መወሰን በሚችል አሰልጣኝ እጅ ላይ የወደቀው ዩናይትድ!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ማንችስተር ሲቲ 1-2 ማንችስተር ዩናይትድ
    ዩናይትድ እስከ 88ኛው ደቂቃ ድረስ ሲመራ ቆይቶ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠራቸው ጎሎች አሸንፏል።ድሉ ለአሞሪምም ሆነ ለዩናይትድ ምን ማለት ነው? ከጨዋታው በፊት የወሰናቸው ውሳኔዎችስ እንዴት ይታያሉ?

ความคิดเห็น • 50

  • @TesfahunMelke
    @TesfahunMelke หลายเดือนก่อน +3

    አቤ በአሞሪም በጣም ደስተኛ ነኝ ደግሞ አንተም ሁሉንም የልቤን ነው ያወራሀው በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሌላ ምንም ማለት አልችልም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ ማንቸ ይመለሳል አሁን በትክክለኛው ሰው እጅ ላይ እንዳለ ይሰማኛል

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n หลายเดือนก่อน +12

    አቤ ዛሬ ግን ቆየህ በጣም... ስራዬን ለስራ ወይስ አንተን ልጠብቅ 😭😭😭😭... ስለመጣህ አመሰግናለሁ

  • @sisayturufi2269
    @sisayturufi2269 หลายเดือนก่อน

    አቤ ብዙ ነገር ማለት ብችልም ምንም አልልህም ስለማንችስተር የምትዘግበው እውነት እና ውብ ነው አመሰግናለሁ ከሰላሳ ዓመት በላይ የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ

  • @NegashTelo
    @NegashTelo หลายเดือนก่อน +1

    አቤ አድስነኝ በጣም ተወዳጅ ነ

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 หลายเดือนก่อน +1

    አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የአሞሪም ውሳኔ ትክክለኛ ነው ማኔጅመንት ደጋፊ ባለቤት አሁንም ጣልቃ ማስገባትና መስማት የለባቸውም ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @mikiyasmulugeta108
    @mikiyasmulugeta108 หลายเดือนก่อน +1

    አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ይብዛ የትናንቷ ቀን የተለየች ነበረች ያልጠበኩት ነበር ተወኝ ባክህ ደስታዬ ልዩ ነበር የአሞሪ ውሳኔ የዲያሎ ብቃት የኡጋርቴ ልበ ሙሉነት ብቻ ልዮ ሆነውብኛል

  • @shashaman702
    @shashaman702 หลายเดือนก่อน +1

    Abe 👏👏👏
    Good analysis

  • @muhammedabunewal9527
    @muhammedabunewal9527 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል የውስጣችን ነው የተነተንክልን
    የትናንትናው ድል ከፈርጊ በኃላ ከትልቅ ቡድን ጋር ተፋላሚውን ዩናይትድ አሳይቶናል አሞሪም ገና ደሞ ከዚህ የተሻለም ቡድን ይገነባል ከአይን ያውጣህ ቦስ

  • @samsonwale8443
    @samsonwale8443 หลายเดือนก่อน +1

    አቤ እናመሰግናለን 🎉

  • @markcapa337
    @markcapa337 หลายเดือนก่อน

    U are good analayst!

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase หลายเดือนก่อน

    Abi mertu gazetegna❤

  • @lubusalah2916
    @lubusalah2916 หลายเดือนก่อน

    Samrii lovely eko tafch❤❤😎

  • @hanibalkassahunmelesse6689
    @hanibalkassahunmelesse6689 หลายเดือนก่อน

    Amure Decision's was more than a victory on City, what a Glory United

  • @TesfayeNegussie-j3q
    @TesfayeNegussie-j3q หลายเดือนก่อน +3

    አቢ በምክንያት ነው ፐሮግራምሕን ዬማዳምጠው ስል በጣም ነው ማከብርሕ አማሪን ለኝ ለዬናይትድ ደጋፍወች አንገቲችን ቀና ሊያደርግ ዬመጣልን ነው

  • @FreTegegne
    @FreTegegne หลายเดือนก่อน

    ሰላም አቤ ስጠብቅህ ነበር ትላንት ጥሩ ምሺት ነበር ❤❤

  • @SolomonBirhanu-e6u
    @SolomonBirhanu-e6u หลายเดือนก่อน

    እዲት ናቹህ አቤና ሳምሪ ማንቼ በአንተ አፊ ይወራ ትችላለህ አቤ እንኳን ደስ አላቹህ በለን አቤ ሳምንቱን በትንታኔ እጠብቃለን እዲት እዳሸነፈ በደንብ አዉራ መልካም አመሻሺ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 หลายเดือนก่อน +2

    አቤ አንተ እኮ መጀመሪያም ሲቲን ማሸነፍ የሚያውቀው አሞሪም ብለህ ነበር አልተሳሳትክም ክበርልን እንላለን

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c หลายเดือนก่อน

    አቤ በጣም ደስተኛ ነኝ በአሞሪን ሰላሸነፈ ሳይሆን ማንችስተርን ወደ ቀደም ከፍታ ለመውሰድ እናም የኳስ ቴክኒኩ ይለያል ይችላል አሞሪን ድል ለማንቼ🎉

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw หลายเดือนก่อน

    አቤ እንዴ ተጨማልቀውብን ነበር ደጋፊ ገብተህ ተጫወት የሚል በዛ በብርድ እሱን እየደገፋ ያለን ደጋፊ በዚ ልክ ማንጏጠጥ ሁለቱም በቅተውኛል አቤ

  • @Muhammed-hf1we
    @Muhammed-hf1we หลายเดือนก่อน

    Wow abe

  • @FarisErdado
    @FarisErdado หลายเดือนก่อน

    ዩናይትድ ስላሸነፈ ድሉን ማጣጣል ሚዛናዊነትን መጣስ ነው ሲቲ አሸንፎ ቢሆን ኖሮ ድሉን ማጣጣል አይደፈርም

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ቤተሰብ ሰላም ለናንተ ይሁን የአሞሪ ውሳኔ በርግጠኝነት ትክክል ነው ጋርናቾ ራሽፎርድ ቢሰለፉ ጨዋታው ምን ሊመስል ይችል ነበር???እሞሪም እንደ አሰልጣኝ የራሱ እይታ ቢኖረው ይመስለኛል ነገር ግን እንዲያውም አለመኖራቸው ውጤቱን ድል አድርጎታል ከዚህም በኋላ በተለያየ ጌም ላይ ያያቸውል ከዛ የመጨረሻውን ውሳኔ የምናየው ነው። ስሰማችሁ ደስ እያለኝ ነው❤❤❤❤

  • @eluman26
    @eluman26 หลายเดือนก่อน +1

    Yederbinet smet yelewm nw yalshew ? endet?

  • @mohamedshukr
    @mohamedshukr หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ራሀብ መታገስ አለበት ይመችክ አቦ ልጅቷ ግን እያዛገችክ ነዉ

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 หลายเดือนก่อน

    አሰልጣኙ የሜዳ ላይ ችግሮችን ከፈቱ ብቻ ነው የሚወስደው የዲሲፕሊን ውሳኔያቸው የሚሳካው አለበለዚያ እንደ መናቅ ነው መጨረሻው ።

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbenetKorea
    @AbenetKorea หลายเดือนก่อน +1

    አቤ ኦሪጅናል የማንችስተር ማልያ ጀርባው ላይ ኡጋርቴ የተፃፈበት ሸገር ስፓርት ሊሸልመኝ ይገባል

  • @mammedicaltube
    @mammedicaltube หลายเดือนก่อน

    ማርከስ ራሽፎርድ
    የበጎ አድራጎት ስራው እያስጨነቀው ይሆንን ?
    ማሰብ ስላበዛ ነውን ?
    ትኩረቱን በሙሉ በጎ አድራጎቱ መስዶት ነውን ???
    ሊሆን ይችላል ። መልካም ማሰብ ብዙ ያደክማል።
    ብዙ ጊዜም ይወስዳል

  • @josephdesalegn
    @josephdesalegn หลายเดือนก่อน

    Amorim told sky sports before the game; “I pay attention to everything, the way you eat , the way you put clothes to go to a game. Everything, I make my evaluation and then decide. There’s a communication after the last training. They are alright. They had training this morning and I was there. They trained really well .”

  • @TeferaTsegaye-un9ug
    @TeferaTsegaye-un9ug หลายเดือนก่อน

    አቤ የእውነት የደስታችን ምንጭ ምን እንደሆነ ገልፀህልናል ወደፊት በሚወስደን አሰልጣኝ ተስፋ ደስተኛ አድርጎናል

  • @RedwanAhmed-ik4zb
    @RedwanAhmed-ik4zb หลายเดือนก่อน

    አይ አቤ እንደው ምናባቴ ላርግህ! አንጀት አርስ ነህ የምር።
    እኔ በተናገርካቸው ነገሮች ሁሉ ቃል በቃል እስማማለው።

  • @Teddalal
    @Teddalal หลายเดือนก่อน

    አቤ ቆየህ እኮ በጣም

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍

  • @dani-nx9oq
    @dani-nx9oq หลายเดือนก่อน

    Stebkh Neber Abee

  • @MustafaDelsabo
    @MustafaDelsabo หลายเดือนก่อน

    አቤ ለውሳኔማ ቴናአግን እሚያክል ውሳኔ ያሳለፍ የለም ሮላንዶ ላይ ሳንቾ ላይ የወስነው ወሳኔ ምነው ጠፍክ ሮበን አሞሬ ምርጥ አስልጣ ነው ውሳኔውም ትክክል ነው ግን እንደዚህ ሚውስን አስልጣኝ አላገኝም ላልከው ቴናአግን አግኝቶ ነበር 😂😂😂

  • @mohamedshukr
    @mohamedshukr หลายเดือนก่อน

    አቤ ምርጡ ልጅቷ ግን ሰሞኑን ምሰጠዉ አስታያየት አልተመቸኝም

  • @josephdesalegn
    @josephdesalegn หลายเดือนก่อน +1

    የእሰላለፉ ሚስጥር የውጣው Garnacho ወንድም ነው እይተባለ ነው

  • @miskirhabite3334
    @miskirhabite3334 หลายเดือนก่อน

    Abe endet nachihu dialo gobez lij nw gin martinezm liweralet yigebal yesu credit teresa

  • @FsehaBelay
    @FsehaBelay หลายเดือนก่อน

    አቤ እና ሣምሪ እንዴት ናችሁ

  • @ewentuabebe6822
    @ewentuabebe6822 หลายเดือนก่อน +1

    አቤ ዬመች

  • @AbduMahir
    @AbduMahir หลายเดือนก่อน

    Aba ዘገየሽብን

  • @josijosi184
    @josijosi184 หลายเดือนก่อน

    ኸረ አቤ በዛሬ ቀን ታረፍዳለክ

  • @eyoabtay2334
    @eyoabtay2334 หลายเดือนก่อน

    አቤ እና ሳምሪ ማንቼ ያሸነፈው ሲቲ አቋሙ ስለወረደ እንጂ ጥሩ አቋም ላይ ሆኖ አይደለም ለሚሉት ምን ትላላችሁ??
    የማንቼው ነኝ

  • @tsehaykassaye1434
    @tsehaykassaye1434 6 วันที่ผ่านมา

    Zlatan ibrahanovich

  • @asratabula7019
    @asratabula7019 หลายเดือนก่อน

    Abe abe

  • @fasilzeleke545
    @fasilzeleke545 หลายเดือนก่อน

    ከማንቼ በላይ አቋሞ የወረደ አለዴ ማን ሲቲ ከዩናይትድ የተሻለ አቋም ላይነው ያለው ሽፈቱን አለማመን ከሆነ ያስኬዳል

  • @YosephFikreselassi
    @YosephFikreselassi หลายเดือนก่อน

    Abe tintanek eko yelyl yemech

  • @SebahadinRedi
    @SebahadinRedi หลายเดือนก่อน

    Abe koyew eyxebkuk nber..

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FsehaBelay
    @FsehaBelay หลายเดือนก่อน

    አቤ እና ሣምሪ እንዴት ናችሁ