ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ተመልካቶችዬ ሼር ላይክ አርጉለት ሰደቃ ነወ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉአላህ ያልታሰበ ደስታ ቤታችሁ ዉስጥ ይግባ።።
አሚንን
አሚን
አሚንንን ውዴ
አሚንንን ያረብ ላንቺም ልዩ መልካም እንዳሰብሽልን አሏሕ ያስደስትሽ
አሚንንን ያረብብ
እድሜ ለሳዳት ከማልና. ለሀላል ሚዲያ እርግፍ አርጌ ትቻለሁ. አልሀምዱሊላህ በርቱ. አላህ. በሀቅ ላይ የምንፀና ያድርገን
አለህ ይጨምርልሽ
@@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ አሏህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን🙏
ትክክል
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
አሽሙር አታምጪ ስንት አመት ነው ሼህ ሙሀመድ አህመዲን የተናገሩት ሳዳት ከማል ሶስት እና አራት አመት ነው በዳዋው ታዋቂ ከሆነ ዳኢ አትለዪ ለማሞገስም በውስጥሽ ወይም በውስጥክ አቡሀይደርስ በሄደበት ነሺዳ ይባላል ?
ስደት ለኛኮ ልዩ ትምርት ቤታችን ነዉ
በጣም ወላሂ የህይወት ኮሌጅ
/ሙዚቃን ትቼ ነሺዳ አዳምጣለው የሚል ሰው ልክ ሽንትን በሽንት እንደማጠብ ነው። አሉ ((ሼኽ ሷልህ አል ፈውዛን ሀፊዘሁላህ ተዓላ ወረዓ))
ወላሂ ነሺዳው መንዙማ እያሉ የሚሉት የአላህን ሥም እና የነብዩን ሥም ሥለሚጠቅሡ ብቻ እጂ ምርጥ ዘፋኞች ይወጣቸዋል አላህ ሂዲያ ይሥጣቸው ያአላህ
ውዱ ውንድማችን አቡ መርየም ሳዳት ከማል አላህ እድሜና ጤና ይስጠው ኮትኩቶናል ጀዛከ አላህ ኡስታዙና መሰሎችህ ይብዛልን
እኔ በፈት ነሸዳ አዳምጥነበረ ግን ቁረአን አልገባኝ ሲል ነሸዳወን ሰተወ አሁን ባለበት ዘረ አልልም ቁረአኒን ብቻነወ በጣም ዴሰተኛነኝ አልሀምድሊላህ ነሸዳ የሚያዳምጥ ዚክረም ቁረአንም ይጠነወል ልቡይዴረቃል ሰላየሁትነወ
እኔ በፊት በጣም ነበር የማዳምጠው አሁን ግን ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ጀዛውን ይክፈለው እና በደንብ አብራርቱልኛል ምን ያክል የሽርክስንኝ በውስጡ እንደያዘ
ወላህ በጣም አላህ ይጠብቀው አቡ መሬም እኔም በፈት እሠማ ነበር አቡ መሬምን ስከታተል አወኩኝ አላህ ይጨምርላቸዉ ያረብ እንደዚህ በዛ ዝርዝር የሚያስተምሩትን ያብዛልን
ብትክክል አቦ መርየም አላህ ይህፈዘው ሌሎችም
@@emufewuzanbiziniallah5514 አሚን ያረብ
@@raafardallol5538 አሚን ያረብ
እኔ እራሡ ከመውደዴ የተነሣ ወደ ሊሞሪ እመልሠው ነበር ግን አቡ መርየም ሲያብራራው ሥሠማ ጨርሼ ነው የደለትኩት ጄዛው አላህ ይክፈለው የዞትር ድዋኤ ነው
ኡሥታዝ አፉ በለኝ ወላሒ እርዕሡን አይቸ ያልኩት አለ አፉ በለኝ
ወላሂ ነሺዳ አልክ ብዬ ስሮጥ ነው የመጣሁት ኢላሂ ምናለ ልባችንን ለጥሩ ነገር ቢያሮጥልን🥺
እኔምወላጉድብየ
እኔም ሱብሀን አላህ
እኔም ነሽዳ ብላል ብየ እ እያልኩ ነብር የገባሁት ግን ምርጥ ምክር ነው
ወላሂ እኔም እዳችዉ እህት
አላህ መልካም ጀዛህን በሁለቱምት አለም ይክፈልህ።ነሽዳ በጣም እወድ ነበር።እሸመድድም ነበር።ነገር ግን ቁር አንን መቅራት ስጀምር እንዲሁም!አንዳንዶች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ግጥም ዜማውን በሽርክ እየተጨማለቀና ያለቦታውጥቅም ላይ እየዋለ በመምጣቱ እያስጠላኝ መጣ አልሃምዱሊላህ!አላህ (ሱወ)ውስጤ የቀረውን የነሽዳ ፍቅር ሙጥጥ አርጎ አውጥቶ ነገ በሱ ፊት ሸፈአ ሊሆንለኝ በሚችለው ቃሉ ቁር አን ይተካልኝ። ዱአ አድርግልን ወንድም ስተት ውስጥ ላለነው ሙስሊሞች ሁሉመደማምጥና መከባበርንምአላህ ይወፍቀን።
ኮመንታተሮች ቀስ በሉ እንዳትሰበሩ ክክክ ነሺዳ ማፊ ምርጥ ምክር ነው እናድምጥ።
እንዛመድ ውደየ
Kkkk
ሳህ ወዴ
ክክክክ የምሬ እኔ እራሱ እድ ኡሰታዝ ነሺዳነዉ ያለዉ እያልኩ መጥች ምርጥ ትምርት
ክክክክክክክክክክክክ
እድሜ ለሣዳት ከማል ከሀድሥ ከቁረአን ብጥርጥር አድርጎ ነዉ የሚያሥተምረን አልሃምዱሊላህ ሼህ ፈዉዛን ደግሞ እርሡም የለም ነሽዳ የሚባል ብለዎል ኡሥታዜ አተ እሚያምርብህ ቂረአትና የተለያዩ ዳአዎወችን ሥታሥተምረን ነዉ የሚያምርብህ ኡሥታዜ ና ወደ ቂረአት ና ወደ ዳአዎ በሚጣፍጥ አደበቶችህ ና ወደቂረአትህ ቀጥልልን ጄዛኽን አላህ ይክፈልህ ለአላህ ብየ እወድሃለዉ ኡሥታዜ ልጆችህንም አላህ ያሣድግልህ ሀፊዘል ቁረአን ያድርግልህ እኛንም ሠምተን የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን ያረብ
ጥሩ ነዉ እርእሥሡ ወሣኝ ነጥብ ነዉ ኡሥታዝ እኔም እወዛገብ ነበር ሀቂቃ .እወነትን ተቀብለን ማጽደቅ ነዉ ያለብን
ጀዛከላህ ኸይርን ኡሥታዝ ወላሂ እሄቀንናፍቆኝነበር ብቻ አላህሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድይምራን አሚንያረበላለሚን በጣም እሚያታለው ኡሥታዙሁላ እዛተቀምጦ አብሮ ያጅባል የዛኔ ለማያውቅሠው እነውሥታዝም አብረውሥላሉ እንዳውም ሡናይመሥል ይህሁሉግን ነፍሥያን ያለማሸነፍነው በጣም እሚያሣዝነው ኡሥተዞቹ በሀድሣቸው ሤቶችአላህንፍሩ ሂጃብም ልበሡ ኒቃብምጨምሩይሉናል በእርግጥኡነትነው አላህ እራሣችን እምንጠብቅያድርገን ከዛደሞ ነሽዳምናም ይሉና ሤቶቹጋ በሚድያ ብዙከሙሥሊም የማይጠበቅ ነገርተጠቅመው አብረውይወጣሉ የዛኔ በድምጳቸው እንዳው በመድረክአቀራረባቸው ሢታይ ሤትናወንድ አይተያይም የሚባልነገርያለአይመሥል ብዙም ማለት ይቻላል ግንአላህ ሁላችንንም ነፍሥያችንን እምንሸንፍ ያድርገን የጻፈኩት ውሥጤያለኝንነው ከተሣሣኩ ከእኔና ከሠይጣንነው አላህ ይቅርይበለኝ እናንተም እረሙኝ ወደኸይርመጣራት ኸይርነው እና
ኡዝታዝ ሣዳት ከማል ጀግና ይናገረዋል በነሽዳ በመዙማ ማሻ አላህ
በአላህ ይሁንብኝ ውስታዝ አዲስ ነሺዳ የሚል እርዕስ ሳነብ ገብቼ እሳዳምጠው ገርሞኝ ነበር እንዴ ኡስታዝ ነሺዳ ይላል ብዬ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ወላሂ ስከተከለከለም ሳይሆን አንድም ቀን ነሺዳ የሚባለውን ነገር አልወደውምም ሙነሺዶቹንም ወልወዳቸውም
በቁርአን እና በሀድስ ከሌለ አድስ ነገር ነው አድስ ነገር ሁሉ ቢድአ ነው ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው የጠመመ ሁሉ የእሳት የጀሀነም ነው
በትክክክል አላህ ይጠብቅን እኛንም ዙርያችንምያርብ መጨርሻችንአሳምርልን
@@ፈቲዩቱብ-ዐ2ፐ አሚን ያረብ
ኮመንታተሮች መጀመሪያ አዳምጡ ስድብ እዳትሳደቡ ነሽዳ ነው ብላችሁ ክክክ ኡስታዝ በርታ ጥሩ ነው ምክርህ እኔ ምንም ይሁን ምንም ነሽዳ እና መንዙማ ሙዚቃ ደጋፊ አይደልሁ አዳማጭም አይደልሁምሙዚቃን ሲያታልሏት ኢስላማዊ ነሽዳ አሏት አናሽዶች አላህ ቀልብ ይስጣቸውስወዳቸው ሸይኽ ሷሊሀ ፈውዛን እና መሰሎቻቸውን እከታተላቸዋለሁ
ወላሂ ነሽደ ያወጠሂህ መስሎኝ በጠም ደናገጥኩኝ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ወላሂ እኔ እራሱ ቁርአን ሲቀራ ደስ ብሎኝ. አድስ ነሽዳ ሲል በጣም ደነገጥኩ
አድሥ ነሽዳ ሥትል አዉጥተህ መሥሎኝ አልፌዉ ነበር ነሽዳ ሥለማልወድ ጀዛክ አላህ ኸይር አቡ መርየም እዉሥጡ ያለዉን ሽርክ እደት እደሚያበጥረዉ አላህ ኸይር ደዛዉን ይክፈለዉ አላህ ይቀበላችሁቡዙ ሠዉ በዚህ በሽታ ተለክፎል
አሁን እኮ ነሺዳ አወጣ ኡስታዛችን ብሎለሀሜት እና ለትችት እግሩ እስኪሰበር የሮጠ አለ።ሳትዋሹ አለ የለም????
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
ክክክክክክ
ክክክክክ እኔ ምን ቅጡ ነው ብዬ ነበር
እኔ ዱቤ ሊደበዲብነው ብየ ልሠናብት ነበር😜😛😛🤓
የለም ‼️‼️‼️‼️
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የነሽዳ አድናቂወች በደንብ ስሙት እነሱን ተከትላችሁ ገደል አትግቡ እተቂላህ አላህ ፍሩ ትክክል ነህ ትንሽ ቆይቶ ኢስላማውይ ሙዚቃ ተብሎ መምጣቱ አይቀሪም ሱብሀነላ ጀዛከላህ ኽይር
ውዴቸ ቁርአን መማር የምትፈልጉ ወደ ቻናሌ ግቡ
ሡባሀን አላህ ከርእሡ ገርመኸኝ ነበር ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛው መገድ ይምራን ያረብ
ወላሂ እህት ወድሞች እራሳችንን እጠብቅ ቁረአን እናዳምጥ እንቅራ
ወለህ ነሽዳ የምል ፀፉ አይቼ በትንሹ ተነደድኩ በሱ የምየምርበት ቁራአን ስየስቀራ ነዉ እሄ እንዴት ሆና እየልኩ ነበር በርታ አሏህ ይጠብቀቹ አለሃምዱልለህ ከነሽደ እንድወጣ ሰበቡ ሳዳት ወንድሜ ነዉ አሏህ ይጠብቀዉ ከነቤተሰቦቹ አሁን ለይ ዘዉትር ቁራአን እሰመለሁ አቡ መሪያም ጀዘዉን አሏህ እጥፍ ድሪብ አድርጎ ይመልሰዉ
ኢላሂ መጨረሻችንን ያሣምርን እኔኮ እድሜ ለሳዳት ከማል እና መሳሎች አቁሜለሁ አላሀምዱሊላህ ከሙዝቃው መሳርያ በላይ በውጥጡ ያለውን ሺርክ ነው መፍራት ወላሂ ሡበሀን አላህ ኑሮችንን በኢባዳ ሞታችንን በሸሀዳ ያርግልን
ኧረ ላይክ ሼር አዱርጉት እባካችሁ👍👍👍👍📚📚✅✅✅✅✅ አቡ አብደሮህማን ጄዛከላሁ ኸይር ሳዳት ከማል ተጠንቀቁ የሚለው ወዶኮ አይዴለም
ጀዛ ከላ ሀይር ወላሂ እኔ እራሱ ነሽዳ ሲሆን ሁለቴየ ካደመጥኩት በቃሌ ነው የማሀፍዘው ቁራሀን እንኳን ለአፍዝው ይቀርና ስቀራም በግድ ነው አላህ ይድርስልኝ
አዳመጥኩት እሥከመጨረሻዉ ሦሂህ ነዉ አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም እነ አህለል ነሽዳወች አላህ ሂዲያ ይሥጣቼዉ ላኢለሃኢለሏህ ወአነ ሙሃመዲ ረሡልሏህ/ረሡል ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም እኔን የወደደ ሡናየን ይከተል ብለዎል ሡበሃን አሏህ
አሁን ገና ነቃችሁ. አፍሪካ ቴቨ. እምሰራበት. ይህን ተግባር ያቀርባሉ. ኢስላማዊ ድራማ እያሉ ያቅርባሉ አላህ ይምራቸውና ጀዛኪላህ ኸይርን ኡስታዝ
ሳህ
ሀቅ ነው ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር!ብዙ የሚያንገሸግሻቸው ሰዎች አሉ ።በኢስላም ስም እየነገዱ ለቪስነስ ከከከከ አላህ ይጠብቀን ነሽዳ ከማዳመጥ
ጀዛክ አላህ ህይር አላህ ወደ ድነልእሥላም ይመልሠን ያአላህ የረህማን እሡ የአርሽልየሆነውአላህ ወዴሀቁይምራን እሡ ጡሩውንም መጥፎው የሜየውአላህ እደሠው መጥፎ ሰርተን አንተ/ቺ ብሎ የማይገለምጠውአላህ እሱ ሀቁን ይምራን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ደሞ ነሽዳ ያወጣህ መስሎኝ እየሮጥኮ ገባሁ ለማንኛውም አምልጠሀል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ሀሀሀሀ
እኔም😁
😀😀😀😀እኔ ወላሂ kkkkkkkkkkk
እኔም በጣም ነው የደነገጥኩት ነሽዳ አወጣ ብየ
እኔ እራሱ
እኔ እራሡ ደነገጥኩ ኡስታዚና ወየዉ ወየሁ ሙሀመድየ ሊልነዉደ ሀሀሀሀ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሀቅ እደሬት መረረችኮ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን ከጥመት በኢስላም መንዙማ ነሽዳ የለም ሀቅን በሀቅነቱ የምንቀበል ባጢሉን በባጢልነቱን የምንርቅ ያድርገን
ውዶችየ ፕሮፌሌን በመጫን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
አልሀምዱሊላህ እኔ ከነሺዳ ርቂያለሁ በኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቀው. ጀዛከላህ ኸይር ልብ ያለው ልብ ይበል አስተንትኖ ላዳመጠው ሽርክ ነው ነሺዳ ዝም ብለው እያጨበጨቡ በስሜት ስለሚያዳምጡ አይረዱምጂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህለን አቡ አብዱረህማንኢንሻአላህ በስማነው ተጠቃሚዎች ያድርገንእውነት ነው ሀቅ ብትቀጥንም አትበጠስም።!!ጀዛክአላህ ኸይር
ቤተሰብ እንሁን
ያጀመአ በስደት እናቴን፡ሳላያት፡ወደ፡አኺራ፡ሄደች፡እኔ፡ግን፡ማመን፡አቅቶኛል፡ለአላህ፡ብላችሁ፡ዱአ፡አድርጉላት፡የማንን፡ዱአ፡አላህ፡ሙስተጃብ፡እንደሚያደርግ፡አይታወቅምና፡አላህ፡እኔ፡ላይ፡ከደረስው፡ሙሲባ፡ይጠብቃችሁ!!!
እንዳይስድቡህ ውጠጤውቾ😂😂😂😂ስሞ በደንብ
kkkkkk
የስድብ ሱስ ያለበት ሰው የለም አባቱ
@@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ እረ ሞልታል እዴ ?
ክክክክ አላህ ህዳያ ይስጣቸው
ውደታ እስከጀነት እሚለውና እስልምናየ የሚለው ነሽዳ አለኝ በስልኬ ላይ ታወቃችሁት በድምፅ ብቻ ነው ኮሜቶች ንገሩኝ ላጥፋው አቡ አብደረህማን ነሽዳ ሊል እዳይሆን ብየ ስገባ ምርጥ ትምህርት ነው ጀዘከላህ ከይር ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠውል ኡምራችሁ በጤና አላህ ያኑርልን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤ጀዛከላህኸር❤اللهم صل على سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 👍☝🤲💪
አጂብ አለማወቅ የዛሬን አያርገው አንዋር መስጅድ የነቢ መውሊድ እየተባለ ከጨፋሪው ፈድሉ ጋር እና ስነካው ነበር አይ ስደት ስቱን አሳወቀኝ እድሜ ለምርጥ የኢስላም ልጆች ውስታዞቼ ጀዛቹን አላህ ይክፈላቹ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሩ ይቀጥሉባት አቡ አብዱረህማን
የሡና ኡሥታዞች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ከሙጂሪሞች አላህ ነጃ ይበላችሁ አሉ በሙሥሊም ሥም የሚነግዱ ሡበሃን አሏህ
ኡስታዝ ብርታቱን ይስጥህ ሙዚቀኞችን ነክተህ
ቅነው ሁሉም ሙስሊም ሙከር ነገር ቲያይ መናገር ግድ ነወ ታልሆነ ተጠያቂ ነት አለብን ሁላችንም ሙነሽድ ቢጠላ በባጢል ምን ያረገዋል
ክክክክክምናባታቸው ያመጣሉ ይጫጫጬሀቅ ሀቅ ናት
ክክክክ አላህ ይጠብቀዉ ተያቼዉ ይዩትና ቲንሽ ዬቶብ ይነግዱበት
ክክክክ
ጀዛክላህ ኽይር ውስታዝ ስለ ነሽዳ ብዙግዜ ሰለምከታተል ነሽዳ አዳምጨም ኢስላማዊ ነሽዳ አለብየ አላውቅም አልሀምዱሊላህ ሲጀመር ስለናሽዳም ሳልማር ነሽዳ አልወድም አዳምጨም አላውቅም አልሀምዱሊላ ህፃን እያለሁ ሳኡድ አረቢያ ሳልመጣ በፊት ሙዚቃ አዳምጥ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ሳኡዲ አረቢያ በመምጣቴ ስለዲኔ አውቄያለሁ አንዳንዳንድ ግዜ መሰደዴ በጣም ጠቅሞኛል ምስጋና ለአለማት ጌታ ለሆናው ይሁን
ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ያቆይልን መካሪ አሊሞች እና ኡስታዞቻችንን
አድስ ነሽዳ የሚለው ርእስ ሳነበው ልቤ ተፈነዳ ማለትም አንተም የነሽዳ ደጋፊ የኾንክ መስሎኝ ነበር አልኸምዱሊላህ ሳዳምጠው ግን ነሽዳ እየጠላኸ ነው ደስ ብሎኛል በርታ
ወላሂ በእጁጉ ያሳዝናል ሲነገራቸዉ አይሰሙም ኢላሂ እዘንልን ያረብ🤲🤲
ጀዛክላሁ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይድረስልን እጅ ይህ ነሺዳ የሚባል ነገር ወጣቶችን እያጠፋብን ነው
ኡስታዝ ሳዳትን ይጠብቅልን
አለሀ በቁረኣን በሀድስ ቀልበችን አለሀ የርጥብን እህቶቼ ወንድሞቼ ሼር አርጉ
እስላሚክ ሙዚቃ ብለው መጥተዋል ደግሞ አላህ ይስቱር በስ
የምርሽን ነው?
አሚንንን ያረብ
@@madinaomar3096 ጥርጥር አለው እዴ
የምርሽነዉ
ጀዛክላህ
ጀዘከ ኸይር ኡስተዙና በትክክል ነሽዳ አንዱ እንደ ገብ ምንጭ እያተጠቃሙ ነዉ አሏህ ሁለችንም ወዳ ቀጥታኛ መንገድ ይምረን
አህለን ኡስታዝ ብዙ ትት አመለጠኝ በዜና ተጠምጅ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንና
ቤተስብ ሁኝ እኔገር
አሚን ወላሂ እኔም ማታ እየተከታተልኩኝ ፈጅር ደረሰ ሳልተኛ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን
ወላህ እኔምናኝ
እኔም ዜና አልወደም ነበር አሁን ግን ዘበኛ ሁኛለሁ
kkkkk
ጀዛኩም አላህ ውድ ኡስታዞቻችን ና ኡለሞቻችን አላህ ይጠብቃቹሀቂቃ በፊት ማንዙማ ሚባለውን ብቻ ነበር በእጅጉ ምጠላው የነበረ ነሺዳ ግን እወድ ነበር ሀታ እከራከርላቸውም ነበር. አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ይስጠንም
በኢስለም ማንዙማ ነሺደ ዬለም ወለሽይ ኢሏ ሀዲሥ ኢነ ቁራዓን ነዉ በስ አለህ ከቢደዐ ይጣቢቀን።
አሚን የበድ ወልድ ነይ ዬሄን ገር
@@Habebetoube ኢሽ መጠዉ
ቀጥ የባቴ ሁንጋ ያምራና
@@allhisone3171 አሚንንንን ያራብ
በትክክል
እኔ እራሱ የኔን ያክል የሚሰማ ያክል የለም ብየ አሰባነሁ አሁን ግን ምስጋና ለአላህ አልሀምዱሊላህ እድሜ ለሶአዳት ከማል እና ሀላል ሚዳ መሰሎችን አላህ ያብዛል መቸረሽችንን ያሳምረልን ያረብብብ
አላህ ልበችንን ለውነት ይክፈትልን ጀዘከለሁ ኸይር ኢነላህ የህዲ መን የሸእ
ኑ ወደኔ ቤተሰብ ሁኑ የሀገሪ ወድምና እህቶቼ
ሙዚቃን ሲያታልሏት ነሽዳ አሏት ጀዛኩሙላህ ወላሂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዛችን ሰፕራይዝ ነው ያደረከኝ ቆይ ላዳምጥህ ሰላም ልበላችሁ ሁላችንም እወዳችሁለሁ።።።።።።
ሰለም ይብዛቤተሰብ ሁኝ
ክክክክክክ እሩጬ ነብረ የመጣሁተ ነሺዳ አወትህ ምሰሎኝ ቃስ ብሎ ማዳምጥ ጡሩ ነዉ ትረጋጋሁ
ክክክክ እኔም መስሎኝ ነበር መረጋጋትጥሩነው ጫትእና ነሺዳን አላህከምድረገፅ ያጥፋልን
ኡስታዙና ሀቅን በግሩፕ መሸፋፈኑን ትተን ሀቁን እንያዝ አሏህ ሀቁን የረምራን
እኔ እርእሱን ሳየው ነሺዳን ደጋፊ መስለኽኝ እስከምሰማውቸኩየ ነበር!አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ነሻዳ ንግድ ሆኗል አላህ ይጠብቀን
اللهم اجعلنا من الصابرين والصادقين اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين جزاك لله خير استاذ
ልከው እዳችሁሉም ዚክረ ቢፀፍ በአጂረ ተበሸብሸን እንወጣለን ሱበሀን አላሀ
@@wer4252 وش ؟
ያልኩት በኮሚት ዚክረ ሰለፀፍሸ ዴሰ ብሉኝነወ
اللهم امين يا رب العالمين صلى الله عليه وسلم وعلى آله وصحبه أجمعين
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ትክክል ኡስታዝ አላህ ልቦና ይስጠን ኡነትን ተከትለን በኡነት ኑረን ያላህን ቃል ኢዘን የነብዬችን ሰለላ አለይሂ ወሰለም ተከትለን ወደ አኼራ ይውሰደን ያረብ
ጀዛኬላከይር ኡስታዜ ሲጀመር ነሽዳ ልብን ያደርቃል ከሙዚቃ አይተናነስም
ውዶች ፕሮፌሌን በመጫን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ምርጥ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ ሽኩረን ኡስታዝ ጀዛከላህ 👍👍
*አልሀምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይድረሰው በሳዳት ከማል ሰበብ እጅጉን እርቃለህ الحمدالله رب العالمين መልካም ስራውን አሏህ ወዶ ይቀበለው አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ የአይን ፕሌኖች*
በትክክል ኡስታዝ ጀዛካላህይር ነሽዳ ካሉ እዛው እራሳቸውን ይቻሉ ወደ ኢስላም አያስጠጉ ከራሳቸው ጭቅላት አምጥተው እኛ እምንከተለው ያላህን ትዕዛዝና የረሱላችንን ሰ ዐ ወ ሱና ነው
እርሱ አይቼ በጣምነበር የደነገጥኩት አልኸምድሊላህ ነሺዳ ሙዚቃ አንድነው አላህ ይጠብቀን
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የሽርክ ቃላት ንፍ አለበት ነሺዳ የሚላቸው
የዘመናችን ወጠጤዎች በጠበጡን እኮ አላህ ልቦናችንን ይመልስልን
ጠይብ ወንድሜዋ ኡሥታዝ አብዱራህማን ሙሥጠፍ ሙሥጠፋ እያለ ይነሺድልን አልነበር ኪኪኪ ይህን ነሺዳ አረብ ነሺዶታን
ወላሂ ስራሀልን ኡስታዝ አፊ በለኝ ተነድጄ ነበር😄 ማነው እንደኔ የደነገጠው
እኔም 🥺
ሙነሺድ ራሺድ አልፋሲ ነው የነሼዴው ልጂህ የሚነሺዴውን ሙሥጠፋ ሙሥጠፋ የሚለውን ነሺዳ ሠምተሃል ኡሥታዝ ኪኪኪኪ ጀዛክ አላህ ኸይር ኪኪኪኪኪ በጣም አሣቅከኝ ወላሂ ያአላህ شكرا
አሁንም እኮ ሙዚቃ አላሉትም እንጅ በሙዚቃ መሳሪያ የታጀበ ነው ሽርክ ያለበት ነው ነሽዳው መንዙማው አላህ ይጠብቀን
ያአለህ አልሀምዱሊላ ነሺደን እንድርቅ ለረከኝ ኢላሂ ሹክራን ኡስታዝ ሀሰን በረከላሁ ፊክ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله رب العالمين 💓💓💖اللهم💖 صل💖 وسلم💖 وبارك💖 على💖 سيدنا 💖محمد 💖وعلى❤ آله 💖وصحبه💖 أجمعين 💖ماشاء الله تبارك الله تبارك الرحمن الرحيم يحفظكم الله من كل شر 💖
Selelahu alayhi weselem
አሏህ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራን ያረብ እንኳን ቢድአ ልንጨምር ኢስላም ውስጥ ያለውን ሰረተን መች ጨርሰነው
ሀቅ ነው በተለይ ባሁን ግዜ ሚወጡትማ በቃ ዘፈን ነው እኮ ሚመስሉት
ናቸውንጂ🤪
😃 እኔ ተስፋ የቆረጥኩት እርሻ ላይ ዱላ ይዘው የለቀቁ ግዜ ነው
ሱብሐነክ ያረብ ሁለተኛ አላዳምጥም ጀዛክ አልላህ ኡስታዝ
ወላሂ ርዕሱን አይቼ ይሄ ሰው አህባሽ ነውዴ ብዬ ደግጨ ነበር በእስልምና ነሽዳ ብሎ ነገር የለም መውሊድ ልደት ብሎ ነገር የለም።
ለዝህኮነው በርእሱሰውንአንሳደብያለው
አህለን ውስታዝ ማሻላህ ለቤት አድስ ነኝ ልገባ ውይ እውቀትን በውቀት አላህ ይጨምርልህ ማሻላህ ዴስ የሚል ነሽዳ ነው ማለቴ ምክር ነው ክክክ
አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ጭራ ችግሩ ከዘፈን የባሰ ነው አንደኛ ሽርክ አለው ነሽዳ ላይ በእስልምና ስም ሙዚቃው ሀራም መሆኑ ለሁሉም ግልፅ ነው
ኡስታዝ እርእሱን ሳይ ኡስታዝ ደሞ ምን አይነት ነሽዳ አወጥቶ ነው በይ እሩጭ እንደት እደገባሁ ክክክክክክክክ
ደሞ እኔ አንተም ነሽዳ አወጣህ ብየ ሰፍ ማለቴ
እኔም
😛😜😜😛🤓አልተሠበርሽደሁ
@@rabiarawat9093 ለትንሽ ነዉ የተረፍኩት😂😂
ወይ እኔም ሀሀሀሀሀሀሀ
ጀዛከላህይረ ኡሥታዝ ወላሂ ኡሥታዝ ሳዳት ከማል ጀዛውን ይክፈለው ነሸዳ የሚባል የሸረክ ሰንኞች እንዳሉት አበጥሮ አሰተምሮናል ድኑን የሚበክሉት አላህ ልብ ይሥጣቸው
በትክክል። ኡሥታዝ ✅✅✅ለአንዱ ይሄን ኡሥታዝ መረጃ አቅርቤተለት ምንአለኝ። እናተ ውሀብያ የማትሉት የለም ብሎ ሳቀብኝ። እያወቁ። ነው አሏህ ልቦና ይሥጣቸው
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና እኔ ግን ግርም የሚሉኝ ሰዎች አሉ ምን ይላሉ ሙዚቃ ከማዳመጥ ነሽዳ ማዳመጥ ይሻላል ይላሉ
ያአሏህ እድሜ ለሡና ኡስታዞች አልሀምዱሊላህ
ክክክክክክክወላሂ ኡስታዝ ምንነካው ነሺዳ አወጣእንደ እያልኩ ነበር ...አሏህ ቀጥተኛውን ይምራን
አላህ ይዳያ ይስጠን ወላሂ እኔ አገር እያለዉ ብዙ የማላቀዉ ነገር ነበር ስለ ሐይማኖቴ ስደትን አላህ ሰበብ አደርጎ ተማርኩ አልአምዱሊላህ ረበል አለሚን
ጀዛከሏህ ኸይርን ኡስታዝ ሐቅ ነዉ እኔ ከተዉኩት ቆየ አልሀምዱሊላህ ቢፈድሊላህ በአላህ ችሎታ ከዛም በኡስታዝ አህመድ አደም &አ ኡስታዝ ሳዳት ከማል የሂዲያ ሰበብ ሆኑኝ ሂዲያቱ ተዉፊቅ الله ሂዲያቱረሻድ አህመድ&ሳዳት
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረኮትሁኡሰታዝጀዛኩሙላህ አላህይጠብቅን ነሸዳከሚወጡ ቁራአንቢወጡጡሩነበርአላህይሱቱር
ያልከው ነገር ግልፅ ነው ምንም ክርክር አያስፈልገው የተናገርከው በመረጃ ነው በዛ ላይ አሁን ላይ ያሉ የሀገራችን ነሺዳ ባዮች ኡለሞቻችን ሀግ ሊሏቸው ይገባል ወላሂ ለዲን የሚስራ ጥቂት ነው ሁሉም ገቢውን ነው የሚመለከተው ሀተ ግልፅ ኹራፋት እያሉ ረሱልን እያወደስን ነው ይላሉ ልብ ብለን ከሆነ ከአላህ በላይ ለራሱ ሊገዟቸው ነው የሚመስለኝ ዝም ብዬ ስምለከተው እስኪ ረሱል የምንወድ ከሆነ የሰሩትን እንስራ የከለከሉትን እንከልክል ልፋታችን ነው ትላላችሁ ይህ ወላሂ አስሬ ቢቀር ይሻላል ለምን ተሽክማችሁ በላባችሁ አትበሉም ነሺዳ እያላችሁ ደርቃችሁ ከምታደርቁን ወላሂ ከሙከራዬ ልንገራችሁ ነሺዳ የሚሰማ ሰው ለቁርኣን ቦታ የለውም ስልኩን ከፍቶ ያንኑ ነሺዳ መስማት ነው የምንፈልገው እናማ ነሺዳ ባዮች የብዙ ሰው ወንጀል ረቀባችሁ ላይ አታድርጉ አላህ የህዲና ወየህዲኩም😔
ውድ ተመልካቶችዬ ሼር ላይክ አርጉለት ሰደቃ ነወ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
አላህ ያልታሰበ ደስታ ቤታችሁ ዉስጥ ይግባ።።
አሚንን
አሚን
አሚንንን ውዴ
አሚንንን ያረብ
ላንቺም ልዩ መልካም እንዳሰብሽልን አሏሕ ያስደስትሽ
አሚንንን ያረብብ
እድሜ ለሳዳት ከማልና. ለሀላል ሚዲያ
እርግፍ አርጌ ትቻለሁ. አልሀምዱሊላህ
በርቱ. አላህ. በሀቅ ላይ የምንፀና ያድርገን
አለህ ይጨምርልሽ
@@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ አሏህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን🙏
ትክክል
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
አሽሙር አታምጪ ስንት አመት ነው ሼህ ሙሀመድ አህመዲን የተናገሩት ሳዳት ከማል ሶስት እና አራት አመት ነው በዳዋው ታዋቂ ከሆነ ዳኢ አትለዪ ለማሞገስም በውስጥሽ ወይም በውስጥክ አቡሀይደርስ በሄደበት ነሺዳ ይባላል ?
ስደት ለኛኮ ልዩ ትምርት ቤታችን ነዉ
በጣም ወላሂ የህይወት ኮሌጅ
/ሙዚቃን ትቼ ነሺዳ አዳምጣለው የሚል ሰው ልክ ሽንትን በሽንት እንደማጠብ ነው።
አሉ ((ሼኽ ሷልህ አል ፈውዛን ሀፊዘሁላህ ተዓላ ወረዓ))
ወላሂ ነሺዳው መንዙማ እያሉ የሚሉት የአላህን ሥም እና የነብዩን ሥም ሥለሚጠቅሡ ብቻ እጂ ምርጥ ዘፋኞች ይወጣቸዋል አላህ ሂዲያ ይሥጣቸው ያአላህ
ውዱ ውንድማችን አቡ መርየም ሳዳት ከማል አላህ እድሜና ጤና ይስጠው ኮትኩቶናል ጀዛከ አላህ ኡስታዙና መሰሎችህ ይብዛልን
እኔ በፈት ነሸዳ አዳምጥነበረ ግን ቁረአን አልገባኝ ሲል ነሸዳወን ሰተወ አሁን ባለበት ዘረ አልልም ቁረአኒን ብቻነወ በጣም ዴሰተኛነኝ አልሀምድሊላህ ነሸዳ የሚያዳምጥ ዚክረም ቁረአንም ይጠነወል ልቡይዴረቃል ሰላየሁትነወ
እኔ በፊት በጣም ነበር የማዳምጠው አሁን ግን ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ጀዛውን ይክፈለው እና በደንብ አብራርቱልኛል ምን ያክል የሽርክስንኝ በውስጡ እንደያዘ
ወላህ በጣም አላህ ይጠብቀው አቡ መሬም እኔም በፈት እሠማ ነበር አቡ መሬምን ስከታተል አወኩኝ አላህ ይጨምርላቸዉ ያረብ እንደዚህ በዛ ዝርዝር የሚያስተምሩትን ያብዛልን
ብትክክል አቦ መርየም አላህ ይህፈዘው ሌሎችም
@@emufewuzanbiziniallah5514 አሚን ያረብ
@@raafardallol5538 አሚን ያረብ
እኔ እራሡ ከመውደዴ የተነሣ ወደ ሊሞሪ እመልሠው ነበር ግን አቡ መርየም ሲያብራራው ሥሠማ ጨርሼ ነው የደለትኩት ጄዛው አላህ ይክፈለው የዞትር ድዋኤ ነው
ኡሥታዝ አፉ በለኝ ወላሒ እርዕሡን አይቸ ያልኩት አለ አፉ በለኝ
ወላሂ ነሺዳ አልክ ብዬ ስሮጥ ነው የመጣሁት ኢላሂ ምናለ ልባችንን ለጥሩ ነገር ቢያሮጥልን🥺
እኔምወላጉድብየ
እኔም ሱብሀን አላህ
እኔም ነሽዳ ብላል ብየ እ እያልኩ ነብር የገባሁት ግን ምርጥ ምክር ነው
ወላሂ እኔም እዳችዉ እህት
አላህ መልካም ጀዛህን በሁለቱምት አለም ይክፈልህ።
ነሽዳ በጣም እወድ ነበር።
እሸመድድም ነበር።ነገር ግን
ቁር አንን መቅራት ስጀምር
እንዲሁም!
አንዳንዶች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ግጥም ዜማውን በሽርክ እየተጨማለቀና ያለቦታው
ጥቅም ላይ እየዋለ በመምጣቱ
እያስጠላኝ መጣ አልሃምዱሊላህ!
አላህ (ሱወ)ውስጤ የቀረውን የነሽዳ ፍቅር ሙጥጥ አርጎ አውጥቶ ነገ በሱ ፊት ሸፈአ ሊሆንለኝ በሚችለው ቃሉ ቁር አን
ይተካልኝ። ዱአ አድርግልን ወንድም ስተት ውስጥ ላለነው ሙስሊሞች ሁሉ
መደማምጥና መከባበርንም
አላህ ይወፍቀን።
ኮመንታተሮች ቀስ በሉ እንዳትሰበሩ ክክክ ነሺዳ ማፊ ምርጥ ምክር ነው እናድምጥ።
እንዛመድ ውደየ
Kkkk
ሳህ ወዴ
ክክክክ የምሬ እኔ እራሱ እድ ኡሰታዝ ነሺዳነዉ ያለዉ እያልኩ መጥች ምርጥ ትምርት
ክክክክክክክክክክክክ
እድሜ ለሣዳት ከማል ከሀድሥ ከቁረአን ብጥርጥር አድርጎ ነዉ የሚያሥተምረን አልሃምዱሊላህ ሼህ ፈዉዛን ደግሞ እርሡም የለም ነሽዳ የሚባል ብለዎል ኡሥታዜ አተ እሚያምርብህ ቂረአትና የተለያዩ ዳአዎወችን ሥታሥተምረን ነዉ የሚያምርብህ ኡሥታዜ ና ወደ ቂረአት ና ወደ ዳአዎ በሚጣፍጥ አደበቶችህ ና ወደቂረአትህ ቀጥልልን ጄዛኽን አላህ ይክፈልህ ለአላህ ብየ እወድሃለዉ ኡሥታዜ ልጆችህንም አላህ ያሣድግልህ ሀፊዘል ቁረአን ያድርግልህ እኛንም ሠምተን የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን ያረብ
ጥሩ ነዉ እርእሥሡ ወሣኝ ነጥብ ነዉ ኡሥታዝ
እኔም እወዛገብ ነበር ሀቂቃ .እወነትን ተቀብለን ማጽደቅ ነዉ ያለብን
ጀዛከላህ ኸይርን ኡሥታዝ ወላሂ እሄቀንናፍቆኝነበር ብቻ አላህሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድይምራን አሚንያረበላለሚን በጣም እሚያታለው ኡሥታዙሁላ እዛተቀምጦ አብሮ ያጅባል የዛኔ ለማያውቅሠው እነውሥታዝም አብረውሥላሉ እንዳውም ሡናይመሥል ይህሁሉግን ነፍሥያን ያለማሸነፍነው በጣም እሚያሣዝነው ኡሥተዞቹ በሀድሣቸው ሤቶችአላህንፍሩ ሂጃብም ልበሡ ኒቃብምጨምሩይሉናል በእርግጥኡነትነው አላህ እራሣችን እምንጠብቅያድርገን ከዛደሞ ነሽዳምናም ይሉና ሤቶቹጋ በሚድያ ብዙከሙሥሊም የማይጠበቅ ነገርተጠቅመው አብረውይወጣሉ የዛኔ በድምጳቸው እንዳው በመድረክአቀራረባቸው ሢታይ ሤትናወንድ አይተያይም የሚባልነገርያለአይመሥል ብዙም ማለት ይቻላል ግንአላህ ሁላችንንም ነፍሥያችንን እምንሸንፍ ያድርገን የጻፈኩት ውሥጤያለኝንነው ከተሣሣኩ ከእኔና ከሠይጣንነው አላህ ይቅርይበለኝ እናንተም እረሙኝ ወደኸይርመጣራት ኸይርነው እና
ኡዝታዝ ሣዳት ከማል ጀግና ይናገረዋል በነሽዳ በመዙማ ማሻ አላህ
በአላህ ይሁንብኝ ውስታዝ አዲስ ነሺዳ የሚል እርዕስ ሳነብ ገብቼ እሳዳምጠው ገርሞኝ ነበር እንዴ ኡስታዝ ነሺዳ ይላል ብዬ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ወላሂ ስከተከለከለም ሳይሆን አንድም ቀን ነሺዳ የሚባለውን ነገር አልወደውምም ሙነሺዶቹንም ወልወዳቸውም
በቁርአን እና በሀድስ ከሌለ አድስ ነገር ነው አድስ ነገር ሁሉ ቢድአ ነው ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው የጠመመ ሁሉ የእሳት የጀሀነም ነው
በትክክክል አላህ ይጠብቅን እኛንም ዙርያችንምያርብ መጨርሻችንአሳምርልን
@@ፈቲዩቱብ-ዐ2ፐ አሚን ያረብ
ኮመንታተሮች መጀመሪያ አዳምጡ ስድብ እዳትሳደቡ ነሽዳ ነው ብላችሁ ክክክ ኡስታዝ በርታ ጥሩ ነው ምክርህ እኔ ምንም ይሁን ምንም ነሽዳ እና መንዙማ ሙዚቃ ደጋፊ አይደልሁ አዳማጭም አይደልሁም
ሙዚቃን ሲያታልሏት ኢስላማዊ ነሽዳ አሏት አናሽዶች አላህ ቀልብ ይስጣቸው
ስወዳቸው ሸይኽ ሷሊሀ ፈውዛን እና መሰሎቻቸውን እከታተላቸዋለሁ
ወላሂ ነሽደ ያወጠሂህ መስሎኝ በጠም ደናገጥኩኝ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ወላሂ እኔ እራሱ ቁርአን ሲቀራ ደስ ብሎኝ. አድስ ነሽዳ ሲል በጣም ደነገጥኩ
አድሥ ነሽዳ ሥትል አዉጥተህ መሥሎኝ አልፌዉ ነበር ነሽዳ ሥለማልወድ
ጀዛክ አላህ ኸይር
አቡ መርየም እዉሥጡ ያለዉን ሽርክ
እደት እደሚያበጥረዉ አላህ ኸይር ደዛዉን ይክፈለዉ አላህ ይቀበላችሁ
ቡዙ ሠዉ በዚህ በሽታ ተለክፎል
አሁን እኮ ነሺዳ አወጣ ኡስታዛችን ብሎ
ለሀሜት እና ለትችት እግሩ እስኪሰበር የሮጠ አለ።
ሳትዋሹ አለ የለም????
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
ክክክክክክ
ክክክክክ እኔ ምን ቅጡ ነው ብዬ ነበር
እኔ ዱቤ ሊደበዲብነው ብየ ልሠናብት ነበር😜😛😛🤓
የለም ‼️‼️‼️‼️
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የነሽዳ አድናቂወች በደንብ ስሙት እነሱን ተከትላችሁ ገደል አትግቡ እተቂላህ አላህ ፍሩ ትክክል ነህ ትንሽ ቆይቶ ኢስላማውይ ሙዚቃ ተብሎ መምጣቱ አይቀሪም ሱብሀነላ ጀዛከላህ ኽይር
ውዴቸ ቁርአን መማር የምትፈልጉ
ወደ ቻናሌ ግቡ
ሡባሀን አላህ ከርእሡ ገርመኸኝ ነበር ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛው መገድ ይምራን ያረብ
ወላሂ እህት ወድሞች እራሳችንን እጠብቅ ቁረአን እናዳምጥ እንቅራ
ወለህ ነሽዳ የምል ፀፉ አይቼ በትንሹ ተነደድኩ በሱ የምየምርበት ቁራአን ስየስቀራ ነዉ እሄ እንዴት ሆና እየልኩ ነበር በርታ አሏህ ይጠብቀቹ አለሃምዱልለህ ከነሽደ እንድወጣ ሰበቡ ሳዳት ወንድሜ ነዉ አሏህ ይጠብቀዉ ከነቤተሰቦቹ አሁን ለይ ዘዉትር ቁራአን እሰመለሁ አቡ መሪያም ጀዘዉን አሏህ እጥፍ ድሪብ አድርጎ ይመልሰዉ
ኢላሂ መጨረሻችንን ያሣምርን እኔኮ እድሜ ለሳዳት ከማል እና መሳሎች አቁሜለሁ አላሀምዱሊላህ ከሙዝቃው መሳርያ በላይ በውጥጡ ያለውን ሺርክ ነው መፍራት ወላሂ ሡበሀን አላህ ኑሮችንን በኢባዳ ሞታችንን በሸሀዳ ያርግልን
ኧረ ላይክ ሼር አዱርጉት እባካችሁ👍👍👍👍📚📚✅✅✅✅✅ አቡ አብደሮህማን ጄዛከላሁ ኸይር ሳዳት ከማል ተጠንቀቁ የሚለው ወዶኮ አይዴለም
ጀዛ ከላ ሀይር ወላሂ እኔ እራሱ ነሽዳ ሲሆን ሁለቴየ ካደመጥኩት በቃሌ ነው የማሀፍዘው ቁራሀን እንኳን ለአፍዝው ይቀርና ስቀራም በግድ ነው አላህ ይድርስልኝ
አዳመጥኩት እሥከመጨረሻዉ ሦሂህ ነዉ አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም እነ አህለል ነሽዳወች አላህ ሂዲያ ይሥጣቼዉ ላኢለሃኢለሏህ ወአነ ሙሃመዲ ረሡልሏህ/ረሡል ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም እኔን የወደደ ሡናየን ይከተል ብለዎል ሡበሃን አሏህ
አሁን ገና ነቃችሁ. አፍሪካ ቴቨ. እምሰራበት. ይህን ተግባር ያቀርባሉ. ኢስላማዊ ድራማ እያሉ ያቅርባሉ አላህ ይምራቸውና ጀዛኪላህ ኸይርን ኡስታዝ
ሳህ
ሳህ
አሚን
ሀቅ ነው ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር!
ብዙ የሚያንገሸግሻቸው ሰዎች አሉ ።በኢስላም ስም እየነገዱ ለቪስነስ ከከከከ
አላህ ይጠብቀን ነሽዳ ከማዳመጥ
ጀዛክ አላህ ህይር አላህ ወደ ድነልእሥላም ይመልሠን ያአላህ የረህማን እሡ የአርሽልየሆነውአላህ ወዴሀቁይምራን እሡ ጡሩውንም መጥፎው የሜየውአላህ እደሠው መጥፎ ሰርተን አንተ/ቺ ብሎ የማይገለምጠውአላህ እሱ ሀቁን ይምራን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ደሞ ነሽዳ ያወጣህ መስሎኝ እየሮጥኮ ገባሁ ለማንኛውም አምልጠሀል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ሀሀሀሀ
እኔም😁
😀😀😀😀እኔ ወላሂ kkkkkkkkkkk
እኔም በጣም ነው የደነገጥኩት ነሽዳ አወጣ ብየ
እኔ እራሱ
እኔ እራሡ ደነገጥኩ ኡስታዚና ወየዉ ወየሁ ሙሀመድየ ሊልነዉደ ሀሀሀሀ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሀቅ እደሬት መረረችኮ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን ከጥመት በኢስላም መንዙማ ነሽዳ የለም ሀቅን በሀቅነቱ የምንቀበል ባጢሉን በባጢልነቱን የምንርቅ ያድርገን
ውዶችየ ፕሮፌሌን በመጫን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
አልሀምዱሊላህ እኔ ከነሺዳ ርቂያለሁ በኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቀው. ጀዛከላህ ኸይር ልብ ያለው ልብ ይበል አስተንትኖ ላዳመጠው ሽርክ ነው ነሺዳ ዝም ብለው እያጨበጨቡ በስሜት ስለሚያዳምጡ አይረዱምጂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን አቡ አብዱረህማን
ኢንሻአላህ በስማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
እውነት ነው ሀቅ ብትቀጥንም አትበጠስም።!!
ጀዛክአላህ ኸይር
ቤተሰብ እንሁን
ውዶችየ ፕሮፌሌን በመጫን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ያጀመአ በስደት እናቴን፡ሳላያት፡ወደ፡አኺራ፡ሄደች፡እኔ፡ግን፡ማመን፡አቅቶኛል፡ለአላህ፡ብላችሁ፡ዱአ፡አድርጉላት፡የማንን፡ዱአ፡አላህ፡ሙስተጃብ፡እንደሚያደርግ፡አይታወቅምና፡አላህ፡እኔ፡ላይ፡ከደረስው፡ሙሲባ፡ይጠብቃችሁ!!!
እንዳይስድቡህ ውጠጤውቾ😂😂😂😂ስሞ በደንብ
kkkkkk
የስድብ ሱስ ያለበት ሰው የለም አባቱ
@@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
እረ ሞልታል እዴ ?
ቤተሰብ እንሁን
ክክክክ አላህ ህዳያ ይስጣቸው
ውደታ እስከጀነት እሚለውና እስልምናየ የሚለው ነሽዳ አለኝ በስልኬ ላይ ታወቃችሁት በድምፅ ብቻ ነው ኮሜቶች ንገሩኝ ላጥፋው አቡ አብደረህማን ነሽዳ ሊል እዳይሆን ብየ ስገባ ምርጥ ትምህርት ነው ጀዘከላህ ከይር ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠውል ኡምራችሁ በጤና አላህ ያኑርልን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤ጀዛከላህኸር❤اللهم صل على سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 👍☝🤲💪
አጂብ አለማወቅ የዛሬን አያርገው አንዋር መስጅድ የነቢ መውሊድ እየተባለ ከጨፋሪው ፈድሉ ጋር እና ስነካው ነበር አይ ስደት ስቱን አሳወቀኝ እድሜ ለምርጥ የኢስላም ልጆች ውስታዞቼ ጀዛቹን አላህ ይክፈላቹ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሩ ይቀጥሉባት አቡ አብዱረህማን
የሡና ኡሥታዞች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ከሙጂሪሞች አላህ ነጃ ይበላችሁ አሉ በሙሥሊም ሥም የሚነግዱ ሡበሃን አሏህ
ኡስታዝ ብርታቱን ይስጥህ ሙዚቀኞችን ነክተህ
ቅነው ሁሉም ሙስሊም ሙከር ነገር ቲያይ መናገር ግድ ነወ ታልሆነ ተጠያቂ ነት አለብን ሁላችንም ሙነሽድ ቢጠላ በባጢል ምን ያረገዋል
ክክክክክምናባታቸው ያመጣሉ ይጫጫጬሀቅ ሀቅ ናት
ክክክክ አላህ ይጠብቀዉ ተያቼዉ ይዩትና ቲንሽ ዬቶብ ይነግዱበት
ክክክክ
ጀዛክላህ ኽይር ውስታዝ ስለ ነሽዳ ብዙግዜ ሰለምከታተል ነሽዳ አዳምጨም ኢስላማዊ ነሽዳ አለብየ አላውቅም አልሀምዱሊላህ ሲጀመር ስለናሽዳም ሳልማር ነሽዳ አልወድም አዳምጨም አላውቅም አልሀምዱሊላ ህፃን እያለሁ ሳኡድ አረቢያ ሳልመጣ በፊት ሙዚቃ አዳምጥ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ሳኡዲ አረቢያ በመምጣቴ ስለዲኔ አውቄያለሁ አንዳንዳንድ ግዜ መሰደዴ በጣም ጠቅሞኛል ምስጋና ለአለማት ጌታ ለሆናው ይሁን
ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ያቆይልን መካሪ አሊሞች እና ኡስታዞቻችንን
አድስ ነሽዳ የሚለው ርእስ ሳነበው ልቤ ተፈነዳ ማለትም አንተም የነሽዳ ደጋፊ የኾንክ መስሎኝ ነበር አልኸምዱሊላህ ሳዳምጠው ግን ነሽዳ እየጠላኸ ነው ደስ ብሎኛል በርታ
ወላሂ በእጁጉ ያሳዝናል ሲነገራቸዉ አይሰሙም ኢላሂ እዘንልን ያረብ🤲🤲
ጀዛክላሁ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይድረስልን እጅ ይህ ነሺዳ የሚባል ነገር ወጣቶችን እያጠፋብን ነው
ኡስታዝ ሳዳትን ይጠብቅልን
ውዶችየ ፕሮፌሌን በመጫን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
አለሀ በቁረኣን በሀድስ ቀልበችን አለሀ የርጥብን እህቶቼ ወንድሞቼ ሼር አርጉ
እስላሚክ ሙዚቃ ብለው መጥተዋል ደግሞ አላህ ይስቱር በስ
የምርሽን ነው?
አሚንንን ያረብ
@@madinaomar3096 ጥርጥር አለው እዴ
የምርሽነዉ
ጀዛክላህ
ጀዘከ ኸይር ኡስተዙና በትክክል ነሽዳ አንዱ እንደ ገብ ምንጭ እያተጠቃሙ ነዉ አሏህ ሁለችንም ወዳ ቀጥታኛ መንገድ ይምረን
አህለን ኡስታዝ ብዙ ትት አመለጠኝ በዜና ተጠምጅ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንና
ቤተስብ ሁኝ እኔገር
አሚን ወላሂ እኔም ማታ እየተከታተልኩኝ ፈጅር ደረሰ ሳልተኛ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን
ወላህ እኔምናኝ
እኔም ዜና አልወደም ነበር አሁን ግን ዘበኛ ሁኛለሁ
kkkkk
ጀዛኩም አላህ ውድ ኡስታዞቻችን ና ኡለሞቻችን አላህ ይጠብቃቹ
ሀቂቃ በፊት ማንዙማ ሚባለውን ብቻ ነበር በእጅጉ ምጠላው የነበረ
ነሺዳ ግን እወድ ነበር ሀታ እከራከርላቸውም ነበር. አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ይስጠንም
በኢስለም ማንዙማ ነሺደ ዬለም ወለሽይ ኢሏ ሀዲሥ ኢነ ቁራዓን ነዉ በስ አለህ ከቢደዐ ይጣቢቀን።
አሚን የበድ ወልድ ነይ ዬሄን ገር
@@Habebetoube ኢሽ መጠዉ
ቀጥ የባቴ ሁንጋ ያምራና
@@allhisone3171 አሚንንንን ያራብ
በትክክል
እኔ እራሱ የኔን ያክል የሚሰማ ያክል የለም ብየ አሰባነሁ አሁን ግን ምስጋና ለአላህ አልሀምዱሊላህ እድሜ ለሶአዳት ከማል እና ሀላል ሚዳ መሰሎችን አላህ ያብዛል መቸረሽችንን ያሳምረልን ያረብብብ
አላህ ልበችንን ለውነት ይክፈትልን ጀዘከለሁ ኸይር ኢነላህ የህዲ መን የሸእ
ኑ ወደኔ ቤተሰብ ሁኑ የሀገሪ ወድምና እህቶቼ
ሙዚቃን ሲያታልሏት ነሽዳ አሏት ጀዛኩሙላህ ወላሂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዛችን ሰፕራይዝ ነው ያደረከኝ ቆይ ላዳምጥህ ሰላም ልበላችሁ ሁላችንም እወዳችሁለሁ።።።።።።
ሰለም ይብዛቤተሰብ ሁኝ
ክክክክክክ እሩጬ ነብረ የመጣሁተ ነሺዳ አወትህ ምሰሎኝ ቃስ ብሎ ማዳምጥ ጡሩ ነዉ ትረጋጋሁ
ክክክክ እኔም መስሎኝ ነበር መረጋጋትጥሩነው
ጫትእና ነሺዳን አላህከምድረገፅ ያጥፋልን
ኡስታዙና ሀቅን በግሩፕ መሸፋፈኑን ትተን ሀቁን እንያዝ አሏህ ሀቁን የረምራን
ውዶችየ ፕሮፌሌን በመጫን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
እኔ እርእሱን ሳየው ነሺዳን ደጋፊ መስለኽኝ እስከምሰማውቸኩየ ነበር!አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ነሻዳ ንግድ ሆኗል አላህ ይጠብቀን
اللهم اجعلنا من الصابرين والصادقين اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين جزاك لله خير استاذ
ልከው እዳችሁሉም ዚክረ ቢፀፍ በአጂረ ተበሸብሸን እንወጣለን ሱበሀን አላሀ
@@wer4252 وش ؟
ያልኩት በኮሚት ዚክረ ሰለፀፍሸ ዴሰ ብሉኝነወ
اللهم امين يا رب العالمين صلى الله عليه وسلم وعلى آله وصحبه أجمعين
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ትክክል ኡስታዝ አላህ ልቦና ይስጠን ኡነትን ተከትለን በኡነት ኑረን ያላህን ቃል ኢዘን የነብዬችን ሰለላ አለይሂ ወሰለም ተከትለን ወደ አኼራ ይውሰደን ያረብ
ጀዛኬላከይር ኡስታዜ ሲጀመር ነሽዳ ልብን ያደርቃል ከሙዚቃ አይተናነስም
ውዶች ፕሮፌሌን በመጫን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ምርጥ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ ሽኩረን ኡስታዝ ጀዛከላህ 👍👍
*አልሀምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይድረሰው በሳዳት ከማል ሰበብ እጅጉን እርቃለህ الحمدالله رب العالمين መልካም ስራውን አሏህ ወዶ ይቀበለው አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ የአይን ፕሌኖች*
ኑ ወደኔ ቤተሰብ ሁኑ የሀገሪ ወድምና እህቶቼ
በትክክል ኡስታዝ ጀዛካላህይር ነሽዳ ካሉ እዛው እራሳቸውን ይቻሉ ወደ ኢስላም አያስጠጉ ከራሳቸው ጭቅላት አምጥተው እኛ እምንከተለው ያላህን ትዕዛዝና የረሱላችንን ሰ ዐ ወ ሱና ነው
እርሱ አይቼ በጣምነበር የደነገጥኩት አልኸምድሊላህ ነሺዳ ሙዚቃ አንድነው አላህ ይጠብቀን
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የሽርክ ቃላት ንፍ አለበት ነሺዳ የሚላቸው
የዘመናችን ወጠጤዎች በጠበጡን እኮ አላህ ልቦናችንን ይመልስልን
ጠይብ ወንድሜዋ ኡሥታዝ አብዱራህማን ሙሥጠፍ ሙሥጠፋ እያለ ይነሺድልን አልነበር ኪኪኪ ይህን ነሺዳ አረብ ነሺዶታን
ወላሂ ስራሀልን ኡስታዝ አፊ በለኝ ተነድጄ ነበር😄 ማነው እንደኔ የደነገጠው
እኔ እራሱ
እኔም 🥺
ሙነሺድ ራሺድ አልፋሲ ነው የነሼዴው ልጂህ የሚነሺዴውን ሙሥጠፋ ሙሥጠፋ የሚለውን ነሺዳ ሠምተሃል ኡሥታዝ ኪኪኪኪ ጀዛክ አላህ ኸይር ኪኪኪኪኪ በጣም አሣቅከኝ ወላሂ ያአላህ شكرا
አሁንም እኮ ሙዚቃ አላሉትም እንጅ በሙዚቃ መሳሪያ የታጀበ ነው ሽርክ ያለበት ነው ነሽዳው
መንዙማው አላህ ይጠብቀን
ያአለህ አልሀምዱሊላ ነሺደን እንድርቅ ለረከኝ ኢላሂ ሹክራን ኡስታዝ ሀሰን በረከላሁ ፊክ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
الحمد لله رب العالمين 💓💓💖
اللهم💖 صل💖 وسلم💖 وبارك💖 على💖 سيدنا 💖محمد 💖وعلى❤ آله 💖وصحبه💖 أجمعين 💖
ماشاء الله تبارك الله تبارك الرحمن الرحيم يحفظكم الله من كل شر 💖
Selelahu alayhi weselem
አሏህ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራን ያረብ እንኳን ቢድአ ልንጨምር ኢስላም ውስጥ ያለውን ሰረተን መች ጨርሰነው
ሀቅ ነው በተለይ ባሁን ግዜ ሚወጡትማ በቃ ዘፈን ነው እኮ ሚመስሉት
ናቸውንጂ🤪
😃 እኔ ተስፋ የቆረጥኩት እርሻ ላይ ዱላ ይዘው የለቀቁ ግዜ ነው
ሱብሐነክ ያረብ ሁለተኛ አላዳምጥም ጀዛክ አልላህ ኡስታዝ
ወላሂ ርዕሱን አይቼ ይሄ ሰው አህባሽ ነውዴ ብዬ ደግጨ ነበር
በእስልምና ነሽዳ ብሎ ነገር የለም
መውሊድ ልደት ብሎ ነገር የለም።
ለዝህኮነው በርእሱሰውንአንሳደብያለው
አህለን ውስታዝ ማሻላህ ለቤት አድስ ነኝ ልገባ ውይ እውቀትን በውቀት አላህ ይጨምርልህ ማሻላህ ዴስ የሚል ነሽዳ ነው ማለቴ ምክር ነው ክክክ
አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ጭራ ችግሩ ከዘፈን የባሰ ነው አንደኛ ሽርክ አለው ነሽዳ ላይ በእስልምና ስም
ሙዚቃው ሀራም መሆኑ ለሁሉም ግልፅ ነው
ውዶች ፕሮፌሌን በመጫን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ኡስታዝ እርእሱን ሳይ ኡስታዝ ደሞ ምን አይነት ነሽዳ አወጥቶ ነው በይ እሩጭ እንደት እደገባሁ ክክክክክክክክ
ደሞ እኔ አንተም ነሽዳ አወጣህ ብየ ሰፍ ማለቴ
እኔም
እኔም
😛😜😜😛🤓አልተሠበርሽደሁ
@@rabiarawat9093 ለትንሽ ነዉ የተረፍኩት😂😂
ወይ እኔም ሀሀሀሀሀሀሀ
ጀዛከላህይረ ኡሥታዝ ወላሂ ኡሥታዝ ሳዳት ከማል ጀዛውን ይክፈለው ነሸዳ የሚባል የሸረክ ሰንኞች እንዳሉት አበጥሮ አሰተምሮናል ድኑን የሚበክሉት አላህ ልብ ይሥጣቸው
በትክክል። ኡሥታዝ ✅✅✅ለአንዱ ይሄን ኡሥታዝ መረጃ አቅርቤተለት ምንአለኝ። እናተ ውሀብያ የማትሉት የለም ብሎ ሳቀብኝ። እያወቁ። ነው አሏህ ልቦና ይሥጣቸው
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና እኔ ግን ግርም የሚሉኝ ሰዎች አሉ ምን ይላሉ ሙዚቃ ከማዳመጥ ነሽዳ ማዳመጥ ይሻላል ይላሉ
ያአሏህ
እድሜ ለሡና ኡስታዞች አልሀምዱሊላህ
ክክክክክክክ
ወላሂ ኡስታዝ ምንነካው ነሺዳ አወጣእንደ እያልኩ ነበር ...
አሏህ ቀጥተኛውን ይምራን