//የሴቶች ጉዳይ// "የጎደለኝን እያሰብኩ የደረስኩበትን ስኬት ማደብዘዝ አልፈልግም"... //20-30//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 8 หลายเดือนก่อน +17

    ሰላምዬ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ናት ስሟም miss confidence ነው ጊቢ የምትጠራበት

  • @eveali6794
    @eveali6794 8 หลายเดือนก่อน +18

    ጀግና የሴት ወድ አላህ እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @gashawmolla226
    @gashawmolla226 8 หลายเดือนก่อน +5

    እንችላለን የሚለውን ስሜት በትክክል ያሳየሽ በጣም ታታሪና ጀግና ነሽ ፈጣሪ ምንጊዜም ከአንቺ ጋር ይሁን፡፡

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 8 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግኒት አድናቂሽ ነኝ ሴት ልጅ በዚህ ልክ ጠንክራ ሳይ ብዙዎች የማይደፍሩትን ደፍራ ሳይ እንዴት እንደምኮራ በርቺ ሰላምዬ።

  • @abaema4444
    @abaema4444 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት!
    በብዙ ነገር ጥንካሬዋ ያስገርመኛል!!
    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ለዚህ ጥንካሬዋ!!!

  • @NahomFekadu-d7y
    @NahomFekadu-d7y 8 หลายเดือนก่อน +8

    የሴቶች ኩራት ምልክት ነሽ👏👏👏👏👏

  • @NahomFekadu-d7y
    @NahomFekadu-d7y 8 หลายเดือนก่อน +5

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ኩራት

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 8 หลายเดือนก่อน +2

    መቼነው የምትለወጡት ኢትዮጵያዊ ትዳር እና ልጅ የፈጣሪ ስጦታነው ሰውንአታሸማቁ አላማ ይኑራቹ

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 8 หลายเดือนก่อน +3

    Jegana set neshe Egziabher ye lebeshen yefetsimaleshe 👏👏👏

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው የፈጠራት እውቀት የሰጣት

    • @Yeneneshiadna
      @Yeneneshiadna 6 หลายเดือนก่อน

      Yes❤❤❤❤

    • @yewubdartadesse2798
      @yewubdartadesse2798 4 หลายเดือนก่อน

      Yemayiwedader atawedadru ezi gA eyetewerA yalew sile set new

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነሽ የሴት ጠንካራ ምነ ያህል ደስ ይላል

  • @BouziPhonetastic
    @BouziPhonetastic 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጅግና የኛ ባቶኚ ይቆጨናል 😘😘👌👌👌👌

  • @WelansaHailu
    @WelansaHailu 5 วันที่ผ่านมา

    Jegena set nesh yetregagsh❤❤❤❤❤❤

  • @helenabraha2059
    @helenabraha2059 4 หลายเดือนก่อน +1

    My Hero leady bless u

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 8 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠብቅሽ ጀግናችን በረቺ❤

  • @MlashuGhedam
    @MlashuGhedam 8 หลายเดือนก่อน

    Very strong woman with full confidence keep going sister we love you from USA ❤

  • @zedmaatila688
    @zedmaatila688 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ሴትነሽ ወላሂ❤❤❤💯💯✅✅

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ግን አግብተሻል ? መቼ ነው የምታገቢው የሚሉ ጥያቄዎች ማሸማቀቂያ ናቸው ።

    • @saraababa
      @saraababa 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም የሚያሸማቅቅ ነገር የለውም እለማግባትም ማግባትም ሀጢያት እይደለም ይልቁንስ የሆኑትን ሁኖ መገየት ብቻ ነው ትክክለኛው ነገር። be yourself you are your own captain!

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 8 หลายเดือนก่อน +1

      Yekinategnoch tiyake newu yaltesakalachewu

    • @YonasAkalu
      @YonasAkalu 8 หลายเดือนก่อน

      😮¹😊😊​@@saraababa

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 8 หลายเดือนก่อน

      Ya Ethiopia womdochem sekyama sate yefralu 😂

    • @zaharamudesir8570
      @zaharamudesir8570 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም አለውድም እንደዚህ አይነት ጥያቄ ሁሉም አላህ ፈጣሪ በላ ስአት ይሆናል

  • @neimaseid334
    @neimaseid334 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ጀግና ትለያለሽ ወላሂ

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 8 หลายเดือนก่อน +1

    Well done ❤❤❤❤from Eritrea 🇪🇷. 🇪🇷.

    • @mikgizachee7098
      @mikgizachee7098 8 หลายเดือนก่อน

      Eritrea internet ale?😂😂

  • @mineltolosa
    @mineltolosa 29 วันที่ผ่านมา

    Selamye korawbsh!! ❤❤❤

  • @nebyouelias9021
    @nebyouelias9021 8 หลายเดือนก่อน +3

    "ስኬትም ውድቀትም ያልፋል" ትልቅ ንግግር

  • @sarawendosen
    @sarawendosen 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዬ❤

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 8 หลายเดือนก่อน

    ሰሊ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤

  • @MeremaMohammed-r1p
    @MeremaMohammed-r1p 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ የኛ jegna❤❤

  • @mineltolosa
    @mineltolosa 29 วันที่ผ่านมา

    Selamte korawbsh!!

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 8 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing 💞

  • @haadhajaafar
    @haadhajaafar 8 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤ 11:51

  • @helenabraha2059
    @helenabraha2059 4 หลายเดือนก่อน +1

    Please Ethiopean& Eritrean people don't ask none of your bisness quastions ok bless u

  • @wintaNguse
    @wintaNguse 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ betam adneqshalew

  • @YalewBelete-t4f
    @YalewBelete-t4f 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yibarkish enem join endemadergachihu tesfa alegn ke Egziabher ga

  • @yafetjazza
    @yafetjazza 8 หลายเดือนก่อน +6

    ከሗላ ያለችው እህታችን አስተያየቷ ጥያቄ ይፈጥርል 🤔

    • @kurikassa529
      @kurikassa529 8 หลายเดือนก่อน

      Ewuneti new enemi getimognal

    • @zaharamudesir8570
      @zaharamudesir8570 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም እየለኩ ነበር አስተያያታ አለማረኝም የቅናት መንፍስ አለባት የሴት ቅናታም ነገር ነት

  • @UnabiPin
    @UnabiPin 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዬ በርቺ

  • @Agezeberta
    @Agezeberta 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒትእህቴበርቺ

  • @HeldanaTiku
    @HeldanaTiku 8 หลายเดือนก่อน

    You are the best ,I also want to be a pilot

    • @eyaesa
      @eyaesa 5 หลายเดือนก่อน

      ya me to🥰

  • @NegusuSolomon-mx2bh
    @NegusuSolomon-mx2bh 8 หลายเดือนก่อน

    Proud of you cuzzo ❤❤❤

    • @addishiwot2726
      @addishiwot2726 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidus-ik6du
    @Kidus-ik6du 8 หลายเดือนก่อน

    Enem zegeju negne

  • @helenshiferaw9166
    @helenshiferaw9166 8 หลายเดือนก่อน

    Selam akataluhu ye Melku ehit gobez lij kebetu new

  • @firomsaraya3744
    @firomsaraya3744 8 หลายเดือนก่อน

    "Dear Selamawit, I want to take a moment to appreciate you for your kindness, intelligence, and the positivity you bring to those around you.

  • @seadi143
    @seadi143 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቁመት ቢያሳልፈኝ ፓይለት ነበር የመሆን ህልም ግን ሜትር ከሃምሳ ነው ቁመቴ አያሳልፈኝም😢

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun 8 หลายเดือนก่อน

    Mark my word.I will be here.

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 8 หลายเดือนก่อน +1

    የቃልኪዳን እህት ናት መሠለኝ። አውሮፕላን ነጂ...አውሮፕላን ግን ክላክስ አለው ወይ ? ጠይቂልኝ እስቲ ።

    • @temirseyid5776
      @temirseyid5776 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክ
      ለምንፈለግሽዉ

  • @kukutube2410
    @kukutube2410 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @كوكيباياثيوبيا
    @كوكيباياثيوبيا 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤💚💚💚💛💛💛🙏🙏

  • @sifen5
    @sifen5 8 หลายเดือนก่อน

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @bman4267
    @bman4267 วันที่ผ่านมา

    media lay gizeye gena new, yegodelegn yelem, berase se'at agebalew minamin yilau...... be wust mesmer demo boyfriendachewun gizeye alefe, ye set edme wusin new bilew yachenanikalu. Esky andun miretu....

  • @helenshiferaw9166
    @helenshiferaw9166 8 หลายเดือนก่อน

    Betam demo lij nech awkatalehu

  • @ToibaAhmed-p7y
    @ToibaAhmed-p7y 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴቃልየለኝምያለሁበትሁኔታጥሩአልነበረምግንትልቅትምህርትሰጠሽኝቃልየለኝም❤❤😢

  • @AynadisTadese-w6b
    @AynadisTadese-w6b 8 หลายเดือนก่อน

    Gegna nesh

  • @shdddurfu6582
    @shdddurfu6582 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kurikassa529
    @kurikassa529 8 หลายเดือนก่อน

    Was yegna kurati

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 8 หลายเดือนก่อน

    Gadle gibe eha tidre ufff ay Ethiopia baqa bazhi hobze nachu sijamrr saktama sate yefralu 😂

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 8 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing ❤❤

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @HannaYouhanns
    @HannaYouhanns 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤