"ምንጃር" How To Dance Ethiopian Traditional "MinJar" Tutorial.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @ambaw1004
    @ambaw1004  3 ปีที่แล้ว +6

    🙏ክብራን ተመልካቾች ይሄ ጭፈራ ለጀማሪ ጨፋሪዎች የሚሆን እና የጭፈራው ዘዬ በአዲስ አበባ በትያትር ቤት እና ባህል ቤት የምንሰራዉ የአጨፋፈር ዘዬ ነዉ። ዋናዉን እና ቱባ ባህሉን እንደማዉቀዉ መጠን ለማስገባት ሙከራ አድርጌአለሁ ! በክፍል ሁለተ በቻልኩት አቅም ከተማ ላይ ከምናዉቀዉ የአጨፋፈር ዘዬ ቱባ ባህሉን ለማሣየት እሞክራለሁ🙏 አመሰግናለሁ።

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ችግር የለውም😍 የምጃር እኮ ኦዴህ ነው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  7 หลายเดือนก่อน

      @@زينبمحمد-ن2ح እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @wubadisnadew5910
    @wubadisnadew5910 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ምንጃር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 6 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ጎበዝ ነህ እንዴህ አሳይልኝ የምንጃርን የጥጋብ ሀገራችንን።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @lijinet
    @lijinet 6 ปีที่แล้ว +17

    ምንጃር ሲባል ነው ሳልሰበር የመጣሁት በጣም ነው ጭፈራውን የምወደው 💃🏻💃🏻💃🏻

    • @user-fc7qx9so8s
      @user-fc7qx9so8s 6 ปีที่แล้ว +2

      😀 በጣም ሲያምርበት እሱ ጎበዝ ልጅ ነው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      @@user-fc7qx9so8s ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      f/ukq4q4?sharetype=teams&member=6170398&+share-sheet&pc_code=ot_co_dashboard_a&rcid=bb32ce89873549619e4d4e545de808bf

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 ปีที่แล้ว +3

    ምንጃር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ወድማችን ምንጃሮች ውስጤ ናቸው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @kidist2779
    @kidist2779 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንጃሬ ነኝ💛

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 3 ปีที่แล้ว +2

    ሸዋ ተወልጄ የሸዋን ባህል ዳንስ አሁን በቅርቡ ነው ያወቅኩት እኔ የማቀው አማሪኛ ተናጋሪ መሆኔን ብቻ ነበር የማውቀው ጥሩ ነው በርታ ብዙ ግዜ የሶማሊያ ባህል እንደ አፍር ሌሎች ባህል ጎልቶ አይታይም በቅርቡ የሶማሊያ ህዝብ እንድታሳየን እንጠብቃለን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን አላህ ይጠብቃቸው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  3 ปีที่แล้ว

      🙏አሜን እጅግ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ::
      የሦማልኛል በዚህ ስራዬ የተወሰነ ሄጄበታለሁ ግዜ ሣገኝ በስፋት እመለሣለሁ በዚህ ከታች ባለው ሊንክ ላይ ሶማልኛ ጭፈራ አለ
      👉th-cam.com/video/uEvD_5UwMtM/w-d-xo.html

  • @Kirros38
    @Kirros38 6 ปีที่แล้ว +6

    This is one of the best performance I ever saw! Best acting, coordinating and demonstration! This is awesome video!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว +6

    ጅሩወችን ስወዳቸው ሁሉም የኛው ናቸው💚💛❤👍🌼🌼👌

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @tigistdejene5067
    @tigistdejene5067 5 ปีที่แล้ว +2

    ያገሬ ዘፈን ናፍቆን ነበር አመሰግናለሁ ወድሜ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      እኔም አመስግኛለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃሬ ከሆንሽ እንድረስ ለወገንምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @lamashbafikadu6024
    @lamashbafikadu6024 6 ปีที่แล้ว +8

    እምየ አገሬ ዋው ያምራል

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @fikrtebayih8632
    @fikrtebayih8632 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቃላት የለኝም በርታ እ.በ.ጥ.😍👍👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @ተዋህዶለዘላለምትኖርእናቴ
    @ተዋህዶለዘላለምትኖርእናቴ 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጉበዝ ምንጃር አገሬ ጅሩ♡♡♡♡

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      Alam Ethi አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 ปีที่แล้ว +9

    ጉበዝ እኮ ነህ አምብሽ የኔ 1ኛ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @obsidiansea
    @obsidiansea 2 ปีที่แล้ว +1

    Anyone have any idea what's going on with that guy in the upper right at 5:34?

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  2 ปีที่แล้ว

      I have no idea lol 😂

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว +6

    wow በጣም ደስ ይላል ጠፍተክ ነበር ደሞ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ara alhulse

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @ወለተማርያም-ዘ7ቨ
    @ወለተማርያም-ዘ7ቨ 6 ปีที่แล้ว +1

    አብሮ ይስጥልን ሥላሴ ይመስገን በርታ ሰላምታህ ትህትናን የተሞላበት ነው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ አደኛነክ ባልህን ወዳድ እኛም አተን ዉድድድድድ በርታልን ብሮ🙏🙏👌👍👍👍👍😙😙😙

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @Ash-tr2eb
    @Ash-tr2eb 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አብሬህ እየሞከርኩ ነው በጣም ተመችቶኛል በርታ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ! ዋናዉ መሞከሩ ነው

  • @Sarah-uu7kl
    @Sarah-uu7kl ปีที่แล้ว +1

    Perfect ❤ I truly needed this!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  ปีที่แล้ว

      I’m glad it’s Help

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 6 ปีที่แล้ว +2

    ይመችህ ወንድሜ ስላም ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      *_Amen Amsgnalhu_*

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s 6 ปีที่แล้ว +3

    Wawu የኔ አንደኛ 👌👌👌 በጣም ጎበዝ ነህ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @wubamlakatalay3346
    @wubamlakatalay3346 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አቦ ይመችክ በጣም ያምራል 👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +1

    😅😅😅💟💟💟💟💟💟🧏‍♀️🌠✍אהבה 💙היא אוקיאנוס💦🌊 של רגשות, מוקף כולו בהוצאות 🖤✍אהבה היא ההבנה הקשה שיש עוד דבר ממשי חוץ מעצמך✅ ✍💟👂 איש מעולם לא מדד, אפילו לא המשוררים, כמה יכול הלב להכיל👂👂👂👂👂 שנאה🖤/אהבה🤍 מה הבחירה 🎼🎼🎵🎷🎤🎛🎙🎶כל הכבוד על ריקודי תרבות 💚💛❤

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጐበዝ ነህ ብሮ ባካል ላገኝህ እፈልጋለው እንድታስለምደኝ የምር

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ እሽ ከቻልኩኝ ምን ገዶኝ አስተምራላሁ::🙏

  • @merafshemellse8511
    @merafshemellse8511 4 ปีที่แล้ว +1

    thanks bro you are the real

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  4 ปีที่แล้ว

      You welcome..! Thank you

  • @ዜድወሎየዋየገጠርልጂ
    @ዜድወሎየዋየገጠርልጂ 6 ปีที่แล้ว +4

    wow😍😍

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @abdiawol8879
    @abdiawol8879 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህልዬ😘😘😘😘

  • @zelekadegefu4193
    @zelekadegefu4193 4 ปีที่แล้ว +2

    ምጃር አገሬ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃሬ ከሆናችሁ hermi kale redi ላይ Facebook account ላይ ያግኙን

  • @dinanada5205
    @dinanada5205 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much batem naw yemwdw yemnjer chefer

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 6 ปีที่แล้ว +1

    ወዝወዝዬ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ እደግ ተመንገድዋው ጎበዝ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @MichelleBrown-vi5zo
    @MichelleBrown-vi5zo 5 ปีที่แล้ว +1

    Reminds of that famous Gregory Hinds African American tap dancer, he is very good with his foot work as well, so much talent in the diaspora community

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much for your support

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 ปีที่แล้ว +1

    ሰብስክራይብ ተደርገሀል በቃ❤👏👏👏

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  ปีที่แล้ว

      ክብረት ይስጥልኝ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ደ9ቈ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ደ9ቈ 5 ปีที่แล้ว +2

    This is amazing Ambaw

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      #Thank you very much

  • @ፈፋወሎየዋ
    @ፈፋወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው በርታ ቀጩ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ሰላምሰላም-ጸ2ፈ
    @ሰላምሰላም-ጸ2ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንጃሬ ዋው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን::

  • @samrawitkassa7109
    @samrawitkassa7109 6 ปีที่แล้ว +1

    mirt sira
    betam new yetemechegn

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Sarah-uu7kl
    @Sarah-uu7kl ปีที่แล้ว +1

    What about for women?

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  ปีที่แล้ว

      It’s kind of the same

  • @Ali-lb1ck
    @Ali-lb1ck 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ነው ምያምረው ሴት በትኖር ደሞ የበለጠ ውበት ይኖረዋል የወዶቹን አሪፍ አርጌ ነው የሰራሀው አናመሰግናለን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አመሰግናለሁ:: ጎንደር ተምቤን እና ሀረሪ ለ ሴት የሚሆኑ ስራዎች ስላሉበት እንድትመለከችው ጋብዤሻለሁ::

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo sira tnx. Mare

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว +1

      nilquelle 🙏🙏🙏 #Thank you

  • @zemayared6360
    @zemayared6360 5 ปีที่แล้ว +1

    I like you gobez

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      Zema yar Amsgnalhu

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 6 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ በርታ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @selamfikdu8714
    @selamfikdu8714 5 ปีที่แล้ว +2

    thank you so much

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      #Selam You welcome

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @tradeandindustry8558
    @tradeandindustry8558 2 ปีที่แล้ว

    ወዳጄ ይሄ የምንጃር ዘፈን ብለህ የማታውቀውን አትቀባጥር ወይ ሄደህ ተመልከት ወይ ሲዲ አፈላልገህ ተመልከት

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 6 ปีที่แล้ว +1

    ባህላችን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @martamarta9861
    @martamarta9861 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ሀገሬምንጃር በግዜየ ባልጀሮቼ ሲዳሩ ጨፍሬቤት ነበር ምን ያደርጋል ዛሬ በተራዉ የሀረብ ሀገር ስራ ቅስሜን ሰብሮ ይጨፍርብኛል ለሁሉም እግዚአቤሄር ይመስገን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንጃሬ ከሆንሽ ስለ ምንጃር ገበሬ አንበጣ እየተንቀሳቀስን ነውምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ።በርችድህነትንለመዋጋትስለምታረጊው።አይቆጭሺ።ጤናይኑርሺ

  • @Shewareged.media1
    @Shewareged.media1 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @bezawiteshetu3348
    @bezawiteshetu3348 4 ปีที่แล้ว +1

    Gobezzz Enameseglealen!!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +2

    🧏‍♀️🌠✍ፍቅር 💙የስሜት ውቅያኖስ💦🌊 ነው ሙሉ በሙሉ በወጪ የተከበበ 🖤✍ፍቅር ከራስህ በላይ እውን የሆነ ነገር እንዳለ መረዳቱ ከባድ ነው✅ ብዙ ልብ ሊይዘው ይችላል👂👂👂👂 👂 ጥላቻ🖤 / ፍቅር🤍 ምርጫው ምንድን ነው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  2 ปีที่แล้ว +1

      ግሩም ድንቅ አባባል ነው ወዳጄ👌

  • @እመቤትደቦጭ
    @እመቤትደቦጭ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወደው ይሄን ዘፈን

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว +2

    የሸዋልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      Cored Bekele 🙏

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @konjo976
    @konjo976 3 ปีที่แล้ว +1

    What's the song name?😍

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/mZbmQaPXB8Q/w-d-xo.html

    • @konjo976
      @konjo976 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ambaw1004 thank you❤

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  3 ปีที่แล้ว +1

      @@konjo976 you welcome

  • @fentuadera5754
    @fentuadera5754 6 ปีที่แล้ว +1

    Kebahl lbsu,chferew betam yamral

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @lela-m7o
    @lela-m7o 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነህ መሞከርህ ግን ሁል ጊዜ ክሊፕ ላይ ሲሰሩ ትክክለኛውን ጭፈራ ስላልሆነ የሚያሳዩት የተረዳኸው በዛው መንገድ ነው ትክክለኛው ጭፈራ ህዝቡ ውስጥ ነው ያለው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሀል ወንድሜ ያው እኛ አዲስ አበባ ተወልደን ነው ያደግነው በቻልነው ዓቅም ባህላዊ ጭፈራውን ለማጥናት ሙከራ አድርገና በጣም የሚገርምህ ግን ከሕዝብ ለ ሕዝብ የባህል ቡድን እስከአሁን ድረስ ጭፈራው በዚህ ተመስልዋል ማለት ይቻላል..... የህብረተሰቡ ዓጨፋፈር በጣም ውብ ነው.... አስተያየትህ ተመችቶኛል...!!!

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  4 ปีที่แล้ว

      @@HermiKaleRedi
      መልካም ግጥሙን እመለከተዋለሁ::🙏

  • @ወሪትሠብለወንጌልሰብለማር
    @ወሪትሠብለወንጌልሰብለማር 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድ ገሬን ስላስተዋወክልኝ emuuuuaaa

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @zaynab9511
    @zaynab9511 6 ปีที่แล้ว +3

    አንበሳ ነህ😘😘😘😘❤❤❤

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @saraethiopia7902
    @saraethiopia7902 5 ปีที่แล้ว +1

    Wwwow marrrr💚💛❤☝☝☝👍👍👍👍👍💘💘💘💘

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 7 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ሰለ ሰሚን ሸዎ ራሳ ዝፈኑ የነሱ ባህል ያምራል ተወሎ ይመሳሰላል ዝፈኑ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 ปีที่แล้ว

    አሳየው ላላየው ይሄ ነው ምንጃር ሸንኮራ የትውልድ መንደሬ

  • @melattilahun4524
    @melattilahun4524 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አገሬ እንዴት እንደናፈቅሽኝ

  • @TheBabyget
    @TheBabyget 3 ปีที่แล้ว +1

    this is not typical Minjar Chiferaaaa !! if u are intersted to know from the orgin , go to Arereti or other places in mnjar.

  • @tegenstegens4360
    @tegenstegens4360 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እድርገህ ስርትኸዋል

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      Tegens Tegens አመሰግናለሁ

    • @tegenstegens4360
      @tegenstegens4360 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ambaw1004 በርታ

  • @eyuelbelete2101
    @eyuelbelete2101 6 ปีที่แล้ว +1

    Welcome come back

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @engdsebsbe8059
    @engdsebsbe8059 3 ปีที่แล้ว +2

    አትፈራገጥ ዱቄት እኔ የምንጃር ተወላጅ እዚያው ነዋሪ ነኝ በህላችንን አታበላሽ ተፈለግህ መተህ ተማር ከማስተማርህ በፊት

    • @MiratMalak
      @MiratMalak 7 หลายเดือนก่อน +1

      አንተን ብሎ ምንጃር ተወላጅ ከቻልክ ለምን ታዲያ እንዲህ ነው የሚጨፈረው ብለህ አታሳየንም ። እንዲህ አይነት ኮሜንት ስትሰጥ ምንም ችሎታ እንደሌለህ ያሳያል ። ፋራ!!!!

  • @sifanethio436
    @sifanethio436 5 ปีที่แล้ว +1

    Woww

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว +1

      sifan tube 🙏

    • @sifanethio436
      @sifanethio436 5 ปีที่แล้ว

      Wuziwaze malemamed efalig naber bak kahun bihual manim ayichelagnim haha

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔም ጥረት ባህላዊ ውዝዋዜ የማይችሉ ሰዎችን ማስቻል ነው
      👉th-cam.com/video/G_rM4TKQBJk/w-d-xo.html
      👉th-cam.com/video/CcmWEzqsr7E/w-d-xo.html
      👉th-cam.com/video/dwnXhFRpwms/w-d-xo.html
      👉th-cam.com/video/2_ZvfL_CGes/w-d-xo.html
      👉th-cam.com/video/WGolzct1JTE/w-d-xo.html
      👉th-cam.com/video/M-pHBet0Ji4/w-d-xo.html
      👉th-cam.com/video/Cy-nxlkfHFs/w-d-xo.html
      👉th-cam.com/video/HgbpI6NzkKk/w-d-xo.html
      👉th-cam.com/video/sSInJxwLs3A/w-d-xo.html
      👉th-cam.com/video/G_ZwfaI186I/w-d-xo.html

  • @mswubet2674
    @mswubet2674 6 ปีที่แล้ว +1

    አብሮ ይስጥልን እንዴት ነህ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @betebirhanu9382
    @betebirhanu9382 ปีที่แล้ว

    ክሊፕ ነው የሰራኸው ወይስ ጭፈራውን ነው ያሳየኸው? የምንጃሩን ጨርሶ አልሞከርከውም፤ ይሄ ዲቃላ(hybrid) ነገር ነው

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 ปีที่แล้ว +1

    😘😍😍

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre7182 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😍💝💝😘😘😘

  • @robal5788
    @robal5788 2 ปีที่แล้ว +1

    Not much known by most Ethiopian dances during weddings

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  2 ปีที่แล้ว +1

      That’s truth

  • @Zainab-jm3qr
    @Zainab-jm3qr 6 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤😚😚😚

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @soziah2703
    @soziah2703 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyna uagra eski Leyu yena Melkme

  • @amanual6586
    @amanual6586 3 ปีที่แล้ว +1

    የቀረህ አለ ያሳየከን 2 ብቻ ነው ሌላኛው በእግርና ትከሻ አብሮ የሚሰራ አለ ማናቺሁም ስሰሩት አላየሁም ትንሺ ይከብዳል ለዛ ይሆናል

  • @Tiztamekasha
    @Tiztamekasha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታቃለህ ግን አድናቂህ መሆኔ ቅን ሰው like በላይ ቢኖር አረግህ ነበር

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @myallahblessallmyfamilly4829
    @myallahblessallmyfamilly4829 6 ปีที่แล้ว +2

    እድህ ወዝ ወዝ እያልክ ዘና በልበት ሰላታህ በእክብሮት መሆኑ ደስ ይላል ባህላችን ኮፍያን ወረድ ክክክክክክንንን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @grumyosef8264
      @grumyosef8264 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያምራል ወንድሚ በርቺልን ጥሩ ትምርት ነው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      Grum Yosef አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @myallahblessallmyfamilly4829
    @myallahblessallmyfamilly4829 6 ปีที่แล้ว +1

    Well cam bak bro 1na neni zare kkkkk

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @lovetube9682
    @lovetube9682 5 ปีที่แล้ว

    🤗🤗🤗👏👏👏👏👍👍

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 3 ปีที่แล้ว +1

    የናቴ አገረ ነው

  • @tsigemorgese4887
    @tsigemorgese4887 5 ปีที่แล้ว +1

    እምየአገሬእንዴትደስይላልዋውጉበዝበርታ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ::

  • @sahayjiji2865
    @sahayjiji2865 4 ปีที่แล้ว +1

    Awo.bedbebe.aselemedahcew.

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  4 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว

    🧏‍♀️🌠✍Love 💙Is an ocean💦🌊 of emotions, completely surrounded by expenses 🖤✍Love is the hard understanding that there is anything more real than yourself✅ ✍💟👂 No one has ever measured, not even the poets, how much the heart can contain👂👂👂👂 👂 hatred🖤 / love🤍 what is the choice 🎼🎼🎵🎷🎤🎛🎙🎶

  • @amarahabashawe2681
    @amarahabashawe2681 5 ปีที่แล้ว +1

    የመዝንም በነካ እጅክ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      Candy Moon 🙏🙏👍

  • @HermiKaleRedi
    @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  4 ปีที่แล้ว +1

      መልካም በጣም ጥሩ የተቀደሠ ሀሣብ ነው:: እመለከተዋለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      @@ambaw1004 ወንድሜ ይሄ go fundme አካውንት ነው የዋሁ ገበሬ ልጆቹም ከብቶቹም ሳይቀሩ የሰው ያለህ እያሉ ነው ዘመኑ በሰጠን ቴክኖሎጅ መልእክታቸውን እናድርስላቸውwww.gofundme.com/f/ukq4q4?sharetype=teams&member=6170398&+share-sheet&pc_code=ot_co_dashboard_a&rcid=bb32ce89873549619e4d4e545de808bf

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 8 หลายเดือนก่อน +1

    You missed a lot. First you have to go sisde to side, ands you jump

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  8 หลายเดือนก่อน

      Okay we will do that next time

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 3 ปีที่แล้ว +1

    ምጃረ አገሪ

  • @tsigemorgese4887
    @tsigemorgese4887 5 ปีที่แล้ว

    እምየአገሬመቸይሆንየማይሽምንጃርአገሬሰላምሽይብዛልኝጎበዝነህበርታሰላምህብዝትይበልወንድሜ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ትክከለኛ የምንጃር ጭፈራ አይደለም

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  3 ปีที่แล้ว

      🙏ክብራን ተመልካቾች ይሄ ጭፈራ ለጀማሪ ጨፋሪዎች የሚሆን እና የጭፈራው ዘዬ በአዲስ አበባ በትያትር ቤት እና ባህል ቤት የምንሰራዉ የአጨፋፈር ዘዬ ነዉ። ዋናዉን እና ቱባ ባህሉን እንደማዉቀዉ መጠን ለማስገባት ሙከራ አድርጌአለሁ ! በክፍል ሁለተ በቻልኩት አቅም ከተማ ላይ ከምናዉቀዉ የአጨፋፈር ዘዬ ቱባ ባህሉን ለማሣየት እሞክራለሁ🙏 አመሰግናለሁ።
      በተጨማሪ ምንጃር ጭፈራ ላይ ብዙ ግዜ ከድሮ ከህዝብ ለህዝብ ባህል ቡድን ጀምሮ እስከዛሬ የምናየዉ ይህን መሰል ጭፈራ እና ! አጨዳ መዉቃት ወዘተረፈ ይካተትበታል

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 6 ปีที่แล้ว +1

    ብራቦ 80ብሄረሰብ ትወክላለክ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      ምንጃር ባሁኑ ሰአት ገበሬው እህሉ በአንበጣ እየተበላ ጭንቅ ላይ ነው የምንጃር ልጅ ነኝ እናም በውጭው አለም ያለን ኢትዪጲያን ወገኔ ድረስልኝ እያለ ነው እኔ አካባቢያችን ያለ ሰው እየተነጋገርን ነው ለወገን ለመድረስ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ hermi kale redi በሚለው Facebook account ላይ ልትፅፋልኝ ትችላላችሁ አጭር ግጥም የገጠምኩት አለ ለወገኔ ይስሙት ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉth-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @selamawitselam1671
    @selamawitselam1671 6 ปีที่แล้ว +2

    እዛው ሄድክ እንዴ ስትችልበትኮ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  6 ปีที่แล้ว

      በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 ปีที่แล้ว

      f/ukq4q4?sharetype=teams&member=6170398&+share-sheet&pc_code=ot_co_dashboard_a&rcid=bb32ce89873549619e4d4e545de808bf

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 4 ปีที่แล้ว

    Ere Yet Geb Ere Tew Ahunm Bk Bel

  • @YosiMan-o2i
    @YosiMan-o2i ปีที่แล้ว

    ይሄ የምንጃር ባህላዊ ጭፈራ አደለም ባህሉን አትበርዝ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  ปีที่แล้ว

      ሙሉ ሀገራችን ላይ እና በትያትር ቤት ጥናት አድርገን የምንጨፍረዉ ይህ ጭፈራ ሆኖ ሣለ የሕዝብ ለ ሕዝብ ባህላዊ ኪነት እንዲህ አይደል እንዴ መድረክ ላይ የሚሰሩት??

  • @fikrtebayih8632
    @fikrtebayih8632 5 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ልጅ ምነው ጠፋህ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  5 ปีที่แล้ว

      አረ አለሁ

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ አልተማርክም እንዲያው ተላላኪ ነህ አሉ እማማ ዝናሽ የምንጃርና ጅሩ ልዩነት የለውም የሚያቅ ይታዘበኛል ማለት ጥሩ ነው ።ሁለት ሳይሆን ሦስት ነው የሚመታው እጅና ባርኔጣ ያንተ ፈጠራ ነው የሰሜን ሸዋ ጭፈራ ለማየት በአንዱ የንግስ በአል ሄዶ ማየት ይቀላል ብዙ ሆነው ሲጨፍሩና ሲተላለፉ ጭፈራ የሰለጠኑ ነው የሚመስሉት ይኸኛው ዘፈን ቅላጼው ልክ ነው ለጤፍ ውቂያ ለሙጭ አመታት የሚጠቀሙበት ነው ።ለመሆኑ ሙጭ ታውቅ ይሆን ምንጃር የደረክም አትመስል እንዴት ታውቀዋለህ ብቻ ባህሉን ባታበላሹ ጥሩ ነው ባርኔጣና ሰፌዳችሁን ወዲያ በሉ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  3 ปีที่แล้ว

      🙏ክብራን ተመልካቾች ይሄ ጭፈራ ለጀማሪ ጨፋሪዎች የሚሆን እና የጭፈራው ዘዬ በአዲስ አበባ በትያትር ቤት እና ባህል ቤት የምንሰራዉ የአጨፋፈር ዘዬ ነዉ። ዋናዉን እና ቱባ ባህሉን እንደማዉቀዉ መጠን ለማስገባት ሙከራ አድርጌአለሁ ! በክፍል ሁለተ በቻልኩት አቅም ከተማ ላይ ከምናዉቀዉ የአጨፋፈር ዘዬ ቱባ ባህሉን ለማሣየት እሞክራለሁ🙏 አመሰግናለሁ።

    • @shewandagnnigusie1281
      @shewandagnnigusie1281 ปีที่แล้ว

      አዎን ውሸታም ነው

  • @YosiMan-o2i
    @YosiMan-o2i ปีที่แล้ว

    ውሸት

  • @shewandagnnigusie1281
    @shewandagnnigusie1281 ปีที่แล้ว

    ውሸታም ባህል አታበላሽ የምንጃር ቱባ ባህል ይህ አይደለም።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  ปีที่แล้ว

      እኔ በትያትር ቤት የምንሰራውን ነዉ ያሳየሁት ( የአንተን የአጩፋፈር ዘዬ አልያም ቱባውን የምታውቀው ካለ ደግሞ ብታሳየን መልካም ነዉ )

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 7 หลายเดือนก่อน

      ሳ አዳደዬ ቅዠታም ሰው አሉ​@@ambaw1004