ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በየቀኑ ነው እንዴ እሚቀያየረው 😅😅😅😅 ተጫወቱባት እኮ ይችን ሀገር
ምንዛሪ እኮ የትም ሀገር በየቀኑ ነው የሚቀያየረው።
@@teferrajisso7164 እኔ ስለ መሬት ህግ ነው ያልኩት ወዳጄ ብልጥ ብልጥ አያጫውትህ
ኤሌክትሪክ ኃይል ለህዝቧ ማዻረስ ያልቻለች ሀገር ከህዝቧ አፍ እየነጠቀች ኤክስፖርት የምታረግ ሀገር ህዝብ የሚጠላ አስተዺዸር ፈጣሪ አምላካትን ከላያችን ያንሳልን ምን ጉድ ነው እስኪ ይህኗን ሩዋንዳን እይዋት እስኪ ከደጋግ አገር መንግሥታት ተማሩ
በጣም እኮ የሚገርም የሚያስቅ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ መንግስት ሌላ የት አለም ላይ ይኖራል ? ኢትዮጵያ ውስጥ በቂ መብራትና ውሃ ጠፍቶ አብዛኛው ህዝብ በጭለማ ውስጥ ነው ኑሮውን የሚገፋው ኢትዮጵያ ለሱዳን መብራትና ኤሌትሪክ ሸጠች የሚባል ዜና መስማቱ ደግሞ ሌላው ትንግርት ነው ሣይተርፋት አበድራ ሣትቀበል ሞተች ማለት እሄ ነው 😂ወየጉድ
ከተማ አታዉደልድሉ ለከተማ በቂ አውሪዎች አሉ ወደ ገጠሩ ያለውን ችግር ወጣ በሉና እዩ
Sudan mehiret yidergilat Lerasua yeirs beirs war west nech......Yemin wede fird bet new.....
Alegebagneme condominium yalederesachwene beleu menegede yasetenagedene nwe malete mene malete nwe? Esti yiberaralene bek8raye bete eyetetebesene kezare nege yideresenale senele bete leferesebachwe tebale egna yelela zega nene? Egname eko techegerene nwe yemenenorewe egezabere becha melese yisetene betame betame azenenale
❤🎉እኔየሁለትሺ አምስት ተመዝግቤነበር❤🎉ምንእንደገባ ❤🎉😢እግዚአበሔር ይወቀዉ ❤🎉😮ልሌላዉሲደርስ ❤🎉የኔ😢😮እንዲሁቀርታል አንግዲ አምላክ እንዳለ ❤🎉😢ስንቶችጋደኘቻጀርሳቸዉ❤❤🎉አዲሳባተወልጄ ❤🎉እንዲሁ❤🎉አንድ ነገር አለመያዜ አዝናለሁ ❤🎉😢🎉🎉አምላክን መጠየቅነዉ❤🎉😢
እኔም እንደዘው ነኝ
ድርድር ማለት ምን ማለት ነው ማንና ማን ነው ድርድር የሚያደርገው እባክህ አብራራልኝ ስላልገባኝነ ው
እኔና አንቺ ነን የምንደራደረዉ😂
ገጠር ያሉ ቤተሰቦቻች ማብራት ሳያገኙ እንዴት ለውጭ ሀገር ይሸጣል ስኮቻቸው ቻርጅ ለማድረግ 2ሳአ መንገድ ተጉዘው ነው
በየቀኑ ነው እንዴ እሚቀያየረው 😅😅😅😅 ተጫወቱባት እኮ ይችን ሀገር
ምንዛሪ እኮ የትም ሀገር በየቀኑ ነው የሚቀያየረው።
@@teferrajisso7164 እኔ ስለ መሬት ህግ ነው ያልኩት ወዳጄ ብልጥ ብልጥ አያጫውትህ
ኤሌክትሪክ ኃይል ለህዝቧ ማዻረስ ያልቻለች ሀገር ከህዝቧ አፍ እየነጠቀች ኤክስፖርት የምታረግ ሀገር ህዝብ የሚጠላ አስተዺዸር ፈጣሪ አምላካትን ከላያችን ያንሳልን ምን ጉድ ነው እስኪ ይህኗን ሩዋንዳን እይዋት እስኪ ከደጋግ አገር መንግሥታት ተማሩ
በጣም እኮ የሚገርም የሚያስቅ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ መንግስት ሌላ የት አለም ላይ ይኖራል ? ኢትዮጵያ ውስጥ በቂ መብራትና ውሃ ጠፍቶ አብዛኛው ህዝብ በጭለማ ውስጥ ነው ኑሮውን የሚገፋው ኢትዮጵያ ለሱዳን መብራትና ኤሌትሪክ ሸጠች የሚባል ዜና መስማቱ ደግሞ ሌላው ትንግርት ነው ሣይተርፋት አበድራ ሣትቀበል ሞተች ማለት እሄ ነው 😂ወየጉድ
ከተማ አታዉደልድሉ ለከተማ በቂ አውሪዎች አሉ ወደ ገጠሩ ያለውን ችግር ወጣ በሉና እዩ
Sudan mehiret yidergilat
Lerasua yeirs beirs war west nech......
Yemin wede fird bet new.....