ሴትና አዲስ ልብ አንጠልጣይ ትረካ ሙሉ ክፍል || New Ethiopian Narration Setna Full Part ------- ከማያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 186

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 2 ปีที่แล้ว +3

    በስመ አብ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ትረካ አቦ እጅሽ ይባረክ ማሂሻ

    • @MAHLET_Ma
      @MAHLET_Ma  2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @fiyorysari9137
      @fiyorysari9137 8 หลายเดือนก่อน

      ማሂ እባክሽ ሌላ ፔጅ ከፍተሽ ከሆነ ንገሪኝ ጠፍሽብኝኮ😢​@@MAHLET_Ma

  • @edensolomon5467
    @edensolomon5467 3 ปีที่แล้ว +2

    3 gize new yadametikut betam des yemil tarik des kemil aqerareb gar berchi, gin metshaf binorew tiru neber

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅሽ የአፃፃፍ ስልትሽ የታሪኩ ፍሠት ድምፆችሽን ከመቀየርሽ በላይ በ እያንዳንዳቸው ድምሽ ሳትረሺ መቀጠልሽ ብቻ ምን ልበልሽ ድጋሚ ከ ሁለት አመት ቡሀላ ድጋሚ ነው የሠማሁት ሁሌ ገብቼ አዲስ መልቅሽን አያለሁ ግት ትተሻል አዳዲስ ስራዎች መልቀቅ እኛም ድጋሚ እየሠማን ነው የበፊቶችን❤❤❤❤

    • @SerikiSeriki-ev4si
      @SerikiSeriki-ev4si 27 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤ 1:21:03 😂😮ሺ😅 1:22:17 ሺህ ❤❤❤ 1:21:21 😮ሴ 1:21:36 ሴቶች ❤ 1:22:47 ሹማምንት ❤ 1:23:03 😮 1:23:17

  • @hannanigatu4869
    @hannanigatu4869 ปีที่แล้ว +1

    You are so amazing I love the way you read, sing and stop. You the best.

    • @MAHLET_Ma
      @MAHLET_Ma  ปีที่แล้ว

      I appreciate it Hanna ❤️

  • @YosefMosa-m7h
    @YosefMosa-m7h 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mahiye leni demo demxish ligdlen new ydero wedaj from asmera

  • @መፅናኛዬ.ድንግልእመቤቴ
    @መፅናኛዬ.ድንግልእመቤቴ 4 ปีที่แล้ว +10

    ጀግና ነሽ አቅራቢዋ በርቺልን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @fatumajs1551
    @fatumajs1551 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውው ብቻ አይገልፀውም የወዶቹን ቦታ ፀግሽ ብቀላቀልበት እዴት የበለጥ እዴማምር

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 ปีที่แล้ว +31

    መጨረሻው ባይመሳሰልም የኔን ታሪክ የተረክሽው ያህል ተሰማኝ
    እየተገፋው የምቀርብ
    እየተጠላሁ የምወድ ሰው ነኝ
    ይህንን ባህሪዬን ለረጅም ጊዜ መተው ቢያቅተኝም እራሴን ስጠላው ኖርኩ ጠልተው በገፉኝ ሰዎች ርካሽነት ተሰማኝ
    ልቤ ጨከነ ከወንድና ከፍቅር ራቅኩ ብቸኝነት ባያምርም አያስጠላም
    ሴት ልጅ ብዙ ታጋሽ ብዙ አፍቃሪ ብዙ ቻይ ብዙ ይቅር ባይ ነች የምወዳትን የአብራኬን ክፋይ በክንዴ አሳቅፎ ሌላ አዲስ ምዕራፍ ከሌላ ሴት ጋር ከፈተ እኔም ትዕግስቴ ሲሟጠጥ የምሳሳላትን ልጅ ሲሰጠኝ የምወደውን እሱን ጠላሁት ሴት ማለት እንዲህ ነች ሲቆርጥላት ግን መፈጠሩን ትረሳለች ! ልክ እንደኔ
    ሞቶ አልቅሼ የቀበርኩት ያህል ረሳሁት
    ❤❤❤ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ ባላለቀ እያልኩና ሙሉ ታሪክ መሆኑ ይበልጥ እየማረከኝ አዳመጥኩት ፍፃሜውም ደስ ይላል እንኳን አገኘሽው ከሚያፈቅሩት ጋር እንደመኖር የሚያስደስት ምንም የለም❤❤❤

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ላንቺ ያለው በርሽ ድረስ ይመጣል የሚክስሽ ልጅሽ ደሞ የሁሉ ማስረሳሽ ነች

    • @shewitaraya918
      @shewitaraya918 4 ปีที่แล้ว

      OK

    • @ዜድወሎየዋ-ቘ4ዘ
      @ዜድወሎየዋ-ቘ4ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ። ግን ባድ ሰው ተስፋ አይቅረጥም የተሻለይመጣን

    • @seenaseena3585
      @seenaseena3585 4 ปีที่แล้ว

      Yfhiv cdvh

    • @suzitube3707
      @suzitube3707 4 ปีที่แล้ว

      @@ዜድወሎየዋ-ቘ4ዘ ታዘዘ፣

  • @redataberam6980
    @redataberam6980 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉ ደስስስ የሚል ታሪክ ቀኔን አሳመርሽልኝ ከስራ ጋር ተመስጭ ስሰማ ነበር አይይይ ፍቅር

  • @hiyminoteyohanese9344
    @hiyminoteyohanese9344 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔታርክ😘😘😘

  • @ሀብታምየናትዋውድ
    @ሀብታምየናትዋውድ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ውይ የሰው ልጅ ህይወት

  • @netsinetsi6537
    @netsinetsi6537 4 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ነው ማራኪ ድምጽ በርቺ

  • @alenzi3028
    @alenzi3028 4 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሺዉ ታሪክ ነው እዴ አረ መጨረሺዉን ማየት ናፍቆኛል

  • @blenkiflom1373
    @blenkiflom1373 ปีที่แล้ว

    ማሂየ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ክበሪልን

  • @amirayeman4123
    @amirayeman4123 3 ปีที่แล้ว +1

    አለኝ አልኹት የሚል ቢቀር ጥሩ ነው

  • @abeltefere2399
    @abeltefere2399 3 ปีที่แล้ว +1

    Wededekushe

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 4 ปีที่แล้ว +3

    Abet demxeshi waw 👌👌😘😘😘😘

  • @destacheru9229
    @destacheru9229 4 ปีที่แล้ว +1

    Woww arifnow

  • @martha8315
    @martha8315 4 ปีที่แล้ว +4

    ሃይ! ማህሌዋ You are number ONE. እግዚአብሔር የአንቺ ይሁን አሜን 🙏

  • @Sነኝየማሚናፋቂ
    @Sነኝየማሚናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስይላል

  • @Sነኝየማሚናፋቂ
    @Sነኝየማሚናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል አተራረክ።

  • @munaofficial2442
    @munaofficial2442 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ደስ ይላል

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ሃሪፍ ነው ይመስጣል🙏🏻

  • @rrww2982
    @rrww2982 3 ปีที่แล้ว +1

    ማያ አራፍ ቆይታ ነበር እየተረክሺ እና እየዘፈንሺልን ጥሩ ጊዜ ነበር እናመስግናለን በርቺ።

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam azigi neberi mechirshawu silamar Desi alegi egiziyabhir yetemesegen yihun enameseginalen

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሂዬ ምርጥ ትረካ ነው እናመሰግናለን

  • @mahametpeter5173
    @mahametpeter5173 4 ปีที่แล้ว +4

    ክለሽ ቀይር

  • @mkidestemesgn7313
    @mkidestemesgn7313 4 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርምታሪክነው ተባረኪእህቴ

  • @kaleayele2682
    @kaleayele2682 3 ปีที่แล้ว

    betam dese yemile tereka new and the way u say the words betam betammmmm gobez

  • @arsii54
    @arsii54 2 ปีที่แล้ว +1

    Kene hewat ga yemsaselal thank you so much

  • @halimethussen4728
    @halimethussen4728 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ነበረ በርቺ እህት

  • @semharnegash3415
    @semharnegash3415 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yelal

  • @ሳራቤተልሄምአለሙ
    @ሳራቤተልሄምአለሙ 4 ปีที่แล้ว +3

    Yelb feker metem ayemotem betam dase yelal seten tagase bamhon selasalfet fekerwan bedefame ageget

  • @ደብረሩሀ
    @ደብረሩሀ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋዋውው መጨረሻው በጣም ደስ ይላን

  • @solidani8575
    @solidani8575 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank u sis

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam harif new

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ትረካ ማሂሻ

  • @የአምላክስጦታየቢኒሶየ
    @የአምላክስጦታየቢኒሶየ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል በጌታ ሁለት ቀን ጨረሰብኝ በሚለዉ

  • @trytobebest1859
    @trytobebest1859 2 ปีที่แล้ว +2

    Still I am listening this again and again
    Please another video please

  • @t.a7999
    @t.a7999 4 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ስራ ነው በርችልን !!!!

  • @fantuabate9127
    @fantuabate9127 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መጨረሻው ደስ ይላል

  • @alenzi3028
    @alenzi3028 4 ปีที่แล้ว +4

    ፍጣሪ ካቺጋር ይሁን እልሺ ሴትና የፍቅር አምላክ ይከተልሺ አሜን

  • @netsanetgetachew283
    @netsanetgetachew283 3 ปีที่แล้ว

    Wow betami dasi yemle terka new ena betami marke voice l love it 😍😍😍😍🙏

  • @gelanetamiru9011
    @gelanetamiru9011 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ተገላገልኩ አስጨነቀኝ እኮ ታሪኩ

  • @ተስፈኛዋነኝየህልሜደራሲ
    @ተስፈኛዋነኝየህልሜደራሲ 4 ปีที่แล้ว +2

    It is so beautiful thank you so much my sweetheart and God bless you

  • @blenalex81
    @blenalex81 4 ปีที่แล้ว +2

    You are the best

  • @elsayegata7943
    @elsayegata7943 4 ปีที่แล้ว +5

    degagema new yadametekut betame arife tereka new gene matah 3 yelkekelen. 🙏🙏

    • @MAHLET_Ma
      @MAHLET_Ma  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/GN6rjjfF3ns/w-d-xo.html

  • @makman1722
    @makman1722 3 หลายเดือนก่อน

    በድምጽሽ ፍቅር ያዘኝ ሴት❤❤❤❤❤❤

  • @mahamedusman3524
    @mahamedusman3524 4 ปีที่แล้ว

    ማሄ ሴት በጣም ደሥ የሚል ታሪክ ነው በዚያላይ አቤት ድምፅ ዋውውው እንደታባቱ ልብን የሚሥርቅ ድምፅ ነው ያለሽ ዬኔ ቆንጆ ቀጥይበት እሺ ማኛየ

  • @እናስእናቴማርያምነትከመስ
    @እናስእናቴማርያምነትከመስ 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስስል

  • @genetmohemode4045
    @genetmohemode4045 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ድንፅሽ ሲትናዬ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️በጣም ነው የምወደው ትረካሽን 🤩🤩🤩

  • @selamselam8408
    @selamselam8408 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላልእ

  • @mahitaiba8387
    @mahitaiba8387 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 4 ปีที่แล้ว +3

    Enamsgenalen betam gobez nesh Abel betegegniw noro 👊neber yemadergeshi berchi gobez

  • @meronmekonnen9155
    @meronmekonnen9155 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል🤗🤗🤗🤗🤗

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 4 ปีที่แล้ว +2

    En betam temsche new yemesmawe Turku betam yeszenal ❤️💕💖

  • @genetbeneye2504
    @genetbeneye2504 4 ปีที่แล้ว +3

    betam arif hulum yefikre macherasha endazihk malikam ena tankara bihon min alabet

  • @lakekebie5484
    @lakekebie5484 4 ปีที่แล้ว +1

    Yemir tichiyalesh, Mahlet/Maya..👌

  • @eldadmarta9302
    @eldadmarta9302 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow አለቀ ያለቀ ሳይመስልኝ ነው ያለቀው የምር አሪፋ የፍቅር ታሪክ ነው እኔ በዉን አለም ያለ እራሱ አይመስለንም እንደዚህ አይነት ፍቅር

  • @jerrygezahegn6860
    @jerrygezahegn6860 4 ปีที่แล้ว +3

    Good job I like it bless you

    • @MAHLET_Ma
      @MAHLET_Ma  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much

  • @eyarstlahunu4270
    @eyarstlahunu4270 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የፈቅር ታሪክ ደስ ይላል

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 3 ปีที่แล้ว +1

    WAW WAW W W W 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 4 ปีที่แล้ว +18

    አመሰግናለሁ ማሂየ
    ይመችሽ ተለያይተው የሚቀሩ መስሎኝ አይኔም ልቤም የእውነት እያለቀሰ ነበር አቤልም የሆነ የሚገድል በሽታ ታሞ ለዛነው ሴትናየን ብቸኝነቱን ከአሁኑ እንድትለምና እንዳትጎዳ ከሌላሰውጋር እንድትሆን ብሎነው እንጂ ጠልቷት አይደለም እያልኩ እያሰብኩ ነበር አላህ ይስጥሽ አገናኘሻቸው በእውነት የለም ግን እስኪ በትረካ ልብወለድና በፊልም በታሪክ እንፅናና አላህ አንደ አቤል ያለሰው ከበቀል ፍቅርን የሚያስበልጥ ሰወችን ያብዛልን በተለይ ወንዶች እነሱ ናቸው ተሰቃይተው ማሰቃየቱን የተያያዙት ያለ እዝነት በጭካኔ ማድማት መጨፍጨፍ የያዙን ሴቶቹን አላህ ይጠብቀን ቅኖች አድርጎ ከቅኖቹ ያገናኘን አሚሚሚን በርች ከጎንሽነን እህት ሰብ አድርጌዋለሁ ቻናልሽን አንችና ፀጋየ የማይረባ እንደማትለቁ ለገንዘብ ብላችሁ አሰስ ገሰሱን እንደማታቀርቡ አውቃለሁ እምነትም አለኝ አላህ ከእናንተጋር ይሁን ።

  • @selamawittesfatsion1455
    @selamawittesfatsion1455 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw beautiful story but the way you narate oh I love it. Bravo ♥️♥️♥️

  • @ሶፊብቸኛዋ
    @ሶፊብቸኛዋ 4 ปีที่แล้ว +25

    ይገርማል ስለፍቅር ሲወራ ለኔ ይመስለኛል እና ጊዜየን መሰዋት አድርጌ ሰምቸ ስለጨረስኩት ልይክ ግጩኝ ፍ...ቅ...ር 💔

  • @እግዚአብሔርእድልፋንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፋንታዬነ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉዉ አስዉባሽ ስለቃራብሽልን እናመሰግናሌን አርፍ አስታመር ነዉ

  • @eteneshayalew5919
    @eteneshayalew5919 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow love it !!!! Thank you💚💛❤️

    • @MAHLET_Ma
      @MAHLET_Ma  3 ปีที่แล้ว

      Glad you like it!

  • @sineyeyoutube3301
    @sineyeyoutube3301 4 ปีที่แล้ว

    ወወዋ በጣም ነው ደስ የምለው

  • @hanlove412
    @hanlove412 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን የኔ ድምፀ መረዋ🥰🥰🥰

  • @addishode1541
    @addishode1541 4 ปีที่แล้ว +2

    You g e such a beautiful voice 🥰you are my favorite

    • @MAHLET_Ma
      @MAHLET_Ma  4 ปีที่แล้ว +1

      Wow, thank you

  • @faisalkadir875
    @faisalkadir875 4 ปีที่แล้ว +2

    betam arif akerarba new gen ferhugn kenchi fekir endeyzegn

  • @እፀገነትካሳዬ
    @እፀገነትካሳዬ 4 ปีที่แล้ว +19

    መቼም ስራ እየሰራው ባይሆን ሰአቴን ፉት በለሻት ነበር በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው አነባበብሽ፣ ድምፅ በጣም ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን መጨረሻው ደስ ይላል

  • @homestudio4844
    @homestudio4844 4 ปีที่แล้ว +1

    demsesh betam nw mamrew nn konjo❤❤❤

  • @adonabpower9204
    @adonabpower9204 4 ปีที่แล้ว +2

    Hi betam new Desh ymlew

  • @ጀሙነኝየራያዋ
    @ጀሙነኝየራያዋ 3 ปีที่แล้ว

    ❤💔🥰 ዋውው

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነሺ በርችልኝ

  • @mariamomar9146
    @mariamomar9146 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenkassa4516
    @helenkassa4516 4 ปีที่แล้ว +5

    እሙይ በርችልኝ

  • @meseretteshome8777
    @meseretteshome8777 4 ปีที่แล้ว +4

    Demetsesh betem yemeral 🥰🥰🥰terekum yemeral🥰🥰🇪🇹

  • @mesiyejesus494
    @mesiyejesus494 4 ปีที่แล้ว +2

    Uffffff mechereshawun yamiral betam

  • @wintitey
    @wintitey 4 ปีที่แล้ว +2

    wow enkuanem mechershawen asamershew enji ...

  • @mesiymes4888
    @mesiymes4888 ปีที่แล้ว

    በስም አብ ስንቴ ደጋግሜ ስማሁት ከትረካው ድምፂሽ በጣም አሪፍ

  • @Mimi-cw4wz
    @Mimi-cw4wz 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much. It was a very beautiful book.

    • @MAHLET_Ma
      @MAHLET_Ma  3 ปีที่แล้ว

      You are so welcome!

    • @edensolomon5467
      @edensolomon5467 3 ปีที่แล้ว

      Ende Book alew ende? Because i would love to buy it if there is.

    • @MAHLET_Ma
      @MAHLET_Ma  3 ปีที่แล้ว +1

      @@edensolomon5467 yene konjo that is one of my writing. I’ll publish it some day.

    • @edensolomon5467
      @edensolomon5467 3 ปีที่แล้ว

      @@MAHLET_Maohh I wish it was published but yeah hopefully you will make that happen and I'll be the first one to buy it happily. 😊

  • @chaltuchaltu4743
    @chaltuchaltu4743 2 ปีที่แล้ว

    Tsgenati yemimasili dets wow 😲 yachi tsaganati siwadati isa gin bachi forgiram lela sahu ataqalaqiyi dilati asamami sitili takati

  • @selomeendale331
    @selomeendale331 4 ปีที่แล้ว

    Wowwww so beautiful!!!

  • @bezawithagos6486
    @bezawithagos6486 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for sharing, u got a nice voice ❤

  • @ameenamohammed1617
    @ameenamohammed1617 4 ปีที่แล้ว +1

    bexam dasiilal

  • @hiwotfikadu7377
    @hiwotfikadu7377 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ታሪክ ነው በጣም ትግስተኛ ነሽ የሚከፈለውን ዋጋ ከፈልሽ እኛ ሴቶች ዋጋ እከፍላለን ግን ጥሩ ልብ ያለው ስናገኝ በጣም ደስ ይለናል

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 4 ปีที่แล้ว +9

    ማሂ ተይ አታስምጪኝ የምናብ ፍቅር እየተረክሽ ልቤን አታንጠልጥይው በጣም ጎበዝ ፃሃፊ ነሽ በደራሲነት እጠብቅሻለሁ

  • @የምድሯጨረቃ
    @የምድሯጨረቃ 4 ปีที่แล้ว +2

    ገና ልጀምረው ነው ልጨርስና እመጣለሁ

  • @meaziyoutube7899
    @meaziyoutube7899 4 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርም ታሬክ 😥😥😥

  • @ጓልዘርኣብሩኽዓይነይጓልት
    @ጓልዘርኣብሩኽዓይነይጓልት 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔየ እደሲ ነኝ ግን እቃርርብሽ ደስስስ ይላል ብርቲ እህታችን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +3

    ማድመጥ ጀምሬ አለሁ መልካም ቆይታ እመኛለሁ ስጨርስ አስተያየት እሰጣለሁ 💗💗

  • @arsemwadsinbtinte4959
    @arsemwadsinbtinte4959 4 ปีที่แล้ว +2

    Uffg machshu yamrli lyuu nw

  • @ziye1715
    @ziye1715 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw betam dese yemil Tarik new and nice voice thank you Maya keep ur good work. God bless you dear 😘😘😘

  • @jannathwondimu2686
    @jannathwondimu2686 4 ปีที่แล้ว +1

    😭🥺😍😍😍😍😍 I remember everything my life... nice finally

  • @qeranyo6741
    @qeranyo6741 4 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ትረካው ልብአንጠልጣያ የአተራረቅ ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን እዚህ አሜሪካ አገር ያለውን የግዜ እጥረት በትረካው ገልጸሽዋል በደንብ ነገርግን ያህን ትረካ ከግዜ እጥረት 4ቀን ፍጅቶብኝ ነው የጨረስኩት ለሌላ ግዜ ሰአት አሳጥሪ ትረካው ወይም ታሪኩ እጥርምጥን ብሎቢቀርብ ተመራጭነው ! ድምጽሽ ግን ሁሌም ተናፋቂነው እንጸልያለን ጉንፋን እንኮ እንዳይዝሽ kk

    • @MAHLET_Ma
      @MAHLET_Ma  4 ปีที่แล้ว

      Hahahahaha amesegnalehu