እራሱን ለማጥፍት ደብዳቤ የጻፈው... ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayoha...
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes

ความคิดเห็น • 112

  • @hannayohannes-6724
    @hannayohannes-6724  2 ปีที่แล้ว +5

    th-cam.com/channels/oOPqvKO_FhT_uMslbEQmZg.html

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 ปีที่แล้ว

      በግዛቤር ሸር አድርጉልኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበርታቱኝ

    • @HhGg-hx9ft
      @HhGg-hx9ft 2 ปีที่แล้ว

      💝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @serkeyimer1548
      @serkeyimer1548 ปีที่แล้ว

      I’m living USA I want to talk to him please

  • @hasethaset6453
    @hasethaset6453 2 ปีที่แล้ว +9

    ጀግና ጀግና አይገልፀውም ኢትዮጲያ ወልዳዋልች የይቅርታ ጥግ አስተማሪ ክበርልን ንግግሮቹ ብስማው ብሰማው አልጥግብም ❤❤❤❤🙏🙏🕊🕊

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ሀሴት የእኔዋ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

  • @tinamohammed9254
    @tinamohammed9254 2 ปีที่แล้ว +5

    ባየዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ለይቅርታ ሙሉ ልብ ያለዉ ትግስት ትትና ጽናት የተላበሰ መልኳም ሰው አሜን ብሎ የተቀበለ እግዚአብሔርን የሚተማመን 🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ የምትሰሪያቸው ፕሮግራሞች ምርጥና አስተማሪ ናቸው። አድናቂሽ ነኝ ለመላው ቤተሰብሽ ሰላምና ፍቅርን እመኝላችኋለው።

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

    • @hiwothiwot9915
      @hiwothiwot9915 2 ปีที่แล้ว

      💞💞

    • @hiwothiwot9915
      @hiwothiwot9915 2 ปีที่แล้ว

      ስም ልጆች ኣለው ማሌቴ ወሊዳል መልስልኝ??????

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን ያክል በመከራ ውስጥ ብንሆን ወደ እግዚአብሔር ከተመለከትን በእግዚአብሔር ከተማመንን እግዚአብሔርን ተስፋ ካደረግን በውስጣችን የሚመጣው ሀሳብ እራሱ የተለየ ነው የማያልፍ የለም ወደ አለም ስንመለከት ነው ተስፋችን ያልቃል ሳንሞት እንሞታለን በቁም እናተ አትረቡም አትጠቅሙም የሚል ሀሳብ ነው አለም በውስጣችን የምታሸራሽረው ወደ እግዚአብሔር ስንመለከት ግን ሙሉ ሰው ነን እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒዬ እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርሽ ዳግምዬ እግዚአብሔር ታሪክ ለዋጭ ነው ታሪክህን ቀይሮት እንደምንገናኝ ሙሉ እምነት እና ተስፋ አለን እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀኒየ የኔውድአላህ ይጠብቅሽ ከነቤተስብሽ ወላሂ የምታቀርቢው ሁሉው በጣም አስተማሪነቸው እነማ በጣም እነመስግነለን ውደ

  • @marda5854
    @marda5854 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት መታደል ነው በጌታ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 2 ปีที่แล้ว

    ብሰማው ብሰማው የመልሰለቸው ሰው የኔ ጀግና 💖👌

  • @elsaethiopia732
    @elsaethiopia732 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ አጀቴን በላህ ዳግሜ እግዚአብሔር ያብርታህ

  • @samuelzeru7195
    @samuelzeru7195 2 ปีที่แล้ว

    Thanks haniye dagmen slakerbshiln betam bzu neger new yetemarkut

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማቺን በትክክል ነህ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀንየ.ማርያምን.ዳግምን.ሳይ.ፈጣሪን.ሁልግዜም.አመሰግነዋለው.ዳግም.ማለት.እዮብማለትነው.ለኔ.ሽአመትነሩልኝ.በለስቱ.ልቀቁልንናእንስማው

  • @elsaethiopia732
    @elsaethiopia732 2 ปีที่แล้ว

    ሃኒችዖ መልካም ሰላም እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @SikoSilo-mq9tq
    @SikoSilo-mq9tq ปีที่แล้ว

    መፀሀፉን እደት እናገኛለን እውጭ ሀገር

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @alemdibaba3853
    @alemdibaba3853 2 ปีที่แล้ว

    Ezgaber yemark wendm 🙏🙏🙏

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 ปีที่แล้ว

    Allha.☝️yetbqha.yana.berqya.wndma🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍✅️✅️✅️✅️✅️

  • @raya8968
    @raya8968 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤተሠቦች እህት ወድሞቸ ሥብሥክራይብ ሙሥሊም በአላህ ክርሥቲያን በእግዚያቤር እያረጋችሁኒ እለፉ

  • @sifanyemariyamlijcell1689
    @sifanyemariyamlijcell1689 2 ปีที่แล้ว

    betam teleke timerit new kante yetamaraku lahulum gize alow🙏🙏🙏

  • @missfatma3577
    @missfatma3577 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የሰው ጥንካሬ

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 2 ปีที่แล้ว

    ሊንኩን ላኪው

  • @እውነትእኔማንነኝ
    @እውነትእኔማንነኝ 2 ปีที่แล้ว

    የልጁን ትክክለኛውን የይቱብ ሊንክ ጠቁሙን❓

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

    ምን መታደል ነው ግን እንደዚህ የይቅርታ ልብ የተሰጠው እኔ አጎቴ ጋ ከተጣላሁ 7 አመቴ ግን ይቅርታ ቢጠይቀኝም እቤቴ መጦ ውጣ ብየ አባረርሁት ልቤ ይቅርታ ሊያርግ አልቻለም

  • @d.rpiyaarjalaala7084
    @d.rpiyaarjalaala7084 2 ปีที่แล้ว

    Welcome

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @mastawatmas3412
    @mastawatmas3412 2 ปีที่แล้ว

    dageye yen wede

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 ปีที่แล้ว

    Etuopiha.denq.legowcs.enkwan.nor.motme.asebulesalie❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴💖💖💖💖💖👍👍👍✅️✅️✅️✅️🇧🇴🇧🇴🇧🇴💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 ปีที่แล้ว +1

    የራስህ መኪና ከሌለህ አላገባህም ያልሺኝ ልጅ ዩቲዩብ ከፍቻለሁ በፕሮፋይሌ ግቢና ስራዬን አየት አድርገሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እባክሽ

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 ปีที่แล้ว +3

    ይቺን ኮመት አብቧት ወዲ እህቶቼ ወድሜቼ በየትኛውም አለም አዳርቻ ያላችሁ የአላህ እዝነቱ አይለያችሁ ከዲገት አዴጋ ይጠብቃችሁ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አድ ሰው እንዳይቀር ☑️👈

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃንዬ ምንም አልልም እግዚአብሄር ያክብርሽ በርቺ እም አምላክ በቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል ክፍ እረዴኤት ትከልልሽ እውነት አመሰግንሻለው ስላቀብረሽልን

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 ปีที่แล้ว +1

    Enkne.trfeklgii.yen.wndem❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴💖💖👍👍✅️✅️

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬተሳክቶልኝ.አንደኛነኝ.በሉ.እንኳንም.ለአመታውይ.ቸሩመዳሀንያለም.አደረሳቹ.አደረሰን.እስቲ.በላክካችሁ.እንኳንአብሮአደረሰን.በሉኝ.የሀንየ.ተከታታዮች

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒየ እናመሰግናለን ዳጊ ቡዙ ልቦችን አጠንክራል ከዛመሀል አንዶ እኔነኝ ሂወት ያልፍተነችው የለም እኔ ከዳጊ በመነሳት ይቅር ለማት የሚከብድ ነገር ይቅር ብያለሁ በጣም በንካራ ሁኛለሁ በራስ መቆምን ተምሬ አለሁ እግዝያብሄር ይመስገን የሰውልጂ በጣም ስገፉ እግዚያብሄር ደሞ እደገና ይሰራናል በአዲስ ኢነርጂ 🙏🏽

  • @welotube463
    @welotube463 4 หลายเดือนก่อน

    ዳጊየ መልካም ሠው🥰 አንደበተ ርእቱ 😍🥰የኛ መምህር🥰👌 መካሪ 🥰 የጥንካሬ ጥግ እኔ ሳላደንቅህ አላልፍም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማለም ግን ባገኘው ከሱ ምክር ፈልጌ ነበር ቢድወቹን አውርጀ አዳምጣቸዋለሁ ሁሌ ሀኒየ እናመሠግናለን ስላቀረብሽልን❤❤🥰😍

  • @edlawitabebe1521
    @edlawitabebe1521 ปีที่แล้ว

    Dagiye betam tesfa bekoretkubet seat nw video yaewt betkklegha seat nw yayewt egziyabher ymesgen ahunm wedesu eyemelesekegh nw hulem etselykkalew and Ken medrek lay wetche endemnamesegnk alteraterm egziyabher ymaren eghan ante mulu sew tenegha nek akebrkalew

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ብቻ አንተን አይገልጽም ጥሩ አስተማሪ ነህ እኔ ከአንተ የተሻለ እንቅስቃሴ አለኝ ግን እስከ አሁን ታህሳስ 24/2013ን እራገማት ነበር ከዛሬ ጀምሮ ላለማድረግ እሞክራለሁ

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 ปีที่แล้ว +1

    ህግ በሌለበት ሀገር ህግ አትማር ተብዬ ነበር😅

  • @saracrma9054
    @saracrma9054 ปีที่แล้ว

    የኔ ወድም ለሌሎች ብርሀን ነህ ብዙ ለተቸገሩ ሰወች ብርታትነህ እግዚአብሔር እድሜህን ጤናህን ይስጥህ በርታልን

  • @AsefalemAsefalem
    @AsefalemAsefalem ปีที่แล้ว

    ዳጊ እውነት አንተ የዓለም ሁሉ ዶክተር ነህ ብቻ ምን ልበልህ እግዚአብሄር ወደውጭ ሂደህ ታክመህ ሙሉ አካልህን አግኝተህ ተመለስልን

  • @bizuayehuamsalu3711
    @bizuayehuamsalu3711 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ።
    ሀንዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @FantahunAle
    @FantahunAle ปีที่แล้ว

    ዳጊ በጣም ነው የማደንቅህ ከሀገር ውጭ ላሉ መፅሀፍህን እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว +1

    Egiziyabhir yimarihi yene geta ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @m-a-s2997
    @m-a-s2997 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒቾ ምርጥ ሰው አቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @meseluabera3763
    @meseluabera3763 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ወደሙሉ ጤናሕ ይመልሥህ

  • @yaredmustefa807
    @yaredmustefa807 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው!! አንተጋ የወነ አረጋጊ መንፍስ አለ በትክክል ገልፀሽዋል።

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒ የምታቀርቢው ዝግጅት በጣም አስተማሪ ነው እህቴ በርችልን እውድሻለሁ

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 2 ปีที่แล้ว

    እግዝሀቤር ለምክንያት ነው ያተርፈህ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒየ የኔውዲ ዳግም በጣም ነው የምወደው የማከብረው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @sisaytsegaye242
    @sisaytsegaye242 ปีที่แล้ว

    yezih sewye astesaseb hulem yasdenkegnal egzabher regim edme yestih esu minim yemaysanew amlak new ena kezih yeteshale tena yistih tenesteh endthed yadrgih

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ጐ3ተ
    @እኔስማርያምንእወዳታ-ጐ3ተ 2 ปีที่แล้ว +3

    የንተን አይነት ፀናት ለኛም ይስጠን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ማር ደምሪኝ በቅንነት

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 ปีที่แล้ว

    Mashllha Mashllha. Wedmye Metnegetu Aeslhem Ahllha. Teneshe nemelsel

  • @ልኑርለእናቴ-ዠ3ነ
    @ልኑርለእናቴ-ዠ3ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀና የኔ ሴት ስወድሺ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @hanantube259
      @hanantube259 2 ปีที่แล้ว

      @@ZAMZAM-dz6dr ነይ እንዛመድ

  • @amane7001
    @amane7001 2 ปีที่แล้ว

    Ye semay Amlak.yirdah.🥰🥰

  • @saberatemo
    @saberatemo 6 หลายเดือนก่อน

    ሀኒዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ጰ9ቀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ጰ9ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ አንተንለመግለፅ ቃላት አጣሁ

  • @zeyenzeru5389
    @zeyenzeru5389 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመኘኸውን ሁሉ ያሳካልህ!!! ሀኒዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 2 ปีที่แล้ว

    የማይጠገብ ቃለ ነው ያለህ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ያንተን እሩቧዋን የመንፈስ ጥንካሬ እና ፅናአት ፈጣሪ ያድለኝ ስለውሀ ሲናገር በጣም ነው የተደመምኩት ተባረክ

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም አይታ ብዙ ተስፋ የቆረጡን የማያበረታ ወንድሜ እውነት ነው አንተ የተፈጠርከው ለምክንያት ነው በርታልኝ ወንድሜ 💚❤💛💚💛❤💚💛❤

  • @mekdishiferaw5583
    @mekdishiferaw5583 2 ปีที่แล้ว

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጥህ ጥዑም የሆነ አንደበት ነው ያለህ

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 2 ปีที่แล้ว

    ሀንዬ ጎበዝ ነሽሽሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አመስጋኝ ነኝ ይቅር ባይ ነኝ ግንንንንን ያንተ ደሞ ይለያል

  • @እንድሪስወሎ
    @እንድሪስወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳ በትክክል ኑሪ ለዘላለም

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳግዩ በጣም ጠከረ ነክ 🥰

  • @cissaymeki5448
    @cissaymeki5448 2 ปีที่แล้ว +1

    How we got the book in Atlanta pls

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 ปีที่แล้ว

    😢🤍🥺Egizabre yemsgan wdema edimenah tenah yistik embirhani tidrslki 🤍🤍❤️🙏

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว

    እረጋ ያልክ መንፈስቅዱስ ያደረብህ ጠንካራ ወጣት ነህ
    ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ

  • @SaraSara-uw5ow
    @SaraSara-uw5ow 2 ปีที่แล้ว

    መልካምነሕ

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒዬ የምወድሸ የምታቅርቢው ነገር ለብዙዎች አሰተማሪ ነው ወንድሜ ተሰፋ በአላህ ነው ህይወት ፈታኝ ናት

  • @emutiemuti5287
    @emutiemuti5287 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም አልልም ቃላት የለኝም❤️❤️❤️❤️

  • @teghestteghest9661
    @teghestteghest9661 2 ปีที่แล้ว

    Hanye thanks so much egzabher yakbreshi dagye ante yegna astemari neh ehzabher talake new kumek edemthed amnalehu

  • @fanabekele7014
    @fanabekele7014 2 ปีที่แล้ว +1

    Yetenekare temesalet bertu saw
    We love you 🥰

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማሬ

  • @wayzandro7371
    @wayzandro7371 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እሕት ስልክሽን ላኪልኝ እረዠም የሒወት ታሪክ አለኝ ወይ ዘድሮ በይና ፌሥቡክ ግቢ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማሬ

    • @hannayohannes-6724
      @hannayohannes-6724  2 ปีที่แล้ว +1

      ያንችን አሰቀምጭልኝ

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 2 ปีที่แล้ว

    I remember one of my friends he remembers badly July 21.
    What he told me was had minor car accident 2 times every 21rst of July.
    So you are right.

  • @kamilak2871
    @kamilak2871 ปีที่แล้ว

    talak sew

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 ปีที่แล้ว

    ዳግም ይማርካልል ንግግሩ ወላሂ. የይይቅርታ ጥግግ

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢❤🎉❤🎉

  • @sofiasof8513
    @sofiasof8513 2 ปีที่แล้ว +1

    Sawdheh ❤️❤️🥰🌷💖🇪🇷 👍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ሶፊ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 2 ปีที่แล้ว

    hanye betam new yemwedeshi yemakebreshi zare demo dagyen engda adregeshi slakerebshiln enamesenalen dagin merdat twleden madan new ena hulachenem edeakmachen enrdaw egna bemiyalekew negere new yemnredaw esu gni bemayalke sbhna new yemiredan dagye egzabher melkam new takemek edemtden amnalehu egrochek erabedalu wededrow ye esport enksikaseke temelesalek amnalehuvejocheke wereketn ena eskbritone dagem yagenagnalu amnalehu egzabherm yeredanal!!!!

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነው የኔ ጌታ

  • @zadbientmuhamad400
    @zadbientmuhamad400 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiworkalemu3860
    @yeshiworkalemu3860 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ስለየዉህ ደስ ብሎኛል በርታልኝ

  • @werkuhanna3163
    @werkuhanna3163 2 ปีที่แล้ว

    😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @LubabaLubaba-eq7gm
    @LubabaLubaba-eq7gm ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifanyemariyamlijcell1689
    @sifanyemariyamlijcell1689 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @emutiemuti5287
    @emutiemuti5287 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒዬ ተባረኪልኝ🥰❤️🥰❤️

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒ በርቺ የኔ እህት

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo6133 2 ปีที่แล้ว

    betam arif programm new

  • @samerahabitt6556
    @samerahabitt6556 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 2 ปีที่แล้ว

    በውነት ጀግናነሕ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ያንትን ምክር ሥሠማ ለመኖር ጓጓው አምላክ ይባርክ ሀንዬ ፈጣሪ ይባርክሽ