I started taking Vitamin D , due to infertility however after many years I got epilepsy attack which I think because of vitamin D Can anyone explain why it happened?
Dr ,Ewinet Betam Asitemar Yehone Melikit New Yasitelalefikilin Enameseginalen ,Betechemarim Enem Ye vitamin D Texeqi negni Ena Ebakihin Be Wisix Mesimer Endet Lagegnih Echilalew ?
I really appreciated for providing this important information. I didn’t know that to take vitamin D3 with magnesium. I take magnesium Malate because I have a back pain shooting down my feet. In one of the pharmacy I ask them what to take and they suggested to take magnesium malate to stop the pain and inflammation. Is it ok if I take vitamin D3 with magnesium malate. I would appreciate it if you would kindly advise. Thanks again for providing an excellent information. Looking forward to hearing from you. 🙏🙏
DR .I am taking one pill a week for three months but now I see I have a back pain my knee pain so what I have to do I have to take magnesium tablet vitamin D or I have to go back to ?doctor?
ዶክተር ይህ ያልከውን ስህተት እየፈፀምኩኝ በጣም እናመሰግናለን
እናመስግናለን ይህንን ብዙ ስው እያቅም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
❤
ጥያቀ DR vit D3በዉሃ ካልወሰድነዉ በምን እነውሰደዉ ታድያ? ድሃ አበካዶ ከየት የገኛል።
thanks Dr በጣም ደስ የሚል ትምህርት። 🙏
አረ ዘርህ ብርክርክ ይበልልህ ሆ vitamin D3 ከ fish oil ጋ ነበር የምጠቀመው እናም በጣም ይደክመኛ ድብርት ይለቅብኛል ምንም ፍሪደም አይሰመኝም ስህተት እየሰራሁ ነበር ለካስ።
በጣም በጣም ከልብ አመሰግናለው ❤ጨምሮ ጨምሮ አእምሮህን ፈጣሪ ብሩህ ያድርግልህ !!
እኔም እንድንችል ነበር በተመሳሳይ እም ወስደው የነበር
በእውነት እጅግ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እኔ መጀመሪያ አዲስ ነኝ ለዚህ ሚድያ እና በጣም የሁለቱም ቫይታት እጥረት አለብኝ እና ምንም አላውቅም ነበረ ጉዳቱ እና እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤️
3:18
Very detailed and well explained video, this is what real and passionate Doctor does.
እጅግ ግልጽና ጠቃሚ አስተምህሮ ነው አመሰግናለሁ በርታ ።
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እግዚአቢሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን አንዳንድ የምግብ አይነቶች ግን የማናውቃቸውና የማይገኙ ስለሆኑ የሚተኳቸው ካሉ ብትነግሩን
ሌላው ምግቦች አንድ ላይ ሲወሰዱ የሚፈጠር ሪአክሽን ካለ
ዶ.ር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን መዳሕኒያለም።
I started taking Vitamin D , due to infertility however after many years I got epilepsy attack which I think because of vitamin D
Can anyone explain why it happened?
ተባረክ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ትናንት Vitamin D3 ታዞልኝ እኔ ደሞ ተጨማሪ Omga 3 ገዝቼ ገባሁ አብሬ ልወስድ ሳልጀምር አንተን በማዳመጤ ከስህተት ድኛለሁ Vitamin D3 ጨርሼ ምንም አልጠቀመኝም አሁን ከማግኒዤም ጋር አብሬ እወስደዋለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
ዶክተር ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው
ጥሩ ጠቃሚ መረጃ ነው አናመሰግናለን ዳክተር የአቦካዶ ጁስ ከተጣጣ በሆላ በውሐ ነው የሚዋጠው?
ለአራት አመት ተጠቅሜ እስከ ዛሬ ለውጥ አላየሁበትም ለካስ አጠቃቀሜ ትክክል አልነበረም 😂 አመስግናለው ዶ/ር ቀጥልበት በርታ ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጠን
እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ ነው የሰጠህን
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ በጠብታ የሚወሠደው ጉዳት አለወይ?
Thanks Dr very much very important information about vitamin D.
Dr, You Honor , i feel like you made this video specially for me. I'm going to follow your directions from today.😊
Thank you so very much our
Hero 😊
Thanks. Dr.for you are teaching us important lessons. God bless you.
እናመሰግናለን እውቀትህን ስለ ካፈልከን በጣም ኣጋዚ ነው
እናመሰግናለን ወንድማችን ለእኔ በጣም አስፈላጊ ኢንፎርሜሽን ነው እግዚአብሔር ይባርክህ!
Ere Dr. Avocado Juice magnet banchli wemyim banwdis amarchi ??
WOW, good to know, When we take Vitamin D + MG is great for our health., so I will start taking both. Thanks Dr. For your advice.
ደኩተር አግዘኝ በጣም ተቸግሪ አለሁ ወደሕክምና ስሐድ ጨጎራ ነው ይሉኛን በሚሰጠኝ መዳኑት ለዉጥ የለም የምትችለንዉን አግዘኝ
ሰላም ዶክተር እኔ ቫይታሚን ዲ3 እጠቀማለሁ ግን ጀርባየን ወገቤን በጣም ያመኛል መቆም መቀመጥ ነዉ የምቸገረዉ ነገር ግን ሞልቶ ቫይታሚን በምወስድበት ጊዜ ወገቤንም ጀርባየንም አያመኘም ነበር ሞልቶ ቫይታሚኑ ማግኒዚየም ስላለዉ ነዉ ማለት ነዉ ዶክተር በጣም ነዉ የማመሰግነው እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሬያችን
Doc thanks what about milk more others? Do they help as a supplement as Mg?
እግዛብሄር ይስጥህ ወንድሜ አሜሪካን ውስጥ ነው ያለሁት ባለፈው ቼክ አፕ ነበረብኝ ቫይታሚን D እጥረት እንዳለብኝ አሳውቀውኝ። Vitamin D2 1.25 MG . በሳምንት አንዴ ነው የሚወሰደው በወር አራት ግዜ ማለት ነው ። አንድ ወሬን ጨርሼ ሁለተኛ ወር ይዣለው። አሁን ግን Lower back , እና መገጣጠሚያዎቼ ጋር ህመም ጀምሮኛል። የዘረዘርከው በሙሉ ችግሮች በራሴ ላይ አይቼዋለው። ከነገ ጀምሬ ማግኒዤም እጀምራለው ተባረክ ወንድሜ🙏።
Take D3, not D2.
@@mimigm6595 እኔ መርጬ ሳይሆን ዳክተር ነው ያዘዘልኝ
ንዓይ ውን ቅድሚ ስለስተ ሰሙን ከምኡ ኢሎኒ: ኣብ ሰሙን ሓንቲ ጊዜ እወስድ ኣለኹ: ግን ማግኒዥም ውሰድ ኣይበሉንን:: እንታይ ኢዩ እቲ ማግኒዥምከ?:: ጉድኮ ረኺብና
@@fathersawiros9247 magnesium ዝብሐል ቫይታሚን አሎ ንመአልቲ ሐደ ግዜ ዝዉሰድ
ወላ ሐንቲ ፀገም ዝብሐል የብሉን እንተወሰድካዮ ምስት Vitamin D .
Tehey muk widaje
በጣም እናመሰግናለን
Betam enamesegnalen dear Dr. Egziabher yibarkih. Sileqenanetih amlak melkam yargileh!
Dr ,Ewinet Betam Asitemar Yehone Melikit New Yasitelalefikilin Enameseginalen ,Betechemarim Enem Ye vitamin D Texeqi negni Ena Ebakihin Be Wisix Mesimer Endet Lagegnih Echilalew ?
ዶክተር ፀጋውን ያብዛልህ ቫይታሚን D3 መውሰድ ከጀመርኩ ሁለት ወር ሊሞላኝ ነው ግን እስካሁን በሳምንት አንድ ፍሬ ነው የምወስደው ግን ስውጥ በውሀ ነው ያለውንም ችግር የነገረኝ የለም በጣም አመሰግናለሁ
Thank you Dr. Dany!! Very useful information!!
በዉሀ ካልተዋጠ አቡካዶ ተጠጥቶ ከዛስ በምንድነዉ የሚዋጠዉ?
አመሰግናለሁ እኔ ቫይታሚን ዲ 3በውሐ ነው የምወስደው እና ማግኒዚየም ወስጄ አላውቅም
አመሰግናለሁ ተባረክ ዶ/ር ዳኒ ቡጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠከን
መልሸልኝ ማግኒዚየም ምድነው ባይ ታሚን ዲ ብቻ የተጠቀምኩ መፍትሂ የለውም
አልሰማሽም እንዴ ?ሙሉውን እንደገና ስሚ
Thank you very much very interesting and very useful information
ከልብ እናመሰግናለን ይሄን አላውቅም ነበር ❤❤❤
ሰላም ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እኔVitamine D3 እጠቀማለሁ እና ብዙም ለውጥ ዬለውም ነገር ግን አንተን በግል ማግኘት የሚቻል እና አንተ የምትሰራበት ሆስፒታል ሀገር ውስጥ ከሆነ እድራሻህን ብትነግረኝና መጥቼ ብታይ ደስ ይለኝ አመሰግናለሁ !❤
ዶክተርዪ ተባረክ ይህ ችግር የኔም ነው ።።መደሀኒቱ በሳምንተ አንዴ ነው የምውጠው 😭😭
Egziabher Amlak edmena Tena yistilin ene vit D3 ewesdalehu ahun gebagn amesegnalehu Dr
ዶክተር በማርያም እርዳኝ😢 እኔ በጣም ታምሜ ሀኪም ቤት ሄጀ ቪታሚን D በሳምንት 1 የሚወሰድ እና ሌሎች ብዙ መድኃኒቶችን እየወሰድሁ ነው። ግን የሚያመኝ ምንም አልቀነሰልኝም በተለይ ከጀርባዬ እንደ እሳት የሚያቃጥለኝ ድክም የሚለኝ ጉልበቴ ድንገት ሳላስበው ለማንሳት መቸገር ያለማቋረጥ የራስ ምታቱ የሌለብኝን ድካምና ስንፍና በቃ በአጠቃላይ ምንም ለውጥ ማግኘት አልቻልኩም😢
እኔም እንዳንቺ ሆኛለው ጭራሽ መድሃኒቱን ስውስድ ልብን አናቴን ይለበልበኝ ጀመር እንቅልፍ እንኳ እንዳልተኛ አደረገኝ መፍትሄ ካገኝው ብዬ እዚህ ተፍ ተፍ እያልኩ ነው 😢
Every night before sleep u must take one
@@mulunehmashesha1978 የተሰጠኝን ጠዋትና ማታ እየወሰድሁ ነው፤ ግን ለውጥ አላገኘሁበትም።
@@fedilaibrahim3003 ድካም ብቻ😥 ታከምሽ አልታከምሽ ምንም ሉውጥ የለውም።
ታዲያ ዶክተሮች ለምንድነው አብረው የማያዙልን እኔም ታዞልኝ በሳምንት አንድ ወስጄ ገና አሁን ጨረስኩ ግን ምንም ለውጥ አላየሁም ግራ የሚገባ ነው
I really appreciated for providing this important information. I didn’t know that to take vitamin D3 with magnesium. I take magnesium Malate because I have a back pain shooting down my feet. In one of the pharmacy I ask them what to take and they suggested to take magnesium malate to stop the pain and inflammation. Is it ok if I take vitamin D3 with magnesium malate. I would appreciate it if you would kindly advise. Thanks again for providing an excellent information. Looking forward to hearing from you. 🙏🙏
I, m looking doc. many thanks❤
በጣም አመሰግናለሁ
ዶ/ር ኣመሰግናሎ
ባለ ቤቴ የወገብ ህመም ከጀመራት ሰንበትበት ብለዋል በቅርቡ ወደሃኪም ቤት ሂዳ በሳምንት 3 ቀን ህክምና እየተከታተለች ነው በርግጥ ለውጥ ኣላት ነገር ግን ከህክምና በሃላ ከዚህ በፊት የማይሰማት ህመም እየተሰማት ነው
እና ዶ/ር የህክምና ባለሙያዋ ለዚህኛው መፍቲሄው በ2ቱ ዳሌዋ ጎን ደረቅ መርፌ መዋጋት ኣለብሽ ኣለቻት እና የመርፌውን ነገር ስለ"ሳሰበኝ ነው እንዴት ይሻላል ብትወስደው ሌላ ችግር የሚያመጣባት እንዳይሆን ምክር ፈልጌ ነው ፁሁፌን ተመልክተህ ምክርህን እንደምትሰጠኝ ስለማምን ከልብ ኣመሰግናሎ
እና በውሃ ካልትወሰደ በምድነው ወይስ ጁሱ ከጠጣን ዝብሎ መዋጥ ነው ዶክተር ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን ጥሩነው
አወሳሰዱ ላይ ማብራሪያ ቢደረግበት : በውሃ ካልተወሰደ በምን ቢወሰድ ይመከራል? አቭዖካዶ ከተወሰደ በሁአላ አንዴት አድርገን እንውሰድ... Tnx
አብሮ መውሰድ ነዋ
DR can I take multivitamin instead?
የትኛው ነው ጥሩ ለመግዛት magnesium
ከ Amazon, ለማዘዝ ነበር መልሱን እጠብቃለው thank you very much for helping
Dr I have been taking Vitamin D for a while but my magnesium level is normal. So, how this happened? Thank you.
very informative and detailed thanks ❤
እናመሰግናለን ግን ቪታሚን ስወስድ በውሀ ነው የምወስደው እናም በምን ይወሰዳል በጂስ
መሰግናለሁ በጣም በቫይታሚኒ እጥረት ተጠቂ እና የመጨረሻ ደረጃም የደረስኩ ነኝ
ከዚያስ እስቲ ልምዳትን ያካፋሉን
ዶክተ
ሰላም ዶክተር የአሳ ዘይት ሆሜጋ ፫ እየተጡቀምኩ ነው ። ስለ ቫይታሚን ዲ ስሠማ የኡቡካዶ ጁስ ቱጠቁሙ ስትል ሰምቼ ንው እንስ አብሬ ምን ልጠቀም? አመሰግናለሁ
Well explained. I think vitamin K2 is essential to carry the VD3 in the blood. Can you expand on Vitamin K2? Thank you.
❤❤❤❤❤❤ተባረክ ተባረክ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ፡እግዚኣቢሄር ይባርክህ።
ዶ/ር Vitamen12 ጥቅሙን እና ጉዳቱ ጠቁመን
በቀጣይ ይዤ ምቀርብ ይሆናል
@DRHABESHAINFO
What kind of drink we can use then if we don't have to take it with water
በቅድሚያ ስለምሰጠን ትምህርት እገዛ አመሰግናለሁ የዛሬው ቪዲዮ ለኔ አስደንግጦኛል በተዛባ መንገድ ነበር የምወሰደው ቫታሚን ዲ በቅርብ ቀን የጉልበት ህመም እንዲሁም ከትክሻየ እስከእጣቶቼ ቁርጥማት እየታመምኩኝ ነው ይህ ስተቴ ያመጣብኝ ይሆን ብየ ፈራሁ
ሌላው የኔጥያቄ ግን በውሃ አትውሰዱ ብለህናል ታዲያ እንዴት ይዋጥልናል?
ሌላው magnesium glycinate ቀን ላይ ስንወስድ እንቅልፍ ያስመጣል ቫታሚን ዲ ቀን በትለይ ከቁርስ በሁላ ውሰዱ ነው ሚባለው እንዴት ልውሰድ ዶክተር
የግድ እኮ ሁለቱንም በተመሳሳይ ሰአት መውሰድ የለብንም አዎ D3 ጠዋት ወይ ቀን ላይ ነው መውሰድ ያለብን ማታ ከሆን እሱም እንቅልፍ ይከለክላል ግን Magnesium ማታ ላይ መውሰድ እንችላለን
Do you know where Chia seeds are sold in Ethiopia?
Thanks Doc !!
እናመሰግናለን! ስለ Omga 3 ሰፕልመንት አወሳሰድም ንገረረን እስኪ።
እኔምእፈልጋልሁእሱን
A to Z vitamins በየቀኑ እወስዳለሁ ጥሩ ነው ወይ?
ዶክተር በጣም እጅግ አድርገን እናመሠግናለን 🙏
VITAMIN D ሲወሰድ በውሀ መሆን የለበትም ብለህናል ታድያ ባዶውነው መዋጥ ያለበት??? እሱጋ ምንም ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው ከቻልክ ብትመልስልኝ ?
አመሠግናለሁ 🙏
ከምግብ ጋር ዋጪው
Doc. Multi Vitamin ጋር Vitamin D3 ቢወሰድስ?
God Bless You
Selam Dr. Begynaecologist tizaz VD3 and Omega3 eyewesedkugn nw, huletunm bewuha and lay eyewesedkugn wede 3 samint honognal. Eshi Dr. Omega3 mewsed makom alebgn malet nw?
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ ይሄን ያልካቸውን ምልክቶች ማየት ከጀመርኩ አመት ሞላኝ ሄጄ ስመረመር አንድ ሆስፒታል እሪህ ነው ይለኛል ሌላ ቦታ ስሄድ ሮማቶድ ፍክቸር ይለኛል ዶክተር ለ8 ወር ያክል እሪህ ነው ብለውኝ የሰጡኝን መድሀኒት ስውጥ ከርሜ የጨጓራ በሽተኛ ሆኛለሁ የበሽታው ምልክት የእጄ ቁርጭምጭሚት ላይ ከጉልበቴ በላይ እግሬን አጥፌ መቀመጥ ከልችልም የግራ እጄ ትነሿ የማርያም ጣቴን እታች የእጄ ቁርጭምጭሚቴ ድረስ በጣም ነው የሚያመኝ የቀኝ እጄ አውራ ጣቴ እቃ መያዝ አልችልም ከዛሬ አስር ቀን በፊት የእጄና የእግሬ ህመም ሲብስብኝ አለርት ሆስፒታል ሄጄ ያለብኝ እሪህ ሳይሆን REHEMATID FACTOR ነው ብለውኝ ሌላ መድሀኒት ሰጡኝ መድሀኒቱን መውሰድ ከጀመርኩ ይህው 10 ቀን ሆነኝ ምንም ለውጥ የለውም እንዲያውም ማታማታ ህመሙ እንቅልፍ አሳጣኝ የታዘዙልኝ መድሀኒቶች Melocam Meloxicam 15mg ይሄንን በቀን በቀን ማታ ማታ 1 ፍሬ ቀጥሎ ደግሞ በሳምንት 3 ፍሬ Methotrexate 2.5mg ቀጥሎ ይሄን ደግሞ አንድ ቀን እውጣለሁ አንድ ቀን አልውጥም Folic Acid tablets Bp 5mg TESHA-5ነው በተጨማሪ Phosphate comprimes 250mg እነዚህን መድሀኒቶች እየወሰድኩ ነው ዶክተር ምንም አይነት ለውጥ የለኝ በጭንቀት ብዛት ላብድ ነው ዶክተር እባክህን ምክርህን ስጠኝ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር ኖርማል በሰውነታችን ውስጥ ሊኖር የሚገባው የቫይታሚን ዲ መጠን ስንት ነው ? እኔ ቫይታሚን ዲን ተጠቃሚ በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ምክር ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን
30
Thank you ❤❤❤
ተባረክ ዶክተር
Just googled it and thank you so much
Dear Dr thank you for your advice
ተባረክ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን❤❤
እኔ ግማሽ ጀምሬ ተጠቅሜያለው እግዚአብሔር ይመስገን 😮
አመሰግናለሁ ዶክተር ግን ቀን ወይሰ ማታ መውሰድ ይሻላል የሚለውን ብትነግረን
Betame tekame meker newe dr betam amsegnalehu
እግዛብሔር ይስጥልን ተባረክ🙏
DR .I am taking one pill a week for three months but now I see I have a back pain my knee pain so what I have to do I have to take magnesium tablet vitamin D or I have to go back to ?doctor?
ዶክተር በሳምንት 1ፍሬ እና በየቀኑ የሚበጠበጥ ሰጡኝ ምንምለውጥ የለውም የምትችለውን እርዳኝ ስልክህን
Dr Betam enamesegenalen Tekame Meker new Yastemarken
Enamsgnalen wendmie tbarek ❤
Thank you, Doc,
Many thanks for your sharing your experience ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ አመሰግናለሁ ። vitamin d3 ለ አንድ ወር በ ሳምንት አንዴ ወሲጄ ድጋሚ ሲታይ ከ መጀመሪየዉ ወርዶ ነበር ከዚየን ሀኪሙ በየ ቀኑ ከሚወሰድ multi vitamin ገ አዘዘልኝ በ ውስጡ 20mg Magnesium አለው በቂ ነዉ ዶክተር ? በ ተጨማሪም tuna oil 300mg አለዉ ይሄ ችግር የመጣል?
Teberek enamesegenalen
የደም አይነት o የሆነ ሰዉ የትኛዉን ቫይታሜን መዉሰድ የሚችለዉ
በደም አይነት ተለይቶ የሚወሰድ የቫይታሚን አይነት የለም የተጨበጠ ሳይንሳዊ መሰረት የለም በዚህ ዙርያ:: የሆድ ድርቀት ካለብሽ Magnesium citrate ከሌለብሽ Magnesium glycinate ተጠቀሚ
Welluta Omega 3 1000 mg ጥሩ ነው ልውሰደው
ዶቶሬ.እነመሠግነላን.እኔ.በጠም.ቨይታሚን.ዲ.ኢጥረት.አለብኝ.7.ት.በቸነዉ.የለኝ.መፊቴዉ.ሚ...ነዉ.
ቫይታሚን D እና ማግኒዚየምን አንድ ላይ ከምሳ በኋላ እወስዳለሁ በውሃ ላዛ ይሆን ብዙ ለውጥ የለኝም ? አብሬ ካልሲየም ብወሰድ ጥሩ ነው? ጉልበቴን ያመኛል ዶክተር የቫይታሚን ዲ እጥረት አለብሽ ብሎኛል
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በመርፍ ኦር በወተት ቀላቅለሸ ውሰጅ ለ3ወር ብሎኛል በ15 ቀን ሰለዚህ ይሄንን ምግብ መወሰድ አለበኝ ማለት ነው ያvd እጥረት አለብሸ ብሎኛል
Ahun lewut alesh inem amogn nw
ዶክተር ለመረጃው አመሰግናለሁ SOLE D3 soft gels እየወሰድኩ ነው በሳምንት አንዴ ሚወሰድ መድኃኒት ነው የተሰጠኝ አንዴ ውጫለሁ ግን በውሃ ነው! እና አርብ 3/1/2017 ሁለተኛውን እወስዳለው አሁን ላይ እጄ እና ተረከዜ አከባቢ ውጋት ነገር ይሠማኛል እና እንዴት ላግኝህ እና ላማክርህ?
እናመሰግናለን ዶ፣) ር ❤
ዶ/ር በጣም እናመሠግናለን ልጄ 18 አመት ሊሞላት 2 ወራት ነው የቀራት V.D እጥረት አላት እናም VD 3 ትወስዳለች እንዳልከው ጀርባዋን ያማታል ይደክማታል magnisium መውሰድ አለባት? ፋርማሲስ ይኖራለ ?አመሠግናለሁ
ሰላም ዶክተር ለሰጠሀን ጠቃሚ ምክር እጅግ በጣም ኣመሰግናለሁ ከሁለት ሳምንት በፊት ቫታሚን ዲ ሳፕልመንት ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው ግን ኣብሮ መወሰድ ያለበት ነገር ኣልታዘዘልኝም ብቻውን ነው ምወስደው እና እግሬ በዚህ 3 ቀን ኣብዝቶ ይጠዘጥዘኛል ይደክመኛል ለዉጥ ኣላየሁበትም
ሳፕልመንቱ በየትኛዉ ግዜ ቢወሰድስ ይመከራል?
Why we use Multivitamin , omega 3 with vitamin D?
በጣም ደስተኛ ነኝ ይህን ጠቃሚ ትምህርት በማግኘቴ።
ጥያቄ አለኝ ከተቻለ ለብዙ ጊዜ vitamin D3 50,000 iu በሳምንት አንድ ፍሬ እወስዳለሁ ነገር ግን እንዳልከው mg እንኳን ልጠቀምበት አስቤው አላውቅም የጠቀሰው ሕመም በጣም አለብኝ ማስታገሻ diclock 50 ሕመም በተሰማኝ ጊዜ እወስዳለሁ ስለዚህ ያንተን ምከር ተቀብዬዋለሁ ።
vitamin D የታዘዘልኝ ግን ከ3 ዓመት በፈት ነጭ የደም ሴል ቁጥር በማነሱ ነበር ከዛ በኃላ ሀኪም ጋር አልቀረብኩም ዕድሜ 57 ።
አረ ደ/ርየ ኣድራሻ በናትህ እኔ በዚነገር በጣም ተጎድቻለሁኝ
በውሃ ካልሆነ ባዶውን ነው የምንውጠው ማለት ነው።
ገና አልጀመርኩም ታዞልኝ ነበር በጣም ወርዶ እና ፡ MG ከፋርማሲ ገዝቼ መጠቀም ችላለሁ?አብሮ ነው ሚዋጠውስ ግልጽ ስላልሆነ ነዎ
Thanks very much brother information
This absolutely true 💯💯💯
Thank you Dr the right medicine at the right time, min hogne new beye neber yejerba hemem aschegerogn i will start taking the magnesium tablet,