ባንቺ አይምጡብኝ ቀልድ አላቅም 🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @MashoGalber
    @MashoGalber 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +144

    ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲አይከፈልበት😢😢

    • @saragebeyo5251
      @saragebeyo5251 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እሺ አድርግሽላዉ አድርግና ❤️❤️🙏

    • @SaraGetachew-n3u
      @SaraGetachew-n3u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hulem nw mayitayew inde

  • @Redu78978
    @Redu78978 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +180

    ይጣመሩ የምትሉ ብቻ ሲያምሩ❤❤🎉

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@Redu78978 ተጣመሩ እኮ😄😄😄አልሠማሽም

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Hereya-zz7ji ኧረትሰሚያለሽበግድሽ😂😂😂😂😂

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Hereya-zz7ji😮😅😅😅

    • @WebaddisHaile
      @WebaddisHaile 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awo ytameru

    • @enanu7590
      @enanu7590 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቀስ በቀስ ይደርሳል ሄሉ በደንብ ፍቅሩ ይግባት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +163

    😂😂😂1ነኝ የሲንዳሬላዬ ፋሚሊ ለይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤A&H❤❤❤

    • @FatimaMuhammed-z7f
      @FatimaMuhammed-z7f 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አርኩሽ ውዷ

    • @Aኣስኳል
      @Aኣስኳል 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣርጌልሻለው ደምርኝ ውዴ

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      2 ቦታ አየሁሺ ጎበዝ 😂 በቅንነት ደምሩኝ❤🎉

    • @MeremaHusen-v6q
      @MeremaHusen-v6q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      100የሙላልሽ ብየነዉ

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አርገናል 🎉🎉🎉

  • @TesfaSda
    @TesfaSda 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +297

    ቅጣቱ አንችን ለ 5 ቀን ሀዋሳ አምጥቶ ወጭውን በመሸፍን ያዝናናሽ የምትሉ እስት ላይክ አርጉ 😂😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      ምን አረገየዚህን ያህል ኡኡኡ አሻጉሊት የስጣት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ🎉

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Hereya-zz7ji አው,የዚህንያህል,ወንድማችንምንበደለ😂😂😂😂

    • @HedHed-s8c
      @HedHed-s8c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሻጉሊት ይስጣት

    • @RameteSomeno
      @RameteSomeno 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሸጉልት ይስጠት

  • @hanichotube
    @hanichotube 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +83

    ሁለቱ ይጣመሩ ምርጥ ፍረኛሞች ናቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +71

    ተው ግን በቅንነት ሄሉን 100k እናስገባት አይከፈልበትም ለምን እንመቀኛለን ሰው ሁሉ እኩል ነው😢😢❤❤

    • @Touyba
      @Touyba 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😮 6:47

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SamsungA05-je6sw ኡፍፍፍፍአይንአይን,ማየትሰለቸኝ,ምንምአልተቀሳቀሰ🥲🥲🥲🥲

  • @FafiAhmed-q4n
    @FafiAhmed-q4n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +93

    ዉይ ሲያምሩ እንደዚህ ፏ እያሉ ሲመጡ እንዴኔ ማነዉ ዴስ የሚለዉ 👍👍👍

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ሄሉየ የኔ ጨርቃ ሰወድሽኮ ብታይ ሁሌም ፍክት ወይልኝ የሄሉ መከታ አላዛር ምርጥ ሰዉ🥰🥰💪💪💪

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ቤተሰብ የዛሬው ያበደ ነው አይደል ደስ አይሉም ሄሉ100/ፕርሰንት እየተቀየረች ነው በዚ ቀጥይ የኔ ዕንቆ ሰንደሬላ በእውነት አላዛር በስማም የአንድ ሰው ሂወት የታደገ ምርጥ መከታ ተባረክ ሄሉ ከዚ በሀላ ወደ ፊት ሂወት ይቀጥላል❤😮

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@አማኑእኤ አወበጣምለውጥአለ,እግዚአብሔርይመስገን

    • @አማኑእኤ
      @አማኑእኤ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @ابراهيمالجلاد-ز8ز ደስ እንዳለኝ እውነት ሂወት ይቀጥላል እናቴ

    • @enanu7590
      @enanu7590 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ነው ደስ ሚሉት

    • @jebdb
      @jebdb 34 นาทีที่ผ่านมา

      አወን በጣም

    • @jebdb
      @jebdb 33 นาทีที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ማሪያምን ሱሱስ ሆኑብኝ እናተየ ፈጣሪ አምላክ ሣቅ እጅ ተከፍተሽ እዳናይ የኔ አበባ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ababaabdallah3773 አሜንሁሌምይሳቁ

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ababaabdallah3773 አሚን እነሱን መጠበቅ ሆነ ስራየ

    • @ሳሳይቱብ
      @ሳሳይቱብ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ነኝ ዉዴ

  • @mekdes-k9j
    @mekdes-k9j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ተው ቅመሞችየ ሄሉን 100k እናስገባት ጠንካራ ዬሴቶች ተምሳሊት ናት የምትሉ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedu8644
    @gedu8644 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    አረ ሄሉ100k እናሰገባት❤❤

  • @TinurCherie
    @TinurCherie 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    አቤት ውበት እሷ ለፈነደቀች የኔ አብሮ መወራጨት❤🎉

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኮ😅

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@TinurCherie የተመታ ኮሜት እኔም ነኝ መወራጨቱስ

    • @SaraLimat
      @SaraLimat 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enem❤❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@TinurCherie የተመታ ኮሜት እኔም ነኝ መወራጨቱስ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    እላዘር እኮ ፍቅር አሰጣጥ ችሎታው አለማድነቅ አይቻልም የስደሬላዋ መከታ የሄሉዬ እና ያድናቂዎቻ መከታ አላዘር ማኛ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@ከረያባመታባዘራውtube ይችላል😂😂😂😂

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ابراهيمالجلاد-ز8ز በጣም💪

    • @سعود-ك9ث
      @سعود-ك9ث 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም❤❤💪💪

    • @enanu7590
      @enanu7590 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@ከረያባመታባዘራውtubeበጣም😂

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሄሉዩ ካሸነፍሽ ህዋሳ ወስዶ ያዝናናሽ ይገባሻል መከታዉ እንደምታረገው እርግጠንኛ ነኝ ውቦቼ በርቱ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የምር ሄሉ በጣም ከመልካም ሰው ጋር የተገናኘሽው ።።ደስታሽ በመመለሱ ደቀ ብሎኛል ትንሽ ሰውነትሽ መለስ ብሏል ቆንጆ ልጅ ያኔ ውብሸት ጥርሶች ፀዳል ፂጌረዳ ።።አላዛር አደራህን እምነቴን እንዳትገለው አደራ ❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    መከታው ደስ እያለው ነው የሚቀጣው ኩርፊቱ ለአምስት ቀናት ከነወጭዋ ፏ ብትን አረጋት ሴንደሬላዋን❤❤🎉🎉

  • @Rabih3Call-yw9sv
    @Rabih3Call-yw9sv 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ወይኒ በድግል እደዚህ ሆናችሁ ለማየት የብዙ ቀን ምኛቲ ነበራ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @drr8432
    @drr8432 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    አረ ሄሉ 100K ምትገባበት ቀን ናፈቀኝ❤❤❤❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +76

    የኔ አበባወች ሰሞኑንማ አልተቻላችሁም በደስታ ልታጨልሉንነው❤❤❤ የኔ ፅሀዬዎች እምወዳችሁ❤❤❤ በፍቅር ኑሩልኝ ተጋቡ ውለዱ❤❤❤ አለሞቼ❤❤❤

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዴት ደስ እዳለኝ ❤❤❤❤❤

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SUSUyoutube-n7e ፍክት ይበሉልን😘😘🤗😇

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኝ

  • @use0-u7v
    @use0-u7v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ሰሞኑን አልተቻላችሁም በጣም ነው የምታምሩት ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ❤❤❤❤❤ወደፊት ብቻ💪💪💪💪💪

  • @MonaAls-ko9ki
    @MonaAls-ko9ki 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ወይ ሄሉዬ የኔ ጨረቃ ጫወታ ጨምረሸልናል በቢየ አላለችም😂❤ የኔ አትጠገብ ደሰታሸን ፈጣሪ ይጨምርልሸ የኔ ልእልት ❤

    • @jebdb
      @jebdb 33 นาทีที่ผ่านมา

      ብትለው ነው የሚሻለው

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +52

    ሄሉ እና መዳኔን የምቶዱ 👍👈❤️🥰🥰

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ያህያYahyawe-s1r ዉድድድድ

  • @amutamut1
    @amutamut1 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ቅጠቱ ደሞ አዋሳ ወስደ አዝነነት መከታው ሲንደሬላዋ አሽንፈለች የሁለቱንም ቀን ሀዋሳ ውሰዳት💪

    • @iamfromethiopa
      @iamfromethiopa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዋሳ ያዝናናት❤❤❤❤❤ደምሪኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ማትቤክብሬነው
      @ማትቤክብሬነው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@iamfromethiopaአው አዋሳ ውስዶያዝናናት😂😂😂😂❤❤❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሞናኒዛዬ እንዲህ ደስ ሲልሽ ነው ደስ የሚለኝ መከታችን ልቦናህን አይለውጠው ሁልጉዜም ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሄሉየ ሳቅሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል አላዛረየ የእዉነት ሠዉ ነህ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ሄሉየ ሁሌም ሳቂልን😅😅😅እዴት እደምታምሩ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ከሳቋ ሠዉነቷ ነዉ እኔ የታየኝ እዲህ ፊቷ ሙልት ብሎ ስላየዉት ደስ ብሎኛል

  • @amalal3376
    @amalal3376 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    መከታዉን በፍቅር እያማለለች አሸነፈችዉ እኮ ወገን😂😂😂❤❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተሸነፈኮ

    • @burtaburta5763
      @burtaburta5763 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣

  • @BetygirmaBetygirma
    @BetygirmaBetygirma 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ስላም ቤተስብ

    ቅጣቱ አችን ማዘሩጋር ይወስድሽ ለሳምንት

  • @drr8432
    @drr8432 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ሄሉዬ የሴት ጀግና አላዛር የእህታችን መከታ ሁሌም እንድ ፋ ፍክት በልሉኝ የኔ ዉዶች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኝ🎉

    • @drr8432
      @drr8432 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@maryamdawood5052 ደምረሻለሆ ማር ከመጀመርያዉ

  • @fadelamohameed4065
    @fadelamohameed4065 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወይኔ ምን ልሁንላቹ የኔ አባባሆቼሂ ማሮችሂ ወዶችሂ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️ ሁሌም አዳዝ ፍክት በሉልኝ🥰🥰🥰♥️♥️የኔ እንቆችህ ዉድድድድድድድድ

  • @ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ
    @ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ይጣመሩ ታምራላቹ የሄሉ። ሚሆናት አላዛር ነው ከሱ ፀባይ ከሱዋ ፀባይ አንዳይነት አይደለም አላዛር የሄሉ በሀሪ። ስለሚረዳው ታምራላቹ

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ቅጣቱ ጉንጭሽን እንዲስምሽ ፈቀጂለት ምነው ሁሌ እሱ ብቻ የሚቀጣ ዋ የምወደውን ልጅ ላንቺ አሳልፌ የሰጠውሽ በውስጥ አዋቂነት በጣም ነዉ❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ሄሉዬ በርቺልን እደዚህ ነው የሚያምርብሺ የኔ ውድ ፈገግ ስትይ በጣም ደስ ይለኛል አላዛር መልካም ሰው የሴንዴሬላዋ መከታ በርቱ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የዛሬው ይለያል አምሮባችኋል A🥀H🌷

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሄሉ እና አላዛርን የምትወዱ👍👍👍

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔውዶእደዚህ ሁለየ ስቃችሁኑ ኩሪፍቱ ወስደህ አዝናናት ቅጣትህ ነው❤❤❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የኔ ሰንደሬላይ እና መከታችን ዉበት ፈሰስ የዛሬዉ ይለያል የኔ ጀግና ቅጣቱ አዋሳ ይዉሰዳች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን በይ ሄሉ እንኳንም ደስታሽ ተመለሰ ከእንቅልፍሽ ስትነቂ ድራማ ከነበርዉ ህይወትሽ አዉጥቶ ለዚህ ላበቃሽ ፍፃሜዉ ይመር ጉዞ ወደፊት ብዙ ነገር ይጠበቃል ካንቺ መማር አለብሽ ከትትልቅ ዮቲዮበሮች አብርሽ ለመስራት ሞክሪ በእዉቀት እራስሽን ስለሁሉምነገርእግዛብሔርይመስገንበይሄሉእንኳንምደስታሽተመለሰከእንቅልፍሽስትነቂድራማከነበርዉህይወትሽአዉጥቶለዚህላበቃሽፍፃሜዉይመርጉዞወደፊትብዙነገርይጠበቃልካንቺመማርአለብሽከትትልቅዮቲዮበሮችአብርሽለመስራትሞክሪበእዉቀትእራስሽን በደንብ አዳብሪ

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏የኛ እንቁወች የኛ አስደማሚወች የኛ መሪወች ሁሌም ፍክት በሉልን ኡፍፍፍ ሙትትት ብየነዉ የምወዳችሁ🍫🍫🍫🍫🌏🌏🌏💝💝💝💝💝💗💗💗💗💗🌏🌹🌹🌹

  • @FusCus-rz5pt
    @FusCus-rz5pt 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሄሉዬ የኔ ዉድ ሁሌም እንደዚህ ፍክት በይ ዉበቱን ነዉ የደፋባችሁ የኔ ዕንቁዎች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MediSeid-l3m
    @MediSeid-l3m 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ኧረ ጋድ እኛንም ሹፈን🤔🤣🤣🤣

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አላባበሳቹ ያምራል ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላቹ❤❤❤

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በቄ ተጠመሮ በጣም ተምረለቸዉ ሂሎ አለዘረ ትሄደለቸዉ አብረቸው❤

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ሄሉዬ የኔ ጀግነሴት የኔ ጀግነ ሁሌም ሰቅል የኔ ሲሲት የኔ አትጠገቢ❤

  • @SdeqSdeq-k6y
    @SdeqSdeq-k6y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለአላዛር ቃል የለኝም ለምስጋና የሄሉየ መከታ❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሄሉየ የኛ ጠንካራ

    • @عايشه-ر4ي
      @عايشه-ر4ي 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ተዉግንቡራአታስቀይመንነገበጥሩቪዶእንደምትመጡአስባለሁ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሔሉነቴ በረች ጠንካራዋ መከታው ትለያለህ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SAMIRASamira-jq8zn
    @SAMIRASamira-jq8zn 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወይኔ ስያምሩ የኔ ዉዴች ፈጣሪ ኣንድ ላይ ያድርጋቹ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamAthopia
    @SalamAthopia 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሄሉዬ የኔ ጠንበለል አላዛር ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    Isti ijolen tun oso wal jalatani wari isin gamachisu 🎉

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ደሞ በምሀል የገባው ሙዚቃ ዋውውው የዛሬው ያበደነው❤❤❤❤የኛ ጀግኖች ሁሌየም ወደፊት👍👍👍👍👍

  • @ሄሉዬየኔውድድ
    @ሄሉዬየኔውድድ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት የኔ አለሜ ❤❤❤❤❤❤❤አለዛርዬ ምርጥ ሰው የኔ ጨረቃዎች ስታምሩ የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💘🫶

  • @MsUae-g1f
    @MsUae-g1f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሄሉ ከ አላዛር እናት ጋር ትገናኝ ❤❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አላዘር የሲንደሬለ መከታ ይመችክ ደሞ ለሴት ልጅ እንዴት አንዴ መሸነፍና ሚያዚን ተወቀል👍❤❤❤

  • @AlAin-g4o
    @AlAin-g4o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሄሉዬ የኔ ፈንድሻ ሁሌም ሳቂልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    አንቺን አንቺን ሲለኝ መተኛት ቢከብደኝ አይኔን እከድናለው እዚው ካጠገቤ ያለሽ እንዲመስለኝ እኔ አላልኩም መከታው ነው ለሲንዴሬለዋ የኔ ውቦች ውድድድድድ 💞💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ደምሩኝ😅

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ፍቅር-ሰ9ፀ ክክክክክ,ሄሉያልሰማሽውጉድ,ለምንይከድናል,ትራሱንአያቅፍም😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤔

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምን በወጣው ሲንዴሬላዋ እያለች ትራስ የሚያቅፈወ😂😂❤❤​@@ابراهيمالجلاد-ز8ز

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@ፍቅር-ሰ9ፀ ቀስ ወዴት ወዴት በደብ ደጄ መጥናት አለበት

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@SUSUyoutube-n7e ልክ ነሽ ውዴ ስቀልድ ነው እኛም አንለቃትም

  • @ZuzuRoyal456
    @ZuzuRoyal456 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሀሉን 100k እናስገባት😢❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ4ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ4ዸ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሄሉየን 100k እናስገባት 😊🙏🥰🥰🥰❤️

  • @nigistebekele2454
    @nigistebekele2454 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እ ንደኔ ሄሉ አስቸጋሪ ፀባይ አላት አላዛርን እንዴ እንደውድድችው ታስመስላለች እንዳንዴ ትቅጦለች
    አላዛር ግራ ይጋባል ሄሉ ስላለፈው እርሺና አላዛር የወደደሽ ይመስላል ያንቺ ግራ ያጋባል you guys looks beautiful as a couple

  • @samritube645
    @samritube645 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    *ሄሉዬ የኔ ውድ ዛሬ ደግም አምሮብሻል ሲንደሬላዋ መከታውም ውበታችሁ ልዩ ነው እስኪ በሲንደሬላዋ ስም ቻናሌን አስርሺ አስገቡኝ*

  • @amelAli-v7d
    @amelAli-v7d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሄሉየ የኔጀግና❤❤❤🎉🎉

  • @eman-f9t
    @eman-f9t 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እውይ የኔውዶች ሠሞኑን ፏነው የሲንደሬላ ፋሚሊ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኝ😅

    • @JbBb-l8o
      @JbBb-l8o 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣዎ ደስ ሲል

  • @Bety2026
    @Bety2026 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ቅጣትኅን ሐዋሳ ዉሰዳትና ማሚን ታግኝት❤❤❤❤

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤት ሄሉ ነብስሺ አይማርም ልጁን እኮ አሰቃየሺዉ😂😂😂😂😂 ጀግና ሴት እንድህ ስኮነዉ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስፓርት እያሠራችዉ የመሥለኛል ሳስበዉ 😂😂😂

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በዛውም እስፖርትነው😂😂😂

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    እደኔ ሄሉዬ እነ አለዘር ሙትት ብሎእምውድ አሌ የሚር በጠምበጠም ነዉ ምዎደቹ የኘ ጨረቀዎች ሁሌም ሰቁልን ❤❤❤❤ሄሉዬ የኔ እነት እዎድሸለዉ መሬ😢

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Makkati-d9l እኔ

    • @Bety2026
      @Bety2026 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Makkati-d9l እኔ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Makkati-d9l እፍፍእኔ

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እስይ እንድህ ነዉ የሚያምርባችሁ አላአዛር እና ሄሉ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ❤❤❤የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሄሉዬ አላዘርዬ የኔ ዉቦች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሄልዩን ሌላ ሀገር አዝናናት ❤

  • @TseguTsegu-o7w
    @TseguTsegu-o7w 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    እውይ ሰሙኑ አልተቻላቹም የኔ ምርጦች💖💪💪ቢቢየ ነው የሰማሁት ወይኔ ❤😂

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቲጅበማርያምልጠይቅሽ,

    • @TseguTsegu-o7w
      @TseguTsegu-o7w 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ابراهيمالجلاد-ز8ز እሺ የኔ ውድ ችግር የለውም ጠይቅኝ

    • @Aኣስኳል
      @Aኣስኳል 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኒ ክብረተይ ክምልስ የ

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@TseguTsegu-o7w ቲክቶክአካውንት,ከሌለኝኮሜንትመፃፍ,አልችልም,ሁሌምእሞክራለሁ,ግንየሆነ,አረበኛፁሁፍነው,የሚመጠው,♥️♥️

    • @Bety2026
      @Bety2026 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቻናሉን ዉሰጅዉ እስኪ 15 ቀን አለፍት እኮ ይች 8 ቁጥር ምን አስባነዉ😢😢😢አቃጠለችኝ

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ቪድዮውን ላይክ በማድረግ ጀምሩ❤❤❤❤

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ok

    • @Bety2026
      @Bety2026 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ 🎉🎉

  • @AasterAsa-l3m
    @AasterAsa-l3m 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Wow ስንደረላ ጀግና ነሽ 💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ቆንጆ 💋💋

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሄሉየየምር ትክክለኛሠውነው ያገኘሽው ደሥታሽበመመለሡ ደሥብሎኛል እድለኛነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አላዛር ጥሩነትህንይጨምርልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉አብዝቶ❤❤❤

  • @Mmm-r7y6s
    @Mmm-r7y6s 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ፊትህ ለእህታችን ራዋን 😢😢😢😢

  • @neimaEndreis
    @neimaEndreis 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እሰኪ ተጣመሩ እናተኮ አቦ 🌺

  • @سعود-ك9ث
    @سعود-ك9ث 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሄሉዬናአላዘርይጣመሩየምትሉትበላይክአሳዩ👍👍👍

  • @ቡርታፍቅር
    @ቡርታፍቅር 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ ዉቦች ❤️❤️❤️❤️❤️A❤️❤️❤️H❤️❤️❤️

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ወይኔ ደስስትሉ አይለዬችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @galyayaዩቱቡ
    @galyayaዩቱቡ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እስኪ እንደ እኔ የምትወዳቸው ላይክ ሰታድርጉ እንዳታልፉ ካለፋችሁ ስልካችሁን ይሰበር ጉሉ አሜን 😢😂😂😂😂❤

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በመዳኒያለም ስታምሩ የኔ ጨርቃዎቼ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💪💪💪💪💪💪👍👍👍

  • @Hanan-ቡታጅራ
    @Hanan-ቡታጅራ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ወላሂ የሆነ ቃል በጣም ደስ ብሎኛል እሱም ሚስቴ ሰምቼአለው የሰማቹ ካላቹ 👍አሳዩኝ❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ኧረ እኔ አልሰመዉም የት ላይ ነዉ እነሡ ላወሩ የኔመሽኮረመም ወይኔ የት ላይ ነዉ

    • @Bety2026
      @Bety2026 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ አልሰማሁም ኡ

    • @madinahAlkhater
      @madinahAlkhater 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ አልሠማሁም ፓርቱን ንገሪኝ❤

    • @HHH-z5z4c
      @HHH-z5z4c 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጆሮሽ ነው😂😂😂😂😂

    • @ጽክድስ
      @ጽክድስ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደቁቃው ያለው አስቅጭኝ አልስማ አለኝ

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቅጣቱ ሀዋሣ ወሥደህአዝናናት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሢደሪላዋ እናመከታችን ❤❤❤ጉዞወደፊትብቻጨረቃወቹ

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጅቱግን ጀግናናት የምር

  • @zd2543
    @zd2543 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዉይ የኛ ልዩዎች የዛሬዉ ደስታየ የተለየ ነዉ አብሬ የተዝናናሁ ያህል ተሠማኝ እንደዚህ ፈታ በሉልን የኛ ደስታዎች❤❤

  • @ታገሠችየጌታልጅ
    @ታገሠችየጌታልጅ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስዎዳቹ ወይኔ ምን እላ ብትጣመሩ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሄሉዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤😂😂

  • @kusu-on9bb
    @kusu-on9bb 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሄሉየ እወድሻለው የኔ 💘 ንግስቲ

  • @ZadieYouTube
    @ZadieYouTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማነው በሄሉደስታ ደስ ያለው የኔ ጀግና💪የኔአበሳ🦁ሁልግዜም ቢሆን ጀግና ነሽ የምኮራብሽ ስስቴ ወንድማችን ሄሉን ስላስደስትክልን ስለተከባከብክልን እናመሰግናለን መቸም ቢሆን እዳተዋት👫የኔ አለሞች🌎

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላዛርና ሄሉዬ የኔ ውዶች ሁሌም ዘና በሉ ጉዞ ወደ ፊት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TesfaSda
    @TesfaSda 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አራ ባካችሁ የኔ ኮሜንት ለምን አታየም እባካችሁ የሰንደራዋ ቤተሰቦች እስት አበረታቱን እያያችሁ ካአለፍችሁ ሰብስክራብ ካላደረጋችሁ አይናችሁ ይታውር እውነት እያያችሁ አትለፍ አበረታቱን እስት

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የእውነት ነገሩ አዛዝኖኝ አደረኩሽ

  • @gfdssHfgh
    @gfdssHfgh 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኧረ ሄሉን 100kእናስገባት ❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ዉዶች እደሚጣመሩ ተስፍለኝ ❤❤🎉🎉🎉

  • @HanaHana-oi3bd
    @HanaHana-oi3bd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤሉና አላዘር ሁለቱም በአንድ ላይ ከመጡ ውስጤ ምን አይነት ደስታ እንደሚስማኝ አትጠይቁኝ ምንም ሳይስለቸኝ እስከ መጨረሻው ደረስ ነው የምከታተላቸው እውነት ኤልዬ ግን አደራ አላዘርን ጠበቅ አርጊው ነግሬሻለው አታስከፉው የመጨረሻ ምክሬ ነው።አቺ ጋር ስመጣ ነው ኮመንት የምጽፈልሽ እኔ ኮመንት ጽፌ አላውቅም ለማንም።

  • @Fauziya-d9y
    @Fauziya-d9y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤት ዉበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኔ ሁሌየም ደስተኛ ሁኘ የምከታተለዉ እዝህ ቤት ብቻ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @MonyrhMrtyi
    @MonyrhMrtyi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Heluye anichi wotaderi newu mitimesiyu ara yimechish❤❤❤❤❤

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    መጣቹህ ምርጦቹ የኔ ጀግኖች በርቱልን አበቦቼ 🐅🐅🐅🐅🐅👈👌👌👌👌

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ጨረቃ ፋሚሊ እዚህ ቤት ስደት ላይነን አዚህ ዘና ብለን እዛ ሂደን ማልቀስ ነው😂😂❤❤❤

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @SoSo-bm7pg
      @SoSo-bm7pg 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይመችሽ 🙆‍♀️🤣🤣🤣

    • @Bety2026
      @Bety2026 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዛን ብራክነዉ ብድሩን ሊመልስ ቡሩኬ

    • @medinahussen4157
      @medinahussen4157 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @TseguTsegu-o7w
      @TseguTsegu-o7w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MeroneMerone-n9b ጉቡ ቤታቹ ነው😁😁😂

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ጣፍጭ ሄሉነቴ አሌ የናቱ ልጂ ትመቹኛላቺሁ

  • @TaibaTaiba-wu3wf
    @TaibaTaiba-wu3wf 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Helu Alazar baxam new imwadacuh Yene mirxoc❤❤❤❤❤

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤት የሄሉዬ ዉበት ተመለሰ ማሻእላህ❤❤❤ የኛ ሲደሬላችን

  • @SeIm737
    @SeIm737 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔመሪውች❤❤❤❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ቤብየ የሚል ቃልሰማሁት ወይወኔ❤😂😂😂ከሄሉ ልሳን ከወጣ በቃ ስራችን ልንጀምር ነን😅😅

    • @Bety2026
      @Bety2026 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኳ ግን አትበይኝ ይላል እንጅ

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክ

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኮ ስራችንን እጀምራለን😂😂😂