ደስታችንን መቆጣጠር አቃተን😁

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @AAa-s3m7y
    @AAa-s3m7y หลายเดือนก่อน +44

    50k ኢንሻ አላህ በቅርብ ትጋበልች

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj หลายเดือนก่อน +37

    ዋው የጓድኛ ጥግ እናታ ጋራ አለ በረቱ ወንድሜች ወደ ፊት 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉❤❤❤ ደምርኝ ውደ

    • @SurprisedAlien-eh4gj
      @SurprisedAlien-eh4gj หลายเดือนก่อน

      @@Sada-yc6pi እሺ

  • @Zzzz-l2l1i
    @Zzzz-l2l1i หลายเดือนก่อน +19

    ማሻ አላህ አሚርና ኑሬ ዪቱብ ይክፈቱ የምትሉ 👍

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i หลายเดือนก่อน

      መጀመረ ይሄ ይደግ

  • @رمانهاقماسو
    @رمانهاقماسو หลายเดือนก่อน +20

    አረተዉ። ግን። እናሳድጋቸዉ መቸም ድሀ አወዱዉም። እሚላላስ ነዉ እምወዱዉት 🎉🎉

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 หลายเดือนก่อน +8

    አሚንንን ኑሬ የኔ ሚሥኪን አላህ ርዝቅህን ያሥፋልህ ለናተ ቃል የለኝም የጓደኛ ጥግ ይህ ነዉ

  • @ኩኩሻሰይድ
    @ኩኩሻሰይድ หลายเดือนก่อน +34

    አሁንም 20 ሽ ብቻ ናቸዉ አረ ሳብስክራይብ አድርጓቸዉ 😢

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra หลายเดือนก่อน +7

    ወአይኩም ሰላም እንኳን ደስ አላችሁ ሀሌም አላሕ ያሥደስታችሁ ደስታችሁነው እምንፈልገው😘😘😘😘😘😔😘😘

  • @sisayyoutubebutajera9407
    @sisayyoutubebutajera9407 หลายเดือนก่อน +3

    አረ በአላህ ወድሞቻችንን 50k እናስገባቸሁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين หลายเดือนก่อน +24

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢላሀኢለላ
    አላሁአክበር

    • @Zakiye-t8k
      @Zakiye-t8k หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱ ሊላህ❤❤❤

  • @ZamZamMuhammad-k4y
    @ZamZamMuhammad-k4y หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአህ መልካም ስራ ይሁንልህ ወድም አላህ ይጠቢቃቹሁ ሁላቹሁነም🎉

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي หลายเดือนก่อน +2

    ውይ እነዝህ ቅን ልጆች እዴት እደምወዳቸው ፈጣሪ ያላሰባችሁትን እጀራ ይስጣችሁ አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tecnopova-kh7dy
    @tecnopova-kh7dy หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስይላል ማሻአላህ 500k እናስገባቸው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl หลายเดือนก่อน

    የጓደኝነት ጥግ በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ፈቅራቸሁን ጨማምሩ ይስጣችሁ ኑሪ ሚስኪን እኳን ቀረክ እረ እነዚህን ልጆች እናሳድጋቸው 50kእናስገባቸው

  • @SaraSazz
    @SaraSazz หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉ኑሪ እንዃን ደስስስስ ያለክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mohabbatmohanmed7968
    @mohabbatmohanmed7968 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ ወንድሞች ሲወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን እስከ ፍርዶስ እንጂ ያድርግላችሁ ለጋደኛችሁ ያላችሁ አመለካከት በጣም ነው ደስ የሚለኝ

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል หลายเดือนก่อน

    ጓደኛ ማለት እደነተ አይነቹ ነዉ
    የኔ የዋህ ኑሪ አላህ ረዝቅህን
    ያሥፋልህ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ ርዝቀቹን አለህ ይክፈትለቹ ወንድሞቼ ኑሪ አብሽር በርቱ

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i หลายเดือนก่อน

    አቤት ፍቅር መወዳድ ስታምሩ በርቱ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ የብቃቹ❤❤❤❤❤

  • @Era-j6d
    @Era-j6d หลายเดือนก่อน +1

    ኑሬ ግን ካሜራ መኖሩን አያቅምደ አንድቀንኳን ሰላም ሲለን አላየሁትም

  • @wszswzx9327
    @wszswzx9327 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ሜሥኪንዋየ ፍነው እማርጋችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ምርጥ ሠውች ናችሁ 🎉❤🎉❤

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች አሥተዋይ የጏደኛ ናችሁ አላህ አሥደሥታችሁ እትልቅ ደርሣችሁ ተደሠቱ

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 หลายเดือนก่อน +1

    ተው ቅመሞችየ እናበረታታቸው 100k ኦናሥገባቸው ደሥታችሁ ደሥታችነው ሥታምሩ በመቤቴ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት หลายเดือนก่อน +1

    ኑሬ የኔ ሙስኪን መልክማ ስራ ይሁንልህ አላህ ካት ይሁን ልስድነው ስት በጣም ጨቆኛ ነበር መሰድ እዳታ ለዋህ ሰው አይሆም በዚ በክፍ ዘመን

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እግዚአብሔር የልባችሁን ማሻት ይሙላላችሁ ያላችሁ ፍቅር ሲያስቀና እመበረሃን ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በርቱ ከናተ በጣም ፍቅር ተምሪያለሁ ማርያምን

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ መልካም ስራ ይሁንልህ ኑሬ የዋህ ሰው በርቱ🎉🎉🎉

  • @اموامينات
    @اموامينات หลายเดือนก่อน

    አላህጡሩ ስራያድርግለት ሚስኪን የዋህነቱ ይለያል

  • @טרנגווונדימנך
    @טרנגווונדימנך หลายเดือนก่อน

    ዎዉ ደሰ ሰትሉ ወንደሞቸ ብትሆኖ ተመኘሁ

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ หลายเดือนก่อน

    አላህ ጀዞችሁን ይክፈላችህ ወድሞቸ ኑሪ የኔየዋህ

  • @AmarechAbera-g9d
    @AmarechAbera-g9d หลายเดือนก่อน

    nuriyeee yenee yawaaa inkuwanii desii alachuuuu❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohamedSofia-z2q
    @MohamedSofia-z2q หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
    ማሻአላህ አላህ የደስታ ኑሮ ይስጣችሁ አላህ በሰፊው ይስጣቺሁ

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እነዜህን ልጁች ስወዳችሁ ማርያምን

  • @የሰካል
    @የሰካል หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርላቹ ለእነንተም አላህ ከፍ የለ እንጄራ ይስጣቹ እንሻ አላህ

  • @ኤዱ
    @ኤዱ หลายเดือนก่อน +1

    ወንዴ ድምፅህ ያምራል❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 หลายเดือนก่อน

    ማሪያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤❤

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ማሻአሏህ አሏህ ይስጣችሁ ያረብ።

  • @ኦክትሀሠንነኝ
    @ኦክትሀሠንነኝ หลายเดือนก่อน +1

    ሀቢቢ ኑሬ🥺🥺ወላሂ የዋህእኮነው

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ หลายเดือนก่อน

    የኔማሮች❤🎉ፈገግታችሁ ሲምር መሸአላ አብሽሩ❤🎉😊

  • @Zadነኝተስፈኘዋ
    @Zadነኝተስፈኘዋ หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጉዞ ወደ 50K እነስገበቸው አረ ሼር አርጉለቸው

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉በርቱልን
    እንኳን ደስ አለክ ኑሪ❤🎉

  • @mqidyitub
    @mqidyitub หลายเดือนก่อน

    የጎደኛ ጥግ ናችሁ ማርያምን በዚህ ስአት አስመሳይ ሰው ነወ የሞለው😢 እናተ ግን ትለያላችሁ❤🎉🎉🎉 ኑሬ እንኳን ደስ አለህ ስደት ለኛም አልሆነ አትመኝ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እነዝህን ጎበዞች እናበራታቸው 50 k እናሥገባቸው

  • @SqqeSww
    @SqqeSww หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ኑሪ የዋህ ሀገር ስገባ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል የቡታጀራ ልጅ ነኝ አገኛችዋለው በርቱ

  • @Ggg-ye1wm
    @Ggg-ye1wm หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኳን ደስአላች

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah yanantaw ylayal katlubat bartu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 หลายเดือนก่อน

    ኑሪ የኔ ሚስኪን እነንተም የጎደኛነት ጥግ ነቹ

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላ ድስይላል አይለያቹ👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UddTh
    @UddTh หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደሰ ይላን

  • @Adna-h4k
    @Adna-h4k หลายเดือนก่อน

    Waw dese belonal wodmohe❤❤❤❤❤❤❤bertuo

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน

    የጓደኛ ጥግናችሁ የምር❤❤❤

  • @HiHi-v6d5j
    @HiHi-v6d5j หลายเดือนก่อน

    አለሀምዲሊለ ኑሪዬ ኢኮንደስ አለህ❤❤❤❤

  • @Birtukan-ng8ff
    @Birtukan-ng8ff หลายเดือนก่อน

    የጓደኝነት ጥግ በእናተ ላይ አየሁ በርቱ ❤❤❤❤

  • @Zewdyeqw
    @Zewdyeqw หลายเดือนก่อน

    Yen wudochi gna zari detgna hunachihu ayhu dstachihu yibza ygoadgna tsg nachihu❤❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብ አድረጊ ቀዘቀዘ እዝህ ቤት ግን ጀግና ናቸው ሀያሺ ገብ ብረቱ

  • @rehimamohammed6692
    @rehimamohammed6692 หลายเดือนก่อน

    ምስክኖች እንኮን ደስ አለችዉ

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 หลายเดือนก่อน +1

    አድነታቹህ ደሰ ነው ሚለኝ በረቱ ❤❤❤

  • @TinsayeTdewos
    @TinsayeTdewos หลายเดือนก่อน

    አሜንን❤❤❤ይሁልለችሁ❤❤❤

  • @UudJh
    @UudJh หลายเดือนก่อน

    አይለያቹህ ስታምሮ 🎉🎉❤❤

  • @ሀልቃየ
    @ሀልቃየ หลายเดือนก่อน

    አሚን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @samirajuhar6442
    @samirajuhar6442 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚሉ ልጆች

  • @الحجابحج
    @الحجابحج หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክ ፕስፖሪት የት አለ አለለም ወይ ኑሪ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx หลายเดือนก่อน

    ዜድዬዬዬዬዬዬ ልቤቤቤቤቤቤቤቤ ❤❤❤❤❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @HabibaAbdulla-r8k
    @HabibaAbdulla-r8k หลายเดือนก่อน

    ሰብሀን አላህ
    አልህምድሊላ
    አላህ አክብር
    ❤❤❤❤

  • @ሀየትቱዪብ
    @ሀየትቱዪብ หลายเดือนก่อน

    አሚንንንን❤የረብ❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @ToyebaTube
    @ToyebaTube หลายเดือนก่อน

    አሚርና ኑሪ ባድይቱብይክፈቱ

  • @misiraAhamed-n6s
    @misiraAhamed-n6s หลายเดือนก่อน

    abo.yimechachu.Alaha.yitebikachu👍👍👍

  • @እስላምሰላም-የ1ዘ
    @እስላምሰላም-የ1ዘ หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶችችች ቃላት አነሰኝ ወላሂ እምለው ሳጣ አለቀስኩ

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጓደኛሞች በርቱ😂❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉዱቺ ❤❤በርቱ

  • @dhddhd9225
    @dhddhd9225 หลายเดือนก่อน

    Wow mirxi godangamochi nachuuuu bartu wodimocheeee❤❤❤❤❤❤

    • @ArafaArafa-m4l
      @ArafaArafa-m4l หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zadargosha
    @zadargosha หลายเดือนก่อน

    የኔ የዋህ😢😢😢❤❤❤

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r หลายเดือนก่อน +1

    wawwwwww ደሥሥ yelale🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏✌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 หลายเดือนก่อน

    ኑሪ ጠክረህ ባገርህ ሥራ ሣኡዲ ወይም አረብ አገር እደምታሥበው አደለም ሥራ የለም በጣም ከባድ ነው እዚህ ከመጣህ ቡሃላ ትለድማለህ በአገር ከቤተሠብ ከጏደኛጋ ዘና እያልክ ሥራ

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم หลายเดือนก่อน

    ሱባሀንአላህ አልሀምዱሊላ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💓❤❤❤

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian หลายเดือนก่อน

    ኑሪ እኮ ዬዋህ ነው 😂

  • @eexx5392
    @eexx5392 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ 50k እናስገባቸው

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 หลายเดือนก่อน

    ደስይላል ጎደኝነታችሁ❤❤

  • @Fatoma-h3h
    @Fatoma-h3h หลายเดือนก่อน

    ክፉ ነገር አለህ ጠብቀቹ ውዲሜቹ እኔ ደሲ አለን

  • @wLove-j3o
    @wLove-j3o หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UeuyryrUdyyeuru
    @UeuyryrUdyyeuru หลายเดือนก่อน

    😂❤🎉🎉🎉😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤🎉 በጣም ደስ ይላል ❤🎉🎉ውውውው በእውነት በጣም ደስ ይለኛል

  • @ekruethio7155
    @ekruethio7155 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናቹአለን የኑሬ ደስታ ያስደሰታቹ ለይኩኝ😅

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንን ያርብብብብ🤲🤲🤲

  • @Meka-uo7js
    @Meka-uo7js หลายเดือนก่อน

    ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤ዘላለም ደሥ ይበላችሁ❤❤❤❤

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እናበረታችሁ

  • @AyishaAyisha-f9o
    @AyishaAyisha-f9o หลายเดือนก่อน

    ማሻአለ❤❤❤❤❤

  • @Faizafeiza-hu4jn
    @Faizafeiza-hu4jn หลายเดือนก่อน

    Wowwwww dasi sitelu allha ayilayachu

  • @hallkmah
    @hallkmah หลายเดือนก่อน

    ሚስኬን ኑሪ❤❤😂

  • @RAHIMAHMigdar
    @RAHIMAHMigdar หลายเดือนก่อน +2

    አሚንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @WyeniAmogn
    @WyeniAmogn หลายเดือนก่อน

    yene wudoch❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀየትቱዪብ
    @ሀየትቱዪብ หลายเดือนก่อน

    አሰለሙአለይኩምቤተሰብ❤💖💖👍👍👍

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw หลายเดือนก่อน

    የኔ ሚስኪን አላህ

  • @HcbdFgzk
    @HcbdFgzk หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ

  • @feeeddgeedasf9535
    @feeeddgeedasf9535 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንን🎉

  • @UudJh
    @UudJh หลายเดือนก่อน

    አሚንንን አሚንንን ❤❤

  • @YamtabkagheAytaghem
    @YamtabkagheAytaghem หลายเดือนก่อน

    የኔ ወርቆቺ ሁሌም ሳቁልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m หลายเดือนก่อน +1

    ዋውደስይላል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sua9617
    @sua9617 หลายเดือนก่อน

    ዋውደሰይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉