነገር ሲነሣ ሁሌ ነው ምትደፊው ወይሥ ዛሬ ብቻ ነው አይዞኝ
@@shaikhaalketbi3598 ዛሬ ብቻ ነው በሴት ስም ጠራሽኝሳ🤔🤔🏠
እናመሰግናለን ሰመረ ቤት ብላችሁ ላሰባችሁ እ/ር ይፈፅምላችሁ እህቶቼ
አሜን🙏🙏🙏
እደፈጣሪ ፈቃድ ከሶስት ወር በሗላ ልገባ ነው ግን ቤት ስለለኝ ጭነቅ በሎኛል ፈጣሪን ምለምነው ድጋሜ ስደት እዳላይ ነው እናም እስኪ የገባው ያስረዳኝ እንዴት ነው ቤት ሚኖረኝ 🙏🙏
ውዴ ብርሽን ሰብሰብ አድርገሽ ወጣ ባለ ከተማ መሬት ወይም ቤት ግዢበት ትንሽ አቆይተሽ ደግሞ ትሸጭዋለሽ ከዛ ያተርፍልሻ በዋናው መልሰሽ ቤት ትገዢበት አለሽ በትርፉ ትሰሪበት አለሽ ግን አስተማማኝ ቦታ መሆን አለበት እሽ ውዴ ካርታ ያለው ቦታ እሄ የኔ ምክር ነው ውዴ
@@homaidsaa4689 እሽ የኔውድ ከልብ አመሰግናለው
ውድ ወንድማችን በስደት ያለን እኛ እንዴት ይቻላል?
ወንድማችን ስለምክርህ በጣም ጥሩ ነው ውጭ ያለነው እንዴት እንችላለ እስኪ ግልፅ አደርግልን
@@ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ yname hasab naw????
አኔ፣የአድሰ፣አበባ፣ተወላጅ፣ነኝ
@@tigistfiqadu2864 እኔም ጥያቄየ አዲሰ አበባ ላለውሰ
እኛስ ስደት ያለነው
ጥሩ መርጃ ነው እናመሰግናለን
እፍፍፍ ቤት ኑሮኝ ስመጣ ወደ እናት ሀገሬ እርፍ የምልባት መቸ ይሆን
በተስፋ እጠብቃለሁ
ፀሎት አድርጉልኝ
ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የልብስ ማጠቢያ ከውጭ እንዳትገዙ || አስገራሚ የሆነ የፍሪጅ እና ልብስ ማጠብያ ማሽን ዋጋ
th-cam.com/video/2LQW4JkaSBw/w-d-xo.html
ስልክ ቁጥር ላኩ
Eseki bewuche yaleni endeti nw wede agere sane geba ezawu huneni masatafe yemichalewu
Yet new betu kutir yelewum silk kutir???
እባክህ ወንድሜ እንዴት ማግኘት በጣም ከባድ ነዉ ብቻ ፈጣሪ ይርዳን 😢😢
ሰላም ነው
በመጀመሪያ በርታ ወንድሜ እኔ ግን ቤትም አለኝ መሬትምአለኝ ለለላችሁ ወገኖቸ አላህ ይርዳችሁ ጠክራችሁ ለማገኘት ሞክሩ
ወድማችን ለመረጃዉ ከልብ እናመሰግናለን እኔስ የወጣሁትም እናቴን ቤት ክራይ አወጣታለሁ ብየ ነበር አልተሳካልኝም ግን በስደት ኦርጅናል ጨጓራ ገዝቻለሁ አደራ እዳትናደዱ ጨጓራ የሚባል በሽታ እዳይዛቹሁ በተረፈ አይዞን
ኧረ ወንድሜ ይሄኳን የማይታመን ነው
እንዴት ብሎ ካለ በጣም ጥሩ ነው ለሚስኪኖች
እኔኳን አልሃምዱሊላህ እራሴ ቦታ ገዝቼ እየሰራሁ ነው።ቦታ ከሆነ አወ ደሴም አለ
እንደዛ ግን ቤት አልሰማሁም
እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት ያረብ ሀገር ያለን ሰዎች እንዴት ነው ማድረግ የሚችለው እስቲ የስደተኞች ጉዳይ ንገረኝ እኔ በጣም ነው በጣም ሚያጕጕኝ እስቲ አብራራልን ወንድሜ
Hedesh cherisesh temeleshi ehete anchi kaledish ayihonim gid anchi hedesh cherish
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
እውነትህን ነው ቤት ነው የሚቀድም እኔ ቤት አላህ በሰጠኞ እዳቅሚ ፍራሸ ትበቃኞለች ጤናየን አላህ ይሰጠኞ እጅ አሁን ሰደት የመጣሁበት ከጥገኞነት የራሲ ቤት ቢኖርኞ ብየ ነው ሰለቤት እቃ አልጨነቅም ነበር አላህ ይርዳሸ በሉኞ
Alha yerdashe mari
ወንድም ዛሬ ነዉ ቤተሰብ የሆኩት ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እባክህ ቁጥርክን አስቀምጥልን የዚህ መረጃ ምንም አላቅም በጣም ቤት እፈልጋለዉ አንተ ባልከዉ ከሆነ
እኔስ አልሀምድሊላህ ቤት ሰርቻለው ግን ገና አልጨረስኩለትም አላህ ያግዝሽ በሉኝ
ለኔም ስጡኝ በስደት አለቀሁ የምት ልጆች አሳዳጌ ነኝ ጨረቃ ሰፈር ገዝቼ ተስፋቆረጥሁ ሰለሜፈርሰ ለዛዉም ገጠር ነዉ ወጣያለ ነበር
ቤት በሰባ ሺ ቢገኝ አሁን እከፍል ነበር ግን አይገኝም
ኧ እኔም ከሽ ነበር የማደርገው
ኧረ ይገኛል መካነ ሰላም ከተማ ባይሆን የጭቄ ቤት
@@Tube-ei2zo የት ሀገር ነው
@@alambeyene3967 ቦርና መካነ ሰላም
@@alambeyene3967 ክክክክክክክክክክ ወይኔ 70 ሽ ነውደያለው እኔኮ 700 ሽ ያለ መስሎኝ ነው ይገኛል ያልኩት በሳባማ ቦታም የለ ውደ
ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል እኔ እንኳን ኤርትራዊ ነኝ ግን የናንተ ደስታ የኔ ደስታ ነው ግን እም ጠይቀው ወንድማችን ጫላ ሰላም ነው ወይ ለምን ጠፋ
ማማየ ሰላም ነሽ እኔ አማራ ነኝ ኤርትራዊብው ላገባ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ በናትሽ :
ይህማ የሊይዝ ቦታ ነው ችግር ቶሎ አይሰጡም እንጂ በጣም አሪፍ ነበር
እኔ ለንገራችሁ 400,000 ልክፈል ብላቸው አንሸጥም 6 ካልሆነ ብለው እምቢ አሉኝ ።አረ የራሳቸው ጉዳይ ቁርጥም አድርጌ እበላታለሁ ብሬን በኪራይ እኖራለሁ ስንት አመት ልኖር ነው ይሔ ሁሉ ስቃይ
የእዉነት ከሆነ እወነት በሰባሽብር ብቻ መስራት ከተቻለ በጣምጥሩነዉ እናመሰግናለን
እኔ አላምን እረ ጫላ የት ገባ በሰላም ነወይ የጠፋው ወንድማችን ?????
Ewent ename chenkogal
@@andentzelekew5224 እረ የምን መጨናነቅ ነው መቶ አመት ለማይኖር ነገር በ70 ሺ ቤት ክክክክክክክክ ትልቅ ውሸት
Er men hono ena erasu gira gebagn eko ant wandimu nek
የኔ ወንድም የለቀቀው ፊደው አይቸዋለሁ ነገር ግን ከአንድአመት በፊት የተለቀቀው ፈድዬ ነው ዝለዚህ አሁን ሃያ አምሰት ሰው በመሆን ይቻላል ወይ በአሁኑ ግዜ
ጠንካራ እንሁን ውድ ሰደተኝ እህት ወድሞቸ ተሰፋ አትቁረጡ እኔ ባእይኔ አይቻለሁ ቅልጥ ያለ ከተማ ቤት ያገኝኙ ሰወች አሉ
እሺ እማ😭እኔሰ ሁሌም ተሰፋ ቁረጭ ነኝ😢
እሺ ግን እንደት ነው ካገር ውጭ ሁነን ማህበር የምንመሰርተው ሰቀጥል የገጠር መተዋወቂያ ያለን ሰወችስ?
@@gannat0178 እህቴ ወንድምሺን ወይንም አባትሺን ወክለሺ መደራጀት ትችያለሺ የኔ የምትይው ሰው ካለሺ ካንች የሜጠበቃው በየወሩ የሜደረሰባችሁን ወጭ ማዋጣት ነው
እሽ ግን እደትነው መደራጀት የምንችለው??
እኔምአስገብቸመጥቻለሁየዛሬአመትካላስወጡኚ😀😀😀😀
ስለመረጃው እናመሰግናለን፡፡ የመረጃህን ምንጭ ብትጠቅስ ደግሞ የበለጠ ጥሩ ይሆናል፡፡
በጣም ነዉ ደም የምታፈላዉ እግርክን ዘርግተክ ለምንድነዉ የምታወራዉ ፈጠን ፈጠን ብለክ ወደ ገደለዉ ስራ አለብን ወደ ገደለዉዉዉዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እናመሰግናለን ለመረጃህ ወንድማችን
የውነት ኢትዬጵያ ወደሆላ የቀረችው እኮ አብዛኛውን ሰው በክራይ ቤት ስለሚኖር ነው ሰርቶ ደክሞ ለኪራይ 😢
በጣም ደስ የሚል መረጃ እግዚሀቤር ይመስገን
አይ ብሆን ጥሩ ነው የእውነት ለእኛ ያለክን ምኞት እግዚአብሔር ለአንተም ያስብልህ ግን 70.000 ቀርቶ 200.000 እንኳን ብናገኝ መታደል ነው ምንም ይሁን ሁለት ክላስ ከነማብሰያና መፀዳጃው
Ene hulete lejochi tiche 12 amate besedete ikeratetalew😭 bahonelene
@@dawitmelese2518 እግዚአብሔር ይርዳን
ጎበረዝ ረጋ ሰከን ባለ አንደበት ምርጥ መረጃ
አክክክክ አጽናኑን እጂ እኔሥ የቤት ነገር ማሠቡም ያደክመኛል ግን ኢንሻላሕ ምን አልባት ቤት ያለው ሽማግሌ ባል ካገባሁ
ላጋባሽ 😂😂😂
ክክክክክክ
ክክክክክክክ
@@የአብስራ-ጐ1ተ ቤት አለሕ እንዴ ?
@@shaikhaalketbi3598 ቢኖረኝ ስ
ወይ ጠጋ ጠጋ
እናመሠግናለን ወንድም በርታ
ግን እውነት ይሆን
እውነት ነው ግን በምትኖሪበት ከተማ መተዋቂያ ካለሽ ቢያንስ 4 አመት መኖር አለብሽ በፊት 20 000 ነበር አሁን ጨምሮ ነው 70. 000 እህቴ ደርሶ አታል
Wulta Geste እሺ እህቴ እኔ አላውቅም ነበር እሺ እዴት ነው ማድረግ ያለብኝ ካወቃቹ አስረዱኝ አረ ቤተሰቦቼ በቤት ክራይ ተሰቃዩኮ እኔም ለነሱ ቤት ለመስራት ስደት ላይ ተሰቃየውኮ የምይሞላ ኑሮ
Thanks በርታ ጎበዝ 🙏
እስከማየው ቸኮልኩ
ክክክክ እኔም
እኔም ወሏሂ
Maroch betsb hunlgn wude Ethiopianoch💋
ጥሩ አሳብ ነው ተባረክ
እውነት ያርገው እኔ ከ4ወር በኋላ አገር እገባለሁ ይሰጡኝ ይሆን
እኔ ቀድምሻለው ፈጣሪ ከፈቀደ ከ2ወር በዋላ አገሬ እገባለው በቃ አብረን እንፈልጋለን 😂😂😂
@@የፍቅርሰው-ዐ6ሸ ዋው2ወር ፈልገሽ ጠብቂኝ አብረን እንሰጣለን ክክክ
ለፍሮግርም።እናሠሰግናለን።በርታ።ውንድም
ለምሳሌ የት ክልል ነው በዚህ አይነት መመሪያ የጀመሩት እስካሁን አልሰማሁም ማለት አማራ ክልልነኝ
ብቸል ጥሩ ነው ሰለ ማራጃው እናማሰግለን ወንድማችን
ሰላም ሰላም የሲ ኤ ቤተ ሰቦች እደው ጫላ የት ደርሰ በፈጣሪ ንገሩን ??
አዎ ጫላ ጠፍቷል
Politica kalhone atsra blewut yageru ljoch ferto engodahalen teblo.semere eko tenagral.
ደሰ ይላል የራሰ ምንም ትንሸም ብትሆን ታኮራለች ፈጣሪ እድሜነ ጤነ ይሰጠን ቤት ያጣሁሉ ያግኝ
አይ ወዲም ዲሀ አያገኘውም ይሄን ከነሱው አያልፍም.
ጥሩ መረጃ ነው በጣም የምፈልገው ነው እኔ አግኝቼ ነበር ግን ማህበሩ በዳላላ ነው ያገኝሁት ግን ቤተሰብ እንዴት ማመን ይቻላል በማሰታወቂ ብቻ ላየሸው ሰው ብር መሰጠት ብለውኝ ልቤ ሁለት ሆኖብኛል
የት አገር ማሬ
ውድና የተከበራችሁ የገበያ ቤተ ሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም የተለያዩ መንፈሳዊ መዝሙሮች መስማት ለምትፈልጉ
እኔንምበቅንነትአርጉኝ
@@ብሌንሀበሻዊትቲዩብ እሺ ውዴ መጣሁ
በርቱ ከተማ ያሉት ናቸው የቤት ኪራይ መከራ የሆነባቸው ምስኪን እግዚአብሔር ያስባችሁ እኔ እንኳን ገጠር ነኝ በወር 200ብር ነው ቀላል ነው እና በቤት ኪራይ የሚንከራተቱ ወገኖች ፅናቱን ይስጣቸው እኔ ሲጀመር ተቀምጬ አላውቅም የአዙሪት መንፈስ ያለብኝ ይመስላል መዞር ነው ስራዬ
ሀሀሀሀ አዙሪቱን ያንሳልሽ
እረ ኬት ነው ያመጣኸው ካንተ ነው የሰማሁት እኔ አ አ ነኝ
ወንድማችን እኔ ከሁለት አመት በፊት በ24
ሰው ተሰብስቦ ማህበር ተሰርቶ ከዛም
ከመካክላችን በሶስት ሰው ቡክ ተከፍቶ ነበር
ከዛም እሰከ 3ዙር ከፍልን መጨረሻ ላይ
መሬት የለም አሉን አሁንም አላምናቸው ።።
Bet sikatel dar komo mimok Mengst balebet hagerma bet angezam. 🤔
ለመረጃህ እናመሰግናለን ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ።
እኔ ግን ጥያቄ ልጠይቅሽ
ደሴ ባዶ ቦታ ህጋውይ ስንት እንደሁ ኮንደሚኒም ስንት እንደሚሸጥ ብትነግረኝ ??
ኮቦልቻም እንደዛው ባዶ ቦታ እና ኮንደሚኒም ንገረኝ???
ስንት አመት እደዚህ እያሉ ሲወሩ ወሬ አያልቅባቸውም ቱሪና ናቸው ወሬ ብቻ ተግባር ዜሮ ናቸው 😏😏😏
ውድ የስደት እህቶቸ አይዟችሁ አላህ የቤት ባለቤት ያድርጋችሁ አብሽሩ ሀባይብ
ዩትዩብ ጀምርያለው እባካችሁን ሰብስክራይብ አደራጉኝ ። አመሰግናለሁ ፈጣሪያሰባቹትን ያሳካላቹ
አድርጌያለሁ እኔንም ተቀላቀል
አድሪግኝ ለድረግሺ
የተባረከ ዜና እናመሰግናለን ወንድም
ስክ ቁጥር አስቀምጡልን
በውነት ሺግዜ ነው ላይክ 11111 ምርጥ ሰው ነህ
አቀራረብክ ግን በጣም አሰልቺና አዝግ ነው የምር,
ወደገደለው ፈጠን ፈጠን ብለክ ምን መናገር እንዳለብክ በወረቀት ማስፈር አለብክ በቅደም ተከተል ሯ,,,,,,ተቃፀሊና አለ ትግራይ
ወይ ቆይ ልስማውማ 70,000 ብር ቤት የሚገዛ ተገኛ አልሀምዱሊላህ! ግን ርዕሱን ብቻ ነው ያየሁት ገና አልሰማሁትም ቀልድ እንደይሆን
እር እህቶች አርፍችሁ ስሩ ስራችሁን ይሄ ነገር ምን ማርጋገጫአለ ሆ ባሓላ እዳታለቅሺ እያንዳንድሽ
ወንድም ይህ ለኛ አይሆንም ምክናየቱም ስደት ላይ ነን ለዚህ እኮ የግድ አገር ላይ መሆን ግድ ነው ስብሰባም አለው ጥናትም አለው ኗሪ ነው አይደለም የሚል እኔም ሞክሬ ነበር ግን አይቻልም የግድ ክልል ልምይ መኖር አለብን ማለቴም የምንኖርበት ሰፈር ማለቴነው ጥናት ስላለ አለ ውየስ የለም የሚል አለው እና በተረፈ በርታ ለምትሰጠነ ሀሳብ እጅግ እናመስግናለን ወንድማችን በርታ አበሳ ብየህ አለው
መታወቅያ ያስፈልጋል አልኩ እኮ፤እንግድህ መታወቅያ ለማውጣት ግዴታ ከስድስት ወር በላይ ነዋር መሆን አለባችሁ
ፍሮሠሱ አድካሚ ነው ሆኖም ቢሳካ ጥሩ ነበር ስለ መረጃዉ እናመሠግናለን
የትነው ውዴ አዲስአባ ወይንስሌላቦታነውእህትእስኪካወቅሽንገሪኝእኔገናመስማቴነው
እናመሰግነው
ሰላም ወንድሜ ስልክቁጥርእን ፈልጌ ነበር ተባበረኝ ስለቤት ጉዳይ ላናግርእ ፈልጌ ነው
እናመሰግናለን ሽሚ ምርጥ ኢትዩጵያዊ
እኛ አይሰጡን ወድም ተባረክ ስለውይዪትህ በጣም እናመሰግና ለን ክክል
እናመስግናለን በርታልን በጣም አሪፍ ነው
ከአገር ውጪ የሆንን እዴት ነው መያዝ ምንችለው
ምርጥ መርጃ ነው ስምቻለሁ ደሴ እንደራጅና እንቀበል ያሉኝ ልጆች አሉ
እኔምደሴነኝማርእንሰባሰብ
ንገራቸውናአስገቡኝ
በየት በኩል ላግኝሺ ታዳ
የመጀመሪያየ ነው ሳይህ ግን እምታንዛዛው ነገር ኤጭ ምንድነው ጊዜ ማባከን
ውይ እኔ 70,000ብር ስትል እስከምሰማው እንዴት እንደቸኮልኩ ለማንኛውም እናመሰግናለን ግን አንተ ስትነግረን ቀለል አደረግከው ፕሮሰሱ ግን ከባድ ነው መታወቂያ መሬት መኖር አለመኖር ብቻ በማረጋገኝ አይበቃም ቋሚ ስራ ያለው 2አመት የሞላው መታወቂያ ብቻ ይከብዳል እንደኔ በስደት ያላችሁ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
ሠላም ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሠግናለን እሥቲ አረብ ያለንው አሣባሠቡን
Careful people
ጡሩምክርነው
ግንውጭሀገርያለነው
መሬቱንአንዴትማገኘት
እችላለን