I was born in dandii wedera ginchii town. As my dear father legess lengessa I wanna to talk my revenge in that area. Really I understood how much demon attacked my people from this amazing testimony.
I am amazed, I hope some of the new Pastors and prophets will reach them with such a rich history of how the God-chosen disciples gave their life to pass it to the new generation
የሚገርም ምስክርነት ጌታ ክብሩን ይውሰድ
እንዴት ያለ ምስክርነት ነው።ከአእምሮ በላይ ነው።
ጌታ ያደረገው
ስለአንተ እግዚያብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይክበር።
እናንተም ፀጋ ይብዛላችሁ
እኔ ከዚህ ምስክርነት የቀረልኝ ነገር እጅግ ትልቅ ነገር ነው እሱም እምነቴ እንዲጨምር በቃ ምንልበላችሁ ጌታ እኚህን አባት እዲናገሩ ያደረገው ለኔ ነው ዘመናችሁ ይለምልም ።
የእግዚአብሔር እጅ ከሁሉ ይበልጣል ግሩም ምስክርነት ክብሩን ሁሉ ጌታ ይወስድ አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ
የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ
የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
እባካችሁን አገራችን ላይ እየተስፋፋ ስላለዉ ሰለ ሆምሰክሰሽዋል መንፈስ ፀልዩ። ህዝቡን እየወረሰዉ ነው
I was born in dandii wedera ginchii town. As my dear father legess lengessa I wanna to talk my revenge in that area. Really I understood how much demon attacked my people from this amazing testimony.
ሀሌሉያ ጌታ ክብሩን ይውሰድ የሚገርም ማምለጥ ማስመለጥ መቀባት ማገልገል እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው።
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ ምስክርነት።
Glory to be GOD! It was a wonderful testimony.
PRAISE GOD Thanks for sharing!🙏
እጅግ የሚገርም ምስክርነት ነው! ዋውውው!
ጌታ ይባርክህ ስለ ፅናትህ እናንተም አዘገጆች ጌተ ጉልበታቹን ይባርከው ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ በእየሱስ ስም!🙏🙏🙏
ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነዉ አባታችን ተባረክ
ዋው የሚገርም ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን
እምነት ፅናት ፀሎት በዚህ ወንድማችን ህይወት ውስጥ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ሁለታችሁም ተባረኩ
እየሱስ :ጌታ :ነው :እኛ የምናመልከው :ፈጣሬን ነው :በኛውስጥ :ያለው በአለም :ካለው :ይበልጣል ክብር :ለእግዜአብሄር ይሁን :ተባረኩ::
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነህ ❤
Tebareku bebzu migermi misrkirnt new 6 partummi semahut 🙏🏽🙏🏽🙌🏼🙌🏼🙌🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻
ጣፋጭ ምስክርነት ጌታ ይባርክህ!
እግዚአብሔር እየባረከ ዩባርኮት። አቅራቢውም ወንድማችን ጌታ ብርክ በል።
እውነት ነው የእግዚአብሔር ሰው፣እኔም የዚሁ ወረዳ ተወላጅ ነኝ፣እኔም ብዙ ይእግዚአብሔርን እጅ፣ያለውን ለውጥ አይቻለሁ፣ጌታ ይባርክህ።
ስሙ ይክበር ጌታ እየሱስ ጌታ ነው
በዚህ ምስክርነት የጌታ አብሮነትና ጉልበት ተገልጦልኛል ተባረኩ
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም የጌቶች ጌታ ነው።
Praise God! Keep up the good work. Thank you for sharing your testimony. You are blessed servant.
በጣም ምርጥ አስተማሪ ምስክርነት ዘመንህ ይባረክ
ታባራኩ ዛማናችሁ ይባራክ
I am amazed, I hope some of the new Pastors and prophets will reach them with such a rich history of how the God-chosen disciples gave their life to pass it to the new generation
Woow yemigerm mskrnet geta kbrun ywsed God bless you brothers
Ygermal,geta yesus ybarek, tebareku solezi interviuo
የሚገርም ምስክርነት ነው ግን ተገድቦአል
ትዋጊ ነው አምላካችን!!! እየሳኩ😂😂😂 ነው የሰማውት፡፡
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ ምስክርነት።
gashe egziabher abzito yibarkot gena bezemenachin demo yemayikad lehulu yemitay ye egziabher kibir yigeletal
God bless you Brother Legesse Lenjisa
Amen amen amen
Praised God
❤❤❤❤
Tebarekulgi !
አሜንን
All glory to God Almighty 🤗🤗
An amazing testimony series!!! Thank you, and God bless you all!!!