In my understanding, this is the best leadership move. Nothing START without a positive personal label Conacttion, as long as this leaders HAVE and showed conesteavtive understanding and Conacttion between them the rest of the developmental strategic plan and institutional move would be much easier for every country in history. Keep up the good work leaders.
@@greenisland4480 Hi Elsa, this has nothing to do with ertrian as a country. Good relationship is the best START for everything in life. Abiy or essays never talk about taking over anything as far as I understand. Ethiopian and ertrian has sharing so much as a noubourhood country, and the tow country positive and constructive relationship dosent harm YOU or anybody else, other than helping and flourishing the best relationship outcome for both. So see it positively, don't listen what the Socoled politician spread the negative distraction, remember what hapoend in the past . We had enough of everything, we should move holding one another for a secceful AND prosperous futuer.
Legesse Worku Tanku for your comment but we will never forget what Ethiopia did to Eritrea bomb in our head killing us destroy our homes killing thausand of people nobody will forget this I don’t know abaut u but most of they said we don’t need Eritrean people we need the land and port can u give them my message there is no way u will get it it is dream it is ok To dream in reality no way never ever Eritrea is for Eritreans onley case closed
President Isayas and PM Abiy are doing great jobe for the peoples of both countries. They must be supported to proceed for better relation of the peoples of both countries as it was before the coming of the Woyane government, where many eritreans were working and living in every part of Ethiopia and many people of the mainland were working and living in Eritrea. Under normal relation the peoples of Ethiopia,. Somalia, Kenya and both Sudans, Uganda and Ruwanda should have created a federal United country, since the the peoples of these countries are of same origin as the colours and cultures are close to each other. They would have benefitted a lot from this cooperation. As some of you have experienced, when one ethiopian meets a sudanese or a Somali or Kenyan or other of the above nationality they feel closeness and confidence of one another. So we shall think and work to greater ideas for our peoples and countries. The good relation of president Isayas and PM Abiy should be seen as laying corner stones for great nation building.
Both countries should first work hard towards their peoples' and countries prosperity rather than arguing on demarking boundaries,let us first use what we have on our hands , and enjoy our blessings in peaceful manner.
Let us talk about facts instead of assumptions..........Let alone the People, No one likes Isaias in Eritrea not even his own Body guards or his Appointed generals..........His Grand father is Buried in Gondar and his Father in Mekele...........That makes him more Popular and Likable in Ethiopia and not Eritrea..........So keep him in an Abiy,s Shelter there before he Dies in a Foreign Land.........Selah
The late Prime Minster Melse Zenawi put the cornerstone of GERD and President Isayas visit 76% completed the GERD project. Is it a fair or unfair world?
ዝም ብለህ የሠው ሚሥጥረ መውጣት አይጠቅምህም ሠላም ሠላሙን ተመኝ
ምን ማለት ነው የሰው ሚስጥር ማለት እነዚህ ሰዎች ኢትዬጵያንና ኤርትራን እንመራለን ብለው በምርጫም ባይሆን ስልጣን ላይ ተቀምጠዋል ስለዚህ እኔን አንተን እየመራ ያለን ሁለት ገዢዎች ምን ችግር አለው ማለት ትንሽ አለማሰብ አይሆንም? ሌላው ደግሞ ኢሳያስ ለኢትዬጵያ ትልቅ ጠላት ነው አሁን ወዳጅ ነው ብሎ መጥራት ትንሽ እያሳፍርም??ኢትዬጵያን ለዚህ ያበቃት ትልቁ ጠላት ኢሳያስ ነው።ዕብይም ወያኔን የራሱ ጉዳይ ብሎ ከሱ ጋር የሚፈትለው ግንኙነት ነው ለድሃው ህዝብ መጨረስ አንደኛው ምክንያት ይሄም መረሳት የለበትም።ወያኔን የራስህ ጉዳይ ብሎ ከኢሳያስ ጋር ሽር ብትን ማለት አትዬጵያውያን ከመጠየቅም በላይ ለምን ማለት መብታችን ነው!!
@@Menelik27 የወያኔ ይብስ ነበር። ፍቅሩ አልዘለቀም እንጂ። ሰላም ከወረደና ከልብ ከሆነ የሁለት መሪዎች መጎበኛኘት አያሳስብም።
ETHIOPIA ERTIREA LONG LIVE.
I agree with you but some of your people thy don’t want that
ፈታላዎች ይፈትሉ ኢሱና አብቹ እየሰሩ ነው
Kkkkkkkk
ምድረ ምቀኛ ቢግናኙ ምን ችግር አለው አንድ አልነበርንም እንዴ ከፖለቲከኞች ብስትቀር ህዝቡ ይዋደዳል 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷💖
You right we ware together
Sele Ethiopi xelote adergi Eritrean Gegna Ezebe alate .
ቆማል.
የ ሰላም ኮ የሳቸዉ ብቻ ንው የ2 ህዝብ ምን ኣገኘ
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለኢሱ
ዝምብላችሁ አገር ከማተራመሰ ምናለ ሰለ አገር ፍቅር ብታወሮ 💚💛❤️
ጥሎባቸው አንዳንድ ኤርትራውያን ጉርሻ ከወያኔ ለምደው ቀናነት የላቸውም:: ግን ሁሉ ኤርትራውያንን አይወክሉም::
በርታ!!!!!!!!
ቅናት ቅናት ብዙ የወያኔ ተቀላቢዎችና ወያኔዎች የተጨነቁ ይመስላሉ game over weyane ተብላችሁ የለ።
ወየኔ በ ኢሰያስ ሊቀና ክክክክክ ኤርትራዊ ኣይደለህም ኢሱ ኣታውቀውም መሰለኝ ሰው በ ሰይጣን ኣይቀናም
Shewit Haile በይዛኹም ፕረ. ኣሳዬስ ይረስዕዎንዶ እዬላችሁ ከ 50 ጊዜ በላይ ደብዳበ ምን ኣጻፋችሁ ታድያ ሰይጣን ከሆነ ክክክ
ሰይጣን ቢሆንም የሚመራቸው ሰዎች ናቸው
አሁን ለእኛ እንዲህ አይነት ወሬ አይጠቅመንም
ቢሆንም እንኳ ምንም አይረባንም ።
የብጥብጥ ወሬ አትዝራብን።
ኡሱ ከፈለገ በየሳምንቱ ይምጣ እንቀበለዋለን ጠላትም ሱሪው ላይ ይሽና
ጠላት ያልከው ያገርስው ኢትዮጵያዊውን ነው።
Abiy #1
Piece is expensive we don't buy with money but we can get only with piece, we love you Abiy and Isayas for love for people of Ethiopia and Eritrea.
5 VIAB
by
ለምን ወሬ ትደውራላችሁ
መዳወር ለሸማኔ ሥራ ተውላቸው።
እነሱ ሥራ እየሰሩ ነው እንቅፋት አትሁንባቸው
---ደግሞ ምን አስቀናችሁ
ዝምበል በለው who is abdelrahman
በናትህ ጠቃሚ ወሬ አውራልን የምናውቀውንና እንዲህ አሉ እያልክ አትዘባርቅ
Abiy ahmed Esayas 🤲🤲🤲🤲
መሪዎቹ ከተስማሙ ለዕረፍትስ ቢመጣ ምን ችግር አለው? ሚዲያዎቹ ባተታችሁሳ!!!
አቶ አብደሩህማ ምን አገባው ራሱ ክሀዲ ስለ አርትራ አያገባቸዉ
ኢነዚህ ቅናት አላቸው አርትራ ኢንድትነሳ አይፈልጉም ለቦች ባላቸው
አብዮandኢሱደስስትሉቀጥሉበት፣ፍትህለኤትዮጵያ፣ፍትህለኤርትራ
አቦ ተፋቱታ ምን ቺግር አለው ቢመጣ ግብፅና ሱዳን ሲመላለስ አፋቸውን ዘግተው ወደ ኢትዮ ሲመጣ እደ ተልባ ይጫጫሉ ምዲረ ቆረቆዳ
ኣንተ ቆሮኮንዶ ፈሳም ንሳቸው የሉ የሁሉቱ ብቻ ነው ወደ ህዝብ ይውረድ ነው ያሉ ምድረ ጀዝባ
ሰላም ሰላሙን ተመኙ
ሰላም ለምየ ሀገራችን
In my understanding, this is the best leadership move. Nothing START without a positive personal label Conacttion, as long as this leaders HAVE and showed conesteavtive understanding and Conacttion between them the rest of the developmental strategic plan and institutional move would be much easier for every country in history. Keep up the good work leaders.
Legesse Worku Eritreai is for Eritreans we pay a lot of sacrifice is not a jok Eritreais for Eritreans not for the dictator
@@greenisland4480
Hi Elsa, this has nothing to do with ertrian as a country. Good relationship is the best START for everything in life. Abiy or essays never talk about taking over anything as far as I understand. Ethiopian and ertrian has sharing so much as a noubourhood country, and the tow country positive and constructive relationship dosent harm YOU or anybody else, other than helping and flourishing the best relationship outcome for both. So see it positively, don't listen what the Socoled politician spread the negative distraction, remember what hapoend in the past . We had enough of everything, we should move holding one another for a secceful AND prosperous futuer.
We don’t need form Eritrean any thing we need peace ✌️ after all we are breather and sister
Legesse Worku Tanku for your comment but we will never forget what Ethiopia did to Eritrea bomb in our head killing us destroy our homes killing thausand of people nobody will forget this I don’t know abaut u but most of they said we don’t need Eritrean people we need the land and port can u give them my message there is no way u will get it it is dream it is ok
To dream in reality no way never ever Eritrea is for Eritreans onley case closed
Legesse Worku in
ምን ችግር አለ እንደድሮአችን አንድ ብንሆን ኢትዮጵያ ና የኤርትራን
Elem Elem Elem new
Mere Haile what the hell are u taking don’t forget the praise we pay onley neighbors that’s it we will never be one Eritrea is for Eritrean that’s it
Mere haile we Ethiopian we don't need any thing from Eritrea just peace 🙏 & freidly relationship then we can continue use Djibouti ports
We don’t need you guys
@@mimiwendemu3998 who is we ?
First person to see it
የተማረ ይግደለኘ ዶክተር ዮሐንስ
ትልቅ አባባል ነው ቀሰ ብሎ መግባባት
መጠነነት ካለፈው መማር አረጋ ማለት
ውጤቱ ይማረ የሆነል።
እስኪሰማው አልጽፍም!
ሁለቱ መሪዎች ለብዙ ግዜ ተገናኝተዋል ከሁለቱ ግንኙነት አልፎ መሬት ላይ የሚታይ ነገር የለም ምንም አይነት የሰላም የኢኮኖሚ የፖለቲካ የማህበራዊንና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት አላየንም በቃ ስለ ወያኔ አውርተው ይለያያሉ
አመስግናለው❤️😘👍🏾
ኢሱ እንካን ደህና መጡ🇪🇹🇪🇷
ሰላም ስሆንም ማከረ? እደው የሰው ልጆች ምን እንደምፈልጉ ነው ያምገርማው
ኢሱ እንኳን ማን መምራት እንዳለበት ገብቶታል ይሄ ማለት ግን ኤርትራ ውስጥ ሌላ መሪፐለም ማለት ሳይሆን
መሪ መሆን ማለት አለቃ መሆን ማለት ሳይሆን በሆደ ሰፊነት ሁሉን ችሎ ማሻገር ነው ማለቱነው
President Isayas and PM Abiy are doing great jobe for the peoples of both countries. They must be supported to proceed for better relation of the peoples of both countries as it was before the coming of the Woyane government, where many eritreans were working and living in every part of Ethiopia and many people of the mainland were working and living in Eritrea. Under normal relation the peoples of Ethiopia,. Somalia, Kenya and both Sudans, Uganda and Ruwanda should have created a federal United country, since the the peoples of these countries are of same origin as the colours and cultures are close to each other. They would have benefitted a lot from this cooperation. As some of you have experienced, when one ethiopian meets a sudanese or a Somali or Kenyan or other of the above nationality they feel closeness and confidence of one another. So we shall think and work to greater ideas for our peoples and countries. The good relation of president Isayas and PM Abiy should be seen as laying corner stones for great nation building.
Wereagna nehe, u made it sound like something else.
ደክታተር ጉዞ ወደ ዲክታተር
መቃቃር ይተቻል ; መስማማትም ይተቻል ; ታዲያ ምን ይኩን ?!
አቶ አብዱራህማን ሌላው ውሬኛ ነው ስለዚህ ጭንቅላቱ እስኪበስል ከንቅልፉ ሲነቃ ቢያውራ ጥሩ ነው።
ሠላም ሙ ስበኩ
Fetala neh.
ሁለየም ከአፍሪካ የሚሻል ጭንቅላት ያላቸው ኤርትራዌን ናቸው ሁለየም መናቆር ጥላቻ ምን ይጠቅመናል የሜተርፈን ዲህነት ለሌሎች ባሪያ መሆን ኩላሊት መሸጥ መሰደዲ አገት መዲፍት የወያኔ ዘርኝነት ነው የተርፈን በሌሎች መናቅ ነው ምዲር ስልጣን ፈላጊ የጋለሞታ ጥማታችሁን ለማግኝት ነው በርቱልን ወንዲሞቻችን እዲሜ እና ጤና ለኢሳያስ አፈወርቄ እመኛለሁ
Both countries should first work hard towards their peoples' and countries prosperity rather than arguing on demarking boundaries,let us first use what we have on our hands , and enjoy our blessings in peaceful manner.
እረ ይድፍህ አሁን አንተ መንግስት ነህ አረ እባህክ እባክህ ወንድሞቻችን አለቁብን በእስር ቤት እረ የመንግስት ያለህ
ይሀ ይትዩብ ያመጣልን መዘዝ ነው ለትንሽ ሳንቲ ስሉ ምላሳቸው ያላፀዱ እየተወላተፉ ለህዝባቸው ያበላሉ የሚቀርብና ያማይቀርብ እየዘገቡ
ከ ጋቢ ሽልማት የማይሃልፍ ጉኒነት
ማይሃልቅ ጋቢ ሽልማት
ኣይ ዘንድሮ !!!
ምን አቃጠላችሁ
a gov that wages war against itself in the interest of a foriegn gov has never ever been heard of .
እይ ፍታዋች ተብላሻቹሁ። ሃሜት ብቻ ሆነ ስራቹህ።
ኢሳያስ ምንም አያስጋም ለኢትዮጵያ ምክንያቱም አቅም የለውም ቢበዛ የሚያደርገው ለሱ ሸብረብ የሚሉትን በመጥፎ ምክር እረፍትና ሰላም ያሳጣቸዋል ይኸው ነው
Anete qedada yelele areste
ከነሱ ያንተን ብሰዋል የት ያሉ ድክቶሮች ናቸው ህዝብም አያዉቃቸዉ ዝም ብሎ ነው የምጾህ ኢነዙህ አርትራም አያዉቁዋትም
ኣረ ልብ በሉ። " የጠላትየ ጠላት ወዳጄ ነው " ነው ነገሩ። ካልሆነ እንደ መንግስታት ምን ግንኙነት ኣየን? የኢትዮጵታ ህዝብ ከኢሳያስ ከየማነ ከኦስማን በስተቀር የኤርትራ ሚኒስተሮች በስራ ግንኙነት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ኣላየም። እንደዚሁም የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ወደ ኤርትራ በስራ ግንኙነት ሲሄዱ ኣላየንም። ስለዚህ የቱ ነው የኢትዮጵያና የኤርትራ ሰላም የሚሳየው ?
ኢሱ ኣልከዉ በቃ !! ሚገርም ነው
ወጋ የለውም የኤርትራ ህዝብ መጀመሩያ ከትግራይ ጋር ይቅር መባባል አለባቸው ከነሱ ጋር ካልታረቁ ከአስመራ ተነስቶ ጅማ በረራ ክክክክክክክ አይሆንም እነዚህ ህዝቦች ክፉኛ ተማርዘዋል እነዚህ ህዝቦች ደግሞ ሊታረቁ ሚችሉት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ በኩል ብቻ ነው አብይ ወደዛ ነው መግፋት ያለበት ሰሜኑን አንድ ሚያደርገው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ነው
እንግዲህ አዲሱ ንጉስ ሲመጣ ምሳ መቀሌ አዳር አስመራ እደሚሆን ከወዲሁ ይታየኛል እናንተስ?😆
How do you made this visit a hopeless?
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
You are loyer
አብዱራህማን ተብዬው ቡዳው ፖተሊካ ነው የበላህ መሰለኝ ...ምነው አይንህ ድፍን 10ብር መሰለ ምናለበት መልካም መልካሙን ብታስብ እና ብታወራ ....ለማንኛውም የቲፒ ኤል ኤፍ እርሾ አለብህ
ሰው በእውቀት የተመረኮዘ ትንታኔ ሲያደርግ ለምን ይሆን የምንናደደው
Only you need money from TH-cam president Issayas said to primminster abyu ahmmed you are the leader of horn Afrika
Why official visit, we are not told why this visit for. If they want to discus about something talk over the phone or do unofficial visit
እባክህ እባክህ በመጀመሪያ ሰዉየዉን ከሙሑራን ተራ አትቀላቅለዉ ይህ ሰዉ የተማረ ሳይሆን የመከራ ጸረ ፍቅር ነው ሲቀጥል ኤርትራዊ ለመሆኑ ያጠራጥራል በዚ መልኩ የወረደ ኤርትራዊ የለንም
ለማያውቅሽ ታጠኚ አብዱራህማን መስቀለኛ መንገድ ላይ ሆኖ ወዴት እንደሚሄድ የጠፋውና ግራየተጋባና አቅጣጫውን የሳተ ግለሰብ መሆኑን ግኑኝነቱ የመሽሎኪያ ቀዳዳ በማጣቱ ቢዘባርቅ የሚገርም አይደለምና ቅዠቱ የማያቋርጥ እንደሚሆንና እንደሚቀጥል ነው
እሚጠፉውን አዝመራ ትተው የሚበላ የሌላት እምታየው አማራት ኤበጣውን ለማጥፉተወ ለምን አልተመ ለኮቱም
Let us talk about facts instead of assumptions..........Let alone the People, No one likes Isaias in Eritrea not even his own Body guards or his Appointed generals..........His Grand father is Buried in Gondar and his Father in Mekele...........That makes him more Popular and Likable in Ethiopia and not Eritrea..........So keep him in an Abiy,s Shelter there before he Dies in a Foreign Land.........Selah
የሌላ ሀገር መንግስት አንድ ሠው ቢገደልበት ቶሎ ብሎ ፍርድ ይሠጣን እንደው የኛ ሀገር መንግስት የለነም እዴ
Huwat 27 amt segarfachu 😭😭😭👎👎👎
Kkkkkkkkkk
ለኢኮኖሚው መሳለጥ መጀመሪያ ወያኔን አደብ ማስገዛት አለባቸው።
Free jawara mohammad free baqala garabba free oromo porots gool
Criminals always should stay wher they belongs. Their case is closed.
Esu Esu atebel Aroga korkoro Eritrean aywekelm!!!!!!!!!!
Wrena
ኮሜተሮች ተቀደመቹ አንደኘ ነኝ ግጩኝ እችን ፁዑፍ የምተነቡ በምትዎዱ ህዤሀቾሀሎ ፎቶሄን ነክተቹ ግቡ ሰብስክረይብ አርጉ በአርፍ ቭድሆ ይከሰተሎ በቅርቡ
Feta Daily is ወሬ
🙃kkkkkkkk
ዶ/ር አቢይ ምሰራ ነገር ቆይቶ ምገባቸው እስት ዝምምምም በሉ! ዴንቄም ተመራማርና ተንታኝ ዱቄት ሁላ!
Kkkk
አትንጫጩ መሪዎቻችን የሚሰሩትን ያውቃሉ በአንድ ጀምበር ተአምር አይፈጠርም ፋታ እና ጊዜ እጅግ አስፈላጊያቸው ነው።የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሠላምና ብልጽግና ትብብር ወያኔዎች አይናቸው እያየ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ይሸጋገራል ።
👎👎🇪🇹🇪🇷❌❌✖️✖️❌✖️❎
The late Prime Minster Melse Zenawi put the cornerstone of GERD and President Isayas visit 76% completed the GERD project. Is it a fair or unfair world?
hashem.banda.new.muwul.halafinet.felgo.new.tif.
ante.banda.be.erit.inde.jewar.lemehan.eri.nen.muhur.yebanda.muhur.irrr.belatalai.banda