ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
👏👏👏 ድንቅ የሆነ ታሪክ ከአተራረክ ጋርከታሪኩ ጋር በሃሳብ አብሬ መከራዬን በላሁኮ ፓ 👌
ስታወራ ደስ ስትል እግዛብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
አለምነህእንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን የልደት የገና በዐል አደረሰህ። አለሜ ይመችህ የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ
Unbelievable story. Thank u Alemneh
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አለምዪ ሚገርም ነው እኔ በስራ ላይ ሆኝ ነው እማከብርው ሀገር ቤት እንኳን የመግባት ሞራሌ ከእናቴ ጋር ተቀበር ጠላሁት ምንም አይነት ነገር አያስደስተኝም የሰላም ያድርግልን ❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርዓነ ልደቱ በዓል አደረሳቹ 🙏 ( መልካም የገና በዓል ይሁንልን 💚💛❤️ ) 🙏
እናመሰግናለን አለምነህ ኑርልን
እንኳን ለጌታችን ልደት አደረሰሕ አለምነህ ዋሴ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
ተመችቶኛል , አመሠግናለሁ ። ያዋጣል ...!!!
ትክክለኛ የ በዐላት አከባበር አመሳሠል #ጉራጌ #አማሪካ #Thanks_Giving & #መስቀል 👌🙏
የምድራችን ጀግና ዳንኩፐር
የጉራጌዎች መስቀል ሃይማኖታዊ መለኮታዊ ምስጋና ሲሆን የአሜሪካኖች ምስጋና ደግሞ ሰው ሰራሽ ባህልና ወግ ነው፣ ምን አገናኘው??
No smoking is allowed in aircraft.
very funny you crack me up.
Welcome back!!
ዩክሬን ራሻ ከምትል እንዲህ አይነት ተረክ ይሻላል በርቱ ጋሼ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ 🎉🎉🎉
አለምነህ ? የአዞ ምላስ ከምትል የአዋዜን አርማ / ሎጎ / ቃሪያዋን የምትመስል ከረባት ማለት አይሻልም ። ለጨወታ ነው ። ይመችህ ! ተመችተኸኛል ።
Grum yelame akerareb astemary ena yemayselech nuw dehina hun we need more .
You mentioned DNA in your story, DNA forensic technology was not available in 1971. Thanks for retelling the great mystery of D. B. Cooper also known as Dan Cooper.
አለም ሠው ሠውነቱን የረጋገጠበት መቀነሱ ለምናበት )_ሰወች የለውን ልዪነት በምን እደምንፈታው እወነት ብትነግረነን ያምራል እባክህን በመብላት ማችን ከማብዛት የላይኛውን7ሰማዕታት መነፅር ይኑረን ?
"የ አዞ ምላስ የመሰለች ከረባት "አለም አዞ እኮ ምላስ የለውም😂😂
በቃ ቃላት አጣውለት አለምነ በጣም እናመሰግናለን።
አለምነህ ታሪኩን ሰምቼ ፊልሙን አየሁት
አለምነው እናመሰግናለን እባክህን ሌሎችንም ታሪኮች አሰማን 35:53
Ale alemoteme erasune keyero eyenore new baye nege emegereme tareke ❤❤❤aleme 1ga
😢
ማረገውን አላቅም ዳን ኩፐር እኔ እሆንዴ ?😂😂😂
kezih befit ademechewalehu.
Manew etetsafe yemistew?? What benefits does it have for listeners? To me is just a story, but nothing else.
God bless amhara ❤❤❤
ሦስት ግዜ አዳመጥኩት በፈጣሪ እንደዛሬ 124 ከዲቃ ከ30 ሰከንድ እንደ ዛሬ አጥሮብኝ አላውቅም አለምነህ እናመሰግናለን በFBI ብዙ ያልተዘጉ ፋይሎችን አይቻለው ግን የኩፐር ታሪክ ሰምቸው አላቅም እሄን ታሪክ አለም ወንድሜ ኩፐር ስትል በFBI ያስጠረጥርሃል ሃሃ.
አለም ነዋሴ ወገንተኛ አትሁን ለመስቀልና ለአረፋ በል
🎉enkuan aderesacjihu
የምድራችን መንፈስ ዳን ኩፐር 😮😮
Yasazinal..endet 43 Amet mulu Tefabign yemil sew yetefal ? Miskin Bahir lay moto yehonal.
ድጋሚ ነዉ ምሰማዉ
So……
ምንም ጥያቄ የለውም ብሩ አሜሪካ ውስጥ እስካልተገኘ ወይም በሌላው ዓለምም እንደዛው በህይወት አለ ለማለት ይከብዳል እድሜውን ጨምሮ እንደኔ እንደኔ ከአውሮፕላኑ ከወረደበት ጊዜ ብዙም የቆየ አይመስልም ብሩም ከባህር ተገፍቶ የመጣ ይመስለኛል፣ ዳን ኩፐር ነፍሰ ይማር፣ አስመስጠጏኛል አመሰግናለው
እንዳይባል ከብሮቹ ተነስቶቦታል መቼም በሀር ውስጥ ሆቴል የለም 😂😂
😮
Prison break lay ale tariku shimagelew sewye bale demetu
ስትገርም arefan አታቃወም አልልም
ለምንድነው ሁሉም ነገር ከኣሜሪካ ጋር ማመሳሰል የሚፈለገው? 😮
አለም ለምን ዜናዉን ሁሌ አታነብም አንተ ብቻ ?
የአዞ ምላስ ???😂😂😂
th-cam.com/video/e3rCxT2pqKQ/w-d-xo.html
እባክህ አለም ከእዚኛው ሀሳብ ጋር አስታርቅልን
Alemenhe, ye serial killer fiction teriyaki hono kere?? What is the point???
የቻይናዎቹንስ ምነው ረሳኸው ወንድሜ?
ውይ ተመስገን ይሄን የመሰለ አጓጊ ታሪክ እያለ ራሻ ዩክሬን ኑክሌር አታካም ቦሌስቲ ሚሳአል እያልክ አሳቀህ አደነዘዝክን እኮ
ይህ ሰው ሳይሆን ምታት ወይም ኤከራ ነው።አይልፉ ስለማይደርሱበት።
አዋዜ ትኩስ... አዋዜ ልዩእየተያዩኢዩቤልዩ ዘንድሮ ገና ያልተገነነኣለምነክ ዋሴ ዋዜማ 'ኮነበ ማታርያ ዘ ዴብረተሰሎንቄ ወልዴ ኢፌሶን
ስለ እፍር መንቀጥቀጥ አንድ ቀን አታወራም ? ያንቀጥቅጥህ
ሁሌም ስለ ሌላ አገር ኘው የሚዘብዘበው፣ ደፋር ጋዜጠኛ አይደለም፣ ስለኢትዮጵያዊያን አይመለከትኝም የሚል አስተሳስብ አለው፣ እስራኤላዊ ነኝ ብሏል፣ ክብር ግን ያገኘው ግን በኢትዮጵያ ነው።
🎉
አለምነሕዋሴ የምትባል ጋዜጠኛ አንተ ለዓለም ሙስሊሞች ጠላት ነሕ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነኝ የምትል ከሆንክ ወሬሕን በፍትሕ ዘግብ ኢትዮጵያ ውስጥ ለክርስትያ መስቀል በአል ሲሆን የሙስሊሞች ደግሞ የአረፋ በአል አለ ለነገሩ አንተ አይሁድ እንደመሆንሕ መጠን የሙስሊሞቹን አረፋ አታዉቃትም አይደል ?
" ለአረፋ በዓል ተሰብስበው ከቤተሰቦቻቸው ጋር ያከብራሉ " ስላላሌ ሙስሊም ጠል ሊሆን ይችላል ? ቢልስ ኖሮ "የሙስሊም ወዳጅ ነዉ" ልትለዉ ነዉ? ጭንቅላትህን አሰራ ። ሰዉን ለመገመት አትቸኩል ። ጋዘጠኛ አለምነህ ዋስ በኢትዮጵያ ዉስጥ አቻ የማታገኝለት ሚዛናዊ፣ ሀቀኛ አገር ወዳድ እና ምርጥ ጋዘጠኛ ነዉ።
@khedirhሳጠሩት አቤት ሳይልኩ ወዴት ነሕና እረፍ
ነገረኛ ነህ በናንተ አክራሪ ባህሪ የእስላም እና የክርስቲያን የቆየ ፍቅር አይበላሽም አብረን የኖርን ወንድማማቾች ነን
ajab
ወደ ገደለው አትገባም።ስለ አንተ ብይ መጫወት ስታወራ ጊዜ አታባክንብን።የሌለ ታሪክ ታወራለህ እንዴ።ዲስ ላይክ አርጌዋለው
ከምር አንተ የኢትዬጲያ ምርጡ ጋዜጠኛ ነኸ
አለምነህ ስታስጠላ
👏👏👏 ድንቅ የሆነ ታሪክ ከአተራረክ ጋር
ከታሪኩ ጋር በሃሳብ አብሬ መከራዬን በላሁኮ ፓ 👌
ስታወራ ደስ ስትል እግዛብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
አለምነህ
እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን የልደት የገና በዐል አደረሰህ።
አለሜ ይመችህ
የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ
Unbelievable story. Thank u Alemneh
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አለምዪ ሚገርም ነው እኔ በስራ ላይ ሆኝ ነው እማከብርው ሀገር ቤት እንኳን የመግባት ሞራሌ ከእናቴ ጋር ተቀበር ጠላሁት ምንም አይነት ነገር አያስደስተኝም የሰላም ያድርግልን ❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርዓነ ልደቱ በዓል አደረሳቹ 🙏 ( መልካም የገና በዓል ይሁንልን 💚💛❤️ ) 🙏
እናመሰግናለን አለምነህ ኑርልን
እንኳን ለጌታችን ልደት አደረሰሕ አለምነህ ዋሴ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
ተመችቶኛል , አመሠግናለሁ ። ያዋጣል ...!!!
ትክክለኛ የ በዐላት አከባበር አመሳሠል #ጉራጌ #አማሪካ #Thanks_Giving & #መስቀል 👌🙏
የምድራችን ጀግና ዳንኩፐር
የጉራጌዎች መስቀል ሃይማኖታዊ መለኮታዊ ምስጋና ሲሆን የአሜሪካኖች ምስጋና ደግሞ ሰው ሰራሽ ባህልና ወግ ነው፣ ምን አገናኘው??
No smoking is allowed in aircraft.
very funny you crack me up.
Welcome back!!
ዩክሬን ራሻ ከምትል እንዲህ አይነት ተረክ ይሻላል በርቱ ጋሼ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ 🎉🎉🎉
አለምነህ ? የአዞ ምላስ ከምትል የአዋዜን አርማ / ሎጎ / ቃሪያዋን የምትመስል ከረባት ማለት አይሻልም ።
ለጨወታ ነው ። ይመችህ ! ተመችተኸኛል ።
Grum yelame akerareb astemary ena yemayselech nuw dehina hun we need more .
You mentioned DNA in your story, DNA forensic technology was not available in 1971. Thanks for retelling the great mystery of D. B. Cooper also known as Dan Cooper.
አለም ሠው ሠውነቱን የረጋገጠበት መቀነሱ ለምናበት )_ሰወች የለውን ልዪነት በምን እደምንፈታው እወነት ብትነግረነን ያምራል እባክህን በመብላት ማችን ከማብዛት የላይኛውን7ሰማዕታት መነፅር ይኑረን ?
"የ አዞ ምላስ የመሰለች ከረባት "
አለም አዞ እኮ ምላስ የለውም😂😂
በቃ ቃላት አጣውለት አለምነ በጣም እናመሰግናለን።
አለምነህ ታሪኩን ሰምቼ ፊልሙን አየሁት
አለምነው እናመሰግናለን እባክህን ሌሎችንም ታሪኮች አሰማን 35:53
Ale alemoteme erasune keyero eyenore new baye nege emegereme tareke ❤❤❤aleme 1ga
😢
ማረገውን አላቅም ዳን ኩፐር እኔ እሆንዴ ?😂😂😂
kezih befit ademechewalehu.
Manew etetsafe yemistew?? What benefits does it have for listeners? To me is just a story, but nothing else.
God bless amhara ❤❤❤
ሦስት ግዜ አዳመጥኩት በፈጣሪ እንደዛሬ 124 ከዲቃ ከ30 ሰከንድ እንደ ዛሬ አጥሮብኝ አላውቅም አለምነህ እናመሰግናለን በFBI ብዙ ያልተዘጉ ፋይሎችን አይቻለው ግን የኩፐር ታሪክ ሰምቸው አላቅም እሄን ታሪክ አለም ወንድሜ ኩፐር ስትል በFBI ያስጠረጥርሃል ሃሃ.
አለም ነዋሴ ወገንተኛ አትሁን ለመስቀልና ለአረፋ በል
🎉enkuan aderesacjihu
የምድራችን መንፈስ ዳን ኩፐር 😮😮
Yasazinal..endet 43 Amet mulu Tefabign yemil sew yetefal ? Miskin Bahir lay moto yehonal.
ድጋሚ ነዉ ምሰማዉ
So……
ምንም ጥያቄ የለውም ብሩ አሜሪካ ውስጥ እስካልተገኘ ወይም በሌላው ዓለምም እንደዛው በህይወት አለ ለማለት ይከብዳል እድሜውን ጨምሮ እንደኔ እንደኔ ከአውሮፕላኑ ከወረደበት ጊዜ ብዙም የቆየ አይመስልም ብሩም ከባህር ተገፍቶ የመጣ ይመስለኛል፣ ዳን ኩፐር ነፍሰ ይማር፣ አስመስጠጏኛል አመሰግናለው
እንዳይባል ከብሮቹ ተነስቶቦታል መቼም በሀር ውስጥ ሆቴል የለም 😂😂
😮
Prison break lay ale tariku shimagelew sewye bale demetu
ስትገርም arefan አታቃወም አልልም
ለምንድነው ሁሉም ነገር ከኣሜሪካ ጋር ማመሳሰል የሚፈለገው? 😮
አለም ለምን ዜናዉን ሁሌ አታነብም አንተ ብቻ ?
የአዞ ምላስ ???
😂😂😂
th-cam.com/video/e3rCxT2pqKQ/w-d-xo.html
እባክህ አለም ከእዚኛው ሀሳብ ጋር አስታርቅልን
Alemenhe, ye serial killer fiction teriyaki hono kere?? What is the point???
የቻይናዎቹንስ ምነው ረሳኸው ወንድሜ?
ውይ ተመስገን ይሄን የመሰለ አጓጊ ታሪክ እያለ ራሻ ዩክሬን ኑክሌር አታካም ቦሌስቲ ሚሳአል እያልክ አሳቀህ አደነዘዝክን እኮ
ይህ ሰው ሳይሆን ምታት ወይም ኤከራ ነው።አይልፉ ስለማይደርሱበት።
አዋዜ ትኩስ... አዋዜ ልዩ
እየተያዩ
ኢዩቤልዩ
ዘንድሮ ገና ያልተገነነ
ኣለምነክ ዋሴ ዋዜማ 'ኮነ
በ ማታርያ ዘ ዴብረተሰሎንቄ ወልዴ ኢፌሶን