ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔም እናት በተከታታይ 6 ወንድ ወልዳ በመጨረሻ ተስፋ ሳትቆርጥ አላህ እኝን ሰጣት እደውም መጨረሻ መሆናችን በጣም ነው የጠቀማት ጉልበቷ ሲደክም እኝ ደረስንላት በመጨረሻም ሶስት ሴት ወለደች አልሀምዱሊላህ
አላህዬ ስደት ላይ ያለንውንም የረፍት እጀራ ይስጠን ወልደን በቤታችን ድምቀን የምንኖርበትን
መሸአላተበረከላ😄😄😄😍😍👌🌹🌹
አሚንያርብ
ኢንሸአላሕ ያረብ
አሜን
አሚንንንን ያረብ
እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ መታልጅ አላህ እድሠጠኝ ምኞቴ ነዉ ያረብ 🤲🤲🤲
አላህ ይስጥሽ እህት❤❤❤
አለህ ማንታ መንታ ይሰጠሽ ያረቢቢ
እኔም
@@Bfjf-pn5dc አሚን አሚን አማን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
@@ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
ዱአ አርጉልኝ አጎቴና አክስቴን በስዴት ሆኔ አጣሁ አላህ ጀነተል ፊርዶስ እንድዎፍቃቼዉ
አላህ ይርሀምሁም
አላህ ይዘንላቸው አችንም አላህ ይሶብርሽ❤❤😢😢
አሚን ያረብ የኔ ዉዶች
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰአድት እንኳን ደስ አለሺ አላህ በስላም ይገላግልሺ. አላህ ጠቃሚይልጅ ይስጥሺ ለኡመተል ሙሀመድ የሚጠቅም ጀግናኖች ያድርግልሺ. እንደነ ሀምዛ. አሰድላህ እረዳለሁ ዓንሁ እንደነ ኡመር ብን ኻጣብ ፈሩቅ እንደነ ኻልድ ብል ወሊድ ሰይፉላህ መስሉል እንደነ አሊይ. እንንኻጣብ. እደነ. ዙቤይር እብንአዋም እረዳላሁ አንሁ ልጆቻችንን ያድርግልንን እኔም በስደት የመጀመሪያ ልጆችን ሁለት መንታ ወንዶች አላህ እረዝቆኛል ግን አገር ልኬቸው ተለያየተን የምንኔረው አላህ የተሻለውን እሪዝቅ ሰቶን. አብረን የምንኖርበት. መንገድ ያግራልን ዱዓ አድርጉልኝ እነሱም እህትም ወንድምም ያስፈልጋቸ. ባንድድ አላህ እድሰበስብብን በዱዓቹሁ አትረሱኝ ሰአድት በርቺ የኔቆጆ ውልዱ ክበዱ አላህ ነው እረዛቂው ሁላቸውም እሪዝቃቸውን ይዘው ይመጣሉ. ብዙ ተባዙ አላህ ይባርክላቹሁ ሰው. ደስ ሲለው ደስ ይለኛል.
ባክሽ ተመስገን በይ አላህ ይሄንንም ያጠ አለ አታካብጂ
ማሻአላህ እህት ሰአድየ ጠቃሚ ልጅ ጤነኛ ያድርግልሽ
አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ሱባሃን አላህ ሲገርም እሆድ ውስጥ ሆኖ መታየቱ❤
😂😂😂ያላህነገራ ይገራማል❤❤
አልሃምዱ ሊላህ በይ ቅር ብሎሻን ይሄንም አጥቶ ሌት ተቀን የሚያለቅስ ስንት አለ ያረቢ ለከልሃምድ
አብሽሪ የኔ እናት ስትወልድ ወንድ ሴት ብላ ስታረግዝ ወንድ 9 ወለደች አልሃምዱሊላህ 2ሴት አገኘች አንቺም ሞክሪ መሞከር አይከፋም ኢንሽከላህ ታገኛለሽ መሽአላላህ እኔም አላህ ይወፍቀኝ
አላህን አመስግኚ ይሄንም ያጣው ሞልቶል አሏህ ጤነኛልጂ ያርግልሽ አታማሪ
መሸአለሀ አምሮብሸል ሰአድ ልብሱ ረሱ አለሀ በሰለም አችነም ረምሉንም በሰለም ይገለግለቹ ያረብ ጠቀም ልጂያረግለቹ ልጆች ያአለሀ ታሰጦነቹ
ረቢ ያኢላህ ይህንንም ቀን ለናፍቅነው በሙሉአንተ ወፍቀን ያኢላሂ አንተአይቸግርህም ህልማችንን አንተ እውን አድርግልን ያረብ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኘ ❤
መሸአሏህ ቶሎ ቶሎ ወለድ ወለድ አርጎ አብሮ ማሳደግ ነው ሰአዲ አይዞሽ ጤነኛ ልጅ ያርግልሽ የኛ ፍላጎት ሳይሆን አሏህ ነው የሚጠቅመንን የሚያውቀው ግን አውቀሽ መሰለኝ ሴት ናት ኢንሸአሏህ አብሽሪ
እረ ሰአድ አልሀምዱድላ በይ ይኸኑኑ ያጣዉ ሙልቷል አልሀምዱሊህ በይ እኔ አሁን መወለድ እየፈልኩ አልሳካልኝ ብሏል
አላህ ይስጠናል ያረብ
አሚንንንን😢😢@@zemzemtube2551
ማሻአላሕ.አይዞሺአላሕ.ሴት.ልጂ.ይሰጥሻልኢሻአሏሕ
ለመጀመሬያ ሳይ. ልጅ. እሆድ ዉስጥ ሲገላበጥ ማሻ አላህ
እደህንወይምንርገጠወ
አዎዉድ@@fatimanigus3261
አብሽሪ ውዷየ አልሀምዱሊላህ በሰላምሽይገላግልሽ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህያሳድግልሽ የኔ ቆጁ አይዞሽ ደህና ተሆሽ ትወልጅአለሽ ሰአድ በሰላም ወልደሽእቀፊ ማሻአላህ በሎ የጀመአ
ማሻአላህ ደስ ይላል ማነው እደኔ ወድ እሚወድ
አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምርጥ ስው እልልልል ስአዳ❤❤❤
አብሺሪ ሰአድ ወንድ ቢሆን እንኳ ቅርእንዳይልሺ አላህ እንደነ ዙበይር እንደነ ኡመር እንደነ አቡበክር ሲድቅ ያለጀግና ይወፍቅሺ❤
ዋናው ጤነኛልጅ መሆነው አላህ በሠላም ይገላግልሽ
ሱባሀናላህ የአላህተአምር እንደትነው እሚፈራፈረው አላህበስላምይገላግልሺ ወንድ ሆነ ሴት ዋናው መጠራቀማቸውነውማማየ😍😍👍👍👍👍
ማሻአሏህ አሏህ ጤነኛልጅ በሰላም የምትወልጅ ያድርግሽ ሱበሀን አሏህ
አልሀምዱሊላበይአለህየሰጠሽንአመስግኒ😂
አልሀምዱሊላ በይ ቅር አይበልሽ ጤናማ ልጁ ይሁን በተርቢ አሳድጊ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ስአድ አላህ በስላም ይገላግልሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
አልሀምዱ ሊላ ነው የሚባለው አላህ የሚስጠው ጠቃሚውን ነው እሽ
መብሩክ ጤነኛ ልጅ ይሁን ወንድም ሆነ ሴት ገና አላየሁም እስኪ ልየው❤
ማሻአላህ ያረብ የኛንም ሂወት አስተካክልልን ያረብ ደምሩኝ እስኪ እኔም ቢያልፍልኝ ሀገሬ ብገባ😢
😂😂😂የወድ ጥርቅም አላልሽም
አልሀምዱሊላህ ነው እሚባለው ጤነኛ ልጅ ይስጠኝ ነው እሚባለው ላያእረፎ ቀደረሀ እለመንሁሪም የልጅን የፀጋዬ እሚውቀው የለም ልጅ የተከለከለ ቢሆንጅ ያረብ የሠጣችሁን አመስግኑ
እረ ሠአድ አልሀምዱሊላህ በይ ስንት ሠው ለመውለድ ፈልገው አላህ ያልሠጣቸው አሉ ዋናው ነገር ጤነኛ ልጅ መሆኑነው እና ምንድነው እማረጋቸው አትበይ አላህ ቁርአን ሀፊዝ ያድርግልሽ ድነል ኢስላምን የሚካድሙ ለናት አባታቸው ታዛዝ ያድርግልሽ ሁሉንም ሴቷንም ጭምር
አላህን አመሥግኚ መሽአላህ ወንድ ጥሩ ነዉ
በዚልክ ሚ ድያ ላይ መዉጣት እኔ አልደግፍም የሰዉ አይን የሰዉ አፍ ጥሩ አደለም አላሕ ይጠብቅሽ❤
አላህ በሠላም ይገላግልሽ ሰአድየ 😘
ማሻ አላህ ማሻ አለህ አለህ በሠለም ይገለግልሽ
ማሻአላህ ❤እኔም ሴት ነኝ❤ግን ወድ ነው ደስ የሚለን❤
ሲትይሁንወደጢንኛልጀይሰጥን
አልሃምዱሊላህ በይ እኛ በጋብቻ ስንት አመታችን አላህ ልጂ አልስጠንም አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻአላህ
ማሻ አላህ ተይው እግዲህ ጤነኛ ሁኖ በሰላም ይልቀቅሽ🎉🎉🎉
ታድለሽ አልሀምዱሊላህ በይ መሽአላህ
ጥርቅም አላለችም አስተግፊርላህ ሴት አለችሽ አይደል ማሻአላህ አላህን አመስግኚ ወንዶችንም አስተዳደግሽ ይወስነዋል ከስርሽ አድርገሽ ካሳደግሻቼው ለሴት ይበልጣሉ
አብሽሪ እኔ በተከታታይ አራት ወንድ ነው የወለድኩት አልሀምዱሊላህ
አልሀምድልላህ በይ ሰአድየ ምንም ይሆኑ ዋናው ጤናኘ ይሆኑልሽ
መከላከያ ታረጋቸዋለች ማሻአላሀ ወላህ ደስ ይላል አሰበሻል 3ጓሮሳ ሰጣላ😅😅
እስኪ አታማሪ በሰላም ልውለድ በይ በሰላም ይልቀቅሽ ወልደሽ የምስሚው ያድርግሽ
እግዚአብሔር የተባርከ ልጅ ይስጥሽ እማ ❤❤❤❤
ለሁሉም አላህ በሰላም ይገላግልሽ
መጀመሪያ ማሸ አለህ ሰከዱ ሰከነ በይ ስንት ሰው በውድ ምክኔያት እየሞተ ናው አልሃምዱሊላህ መንኛውም ነገር የሰጠንን ማመስገንና ብቻ ነው
ክክክክክ አይዞሽ ሴት ልትሁን ትችላለች አይዞሽ
እኔም ወንድ ስመኝ ሴት ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ ምንም ይሆን ጤነኛ ይሆንልሽ🎉🎉🎉
የሆነውይሁን ጤነኛልጅ ይስጥሽ ውደ ግን ያልሽውን ያሳካልሽ
ኣረ ሴትዮ ቀስ በይ😢😢😢😢😢ኣልሓምዱሊላህ በሊ ይህንን ያጣ ሞልቷል ወንድ ይሁን ሴት ጤነኛ መሆኑ ናው ዋናው ኣልሓምዱሊላህ በሊ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ስአድ እኔም አላህ እንደሚጠን ጓጉቻለሁ እዚህ ወር ላይ ጉዞ ውደሀገር ኑተከተሉኝ
S🎉🎉🎉 mashallah amiiiiiiiiiiin
ዋለይኩም አሰላም አህለን ሳዲ አላህ በሰለም በሰለም ይገላገልሸ 🎉🎉🎉🎉🎉
መሻአላህ❤❤❤🎉ሠድየ🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንደሰ አለሸ
አሊ እንዳው ስራይፈታም ደሞ አስረገዘሽ ማሻአላ
የተባረከ እናቱን አባቱን ሚጠቅም በዲኑ ጠንካራ ሱና ተከታይ ልጅ ያርግልሽ ሴትም ወንድም ቢሆን ችግር የለዉም እኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠን ቅመሞቼ አሚን በሉ 😘🙏
አሚንን ያረብ
🥰🥰🥰🥰 egzabher yemasgen 🥰
Misha alha tabarkala ❤
Maashaallaa tabarakaallaa ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሠአድ አሳቅሽኝ እጂነርነው መከላከያ እማረጋቸዉ አላልሽም😂😂
አልሀምዱልላሂ እናቴም ሤትነበርየምወልደው ወድስጠኝአላህሥትል በመጨረሻምወድወዱንወለደች አይዞሽ አላህይሠጥሻል
አብሽሪ ለቀጣይው አላህ ይሰጥሻል
ሙላዝም ፆታ ዋና ጤና መሆናቸው.
😂ማሻአላህመብሩክ
እግዛብሄር በሰላም ይገላግልሺ የእኔ ዉድ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ❤
Maashaallaa ❤❤❤
መብረክ ማሬ ሁለተኛ ልውልጄ ነው እቃየ ሳታሳይኝ ማሬ ❤
ማሻአላ🥰🥰
አላህ የወደደልሽን ውደጂ
እስኪ ኢንሻአሏህ በይ ስላም ውለጂ ሙሉ ጤና ያድርግልሽ ከዛ ቡሀላ ለቀጣይ ደግሞ አሏህ ያውቃል
😂😂😂😂ማሻአላህ አሳቅሽኝ
ሙሉ አካል ያለውም መውለድ ትልቅ ፀጋ ነው አብሽሪ
ማሸአልህ ሰአድ ጤነኛ ልጅይስጥሽ ለቀጣው መታ ሴትልጅ ይስጥሽ አትናደጅ😂😂😂
ጉሊ አልሀምዱሊላህ እኛ አንድም ልጂ የለነ አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ
አይበልም አላህን በሰጠሽነገር አመስግኚ ጥቀምያለውነው እሚጠቅመው ሴትምይሁን ወንድ
አልሀምዱሊላህ በይ እሄንኑም ያጣ ስት አለ
መቸ አረገሽ የኔዋ😅አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
በሰላምውለጅ ግን እኔ በዚህ አላምንም እኔ ታይቸ ሴት ናት አሉኝ የሴት ልብስ ሰብስቤ ቢወለድ ወድሆነ ቀጥየ ሁለተኛስወልድ ሴትናትአሉኝ ቀጣውም ወድሆነ ያሁኖንደሞሞ ሴትያርግልኝ
ማሻ አላህ.እኔም ወንድ ልጂ እወዳለሁ
Mashallah 👍 ❤❤❤❤❤❤❤YAALL AH yes 🤲🏾🤲🏾🤲🏾✌️👍👍❤❤❤❤❤
አሏህ ያለው ነው እሚሆነው ጤነኛልጅ ይሁንልልሽ
ማሻአላህ ወድ ነበር የገመትኩት ❤ግምቴ ተሳካ
ሴት ናት አላህ ሶሊ ልጅ ይስጥሽ ጤንኛ ልጅ ይስጥሽ ሳአዲ ወንድም ሆነ ሴትም ሆነች ጤናማ ልጅ ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አላህ ጥቀም ያለውን ነው የሚጠቅመው አላህ በሰላም ይገላግልሽ
በሰላም ተገላገሊ
ማሻአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እኔ እናቴ ሴት እደልዳለሁ እያለች ስታረግዝ ስታረግዝ 🤣🤣🤣 አምስት ወንድ ስትሞላ አባቴ ምን ቢል ጡሩ በይ አች አየለሁሽ ሴት አወልጅም ይበቃሻል 🤣🤣🤣🤣 አሊ አምስት ወንድ ሳትሞላ እዳለቃት 🤭🤭🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
@@najetgashaw7568 🤣🤣🤣 አወ ማሻአላህ
ክክክክ😂
ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ ነብሰጡር ነሺ እዴዴዴ ❤❤❤ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጥሺ ምንም ይሁኑ ዋናው ጤና🎉 ሴት ናቸው ኢሻአላህ ግን ቪድዮውን እስከመጨረሻው ሳላይነው የኮመትኩት
ወይይይ ሴት ነበር የጠበኩት
ውዶቼ እኔም እርጉዝ ነኝ ግን ስደት ላይ ስለሆንኩ ፆታውን ማውቅ አልቻልኩም አላህ ወንድ እንዲያረግልኝ ዱአ አርጉልኝ አላህ ለሌላቸውም ሁሉ አላህ ይስጣቸው እኛንም አላህ በሰላም ወልደን ለማቀፍ ያብቃን ያረብ
አሏህ ሰላም ይፈርጂሽ ወንድ ይብዛ ሴቶች ባል አጣን እያሉ ነው ልጂሺን ለልጀ እንጉዳይ የመሰለይ የ2አመት ልጂ አለችኝ
ተይ ወድ ጠፍትዋል ደህና ነው
አሊን መጥተሽ መጠሽ አንቺ ተነፋፋሽ
Mashaallaha tabalaka Mabrukii alfa mabrukii
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔም እናት በተከታታይ 6 ወንድ ወልዳ በመጨረሻ ተስፋ ሳትቆርጥ አላህ እኝን ሰጣት እደውም መጨረሻ መሆናችን በጣም ነው የጠቀማት ጉልበቷ ሲደክም እኝ ደረስንላት በመጨረሻም ሶስት ሴት ወለደች አልሀምዱሊላህ
አላህዬ ስደት ላይ ያለንውንም የረፍት እጀራ ይስጠን ወልደን በቤታችን ድምቀን የምንኖርበትን
መሸአላተበረከላ😄😄😄😍😍👌🌹🌹
አሚንያርብ
ኢንሸአላሕ ያረብ
አሜን
አሚንንንን ያረብ
እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ መታልጅ አላህ እድሠጠኝ ምኞቴ ነዉ ያረብ 🤲🤲🤲
አላህ ይስጥሽ እህት❤❤❤
አለህ ማንታ መንታ ይሰጠሽ ያረቢቢ
እኔም
@@Bfjf-pn5dc አሚን አሚን አማን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
@@ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
ዱአ አርጉልኝ አጎቴና አክስቴን በስዴት ሆኔ አጣሁ አላህ ጀነተል ፊርዶስ እንድዎፍቃቼዉ
አላህ ይርሀምሁም
አላህ ይዘንላቸው አችንም አላህ ይሶብርሽ❤❤😢😢
አሚን ያረብ የኔ ዉዶች
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰአድት እንኳን ደስ አለሺ አላህ በስላም ይገላግልሺ. አላህ ጠቃሚይልጅ ይስጥሺ ለኡመተል ሙሀመድ የሚጠቅም ጀግናኖች ያድርግልሺ. እንደነ ሀምዛ. አሰድላህ እረዳለሁ ዓንሁ እንደነ ኡመር ብን ኻጣብ ፈሩቅ እንደነ ኻልድ ብል ወሊድ ሰይፉላህ መስሉል እንደነ አሊይ. እንንኻጣብ. እደነ. ዙቤይር እብንአዋም እረዳላሁ አንሁ ልጆቻችንን ያድርግልንን እኔም በስደት የመጀመሪያ ልጆችን ሁለት መንታ ወንዶች አላህ እረዝቆኛል ግን አገር ልኬቸው ተለያየተን የምንኔረው አላህ የተሻለውን እሪዝቅ ሰቶን. አብረን የምንኖርበት. መንገድ ያግራልን ዱዓ አድርጉልኝ እነሱም እህትም ወንድምም ያስፈልጋቸ. ባንድድ አላህ እድሰበስብብን በዱዓቹሁ አትረሱኝ ሰአድት በርቺ የኔቆጆ ውልዱ ክበዱ አላህ ነው እረዛቂው ሁላቸውም እሪዝቃቸውን ይዘው ይመጣሉ. ብዙ ተባዙ አላህ ይባርክላቹሁ ሰው. ደስ ሲለው ደስ ይለኛል.
ባክሽ ተመስገን በይ አላህ ይሄንንም ያጠ አለ አታካብጂ
ማሻአላህ እህት ሰአድየ ጠቃሚ ልጅ ጤነኛ ያድርግልሽ
አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ሱባሃን አላህ ሲገርም እሆድ ውስጥ ሆኖ መታየቱ❤
😂😂😂ያላህነገራ ይገራማል❤❤
አልሃምዱ ሊላህ በይ ቅር ብሎሻን ይሄንም አጥቶ ሌት ተቀን የሚያለቅስ ስንት አለ ያረቢ ለከልሃምድ
አብሽሪ የኔ እናት ስትወልድ ወንድ ሴት ብላ ስታረግዝ ወንድ 9 ወለደች አልሃምዱሊላህ 2ሴት አገኘች አንቺም ሞክሪ መሞከር አይከፋም ኢንሽከላህ ታገኛለሽ መሽአላላህ እኔም አላህ ይወፍቀኝ
አላህን አመስግኚ ይሄንም ያጣው ሞልቶል አሏህ ጤነኛልጂ ያርግልሽ አታማሪ
መሸአለሀ አምሮብሸል ሰአድ ልብሱ ረሱ አለሀ በሰለም አችነም ረምሉንም በሰለም ይገለግለቹ ያረብ ጠቀም ልጂያረግለቹ ልጆች ያአለሀ ታሰጦነቹ
ረቢ ያኢላህ ይህንንም ቀን ለናፍቅነው በሙሉአንተ ወፍቀን ያኢላሂ አንተአይቸግርህም ህልማችንን አንተ እውን አድርግልን ያረብ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኘ ❤
መሸአሏህ ቶሎ ቶሎ ወለድ ወለድ አርጎ አብሮ ማሳደግ ነው ሰአዲ አይዞሽ ጤነኛ ልጅ ያርግልሽ የኛ ፍላጎት ሳይሆን አሏህ ነው የሚጠቅመንን የሚያውቀው ግን አውቀሽ መሰለኝ ሴት ናት ኢንሸአሏህ አብሽሪ
እረ ሰአድ አልሀምዱድላ በይ ይኸኑኑ ያጣዉ ሙልቷል አልሀምዱሊህ በይ እኔ አሁን መወለድ እየፈልኩ አልሳካልኝ ብሏል
አላህ ይስጠናል ያረብ
አሚንንንን😢😢@@zemzemtube2551
ማሻአላሕ.አይዞሺ
አላሕ.ሴት.ልጂ.ይሰጥሻል
ኢሻአሏሕ
ለመጀመሬያ ሳይ. ልጅ. እሆድ ዉስጥ ሲገላበጥ ማሻ አላህ
እደህንወይምንርገጠወ
አዎዉድ@@fatimanigus3261
አብሽሪ ውዷየ አልሀምዱሊላህ በሰላምሽይገላግልሽ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህያሳድግልሽ የኔ ቆጁ አይዞሽ ደህና ተሆሽ ትወልጅአለሽ ሰአድ በሰላም ወልደሽእቀፊ ማሻአላህ በሎ የጀመአ
ማሻአላህ ደስ ይላል ማነው እደኔ ወድ እሚወድ
አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምርጥ ስው እልልልል ስአዳ❤❤❤
አብሺሪ ሰአድ ወንድ ቢሆን እንኳ ቅርእንዳይልሺ አላህ እንደነ ዙበይር እንደነ ኡመር እንደነ አቡበክር ሲድቅ ያለጀግና ይወፍቅሺ❤
ዋናው ጤነኛልጅ መሆነው አላህ በሠላም ይገላግልሽ
ሱባሀናላህ የአላህተአምር እንደትነው እሚፈራፈረው አላህበስላምይገላግልሺ ወንድ ሆነ ሴት ዋናው መጠራቀማቸውነውማማየ😍😍👍👍👍👍
ማሻአሏህ አሏህ ጤነኛልጅ በሰላም የምትወልጅ ያድርግሽ ሱበሀን አሏህ
አልሀምዱሊላበይአለህየሰጠሽንአመስግኒ😂
አልሀምዱሊላ በይ ቅር አይበልሽ ጤናማ ልጁ ይሁን በተርቢ አሳድጊ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ስአድ አላህ በስላም ይገላግልሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
አልሀምዱ ሊላ ነው የሚባለው አላህ የሚስጠው ጠቃሚውን ነው እሽ
መብሩክ ጤነኛ ልጅ ይሁን ወንድም ሆነ ሴት ገና አላየሁም እስኪ ልየው❤
ማሻአላህ ያረብ የኛንም ሂወት አስተካክልልን ያረብ ደምሩኝ እስኪ እኔም ቢያልፍልኝ ሀገሬ ብገባ😢
😂😂😂የወድ ጥርቅም አላልሽም
አልሀምዱሊላህ ነው እሚባለው ጤነኛ ልጅ ይስጠኝ ነው እሚባለው ላያእረፎ ቀደረሀ እለመንሁሪም የልጅን የፀጋዬ እሚውቀው የለም ልጅ የተከለከለ ቢሆንጅ ያረብ የሠጣችሁን አመስግኑ
እረ ሠአድ አልሀምዱሊላህ በይ ስንት ሠው ለመውለድ ፈልገው አላህ ያልሠጣቸው አሉ ዋናው ነገር ጤነኛ ልጅ መሆኑነው እና ምንድነው እማረጋቸው አትበይ አላህ ቁርአን ሀፊዝ ያድርግልሽ ድነል ኢስላምን የሚካድሙ ለናት አባታቸው ታዛዝ ያድርግልሽ ሁሉንም ሴቷንም ጭምር
አላህን አመሥግኚ መሽአላህ ወንድ ጥሩ ነዉ
በዚልክ ሚ ድያ ላይ መዉጣት እኔ አልደግፍም የሰዉ አይን የሰዉ አፍ ጥሩ አደለም አላሕ ይጠብቅሽ❤
አላህ በሠላም ይገላግልሽ ሰአድየ 😘
ማሻ አላህ ማሻ አለህ አለህ በሠለም ይገለግልሽ
ማሻአላህ ❤እኔም ሴት ነኝ❤ግን ወድ ነው ደስ የሚለን❤
ሲትይሁንወደጢንኛልጀይሰጥን
አልሃምዱሊላህ በይ እኛ በጋብቻ ስንት አመታችን አላህ ልጂ አልስጠንም አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻአላህ
ማሻ አላህ ተይው እግዲህ ጤነኛ ሁኖ በሰላም ይልቀቅሽ🎉🎉🎉
ታድለሽ አልሀምዱሊላህ በይ መሽአላህ
ጥርቅም አላለችም አስተግፊርላህ
ሴት አለችሽ አይደል ማሻአላህ አላህን አመስግኚ ወንዶችንም አስተዳደግሽ ይወስነዋል ከስርሽ አድርገሽ ካሳደግሻቼው ለሴት ይበልጣሉ
አብሽሪ እኔ በተከታታይ አራት ወንድ ነው የወለድኩት አልሀምዱሊላህ
አልሀምድልላህ በይ ሰአድየ ምንም ይሆኑ ዋናው ጤናኘ ይሆኑልሽ
መከላከያ ታረጋቸዋለች ማሻአላሀ ወላህ ደስ ይላል አሰበሻል 3ጓሮሳ ሰጣላ😅😅
እስኪ አታማሪ በሰላም ልውለድ በይ በሰላም ይልቀቅሽ ወልደሽ የምስሚው ያድርግሽ
እግዚአብሔር የተባርከ ልጅ ይስጥሽ እማ ❤❤❤❤
ለሁሉም አላህ በሰላም ይገላግልሽ
መጀመሪያ ማሸ አለህ ሰከዱ ሰከነ በይ ስንት ሰው በውድ ምክኔያት እየሞተ ናው አልሃምዱሊላህ መንኛውም ነገር የሰጠንን ማመስገንና ብቻ ነው
ክክክክክ አይዞሽ ሴት ልትሁን ትችላለች አይዞሽ
እኔም ወንድ ስመኝ ሴት ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ ምንም ይሆን ጤነኛ ይሆንልሽ🎉🎉🎉
የሆነውይሁን ጤነኛልጅ ይስጥሽ ውደ ግን ያልሽውን ያሳካልሽ
ኣረ ሴትዮ ቀስ በይ😢😢😢😢😢ኣልሓምዱሊላህ በሊ ይህንን ያጣ ሞልቷል ወንድ ይሁን ሴት ጤነኛ መሆኑ ናው ዋናው ኣልሓምዱሊላህ በሊ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ስአድ እኔም አላህ እንደሚጠን ጓጉቻለሁ እዚህ ወር ላይ ጉዞ ውደሀገር ኑተከተሉኝ
S🎉🎉🎉 mashallah amiiiiiiiiiiin
ዋለይኩም አሰላም አህለን ሳዲ አላህ በሰለም በሰለም ይገላገልሸ 🎉🎉🎉🎉🎉
መሻአላህ❤❤❤🎉ሠድየ🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንደሰ አለሸ
አሊ እንዳው ስራይፈታም ደሞ አስረገዘሽ ማሻአላ
የተባረከ እናቱን አባቱን ሚጠቅም በዲኑ ጠንካራ ሱና ተከታይ ልጅ ያርግልሽ ሴትም ወንድም ቢሆን ችግር የለዉም እኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠን ቅመሞቼ አሚን በሉ 😘🙏
አሚንን ያረብ
🥰🥰🥰🥰 egzabher yemasgen 🥰
Misha alha tabarkala ❤
Maashaallaa tabarakaallaa ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሠአድ አሳቅሽኝ እጂነርነው መከላከያ እማረጋቸዉ አላልሽም😂😂
አልሀምዱልላሂ እናቴም ሤትነበርየምወልደው ወድስጠኝአላህሥትል በመጨረሻምወድወዱንወለደች አይዞሽ አላህይሠጥሻል
አብሽሪ ለቀጣይው አላህ ይሰጥሻል
ሙላዝም ፆታ ዋና ጤና መሆናቸው.
😂ማሻአላህመብሩክ
እግዛብሄር በሰላም ይገላግልሺ የእኔ ዉድ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ❤
Maashaallaa ❤❤❤
መብረክ ማሬ ሁለተኛ ልውልጄ ነው እቃየ ሳታሳይኝ ማሬ ❤
ማሻአላ🥰🥰
አላህ የወደደልሽን ውደጂ
እስኪ ኢንሻአሏህ በይ ስላም ውለጂ ሙሉ ጤና ያድርግልሽ ከዛ ቡሀላ ለቀጣይ ደግሞ አሏህ ያውቃል
😂😂😂😂ማሻአላህ አሳቅሽኝ
ሙሉ አካል ያለውም መውለድ ትልቅ ፀጋ ነው አብሽሪ
ማሸአልህ ሰአድ ጤነኛ ልጅይስጥሽ ለቀጣው መታ ሴትልጅ ይስጥሽ አትናደጅ😂😂😂
ጉሊ አልሀምዱሊላህ እኛ አንድም ልጂ የለነ አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ
አይበልም አላህን በሰጠሽነገር አመስግኚ ጥቀምያለውነው እሚጠቅመው ሴትምይሁን ወንድ
አልሀምዱሊላህ በይ እሄንኑም ያጣ ስት አለ
መቸ አረገሽ የኔዋ😅አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
በሰላምውለጅ ግን እኔ በዚህ አላምንም
እኔ ታይቸ ሴት ናት አሉኝ የሴት ልብስ ሰብስቤ ቢወለድ ወድሆነ ቀጥየ ሁለተኛስወልድ ሴትናትአሉኝ ቀጣውም ወድሆነ ያሁኖንደሞሞ ሴትያርግልኝ
ማሻ አላህ.እኔም ወንድ ልጂ እወዳለሁ
Mashallah 👍 ❤❤❤❤❤❤❤YAALL AH yes 🤲🏾🤲🏾🤲🏾✌️👍👍❤❤❤❤❤
አሏህ ያለው ነው እሚሆነው ጤነኛልጅ ይሁንልልሽ
ማሻአላህ ወድ ነበር የገመትኩት ❤ግምቴ ተሳካ
ሴት ናት አላህ ሶሊ ልጅ ይስጥሽ ጤንኛ ልጅ ይስጥሽ ሳአዲ ወንድም ሆነ ሴትም ሆነች ጤናማ ልጅ ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አላህ ጥቀም ያለውን ነው የሚጠቅመው አላህ በሰላም ይገላግልሽ
በሰላም ተገላገሊ
ማሻአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እኔ እናቴ ሴት እደልዳለሁ እያለች ስታረግዝ ስታረግዝ 🤣🤣🤣 አምስት ወንድ ስትሞላ አባቴ ምን ቢል ጡሩ በይ አች አየለሁሽ ሴት አወልጅም ይበቃሻል 🤣🤣🤣🤣 አሊ አምስት ወንድ ሳትሞላ እዳለቃት 🤭🤭🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
@@najetgashaw7568 🤣🤣🤣 አወ ማሻአላህ
ክክክክ😂
ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ ነብሰጡር ነሺ እዴዴዴ ❤❤❤ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጥሺ ምንም ይሁኑ ዋናው ጤና🎉 ሴት ናቸው ኢሻአላህ ግን ቪድዮውን እስከመጨረሻው ሳላይነው የኮመትኩት
ወይይይ ሴት ነበር የጠበኩት
ውዶቼ እኔም እርጉዝ ነኝ ግን ስደት ላይ ስለሆንኩ ፆታውን ማውቅ አልቻልኩም አላህ ወንድ እንዲያረግልኝ ዱአ አርጉልኝ አላህ ለሌላቸውም ሁሉ አላህ ይስጣቸው እኛንም አላህ በሰላም ወልደን ለማቀፍ ያብቃን ያረብ
አሏህ ሰላም ይፈርጂሽ ወንድ ይብዛ ሴቶች ባል አጣን እያሉ ነው ልጂሺን ለልጀ እንጉዳይ የመሰለይ የ2አመት ልጂ አለችኝ
ተይ ወድ ጠፍትዋል ደህና ነው
አሊን መጥተሽ መጠሽ አንቺ ተነፋፋሽ
Mashaallaha tabalaka
Mabrukii alfa mabrukii
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉