"የሎተሪው ጉዳይና አገር ወዴት...?" / ክፍል 1
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #waltatv #ነፃ_ሃሳብ #ethiopia
"የሎተሪው ጉዳይና አገር ወዴት...?" / ክፍል 1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
TH-cam: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV
ሰውየው ስለፖሊስ 9:00 ደቂቃ ላይ የሰጠው መልስ በጣም ትክክል ነው:: ጋዜጠኛው ፖሊስን መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ ለምን እዚህ እንደጠየቀ አልገባኝም::
እናመሰግናለን የልብ ጋዜጠኛ 🙏🙏🙏
በእውነት የጋዜጠኝነት ስነምግባር በተግባር ያሳየህ ሰው ነህ! በርታ!!!
ጎበዝ እነዚህ ማዳጋስከር ካልሄዱ ስላም የለም አፈርሁ ስለ እነዚህ ስዎች rip Ethiopia
ዋው የምር ምርጥ ጥያቄና መልስ የሌለው መስሪያ ቤት😅😅😅
ስሜነህ አንቴ ግን ምርጥ ሰው ነህ በርታ
ዘመን ብዙ ያሳየናል አይ ዋና " ዳይሬክተር"
ወይ ብሄራዊ ሎተሪ ቀላል አልዘረፋችሁንም።ይሄን ከሰማሁ በኋላ ሎተሪ ላለመግዛት ወስኛለሁ
እግ/ር ይባርክህ ድንቅ ጋዜጠኛ
ክቡር ዳይሬክተሩ በሰጡት ቃል መሰረት ቀጣዩ ቃለ መጠይቅ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ዋና ሃላፊ ጋር ቢሆን... 😁😁😁
👏
እንዴት ላርግህ በናትህ እስከዛሬ በጨብታ ይሄ ምስኪን ሕዝብ እየተብላ ነበር ለካ አንድም ጥያቄ ሰው አይመልስም ግን ዘበኛው እንዳይሆን የመጣው ዋና ዳይርክተር ነኝ ብሎ ግን ይሄ ስውዬ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
አድማስ ሎተር መቁረጥ ....ትክክለኛነቱ ያጠራጥራል።
ቆይ ግን ይሔ ሰዉዬ ጤነኛ ነው ? 😅😅😅
ጀግና እኮ ነህ ስሜ
ስሜነህ ትክክል የኑሮ ውድነቱን ያናረው ኢሄ ነው።
Yehen gaztegna ewedewalew 👌🏽
ዋናው ቁማርተኛና ምን መልስ መስጠት እንዳለበት እንኳን አለገባውም ትኩረቱ ይህን ምስኪን ህዝብ መጋጡ ላይ ብቻ ነው ።
we need yongest leader
ጀግና ጋዜጠኛ
አፋጥ ደና አድርገህ
ምናገረው ነገር ጠፉው እኮ..እስከዛሬ ተሸውደናል ማለት ነው...
አሰባቹት ሎተሪ ቆርጬ ወቶልኝ ስንት ነገር አቅጄ ድግስ ተደግሶልኝ እድሌን ለመቀበል ስሄድ ፎርጂድ ነው ሲሉኝ😮
ኣቶ ገረመው በመጀመሪያ ስለ መስሪያቤቱ በቂ የሆነ ግንዛቤ ያሎት ኣይመስለኝም ምክንያቱም የሚያወሩት ነገር ከ ኣንድ ተራ ደንበኛ ያልዘለለ መረዳት ነው።
ሲቀጥል ደሞ ይህ ድርጅት በቂ እውቀት ባለው የ ማርኬቲት ባለሙያ መመራት ያለበት እንጂ በእንደ እርሶ ኣይነት ሰው መመራቱ ራሱ ያሳዝናል።
ሌላው ግን ያሳዘነኝ በዚ የ እዉቀት መረዳቶ እንዴት ይሆን የ ተቋሙን ሰራተኞች ሚመሩት?
እንደ ኣንድ ተራ ዜጋ በጣም የሚያሳዝን እና ነውረኛ የሆነ ነገር ነው የሰማዉት። በዚሁ ግን ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ ኣላልፍም ።
በ 2016 ይህ ሰው በ ወጣት እና እውቀት ባለው መሪ እንደሚተካ ተስፋ ኣረጋለው........... ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር......... ያላዋቂዎች ባዋቂዎች ይተኩ
ሰውይው የሚያወራው እና አድማስ ሎተሪ አይገናኙም አድማስ ሎተሪ እንደዚህ ግንቦት 4 ቀን ይወጣል ብሎ ግንቦት 5 ላይ በስልክ ሜሴጅ ላይ ግንቦት 4 ይወጣል ካሉኝ ቡሀላ ነው መቆረጥ አቆምኩኝ
አሪፍድልብ ነዎ ያቀረብከው አሪፍ አስቆኛል ግን ያማል😂
ብሔራዊ ሎተሪ እስከአሁን በእነኝ ሰዎች እጅ ነበሩ ?ለዛ ነዋ ብንቆርጥም ሎተሪው የማይወጣው ወይ በአዲስ አበባ ዙርያ
ሀገሪቷን አገሟት
ሰውየው ከ እውቀት ነፃ ናቸው!!
በጣም የሚያሳዝን አገር ምንያህል በግልፅ እየተሸጠ መሆኑን የሚያሳይ የሚፈሩት አካል እንደሌለ የሚያሳይ ነው ደምበኝነታችንን ከጓደኞቼ ጋር አቁመናል
አዪ ጉድ አዪ ጉድ 😂😂😂😂😂
አንድ ደፋር ጎበዝ ጋዜጠኛ ብትኖር አንተነህ ሰውዬው ግን ቤተሰብ ካለው ይሳቀቃሉ። ብልጽግና የሚያስቀምጣቸው ሃገራቸውን የማይወዱ ማፈሪያዎችን ነው።
አብይን ጠይቅልን
የጉድ ሀገር 🙊🙉🙈🐵
ስሜነህ እንደ እኔ የልቤን የሚያደርስልኝ ማን አለ?
እኛም አናቅም part 😁😁😁
ጋዜጠኛ ስሜነህ የምትደነቅ ነህ።
ዋና ዳይሪክተር ተብለው ተቀምጠው ስለሚመሩት መስሪያቤት ማስረዳት አለመቻል ያሳዘናል የተጳፈውን እንኳን የማይገልጵ ሰው ...... አረ በስመአብ አለ ሰመረ ባርያው።
አረረ አትድረቅቅቅቅቅቅቅቅ ስሜሜ😢
ስሜነህ ይህንን ፕሮግራም በበቂ ምስል በተደገፈ ማስረጃ አቅርበህ ይህንንድልብ መሀይም መከራከር እየቻልክ ጉንጭ አልፋ ክርክር መከራከርህ ተገቢ አይደለም ።
ሎተሪው ላይ የተፃፈውን ምኑን ነው የሚያጣሩት ክቡር ሥራአስኪያጅ ?
ይጣራል ይላል እንዴ ይሔ ዱባ እራስ
አድማስ ሎተር ግልፀኝነት የለውም.
😂😂😂😂😂 what a knowledge
Ere ye admas lottery fairness?
Why it waits for 2 days after closing days?
ሰውየው ሕጉን ብቻ ነው የሚያወሩት ነገር ግን ያለውን ክፍተት ተረድተው ክፍተቱን እንዴት እንፍታው የሚለውን ማየት አልፈለጉም
ወይ ሀገሪ እንደዛሪ ስቄ አላውቅም😂
የተቆረጠን ሎተሪ ከደረሰህ በኋላ ምኑን ነው ምታጣራው
ቀበሌም በሳምት ገቢ ይሰበስባል በእኛ አከባቢ ፊቃድ ይሰጣል ማለት ነዉ
zerafiwoch keen giddii lottory algazam
አቤት አቤት
ሥራ አስኪያጅ ነው ወይስ የዘበኞች አለቃ
ለሀገር ከግብር ቀጥሎ ከፍተኛ ገንዘብ ሰብሳቢ ለሆነ ተቋም እንደዚህ አይነት የወረደ እውቀት ያለው ሰው መሾም ምን ይሉታል። ይሄ እውር ድምብር ጉዞ የት ያደርሰን ይሆን
ጎበስ ገዜጠኛ
ስሜነህ እረ እኔን አቅርበኝ
አይ ስሜነ 😁 ጀግና እኮ ነሽ
ነጭ ወረቀት ባዶ ነው ኔፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓ
አረ ዉርደት, ምንም ሚያውቀዉ ጉዳይ የለም ሰውየው
Men yadereg sewyew beged seltan setewet
አዬ ጊዜ
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 12ኛ ዙር ዕጣ መውጫ ከዚህ በፊት እንደሚደረገው ማውጫው በቴሌግራም ገፃችሁ ላይ አልጠለጠፈም ለምን
እውነት ነው የሰኔ 23 መውጣት ያለበትን አለቀቁትም
እውነት ነው የሰኔ 23 መውጣት ያለበትን አለቀቁትም
ቴሌግራማቸው ራሱ የዛሬ ወር አካባቢ የለጠፈው ብቻ ነው ያለው አክቲቭ አደለም የሆነ ነገርማ አለ
How the heck did they put him on that position in the first place? It is a total shame on the whole system. He can’t even properly speak our most respected language- AMHARIC. This guy should go back to kindergarten and start every thing all over again.
Gazetegnaw andegna gn ye mengst akaloch mehayman balegewoch nachew lebinet komo sihed...
ቡታጅራአ
Weyne gudachin.......
ይሄን ሌባ እንደምታቀርበው ባውቅ ቆንጆ መረጃ እሰጥህ ነበር።
ለስራው አይመጥንም ሠውየው ...100%
ብርሃንና ሰላም ደርሶን አልደረሳችሁም ቢለንስ?? ሿሿ
Please took by oromifa
Endet yale kedada new
the man is so incompetent, he should be forced to resign
Don’t give bro
ይህ ግለስብ ምን እጠፋ ሌባ ያስቀመጠው መንግስት ነው አያፍርም ስለወንጀል ያወራል
Ahun ante yedrjet mere nek
in billons miytrf tequam yersu matimiy yelwm beza lay lednbgochu guranti mestit aychlm woy enat hager ethiopia
Bar code አያውቅም.. መረጃ የለውም general knowledge ወፍ አምላክ ወይ ትንሽ ወንድሙ ነው እንዴ
ፐ እንደ ቴሌ ናቹ በለኛ
😂😂😂😂
ፈ
ሰውዬ ሰበብ አታብዛ መሥራትም ማሰራትም አልቻልክም
ay gala
😂😂😂😂😂😂😂
እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሰውዬ የት/ም ማስረጃ ቢመረመር ወይ ፎርጅድ ነው ወይ ከሪፊት ቫሊ ነው የተመረቀው
የአርሲ ሰው ነው ግን የቀበሌ የውሀ ቡዋንቡዋ ገጣሚ ነበር አብይ ብድግ አድርጎ ያልተማረውን ሰውየ እዚህ አምጥቶት አገር እያፈረሱ ነው
ውሸታም ናቸው
ይሄ አጭበርባሪ እንድህ አጋልጠው ድሮም ሳይማሩ ስልጣኑን በዘረኝነት አብይ ከብት እረኛውን እያመጣ አስታቀፋቸው ይሄው አገሪቱን አፈረሱዋት
ግም ለግም አብረህ አዝግም አደል የሚባለው
ዋው የምር ምርጥ ጥያቄ መልስ የሌለው መስሪያ ቤት😅😅😅
ዋው የምር ምርጥ ጥያቄና መልስ የሌለው መስሪያ ቤት😅😅😅