EMS ❝ እርስዎ ጠቅላይ ሚኒስትር ነዎት ወይስ ንጉሥ ?❞ ወ/ሮ ደስታ ጥላሁን የኢህአፓ ዋና ፀሐፊ April 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

ความคิดเห็น • 591

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 5 หลายเดือนก่อน +58

    ጀግና ነሽ ሁለት ደቂቃ ተናግረሽ ሁለት ስአት አስቀባጠርሽው 💚💛❤️💪💪💪

    • @SamSis-we2bn
      @SamSis-we2bn 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሰውየውን በመድረክ የሞገተች የመጀመሪያዋ ኮራንብሽ !!!!!

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 5 หลายเดือนก่อน +4

    ድምፅ ስለሆንሽን እናመሰግናለን ጀግና ነሽ ቢዘገይም እውነት ያሸንፋል

  • @asnakemebratumamushe-dj3qc
    @asnakemebratumamushe-dj3qc 5 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና ሴት ቤተሰብ ልጅን መስራት እንዳለበት ያየንበት ነው። በጣም ጎበዝ በርቼ በ2ደቂቃ የ2ሰዓት ንግግር የሰጠሽ ጀግና ሴት።

  • @user-ni7ky4tn8w
    @user-ni7ky4tn8w 5 หลายเดือนก่อน +9

    Dear Desta Tlahun! You are really wise , honest. Ethiopia is lucky 🍀 to have you as a citizen. I like intelligent and honest personality.

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 5 หลายเดือนก่อน +38

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @hope8216
      @hope8216 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @tinawa56
    @tinawa56 5 หลายเดือนก่อน +4

    የማያቀላፋው ይጠብቀዋል ምን አርግ ነው የምትሉት ውይውይ አረ ፈጣሪ አሁንም ንጉስ ነህ ወይ ብላ ትጠይቃለች ከዚበላይ ንጉስ ከየት ይምጣ ውይ አዘንኩለት እንዲ እየለፋ ጭቅጭቅ መዳኒታችሁ መለስ ነበር አብይ ሆድ አይጨክንም ለዚህ ነው የተደፈረው ወይኔ ወንድሜ በርታ ያሉትን ይበሉ አንተ ወደስራ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፎ ይጠብቅህ እኔ ካለኛ እድሜ ቀንሼ እንኳን ብሰጥህ አይቆጨኛም ውይ በተለይ ለናቶች ያለህ ክብር ልዩ ነው ተባረክ ተባረክ አሁንም ተባረክ ተናደህ በሽተኛ ሊያረጉህ ነው ሀሳባቸው ፈጣሪ መቻሉን ይስጥህ ልጄ።

    • @BekeleAreru-pg7bo
      @BekeleAreru-pg7bo 4 หลายเดือนก่อน

      ኢህአፓ ተቀብሮ በስብሷል የለም የለም

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 5 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ እናት እንዳንቺ አይነት ሚሊየን ይፍራልን በርቺ የማያፍሩ ናቸው እራስሽን ጠብቂ

    • @beastmaster-mt3tq
      @beastmaster-mt3tq 5 หลายเดือนก่อน

      yeah great isn't she

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 5 หลายเดือนก่อน +1

      እንደው ምን ጠየቀች ዝም ብላቹ ማጋነን

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 5 หลายเดือนก่อน +5

    Abichu king of King
    ድል ለመከላከያ ሰራዊት ❤

    • @AshenafiMolla-sz1jo
      @AshenafiMolla-sz1jo 5 หลายเดือนก่อน

      እህ ይሁን ማለፉ አይቀርም ኢትዮጵያም ትንሳኤዋም መምጣቱ አይቀረም

  • @enku7630
    @enku7630 5 หลายเดือนก่อน +30

    ከዝች ልጅ ጋር በመቆም ያገራችንን ህልውና ማስጠበቅ ግድ ነው። እጅግ የተረጋጋች፣ ፖለቲካ በደንብ የተረዳች ናትና ልናግዛት አገራችንንም ከዚህ ገልቱ ሰዉዬ ልንታደግ ይገባናል።

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 5 หลายเดือนก่อน +33

    ለወሬ ፍጆታ ከልሆነ በቀር ይሄ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አይጠቅምም ፍሬ ቢስ ጥያቄ ነው "እርስዎ ንጉሥ ኖት ጠቅላይ ሚኒስትር "

    • @abdurahmank1
      @abdurahmank1 5 หลายเดือนก่อน +4

      አንተ የብ.ፓ መርፌ ስለተወጋህ ፣ ይህ ጥያቄ አይገባህም። ልክ እንደ ንጉስ የፈለገውን ይናገራል፣ የፈለገውን ይወስናል። PP IS A ONE MAN SHOW, he does, talks, decides whatever he likes, without anyone’s approval, parliament,.., this is what brainless kings do

    • @oboyefew8528
      @oboyefew8528 5 หลายเดือนก่อน

      ይህንን የማያውቅ የፓርቲ መሪ ነኝ የሚል ምን አይነት ነፈዝ ነው ሁለቱም ስማቸው ተለያየ እንጂ ስራቸው አንድ ነው
      በጥሩም ሆነ በመጥፎ መንገ
      ድ አገርን መምራትነው።የምትጠይቀው
      ጠፍቶት ነው ይህን የምትጠይ
      ቀው ሥጋ ቁጠር ቢሉ አሉ።

    • @user-ni7ky4tn8w
      @user-ni7ky4tn8w 5 หลายเดือนก่อน

      @tesfatesfa This is the Question asked by the real people

    • @alemayehuyonas-ql8qt
      @alemayehuyonas-ql8qt 5 หลายเดือนก่อน

      ለዚህ በአስተሳስብ ከአብይ አልተሻልክም እሱ አህያ አንተም ጀርባህ የቆሰለ መጋዣ ነህ !!!

    • @dmx3674
      @dmx3674 5 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ጥንብ ጋላ እራሱ ነው ንጉስ ነኝ ያለው ። ገላ መቼም ንገስ መሆን አይችልም ። ግን ንጉስነት ለመጫወት ከፈለገ ፣ ሀገሩን በእኩል ማስተዳደር ነበረበት ፣ ይሄ ንፍጥ ጋላ ፣ ከ7 ተኛ ክፍል ተነስቶ ፒቼዲ ደርሷል ። ይሄ ጀዝባ የአይምሮ በሽተኛ ነው።

  • @TilahunBekele-uh7pe
    @TilahunBekele-uh7pe 5 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድማግኝ የፈለከውን ሙቀት አላግኝሀም

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 5 หลายเดือนก่อน +8

    Bravo ማዳም.. I realy adimaire your courrage... If we have a courrage like this woman we can bring a change.

  • @lettasemago8237
    @lettasemago8237 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለፖለቲካ ፍጆታም የምሆን አይደለም ጥያቄዉ ፣ ሊሆን የምችለዉ ግን የዱርዬነት ባሐርይ ካለዉ ስብዕና የምመነጭ አስተሳሰብ ነዉ!

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 5 หลายเดือนก่อน +4

    Kudos ! Desta Tilahun.
    Very wise lady!

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 5 หลายเดือนก่อน

      Mehayeme nehe

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 หลายเดือนก่อน

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት🎉😂❤

  • @ashenafigetachew7789
    @ashenafigetachew7789 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስ የሚል ጥያቄ ነው ያነሳሽው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለፍትህ እንዲህ የሚሰራ ኢትዮጵያ ውለታዋን እየከፈልሽ ነው

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 5 หลายเดือนก่อน +22

    ጀግና ሴት ነሽ ።እውነት ለመናገር ብርሃኑ ነጋና ቀለጠ ሞላ እንደገና ቢወለዱ አንችን አያክሉም።

  • @tayecht818
    @tayecht818 5 หลายเดือนก่อน +8

    My prime Minister Dr abiy he is great leader he will be Ethiopian prime Minister the next 15 years you like it or not we love Dr abiy

    • @zenitsige4182
      @zenitsige4182 5 หลายเดือนก่อน

      On your dream !

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 5 หลายเดือนก่อน

      No. He will be voted out the next election.

    • @bekureadera7578
      @bekureadera7578 5 หลายเดือนก่อน

      tilam cadre bekerbu surprise alen tebekun

  • @AnehiBekele-uu6yk
    @AnehiBekele-uu6yk 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጽንፈኝነት ይሉሐል ይሄነው በቃ ተጠየቀ መለሰ ምኑ ነው በስተት የምቆጠረው ሆደሞች እሱ እንኳ ሐገርን ለማበልጸግ ለምኖ እየሰራ ነው ውጠቱንም እያየን ነው እናንተም አላችው ለአንድ ተለቪዥን ጣብያ ለማቋቋም አሮገ መክና ሳይቀር እየለመናችው አይደል እንኳን ሐገር ለማቆቆም እራሳችውም መጀመርያ በሁለት እግር ቁሙና ትተቻላችው በቃ ሐገር እየተገነባ ነው ተው በቃ

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 5 หลายเดือนก่อน

      ምንድን ነው አገር እንድ በለጽግ ሚያረገው ሙስና,ጦርነት,የአጋች ታጋች ድራማ እርሀብ መፈናቀል ተማሪዎች አለመማር የጤና ተቋማት መመናመን የዋጋ ግዥቨት የብር ዋጋ መቀነስ ኢንደስትር ምርት ማቆም የስራጥ ቁጥር መጨመር ? አገር የምበለጽገው በፓርክ እና በሆቴል አደለም ። አገር በለጸገች ሚባለው መቼ እንደሆነ እጅክ ላይ ባለው ስልክ መማር ትችላለክ ቀላል ነው ተጠቀምበት ከዛ አንዱን የብልግና መስፈርት እኳ እንደማያማላ የአብይ መንግስት ትረዳለክ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይዘሮ ደሰታ ❤
    የተረጋጋች የበሠለች ናት
    እግዚአብሔር ይባርክሸ❤❤❤

  • @wmym
    @wmym 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒት! ኮራሁባት በእህቴ!

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 5 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትህን ነው ሰገጤው! 😂😂😂

    • @wmym
      @wmym 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tayebogale252የዐቢይ እግር አጣቢዎች በስድብ ለማሸማቀቅ በስተቀር በመርህ መነጋገር አይችሉም። የታማኝ ውሻ ጸባይ ነው የሚታይባቸው። ስድ!

  • @kassuabebe9217
    @kassuabebe9217 5 หลายเดือนก่อน +24

    ቃለ= መጠይቅ ነወ? ወይስ አሉ ባልታ ?

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 5 หลายเดือนก่อน +11

    ጀግናችን ነሽ!!!ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

    • @beastmaster-mt3tq
      @beastmaster-mt3tq 5 หลายเดือนก่อน

      Don't say amhara fano amhara fano 999,999,999 times please yeah fano is perfect

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 5 หลายเดือนก่อน

      ፊኖ አልቋለት ወደ ኢህአፓ ገባ 😂😂😂😂😂

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይዘሮ ደሰታ
    እናመሠግናለን በርቺ ❤❤

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 5 หลายเดือนก่อน +20

    እህታችን የህዝብን ትርታ በጥያቄ መልክ ንግረሽዋል ካይን ያውጣሽ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 หลายเดือนก่อน

      አራጆች ኢህአፓዉን ብርሃኑ ነጋን ገድላችሁ ቀበራችሁት ወይ ?

  • @ferewworku6799
    @ferewworku6799 5 หลายเดือนก่อน +11

    ለቃቃሚ ተራ ንግግር እየለቃቀማቹ መሪን ማብጠልጠል

    • @Threepointsandbeyond3832
      @Threepointsandbeyond3832 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምንድን ነው ሀሳብሽ?? የስድብ አምሮትሽን ለመወጣት ነው የምትፅፊው?

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 5 หลายเดือนก่อน

      መሪ የትኛዉነ መሪ

    • @almazpasqual1120
      @almazpasqual1120 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚሐብሄር ለሐገርና ለሕዝብ መሪ አድርጐ የሰጠን ስጦታችን የምናከብረዉ የፍቅርና የሰላም መሪዉ
      የኢጠ/ሚ አብይ አሕመድን ነዉ::

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 5 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ፓለቲከኛ አግኝተናል እግዜር ይባርክሽ

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @user-vn7kr2lc3b
    @user-vn7kr2lc3b 5 หลายเดือนก่อน +8

    Thank you

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 5 หลายเดือนก่อน +11

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሴት ወንዶ ሲቦቀቦቅ ተባረኪ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 5 หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪ ይጠብቅሺ ጀግና ነሺ

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@vftygyyi4799 ጥንብ ጋላ አማርኛ እንጂሩ

    • @debelasefere
      @debelasefere 5 หลายเดือนก่อน

      @@vftygyyi4799Timb Galla 😂😂😂 ye mirkogna zer

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 5 หลายเดือนก่อน

      @@vftygyyi4799 ጋላ እና ሰገራ እያደር ይገማል ገማቹህ

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@vftygyyi4799የሚኒሊክ ባሪያ ነው ኦሮሞ አየተለኮሙ ኦሮሞ ለአማራ ይሸጣል😂😂😂

  • @yorted7529
    @yorted7529 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኛው:- ባትጠይቃት ጥሩ ነበር:: ይህች ምስኪን: ድያብሎስ አብይ አርዶ ይበላታል:: እንደ መስከረም ኣበራ ያደርጋታል:: እባካችሁ እንደዚህ ዓይነት ጥያቄ አትጠይቁዋቸው ጊዜው እስከምያልፍ::

  • @ja-ge6498
    @ja-ge6498 5 หลายเดือนก่อน +39

    ለመሰደብ ተጠርተው ተሰድበው የተመለሱ ያገራችን ፓርቲዎች

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 5 หลายเดือนก่อน +7

      😂እኮ ሴትዮዋ ግን ከሌሎቹ እቅልፋም ትሻላለች

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @adeferesalemu4226
      @adeferesalemu4226 5 หลายเดือนก่อน +3

      መቸ ነው ከአድርባይነት የምንላቃቀው

    • @user-qx8bg6tl8g
      @user-qx8bg6tl8g 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @rozpromotionplc
      @rozpromotionplc 5 หลายเดือนก่อน

      ሆዳም ሁላ ! እናንተ በእውነት ለህዝብና ለሃገር የምታስቡ ከሆነ በፍጥነት አንድ ሁኑና (1997 ቅንጅት አይነት አንድ ጠንካራ፣ ተአማኒና ፣ ህዝብን ያስቀደመ ፓርቲ ፍጠሩ !! ሲጀመር ከሰውየው ጋር መሰብሰባችሁ እራሱ ልፍስፍስ መሆናችሁን ያሳያል! ጠንካራ ብትሆኑ መጫወቻ አትሆኑም ነበር ! አሁን እኮ ለዚህ የነብሰ ገዳይ ቡድን (ብልጽግና ) እውቅና እየሰጣችሁት ነው ! በዚህ የውሸት ውይይት ያልተሳተፋችሁ እውነተኛ ፓርቲዎች እናመሰግናችኋለን !!!

  • @anwartube5996
    @anwartube5996 5 หลายเดือนก่อน +6

    አብቹ ንጉስ ነው።

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 5 หลายเดือนก่อน +1

    አው ህይወት የለም ለምን ቢባል እንድ ክረምት ዝናብ የሚወርድብሽ ቢል አለ

  • @MrGo2adam
    @MrGo2adam 5 หลายเดือนก่อน +6

    Representing a party, you want to know if the PM is a king. WOW. WOW. How incredibly is the question

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ወይዘሮ ደስታ ጥላሁን

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 5 หลายเดือนก่อน +4

    I’ve never imagined supporting EPU Party! Where was this gem? Very intelligent and passionate beautiful young proud lady?!

  • @zerguat
    @zerguat 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለወሬ ፍጆታ የሚሇን ነገር ለቃቅመህ ብትጠይቅም አልተሳክቶም!!! ምን ቢወድቅልኝ ብሎ በሬውን ከኀዋላ የሚከተል ቀበሮ አትሁኑ ወጣቷ በሳል ናት እንዲህ ያሉ ወጣቶች ይብዛልን ። ውይይቱ አዎንታዊ ገፅታ አለው

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 หลายเดือนก่อน

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😢🎉😂

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 5 หลายเดือนก่อน +22

    ድል ለፋኖ !!!
    አማራ ያሸንፋል!!!

    • @701su22
      @701su22 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምት ለጃውሳው

    • @ViciMilli
      @ViciMilli 5 หลายเดือนก่อน

      Fano is fumbling

    • @beastmaster-mt3tq
      @beastmaster-mt3tq 5 หลายเดือนก่อน

      @@ViciMilli Really OH! Get F**ked up/Get Fucked Up

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 5 หลายเดือนก่อน

      kkkk fesam fano

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@701su22 ጥምብ ከብት ካድሬ አቴድም ከዚ😜

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n 5 หลายเดือนก่อน +1

    Weregna!!!

  • @mimia7202
    @mimia7202 5 หลายเดือนก่อน +33

    የእውነት የአብይን ድምፅ ስሰማ ያመኛል

    • @ethiopiatiktok1568
      @ethiopiatiktok1568 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@InnocentGuitar-yv4hfየሸታታ ልጅ ፈጣሪ ይፍረድብክ

    • @meweds8media
      @meweds8media 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@InnocentGuitar-yv4hfቆሻሻ ደግሞ የጥላቻ ጥግ ትላለህ ቀን ያገኘን እለት ስጋውን በእሳት እንጠብሰዋለን ጥላቻ ሳይሆን???

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ይኸ ወረዳ

    • @getachewtadesse4871
      @getachewtadesse4871 5 หลายเดือนก่อน

      ከብት ስለሆንክ ነው

    • @amarechw9853
      @amarechw9853 5 หลายเดือนก่อน

      ፈንዳ ምን ታመጣለህ እርርርር ነው የሚያረግህ አብቹ ላይ አትደርስም እዚሁ Uber ጋሪህን ግፉ በጭንቅላት ይበይጥሀል ለዛ ነው የምትናደደው የከረምክ ኢሀፖ ነህ

  • @tadessealemayehu7319
    @tadessealemayehu7319 5 หลายเดือนก่อน +5

    It is best question ...

  • @esayashordofa
    @esayashordofa 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፍሬ የሌለው ቃለ ምልልስ

  • @AddisLiveMusic
    @AddisLiveMusic 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግንነትሽ ወደር የለውም ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንችም እራስሽን ጠብቂ ክነዚህ ውሾች

  • @user_1w2a3b4
    @user_1w2a3b4 4 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ወንድምአገኝ ትልቁ ጋዜጠኛ የዲሞክራሢ አርበኛ እናከበርሃለን። ወይዘሮ ደሥታም ወሳኝ ጥያቄ ነበር ላነሣችው ምላሹ ግን አርኪ ነው ብዬ አላምንበትም። በዚህ ጉዳይ ግን ሚናገራቸው እነደሌለ
    ብዬ ነበር፥ ጀምራዋለች ጥሩ ነው የመጨረሻውን ግብ እንጠብቃለን እናግዛለንም።

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶር አብይ ድንቅ ድንቅ መሪ ናቸው.

  • @user-hj1gl1sm3h
    @user-hj1gl1sm3h 5 หลายเดือนก่อน +1

    Proud of you.the wonderful woman. ❤❤❤❤

  • @user-pn6qw9ik7p
    @user-pn6qw9ik7p 5 หลายเดือนก่อน +6

    the jornalist is not doing his job it is like police intervew not profesnal , the same propogand , but the Lady is smart ,she is very calm and trying to teach him,🔥

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኞ ጥያቄ ጠይቀሻል በርቺ አሁንም ያለውን መናገር አለብባችሁ ያለበለዚያ የቢፌውስጥ እቃ ናችሁ በርቺ ❤❤

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሙሴ ባህሩን ከፍሎ ካሻገረን እነሆ 6 ዓመት 💚

  • @Tamgn
    @Tamgn 5 หลายเดือนก่อน +11

    አብይ ንጉስ አደለም ንጉሰ ነገስታችን እጂ

    • @su72973
      @su72973 5 หลายเดือนก่อน +2

      ብዳው

    • @701su22
      @701su22 5 หลายเดือนก่อน

      respect him

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 5 หลายเดือนก่อน

      Azelehew zur

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 4Thgrade Abiy Oromo Yenigus Zer Yelewm Mignot Gin Aykeleklm

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@701su22ምኞታቹ

  • @dejenetsega1625
    @dejenetsega1625 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ሀይል ወደ ትጥቅ ትግል መግባት ግድ ይለዋል።

  • @tamirualemayehu5250
    @tamirualemayehu5250 5 หลายเดือนก่อน +2

    proud woman this is most of Ethiopian question

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዴ ይህቺ ጀግኒት በዓለ ሲመታቸውን አደመቀችላቸው

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wendemagegn Gashu, ateyayeqehen asetekakel

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዜር ይጠብቅሽ እህትአለም

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዝምብላቹህ ትፍጨረጨራላቹህ ከወሬ ከጉራ በቀር ሌላ እውት የላቹም

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 5 หลายเดือนก่อน +11

    አጠያየቅህ የወንጀል መርማሪ ፖሊስ እንጅ የጋዜጠኛ አይመስልም ፍሙን በሰው እጅ እንደመጨበጥ አይነት

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፖሊሲያዊ ምርመራ ነው ወይስ ቃለ መጠይቅ ? ወንድማገኝ !

  • @aynalembekele4092
    @aynalembekele4092 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ሴት ለእናንተ ፕሮፓጋንዳ ያልተመቸች።

  • @asratbalhwe5214
    @asratbalhwe5214 5 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድምአገኝ ምን ለማለት ነው ይህ ሁሉ ጥይቄ አልትሳካልሕም

  • @eritrea2913
    @eritrea2913 5 หลายเดือนก่อน +2

    የህዝብ ፓርቲ ትላኣቹ ኦፊሱን ስትይዙ ጨዋታው ይቀየራል

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 5 หลายเดือนก่อน +4

    አልተሳካልህም እንጂ እሳን ለማሳሰር ይመስላል እሷ ግን ጠንቃቃ ነች

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w 5 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኪ ቀልቡን ገፈሽ ስለፈጠፈጥሽው

    • @user-qx8bg6tl8g
      @user-qx8bg6tl8g 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@vftygyyi4799 አራጅ

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 5 หลายเดือนก่อน +1

    King of king

    • @abel2933
      @abel2933 5 หลายเดือนก่อน

      የድሀው መታረድ ተመቸሽ???

    • @bekureadera7578
      @bekureadera7578 5 หลายเดือนก่อน

      tilam cadre bekerbu surprise alen tebekun

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ሴት ናት 👌 አዋረደቺዉ 7ተኛዉን 'ንጉሥ ተብዬ '

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 5 หลายเดือนก่อน

      ምንም ብትል አብቹ ንጉሥ ነው

  • @hailemicaelzewdu2495
    @hailemicaelzewdu2495 5 หลายเดือนก่อน +6

    ወድምአገኝ ምርጥ ጋዜጠኛችን በርታልን፤❤❤❤

    • @esayashordofa
      @esayashordofa 5 หลายเดือนก่อน +2

      ድንቄም !

    • @helenmanna4743
      @helenmanna4743 5 หลายเดือนก่อน +1

      የከሰረ ጋዜጠኛ

  • @user-me9pq4ox8i
    @user-me9pq4ox8i 5 หลายเดือนก่อน +1

    መሰይ ሌበ ነው አገር ልሀፈርሥ ነው ያምሣራው

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 5 หลายเดือนก่อน +13

    ወ/ሮ ደሥታ ነገ የእነ ክርሥቲያን እጣ ይደርሣቸዋል ጠቅላዩ አንድን ግለሠብ ለማጥቃት እንደ ጥቁር እባብ አድብተው ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 หลายเดือนก่อน +2

      አብይ ነፍሰገዳዩ አባቷ ነው ወይ ?

    • @esayasbayleyegn2574
      @esayasbayleyegn2574 5 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ፈርተህ ሰውን ለምን ለማስፈራራት ይከጅልሀል? የፖለቲካ ፓርቲ አመራር ሆና ጥያቄ መጠየቅ ዋጋ እንኩዋ ቢያስከፍል ትንሹ ልታደርገው እሚገባ መሆኑን መንገር ይገባል: : መንግሥት መሰብሰብን እና ሰላማዊ ሰልፍን ከከለከለ የተገኘውን አጋጣሚ በአግባቡ መጠቀም ግድ ይላል : :

    • @gezahegnwube1739
      @gezahegnwube1739 5 หลายเดือนก่อน

      @@esayasbayleyegn2574 ጠይቃ ሞታለች ለምን ተሠበሠበች ጥሪውን ተቀብላ የሔደችው ደሞዟ እንዳይቋረጥ ብልጽግናን ለመለማመጥ እነጂ እሥከ ዛሬ 50 አመት ፖለቲካ ከዘረኝነት መደር ለ ወደ ህዝብ አሎረደም ሥልጣን ለሰፌው ህዝብ ልቀቁ ያለ እንደወንጀለኛ ታሥሮአል እነዚህ ግን የዛሬዎቹ መሠብሰብ መበተን እንደ ውሻ። ለመሠር መታሠር ካልሆነ በስተቀር ከመፍረስ ሌላ የተሠራ አልታየም 50አመት አለፈ ይባሥ ብለውሠራተኛ ከደሞዝ እያባረሩ ለራሣቸው ያደርጋሉ ይባላል ሠሞኑን በጎዳነ የወደቀች መምህርት የፖለቲካ የህዝብ ሀላፌ ከሆኑ መሠብሠብ አለባቸው ፒያሣ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ ሢፈርሥ ወሤኝ ህዝብ ወይሥ የፖለቲካ ጥርቅም

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@InnocentGuitar-yv4hf አቢይ አባቶ

  • @jemalyasin6295
    @jemalyasin6295 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ደነዝ የፈለኮ ጥያቀ ሙቀት አላገኝህም ደነዝ ጋዘጠኛነህ😢

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 5 หลายเดือนก่อน +2

    ንጉስ ነዎት ወይ! ምን አይነት ጥያቄ ነው፤ ጅል! በቃ አለች ለመባል ነው! ያልሆነ ጥያቄ እየጠየቁ ዝነኛ መሆን! ጅል! ቁም ነገር አደለም! በምርጫ የተመረጠ ጠቅላይ ሚኒስትር ነው! እሱም እናንተም ሁላችሁ የምታውቁት! ሌላ ምን እንዲላት ነው! ጠየቀችው፣ አስደነገጠችው ምናምን እያላቹ ሾርት ሜሞሪ መሆናችሁን አታረጋግጡ!

    • @GabrielSaint-cm1tf
      @GabrielSaint-cm1tf 5 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄዋ አንተ አልገባህም ማለት ጥያቄው ስህተት ነው ማለት አይደለም።ስህተቱ የአንተ አረዳድ ነው።ጥያቄዋ ከተጠየቁት ጥያቄዎች ሁሉ ቁንጮ ነው። "ንጉስ ኖት ወይስ ጠቅላይ ሚንሥተር" ማለት አምባገነን፣ ፈላጭ ቆራጭ ኖት ወይስ በዴሞክርሲ መሐከላዊነት የሚሠሩ ኖት ብሎ መጠየቁ ለማንም ደንቆሮ ባይገባ ስህተቱ ከጠያቂዋ ሳይሆን የኮልኮሌዎች ችግር ነው።
      መቼ ነው ጠቅላይ ሚንስተሩ በዴሞክራሲ ምርጫ አሸንፎ የተመረጠው? መቶ በመቶ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተገዱበት፣እዳይወዳደሩ ሰንካላ በተጣለበት "በምርጫ የተመረጡ ጠቅላይ ሚንሥስተር" ማለቱ ኣይቀፍህም።
      ቅቅል የፖለቲካ መሐይም ማለት እንዳተ ያለውን ነው።አገሪቷ ወደፊት እዳትሄት እንቅፋቶች እዳንተ ያሉት በሚሊዮን የሚቆጠሩ የኣገሪቷ ጥቅም በአግባቡ ያልተረደ መንጋ መሐይማን ናቸው።የዚህ ገጽ ስምህን በደንብ ከተረዳሃው ኣንተኑ የሚታዘብ ነው።

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ነሽ እኛ እንኳን የኢትዮጵያ ንጉሥ ሳይሁኖ ያራት ኪሎው ንጎስ ናቸው ብለናቸዋል

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 หลายเดือนก่อน +4

    በስምአም እንደጋዜጠኛ ሳይሆን እንደወሬ ነው የምትጠይቃት

  • @hailealemayehu364
    @hailealemayehu364 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ይህንን የሰማነውን ወሬ መድገም ለምን አስፈለገ ቆይ ወሬ ለማሞቅ ነው ወይስ ሌላ አጀንዳ ለመስጠት ነበር ??

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 5 หลายเดือนก่อน +35

    ""ንጉሱ '' ውዳሴ ነው የለመዱት ክሪቲክ አይወዱም 😅

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 หลายเดือนก่อน

      Delusional Fake ''ንጉሰ''🤣😂🤣

    • @Threepointsandbeyond3832
      @Threepointsandbeyond3832 5 หลายเดือนก่อน

      አውቃለው ባይነቱ እጅግ ይከብዳል። ውዳሴ ከንቱ ብቻ

  • @user-uz7yb9po9h
    @user-uz7yb9po9h 5 หลายเดือนก่อน +5

    ታውቆብሻል ባክሽ አይነፋም እስቲ አይምሯቹን አስፉ ውሃ የማያቋርጥ ነገር ይዛቹ አትምጡ እኛ ኢትዮጵያውያን ወቅቱን የሚመጥን ለውጥ እንፈልጋለን ምንም እንኳን አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ወጣቱ በስሜት ብነዳም በዛው ልክ የሚያገናዝብ እና የምታዘቡ ኢትዮጵያኖች ብዙ ናቸው።

    • @thaile9751
      @thaile9751 5 หลายเดือนก่อน

      በአንተ ዙሪያ ያሉት እና የጠጅ ቤት ጎዋደኞችህ::

    • @user-uz7yb9po9h
      @user-uz7yb9po9h 5 หลายเดือนก่อน

      @@thaile9751 መፃፍ እና ማንበብ ስለቻልክ ያወክ መስሎሃል ግን የጠነባ መሃይም ባዶ ጭንቅላት ነህ አልፎም በዘር በሽታ የተጠቃ ህመምተኛ ነህ👎👎👎👎 አይምሮህን አሰራው ፣ምን ሆኜ ነው እያላችሁ ነገ የምታፍሩበት ነገር ከማድረግ ተቆጠቡ። በርግጠኝነት ምነግርህ ነገር ቢኖር ካንተህ የተሻለ ግንዛቤ እና ብዙ ነገር ተሞክሮ ነው። ጠጅ ላልከው እኔ ከበራፉም አልፌ አላቅም እሱን ላንተህ ተውኩት ምክንያቱም ሰው የሚያቀውን ነገር እና በቅርቡ ያለውን ነው የምናገረው !!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you Wondemagenge for the interview. God bless you both. She is brave to challenge this sata. God bless her.

  • @kukumamo4784
    @kukumamo4784 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምትደነቂ ነሽ:: የሚፈልገውን ስላልመለስሽለት!

  • @MohamedXayib
    @MohamedXayib 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ems yeshabiya qitiryna

  • @tsegayemelaku3787
    @tsegayemelaku3787 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ያግዘዋል

    • @user-vz4ez5yu4f
      @user-vz4ez5yu4f 5 หลายเดือนก่อน

      Manen 😂😂😂😂

    • @Guest-me8ks
      @Guest-me8ks 5 หลายเดือนก่อน +2

      ጌታ የእፉኝት ልጆችን አያግዝም።

    • @negabe7417
      @negabe7417 5 หลายเดือนก่อน

      አብይ አሕመድ የ ሰይጣን ዲቃላ ነው 😳

    • @zenimamo196
      @zenimamo196 5 หลายเดือนก่อน +1

      ማንም አይችለውም

  • @henokayele3666
    @henokayele3666 5 หลายเดือนก่อน

    Wow wondimagegn....and also nice explanation from Desta

  • @wechecha
    @wechecha 5 หลายเดือนก่อน +6

    የደደብ ጥያቄ ታደንቃለህ:: ንጉሥ ኖት ወይስ ጠ/ሚ..... ስንት የሚጠየቅ ጥያቄ እያለ...እንደው ምን አይነት መልስ ጠብቀሽ ነበር.... ደሞ የጠያቂው ማድነቅ.... ከምን አንግል ነው የጠየቁት ትላለህ ... ሴትየዋ አንግል የላትም......
    እነዚህን አይተን ነው ተስፋ አለን የምንለው????

  • @hopenot7916
    @hopenot7916 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጠቅላይ ሚንሰተሩን ስለሰደበች ጅግና ነች ለማለት ነው ያቀረብካት !!

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሚኒስቴር ነህ ንጉስ ብሎ መጠየቅ ስድብ ሆነ እንዴ ካድሬው😜

    • @yehizbalemmekonnen8622
      @yehizbalemmekonnen8622 5 หลายเดือนก่อน

      አንተ ደነዝ እሷ አልተሳደበችም እሷ የተማረችና በስነምግባር ተኮትኩታ ያደገች ናት። የተሳደበው ጨቅላው ነው ። የሚሳደብ ሰው ደግሞ ስብዕናው ከአስተዳደጉ የሚመነጭ ነው።

  • @user-rb2xj2mq6f
    @user-rb2xj2mq6f 5 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @466fitsum
    @466fitsum 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጊዜውን የጠበቁ የህዝብ ልጂ ነዎት ወ/ሮ ደስታ እናመሰግናለን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማገኝ የራስህን ፍላጎት የተመለከተ ጥያቄ እና ማውጣጣት ለተጠያቂዋ ምንም ባለማሰብ የምትሰነዝራቸው አላስፈላጊ ነገሮች ከተጠየቁት ውጭ ሁሉ በድፍረት ራስ ወዳድነት ነው እሷስ ነገ ምን ይገጥማት ይሆን ስጋቴ ነው ።

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 5 หลายเดือนก่อน +9

    በወሬ ጊዜአችሁን ታሳልፋላችሁ እንጂ ምንም አታመጡም እኮ ወይ ከንቱ ድካም !!!!

  • @misrakberhanu778
    @misrakberhanu778 5 หลายเดือนก่อน +1

    እትዮጵያ ስንት ጥያቄ እያለ የወረደ ጥያቄ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 หลายเดือนก่อน

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😂❤😢

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኛው ግን በጣም ራስ ውዳድ ነህ አንደ አብዛኞቹ ሁሉ! በራስህ መንገድ ማጣራት ስትችል ለምን እሷን ታስጨንቃታለህ??? አንተ ጎበዝ አንድትባል አሷ ግን ሌላ ጣጣ ውስጥ አንድትገባ!!!!???

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 5 หลายเดือนก่อน +1

      ያልከው ልክ ነህ ግን ምንም ሚፈይድ ጥያቄ አይደለም

  • @tamirualemayehu5250
    @tamirualemayehu5250 5 หลายเดือนก่อน +3

    starting from now on i am የኢህአፓ

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ነሽ

  • @birhananega2843
    @birhananega2843 5 หลายเดือนก่อน +8

    አይ ኢሀፓ መቼ ነዉ ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የምትወረጂዉ

  • @Emiye20
    @Emiye20 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወ/ሮ ደስታ ጀግና ሴት ነሽ! ደግሞ ስታምሪ።

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 5 หลายเดือนก่อน +10

    አብን ማንን ወክሎ ነው does it exist?

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow, she is my hero
    🦸‍♀️ ❤❤❤❤❤

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 5 หลายเดือนก่อน +1

    He is a monarch from Aba Jiffar line. And we want make him majesty!!!!

    • @resurrection355
      @resurrection355 5 หลายเดือนก่อน +1

      Guess what? Aba Jiffar had a king of kings over him. His name is Menilk

  • @KeneaDugasa
    @KeneaDugasa 5 หลายเดือนก่อน +4

    በአንቺ ቤት ጀግና ነሽ ማለት ነዉ

  • @issacnewton7987
    @issacnewton7987 5 หลายเดือนก่อน +1

    She is really hero!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-ps1kl7dg4m
    @user-ps1kl7dg4m 5 หลายเดือนก่อน +5

    አዎ አቡቹ ንጉስ ነው

    • @Zekiman_tichingss
      @Zekiman_tichingss 5 หลายเดือนก่อน

      አቢይ ቡችላ ነው ቡችላ የሚባላው ሲያጣ ይጮሀል ለማኝ ነው

  • @SamiSolman
    @SamiSolman 5 หลายเดือนก่อน +14

    የአረቦች ነገስታትን ባህሪ ነው አብይ የሚያሳየው

  • @meseretbirru2889
    @meseretbirru2889 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጠያቂዋ በንፁህ ህሊና ነው የጠየቀቸው, ወሬ አታብዙ ወሬ ብቻዎች😅