የተአምረ ማርያም ይዘት በወንጌል ሲሰፈር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዲሁ በደፈናው ያለእውቀት አምኜአት አማላጄ የሆነች እናት ይሰጠኸኝ እኔ ምን ያህል እድለኛ ብሆን ነው ኦርቶዶክስ ሆኜ የተፈጠርኩት?? ድንቅ ልጆችዋ ደግሞ ብዘገይም ስለእመቤቴ፥ ስለድንግል ማርያም፥ ስለቅድስተ ቅዱሳን፥ ስለ አማላጂቱ እንዲህ ፍትፍት አድርገው አሳውቀውኛል፥ ክብረት ይስጥልኝ፥ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ድንቅ መምህር

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቃለእይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ያድልልን የመቤታችን ፍቅራን ያብዛልን ለጠፉና ለቀላጁ ትውልድ ልቦና ይስጥልን አሜን

    • @ytbarekzerihun2360
      @ytbarekzerihun2360 2 ปีที่แล้ว

      እርስዎን በአየሁበት ዐይን አርስዎን በሰማሁበት ጆሮ ምኑን አሰምቶ አሳየኝ የንታ ነቃ ጥበብ እርስዎን በለፉበት ማንም ፖፖ አፍ ይግማን ዮናታን ግም

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የናትህን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን አሳድርብኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እግዚአብሔር ኣምላካችን ሆይ ለመምህራች እድሜ ዘመናቸው ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጥልን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖት ያሪዝምልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @thoodythoody4692
    @thoodythoody4692 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እድሜና ጸጋ ንጨምርሎት!

  • @frehiwotnegash7541
    @frehiwotnegash7541 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሠማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን ልብ ላጡ ልብ ይስጥልን ማስተዋልን ይስጣቸው የማይምኑበትን ከሚዳክሩ በአግባቡ የያዙትን ብሰብኩ ፌዝ ማልት የሚያስተምር እግዚአብሔር የምህረት ቀን ይስጥን

  • @TySy-j8w
    @TySy-j8w 27 วันที่ผ่านมา

    መምህር አች ቃለሂወት ያሰማልን የገልግሎት ዘመንህን የባርክልህ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!

  • @kalmershaneh7293
    @kalmershaneh7293 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @voiceofethiopiavoe9970
    @voiceofethiopiavoe9970 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @use1K629
    @use1K629 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
    ቃለ በረከትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር
    በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🤲🤲🙏

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @dawityosef3086
    @dawityosef3086 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen memeher. Yagelgelot zemenotn yebarkelen bewnet

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የናታችን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ❤️🙏

  • @fantahunayalew3252
    @fantahunayalew3252 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በረከታወት ይደርብን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት መምህራችን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃልሂወትን ያሰማልን የእመቤታችን
    ጣዕመ ፍቅሯ በልቦናችን ያሳድርብን

    • @ethiodangbduie2942
      @ethiodangbduie2942 2 ปีที่แล้ว

      መምህር ምንድነዉ የምያገናኛቸዉ በስራ መስራትና ግዝት ሰዉ ከ ጸለየ ቃስቀደሰ ማረስ ልብስ ማጠብ ቤት መስራት ወዘተ ምንድነዉ እየሰሩ ማክበር አይቻልም በዙ ሀኑ ምእመን ጥልቅ እውቀት ያለዉ አይመስለኝም

  • @samarzaynab7337
    @samarzaynab7337 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት

  • @gravitymobile9154
    @gravitymobile9154 2 ปีที่แล้ว

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወትን.ያስማልን.ጸጋ.በረክትን.ያድልልን.ማስተዋልን.ይስጥልን

  • @azeb2686
    @azeb2686 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን, መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን መምህር🙏🏽❤️

  • @hanaabraha3746
    @hanaabraha3746 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yesmealina memhr

  • @Whimworld4135
    @Whimworld4135 2 ปีที่แล้ว

    Amen kalehewot yasemalen 🙏🏾☦️

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @mekdesbalcha9541
    @mekdesbalcha9541 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን🙏🙏

  • @lovehope2149
    @lovehope2149 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር::

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @getnettsegaye7880
    @getnettsegaye7880 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you this is always the truth

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማል ።

  • @mehariyenesew312
    @mehariyenesew312 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @wubetnetere7476
    @wubetnetere7476 2 ปีที่แล้ว

    Amen God bless you 🙏❤

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 2 ปีที่แล้ว

    Kale heyotin yasemalin mamher

  • @hailejr9628
    @hailejr9628 2 ปีที่แล้ว

    God bless you ❤

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @Martem79
    @Martem79 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እርስዎ እና መምህር መስፍን ገብቷችኃል እነ ዮናታን ጌታችን መድኀኒታችንን አያውቁትምምም የእነሱ እየሱስ ሌላ ነው ያ መስቀል እሚያዘቀዝቀው የሴቲቱ ጠላት የሆነው ነዉ

  • @ፊሎቴዎስ
    @ፊሎቴዎስ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር የቆረቡ ሰዎች ያልበቁ ከሆነ በሌላ ቦታ ላሉ ሰዎች መላእክት ወስደው ያቆርቧቸዋል ስትል በተደጋጋሚ ሰምቻለሁ። እኔም በአንድ የቤ/ክ መጽሐፍ ማንበቤን አስታውሳለሁ። ሆኖም ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ትምህርት ነው። ሰው ሳይገባው ከቆረበ በጌታ ሥጋና ደም ራሱ በፍዳ እንደሚጠየቅበት እንጂ መላእክት ወስደው ለሌሎች ኃጢአት ላልሠሩ ያቆርባሉ የሚል የለም። በቆሮንቶስ የነበሩ ሳይገባቸው የተቀበሉ በሕመምና በሞት መቀጣታቸው ተጽፏል። መቼም ባልበላው የሚጠየቅ የለም።

    • @nekatibebtube
      @nekatibebtube  2 ปีที่แล้ว

      እርማት ነው? ወይስ ጥያቄ ነው?

    • @ፊሎቴዎስ
      @ፊሎቴዎስ 2 ปีที่แล้ว

      @@nekatibebtube ሀሳቡ ትክክል አይደለም ነው። በአዋልድ መጽሐፍት ተጽፎ ያገኘነውን ሁሉ ልክ ነው ብለህ ለሕዝቡ መዝራት አለብህ ብዬ አላስብም። አንድ ምሳሌ ልስጥህ በማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ላይ መካነ ንስሐ የሚባል ቦታ እንዳለ አይቻለሁ ነገር ግን አንተም እንደምታውቀው መካነ ንስሐ (purgatory) የካቶሊኮች ትምህርት እንጂ የኦርቶዶክስ አይደለም። የወንጌል ትርጉም ጸሐፊዎች ስለጻፋት purgatory አለ ብለን ልናስተምር ነው ወይ?
      አንተም ያልከው ቁርባንን በተመለከተ አንደኛ ለሰሚው ምንም አያንጽም ሁለተኛ ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊም አይደለም። የሰጠሁት አስተያየት ነው ምክርም ጥያቄም አርገህ መውሰድ ትችላለህ።

  • @mahlethargwoin2607
    @mahlethargwoin2607 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን