የ ሴቶችን ጉዳይ አደራ (ለወንዶች የተሰራ ፕሮግራም)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Like Ethio Bilal Tube on Facebook
    EthioBil...
    Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
    / bilaltube
    Subscribe To Ethio Bilal Tube on TH-cam
    / bilaltubecom

ความคิดเห็น • 309

  • @fatiyabadawi79
    @fatiyabadawi79 7 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨሚሪለቹ ዉድ ቢለሎች እኛ በሰመነው ምንጠቃም የዲሪጋን በሰረቹት ኸይሪ ስረቹን ይዉደዲለቹ

  • @user-zx3dz3db1w
    @user-zx3dz3db1w 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላ ኸይረን ኡስታዝ

  • @user-nu5to6wh2s
    @user-nu5to6wh2s 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህኸይር ኡሥታዝ

  • @user-cr6bs7jb7s
    @user-cr6bs7jb7s 7 ปีที่แล้ว

    ጀዘከለ ካይረን ወንድመችን አለህ ኢንደንታ አይነት ይብዛልን

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 7 ปีที่แล้ว +16

    ወድሞቻቸን ስሙት ይከ ለናተ ጠቃሚ ነው
    ወላሂ ያውም በአሁን ግዜ በጣም የሚያሳዝን ሁናቸኃል ለሴቶቸ ክብር የለላቸሁ በጣም ብዙ ናቸሁ!!!
    አላህ ልብ ይስጣቸሁ ወድሞቻቸን ይከ ዱአየ ነው ይከን ስል ሁሉም ማለቴ አይደለም ግን በአብዛኛውቻቸሁ ለሴቶቸ ክብር የለላቸው ብዙ ናቸው!!!

    • @fetiyayassin463
      @fetiyayassin463 7 ปีที่แล้ว

      ከ የአላህ ባሪያ masha allha allha yhmrelke

    • @swissroyal6140
      @swissroyal6140 7 ปีที่แล้ว

      Fetiya Yassin ሀየ

    • @haleemg2720
      @haleemg2720 7 ปีที่แล้ว

      አላህ ጀዛችሁን ይክፈለው አላህ ይውደዳችሁ

    • @user-vz9so7ff9g
      @user-vz9so7ff9g 7 ปีที่แล้ว

      ከ የአላህ ባሪያ!!በጣም በአሁኑ ሰአት ክብር አለን?ወይ የምንለበት ደረጃ ደረሰናል ሀቂቃ ደግሞ እኮ የምገረመዉ ከአንድ ሙስሊም ወድም ከብረ ማጣት ከባድ ነዉአላህ ይዘንላቸዉ

    • @yewellolijhasbinallahwenie5925
      @yewellolijhasbinallahwenie5925 7 ปีที่แล้ว

      ከ የአላህ ባሪያ tekikl ehetoche wellahi beahunu seat betam yasaznal yesetochi guday Allah lebe yestachew 😭😭😭😭😭😭

  • @fatimahahmad388
    @fatimahahmad388 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስጣዝ

  • @meremhassen5047
    @meremhassen5047 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸይር ወንድም አቡበከር አላህ ይጨምርልህ

  • @kedijamohamed
    @kedijamohamed 7 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله
    ماشاء الله
    ماشاء الله
    جزاك الله حير
    يالله

  • @alhamdulilahalakulihalalha369
    @alhamdulilahalakulihalalha369 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ወንድም አቡኪ እንዳንት አይነቱን አላህ ያብዛል

  • @amennahjamal2170
    @amennahjamal2170 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ከይረን ወንድም

  • @nwdsd2611
    @nwdsd2611 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘከለሁ ኸይርርርርርርር

  • @nesmamiftahe3312
    @nesmamiftahe3312 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ሠምተው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን::

  • @user-zx3dz3db1w
    @user-zx3dz3db1w 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላ ኸይርን ኡስታዝ

    • @yayathusen7893
      @yayathusen7893 7 ปีที่แล้ว

      አላህ አንድ ነው ሱበሀን አላህ ወቢሀምድ

  • @user-nx4vi8qt3j
    @user-nx4vi8qt3j 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዞች

  • @fatumashewaoremua.rahman4231
    @fatumashewaoremua.rahman4231 6 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ የተለቀቀበት ጊዜው ቢረዝምም በጣም ልቤን ስለነካኝ አስተያየት መፃፍ ተገደድኩ ጀዛካአላህ ሄር ኡስታዞቼ ለወንዶች በዙ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል ስለ ሴት ልጅ አብሶ በስደት አለም ላሉ ወንዶች በእውነት የኔ ባለቤት ሴትን ልጅ በጣም ዝቅ አድርጎ ነው የሚያየው ከሴት የተወለደም አይመስለውም ሁሌም ሲጫወት ደግሞ ሴት ልጅ እያለ ማጓጠጥ ነው ስራው ዲኑን እዲማር ብገፋፋውም እሱ ግን ግዴለሽ ነው እኔንም በጣም ነው የሚያሰቃየኝ ፍታኝ አልፈታም ወይንም መብቴን አክብርልኝ አያከብርም እናም በስቃይ ውስጥ ነው ያለሁት በስደት ውስጥ።በዱአ አትርሱኝ ሁላችሁም የኢስላም እህትና ወድሞቼ አላህ ፈረጃውን እዲቀርብልኝ ወይም ሶብር ከታጋሾች አድርጎኝ አኼራ ላይ ሀሰናት እዲበዛልኝ እዲፃፈልኝ አሰላም አሊኩም

  • @semiramollaxnnxnx3833
    @semiramollaxnnxnx3833 7 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ
    መሸአላህ
    መሸአላህ
    ጀዛጃኩም አላህ ኸይርን
    ቢላእሎች

  • @fatumaseid7827
    @fatumaseid7827 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡዝታች

  • @gulamjazikelihuhayeranjazi2320
    @gulamjazikelihuhayeranjazi2320 7 ปีที่แล้ว

    مشاء ألله مشاء ألله جزاكم الله خيرا

  • @ZahraZahra-sy2fs
    @ZahraZahra-sy2fs 7 ปีที่แล้ว

    masha allah jezakum Allah keyir bilaloch allah beduniyam baheram
    mndachun ykfelachu

  • @asjdjfahdjdjd9264
    @asjdjfahdjdjd9264 7 ปีที่แล้ว

    mashaa Allah yez usataz qirat betam ajeten seresero yigebal qiratu desss yilali jezakum allah

  • @asdzxcnuriyaausiman5907
    @asdzxcnuriyaausiman5907 5 ปีที่แล้ว

    Ustazoche allaha yxebkachehu sollahu aleh weselem jazakallaha kayiren ustaz jazakallaha kayiren ustaz 💞💞💞💞💞👍👍💝💝💝💝💝

  • @nejemiya7389
    @nejemiya7389 7 ปีที่แล้ว

    yallahe melekame sate adergene, masalhe tebarekela masalhe tebarekela allahe ychemerlashu

  • @saasaa3715
    @saasaa3715 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @faceaminatmeyimer2891
    @faceaminatmeyimer2891 7 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Allah yichemrlachihu betam tekekel bizu wendochi yemtegebirut new Allah semtew tetekami yadirgachew Jezakum Allah hyirin

  • @saadawali9701
    @saadawali9701 7 ปีที่แล้ว

    mashallah Jezakum Welah Keyr

  • @user-us8rt7iq5o
    @user-us8rt7iq5o 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ቢላሎች

  • @faizaseid3876
    @faizaseid3876 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩአላህ ኸይረን ቢላሎች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumaabduabduo6976
    @fatumaabduabduo6976 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛአኩም አላህ ቢላሎች ይህን እንኳ ሰምተው ቢለወጡ መቸም መስሚያቸው ተሰግቷል

  • @hafizaha4996
    @hafizaha4996 7 ปีที่แล้ว

    ማሽአለህ ማሽአለህ አለህ እጠብቃቹሁ ጀዘኩሙለህ አለህ ኸይረ

  • @bvmk9509
    @bvmk9509 4 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱ ላሂወበርካትሁ
    ጄዛኩላህ ኽይረ
    ኡስታዞቻችን። አላሁሱበሀነወተአላ
    ባላችሁበት ይጠብቅልን

  • @user-qo8pi7uv3h
    @user-qo8pi7uv3h 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ኩሙለ አላህ ሀይር

  • @jemilabinteslam3469
    @jemilabinteslam3469 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸርረን ቢላሎች

  • @AAa-hj4im
    @AAa-hj4im 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ የሚል ሙሀደራ ነው አላህ ያበርታችሁ

  • @user-oz5yj4ix2t
    @user-oz5yj4ix2t 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ኸይር ጀዛ

  • @samer766
    @samer766 7 ปีที่แล้ว

    ጄዘከለ ብለሎች አለ ይጨምርለቹ እኘም ሠምተን የምንጠቀምበት አለ የድርገን

  • @user-yn6qo7sh2f
    @user-yn6qo7sh2f 7 ปีที่แล้ว

    جزاك الله حيرا

  • @user-nc5ue1ds4t
    @user-nc5ue1ds4t 7 ปีที่แล้ว

    جزكم االه خير

  • @user-vq8jw5yc4r
    @user-vq8jw5yc4r 7 ปีที่แล้ว

    አላህያሣውቀን ጀዛኮመላሁ ኸይርጀዛ

  • @lubabashifaw9258
    @lubabashifaw9258 7 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩም አላህ ኸይረን

  • @allahwokilhasibinallha7567
    @allahwokilhasibinallha7567 6 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላህ።
    መሸ አላህ። አላህ። ዩጡበቀከ ጀዛከሙ አላህ። ትክክሉ

  • @user-yg4qg2sv3n
    @user-yg4qg2sv3n 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @toybaabdumsalhejazazakelhe9567
    @toybaabdumsalhejazazakelhe9567 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ከይረን ቀጥሉንምበት

  • @sumeyas1998
    @sumeyas1998 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛከአላህ ሄይር ቢላሎች

  • @beytulareshid8664
    @beytulareshid8664 7 ปีที่แล้ว

    jazkum Allah kayran fiduneya wala akara

  • @saadasesay1902
    @saadasesay1902 7 ปีที่แล้ว

    Mashaallah
    jazakeallahher

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b 7 หลายเดือนก่อน

    ዋሌኩም ሰለም ወረህ መቱላህ ወበርካት አህለን ወሳህለን ወሳህለን ዘይነብ እንዘያር

  • @abdomohammed2633
    @abdomohammed2633 7 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @user-vm3ln8vv6k
    @user-vm3ln8vv6k 7 ปีที่แล้ว

    allah yakoylen bilaloch
    jezakum allah hyre

  • @zinethusin4684
    @zinethusin4684 7 ปีที่แล้ว

    masha Alah Wedmmm Betammm Desssvyemil New Ymnserabet Yadrgennn

  • @hikmayasen4512
    @hikmayasen4512 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛ አላህ ኸይር፡፡

  • @makiyamakyia3858
    @makiyamakyia3858 7 ปีที่แล้ว

    masha allh allh jazchu yekigalchu

  • @zynebamudeser4444
    @zynebamudeser4444 7 ปีที่แล้ว

    jazakum alah hayer

  • @sedkatujariya5668
    @sedkatujariya5668 7 ปีที่แล้ว +8

    ጀዛኩሙላህ አልሀምድሊላህ ሙስሊም ያደርከን ጌታ የስመሙስሊም ሳይሆን እውናተኛ መአማኒ አድርገን የአላህ የማውቃቸውንም የማላውቃቸውንም ሙስሊሞች ውንድም እህቶቸን በድኒያም በአኬራም ኑሮዋችንን አንተ አሳምርልን ከጀሀናምም አንተው ገፍሩ ርሂም ናህና እንደኛ መጥፎናት ሳይሆን እንዳንተ መሀሪናተ በእዝናትህ

    • @maryamzaid1343
      @maryamzaid1343 7 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ አቦ አላህ ልባቸውን ያራራልን አሚን ያረብ

    • @user-zc6yr3yi7x
      @user-zc6yr3yi7x 7 ปีที่แล้ว

      F زت
      ጀዛኩም አላሀደ ህይረን

    • @sedkatujariya5668
      @sedkatujariya5668 7 ปีที่แล้ว

      ፍጡማ ቢትኢሰላም ፍጡማቢት መሀመድ Amin allahume amin we eiyakum

  • @damma2573
    @damma2573 7 ปีที่แล้ว

    እንሸአለህ ቢላሎች ጀዘክሙለህ ከይራን ፍል ዱንየ ወል አኬራ አቡክ የኛ ጀግና አለህ ይጠብቅህ ለአለህ ብዬ ውድድድድድ ነው ምየረግህ ግን ከኔ በለይ አለህ ሱበሀና ወተአለህ ይውደዲህ

    • @user-ix9nf8wt3u
      @user-ix9nf8wt3u 7 ปีที่แล้ว

      Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም ውድሜ ውድድድድድድ

  • @user-lo3mc3zl1i
    @user-lo3mc3zl1i 7 ปีที่แล้ว

    jezakulha belalochi masha allha

  • @remlanasser1443
    @remlanasser1443 7 ปีที่แล้ว

    jezkumulah heir betam desilal

  • @user-bf9iz2zp2s
    @user-bf9iz2zp2s 7 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله حلو ولله جذاك الله خير"

  • @user-kk6db3kg5e
    @user-kk6db3kg5e 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ።ኸር

  • @user-xi7el2jx9d
    @user-xi7el2jx9d 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ይሆን ሙሀደራ ለወዶች ሸርርርርር

  • @user-zt7ni3id3o
    @user-zt7ni3id3o 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረ ፍዱንያ ውል አኼራ

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 7 ปีที่แล้ว +8

    ጀዛከላሁ ኸይር
    (((ነብዩ ሠለላሁ አለሂ ወሠለምም ገርገራ ላይ እያሉ የሴቶቸን ነገር አደራ ብለዋል::)))
    አላህ ሡበሀነ ወተአላ ወድሞቻቸንን ለሴት ልጂ ክብር የሚሠጡ ያርጋቸው ያረብ))) ((( ያውም በአሁኑ ዘመን😭😭😭)))

    • @sofyamohammed7739
      @sofyamohammed7739 7 ปีที่แล้ว +1

      Jezakum Allah Heyer Bilal Tube Egnanm Allah adamten ementegaberw Yaregan Yareb Allah Yetebqachiw

    • @user-dq1hw5tb8y
      @user-dq1hw5tb8y 7 ปีที่แล้ว +1

      ከ የአላህ ባሪያ አሚን ያረብ እኛንም የወዶችን ሀቅ የአባታችን የወንድሞቻችን ሀቅ የምንወጣ ያርገን ያረብ አሚን

    • @sheikmohamed1043
      @sheikmohamed1043 7 ปีที่แล้ว

      ከ የአላህ ባሪያ ነኝ

    • @GfddReewq
      @GfddReewq 7 ปีที่แล้ว

      ጄዛኩሙላህ ኽይረን። ውድ ተወዳጁ ውዝታዞቻችን እና ውድ ወንድማችን አቡበክር ይርጋ

  • @aminaismail6344
    @aminaismail6344 7 ปีที่แล้ว

    mashaallah jezakumulah alif keyr

  • @user-mv6bi5oe5l
    @user-mv6bi5oe5l 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @firdoskocha2720
    @firdoskocha2720 7 ปีที่แล้ว

    Mashallah Allah Yetbekachehu

  • @allahbewedmachewkemicheknu5937
    @allahbewedmachewkemicheknu5937 7 ปีที่แล้ว

    masha Allah uztazuna jezakumullah

  • @sumayaabiniti5048
    @sumayaabiniti5048 6 ปีที่แล้ว

    Masha allh jzk keri

  • @gezeworeksherefa7642
    @gezeworeksherefa7642 7 ปีที่แล้ว

    jzakum allah keyer

  • @kedijanurnga5022
    @kedijanurnga5022 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አላኩላሀል ያአረብ አገር ሳህንና ሽንት ቤት አጣቢ አድርገውናል ያለጥፋታችን ከልጆቼ ለያይተው ስድስት አመቴ የልጆቼ ናፋቆት እንደ እግር እሳት እየተገበግቡኩ እኖራለሁ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል

  • @letifaabdella4649
    @letifaabdella4649 7 ปีที่แล้ว

    Allaah jazeachun hesthacu

  • @zahraaembaw2263
    @zahraaembaw2263 6 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊኩም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እኔም አልኩ ወአሊኩምሰላም ወራህመትላሂ ወበረከቱ ዱኒያ ወል አኺራ ችሁን ያሳምርላችሁ ኡስታዞቻችን ያረብ በጣም ነው የሚገርም ትምህረት ነው የውስጣችን ቡዙ የተጎዳ አለን ለምሳሌ ትዳር ላይ ሴት ፈታኝ ብላ አትፈታም እኔም አለሁ አምስት አመት ውስብስብ ያለሂወት በሸሪአው ላይ ሴት ካልፈለገች ግዴታ ትኑር የሚል ሸሪአ አለ ግን አንዳንዶች ቦታ ላይ ሸሪአ የሴቶችን ችግር አይረዱም የወንድ ካልሆነ በስተቀር እህት ወንድሞቼ ለአሏህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ካለሁበት ችግር እንድላቀቅ ለአሏህ ብላችሁ

  • @user-yw1tc3ro6b
    @user-yw1tc3ro6b 7 ปีที่แล้ว

    الله أكبر الله أكبر جازاكم ألله خير

  • @user-cv9es9xz6g
    @user-cv9es9xz6g 7 ปีที่แล้ว

    msha allah msha allah

  • @zadlove9362
    @zadlove9362 7 ปีที่แล้ว +15

    ቢላሎች ጀዛኩም አላህ ኸይር እዱኒያ ወል አኬራ
    በአዱኒያ ምቾትን በአኬራ ጀነትን አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ !! እናተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ።

    • @user-ix9nf8wt3u
      @user-ix9nf8wt3u 7 ปีที่แล้ว

      Zad Love አሚንንንን

    • @zainbmhmd7067
      @zainbmhmd7067 7 ปีที่แล้ว

      Zad Love

    • @user-ix9nf8wt3u
      @user-ix9nf8wt3u 7 ปีที่แล้ว

      Zainb Mhmd ውድድድድድድድድ

    • @hawimmohammed9309
      @hawimmohammed9309 7 ปีที่แล้ว

      meshalah besemanew tetekami yargen

    • @amiin8703
      @amiin8703 7 ปีที่แล้ว

      wud bilaloch allah yixabqachihu ballah gin ustaz mahamad musxafa andrazam yala ye qura an sura bitqaralin/bitgabizan dasyilanal jazakumallah kayir❤❤❤❤

  • @aadd967
    @aadd967 7 ปีที่แล้ว

    masha allaha alha yicamititlacu

  • @hayatseidg3302
    @hayatseidg3302 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ቢላሎች ማሻ አላህ ኣሌኩም

  • @user-hx8qt3xw4h
    @user-hx8qt3xw4h 7 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله

  • @user-vz9so7ff9g
    @user-vz9so7ff9g 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ሰሚተዉ ከተጠቀሙት የአላህ ባርያ ያድረገን

  • @user-qp8wg4qe3i
    @user-qp8wg4qe3i 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @fayidaababiya7241
    @fayidaababiya7241 7 ปีที่แล้ว

    mashaaaa allah jazakallahu keyraan

  • @user-vv1ex2et3u
    @user-vv1ex2et3u 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛኩሙ አላህ ኸይረን

    • @user-ei5dk8my4i
      @user-ei5dk8my4i 7 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ መጨረሻይ አስመራ ው

    • @DhhdFhgg
      @DhhdFhgg 7 ปีที่แล้ว

      ያረብ መጨረሻኤ አሳምርልኝ ቀጥተኛዉ መገድ ምራኝ

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 7 ปีที่แล้ว

    subehan Allah yareb Atewu berahmetk tebken jemial muslimin
    Ya.allah

  • @rehimushsani4181
    @rehimushsani4181 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @rozajazkumaallahhereestazu2257
    @rozajazkumaallahhereestazu2257 7 ปีที่แล้ว

    mashi allah you Tube belalochi jazak allah hyre eduneya wela ahira ehietochi wedemeshi me allah bsmanwe Ttekamey yaderegne allah Lemeseto kebere yalewen yewfkwete engage setochi yene aeshia R anemia flege Tktaye yaderegne Lebalechichin Tazajie kbere Tbakeye

  • @ssadah9225
    @ssadah9225 7 ปีที่แล้ว

    ሰአድ ይማም "" አል , ወረባቦ"" ماشاء الله بارك الله فيكوم "" جزاكوم الله خير يا آخواني في الله "" الله يحفظكوم يا رب " ኢቶወ ቢላሎች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ። ነገር ግን ሁሉም ወድሚቻችን የናተ አምሳያ ቢሆኑ ኖሮ ምነኛ አለም ባሸበረቀች ነበር ያ ረቢ አተ ቅን ልቦና ስጠን " ወድሞቻችንንም አተ አዛኝና አህላቀ መልካም አድርግልን"" እኛንም አተ ሶሊህ የ አርገን ያ ወዱውድ ።اللهم زين قلوبنا بلإمان

  • @mohamedsayed5181
    @mohamedsayed5181 7 ปีที่แล้ว

    mash allah

  • @zaheeraaa4905
    @zaheeraaa4905 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ጀዛኪአላሀ

  • @zulfahusen9133
    @zulfahusen9133 7 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

    • @yayathusen7893
      @yayathusen7893 7 ปีที่แล้ว

      walihe men malite edalibegeme alileheme gen elihe jazahelchenu ykefaliwe dunya aheyra

  • @nejinaloveethio4859
    @nejinaloveethio4859 7 ปีที่แล้ว

    jezak allah kayir

  • @user-wv7eg7vg9m
    @user-wv7eg7vg9m 7 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ለሁሉም አስተማሪ ነው ሳህ ሁሉም የራሱን ሀላፊነት በአግባቡ ቢወጣ ኖሮ አንድም ሰው ለችግር አይጋለጥም ነበር ።

    • @user-sp4vw4pt9u
      @user-sp4vw4pt9u 5 ปีที่แล้ว

      ሁሉምአላህንቢፈራእንለቤተሠቡጡለሚስቱጥርቢሆንኑርአድምሰውእቺግርላይአይወድቅምነበር

    • @saada3628
      @saada3628 5 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህጀዛኩምኸይርኡስታዝ

  • @takitiorewowwow3065
    @takitiorewowwow3065 7 ปีที่แล้ว

    masha allah

    • @omumurad6438
      @omumurad6438 7 ปีที่แล้ว

      takiti o re wow wow ጀዛኩም አላህ ኸይር
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zainabedrees6843
    @zainabedrees6843 7 ปีที่แล้ว

    masha.Allah👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

    • @user-hb4xf9yb4j
      @user-hb4xf9yb4j 7 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛኩም አላሁ ኸይር ኢስታዝ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ቃል የልኛም አተነ የማምስግነብት አላህ ኸይራምዳህነ አላህ ይክፍልህ ጀዛኩም አቡኪ

    • @hasnajunidihasnajunidi1429
      @hasnajunidihasnajunidi1429 7 ปีที่แล้ว

      Tg አላህ ያጥፍህ
      0504142195

  • @fatimamusama3331
    @fatimamusama3331 7 ปีที่แล้ว

    MASHAA ALLAH. JZKUM. All

  • @fozikonjo2422
    @fozikonjo2422 7 ปีที่แล้ว

    ጄዛኩም አላህ

  • @user-ww6gs8ht6q
    @user-ww6gs8ht6q 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም ከአላህ

  • @siti5410
    @siti5410 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር😭😭

  • @zehramohammed3600
    @zehramohammed3600 7 ปีที่แล้ว

    Alah Heyr jezachun ykfelachu Betam des yemel program new

  • @user-ps7iw1xv4q
    @user-ps7iw1xv4q 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም.አላህኸይር

    • @yayathusen7893
      @yayathusen7893 7 ปีที่แล้ว

      alihamedulihe muslyeme lirakege gatia
      alihameduli

    • @montehamKadir
      @montehamKadir 7 ปีที่แล้ว

      ሀዩ.ወሎየዋየመርሳልጅ محمد

  • @wachajabir7243
    @wachajabir7243 7 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛኩም ኸላሁ ህይርን ግንሱብሀን አላህ ወንዶች ባሁን ጊዜ በጣም ተበላሽተዋል ሴት ሲያዋርዱ ነው ሚታየው ያርቢ ተዋርደው ከሚያዋርዱ ወንዶች አንተ ጠብቀን

  • @khadijahasan4487
    @khadijahasan4487 7 ปีที่แล้ว

    mashal jeskum ala

  • @shamadelwato8636
    @shamadelwato8636 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ