ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ይባርካችሁ ከመዝሙሩ መልእክት ቀጥሎ አለባበሳችሁ እንዴት ሞገስ ሰጣችሁ በርቱ ቀጥሉ ፅኑ!
አለባበሳችሁ ሁሉ ነገራችሁ እግዚአብሔር በሚከብርበት ተጠንቅቃችሁ ነው ውድድ ነው ያረኮችሁ ብርክ በሉ❤
Honestly speaking I'm orthodox Cristian but, my heart feels blessed when I listen to this 'Mezmur'
Me too
ን ስሙት" አለ።እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ኢየሱስ ዝማሬው ስለ ባረከህ ተባርከሀል
በየትኛውም ቤተ እምነት እየሱስ አይወሰንም እኛው እንደየአመለካከታችን ተራራቅን እንጂ እሱ ፍቅሩም:አዳኝነቱም:ምህርቱም:ቁጣውና አስፈሪነቱም እንዳለ ነው::ተባረክ!!!
bless you and you are genuine beliver❤❤❤❤❤
ፀጋህው እንጂ ጽድቄን አልቆጥርከሰጠኝ በላይ ምንም አልጨምርየማልጠቅም ባርያ ታሪክ የሌለኝአንድ ነገር ግን አውቃለው ኢየሱስ እንዳዳነኝአዝ፦ አንድ ነገር ግን አውቃለው ኢየሱስ ወዶኛል (፫x)ማንስ ይከሰኛልአንድ ነገር ግን አውቃለው ኢየሱስ ወዶኛል (፫x)ማን ይቃወመኛልሞትና እርግማን ተጭኖኝ ነበርነፍሴን አጉብጧት የሀጥያት ቀንበርየዓለም ብርሀን ኢየሱስ ሲመጣጨለማዬ ተወገደ ለእኔም ብርሀን ወጣአድራሻ የለኝ መነሻ ስፍራሥሜ አይታወቅ ዘሬ አይጠራእንዳላሰብኩት በውን በህልሜከነአብርሀም ከነዳዊት ተመዝግቧል ሥሜብርሀኔና መድኃኒቴ ነውታዲያ እሱን አልፎ ሚነካኝ ማነውማንስ ቢመጣ ምን ያደርገኛልየጸና ግንብ የእሳት አጥር ኢየሱስ ሆኖኛልከተደረገው ከሆነው ነገርጥቂቱም አይገባኝም ነበርሞልቶ እስከሚፈስ አየሁ ምህረቱንሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ለእርሱ ክብር ይሁንአዝ፦ ሀሌሉ ሀሌሉያ (፬x)ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንሁሉን የሚገዛ ስራው ታላቅና ድንቅይገባዋል ለዘለዓለም እኛ ልናንስ እርሱ ሊልቅበመንገዱ ጻድቅ በፍርዱ እውነተኛለቃሉ ታማኝ ነው ለስሙ ቀናተኛከትንሳኤ በኩር ከፍጥረት መጀመሪያአልፋና ኦሜጋ መክፈቻና መዝጊያየቤተ ክርስቲያን ራስ ያለና የሚመጣየጌቶች ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነውየርስታችን መያዢያ ለቤዛም ቀን ያተመንወደ እውነት የሚመራን በመከራም ሚያቆመንበሀይሉ የሞላ ስጦታውን ያደለንከሰማይ የተላከ መንፈስ ቅድስ አለንእግዚአብሔር አብ ልጁን ሰጠን እግዚአብሔር ወልድ እራሱን ሰጠንመንፈስ ቅዱስ ቃሉን ሰጠን ቃሉም እኛን ለወጠቸር አምላክ ባለጸጋ ዘወትር እጁን የዘረጋአያልቅበት ሁሌ ሙሉ ሀሌ
Thank u
Tnx🥰
እናንተ የአባቴ ብሩካን ተባረኩ :: የምድር ዘመናችሁን አንደዘመራችሁ አስጨርሶ ቨሰማይም ያስቀጥላችሁ:: የጌታዬን የኢየሱስን ፍቅር እንደገና ቀሰቀሳችሁብኝ ደግሜ እላለሁ ተባረኩ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ:: ዝማሬ አይንጠፍባችሁ::❤❤❤
በጣም ነዉ የምታምሩት መዝሙራችሁ ልብ ይነካል ምክንያቱም በእርግጥ እየሱስ ስለ ሚወዳችሁ ነውና። ተባረኩ👏🙏❤️😊
እኔ እንደ ተደሰትኩባችሁ ኢየሱስም ይደሰትባችሁ። በብዙ ተባርኩሊኝ
በእውነት ተባረኩ እርሱ ሞግሳችሁ እና ጌጣችሁ ይሁንላችሁ እርሱ በአገልግሎታችሁ ይታይ ዮሐንስ እንዳለ እርሱ ሊልቅ እኔ ዝቅ ልል ይገባኛል እንዳለ ዝቅታ በእርሱ ፊት አይታጣባችሁ
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ድንቅ ዝማሬ በጉብዝና ጊዜ ጌታን ማምለክ ማስመለክ መታደል ነው። ዝማሬያችሁ ለደካማ ብርታት በእግዚአብሔር ነገር ለተኛ ማንቂያ ነው።
ተባረኩ በጌታ ፀጋ በርቱ ልጆቼ መወዱዱ የገባው ሰው ነው ይህን መዝሙር ከልቡ የሚዘምረው ለዚሁ ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ኑሩለት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጅነታችሁን የሰጣችሁት ጌታ ቀሪውን ዘመናችሁን በቤቱ እንድታገለግሉት ይርዳችሁ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስን በሚገባ ስለሸፈናችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤
በእውነት እነዚህን ውዶች የተወደዳችሁ ጌታ አብልጦ ይባርካችሁ ፓስተር ታምራትም ጌታ አብዝቶ ይባርክልን ደግሞ እንደዚህ በሚጣፍጥና በሚባርክ ሁኔታ ያቀነባበረውንም ጌታ ይባርክህ ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብልጦ ፀጋውን ያብዛላችሁ
God has Generations 🙌
ዘመናችሁ በዘይት ይለምልም የኢየሱስ እና የእኔ ውዶች!!! እጅግ በልዩ መንፈስ ውስጥ አስገባችሁኝ፣ ይኼ Production የተለዬ ነው፣ አትያዙ፣ ራእያችሁ ይስፋ፣ በብዙ ጨምሩ፣ ቅባቱን አሁንም ይጨምርባችሁ በኢየሱስ ጌታና ድንቅ ስም አሜን!!!
በዚሁ እየጨምራችሁ ሂድ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክ ቲክቶክ ሰምቻት ነው የመጣሁት ኣንዴ ሲሰማት ወድያው ውስጤን ገባች ኣብዝቶ ይባርካቹሁ ከ ኤርትራ❤❤❤
THIS IS HOW WE PENTES SHOULD WORSHIP OUR GOD. ANYTHING LESS, WE'RE DOING IT WRONG.
እኔዴት እንደተባረኩ ብታቁ ደስ የሚል አምልኮ እየሱስ ወዶኛል
በቅድስና ማምhክ እንደዚ ነው : የኤልዛቤት መልክ ይዞ ጌታን ማምለክ ከንቱ ነው : የጥበብ ሴቶች ናችሁ ።Haleluyah, Keber Legzabeher yehun.
ውይ ነፍስም ልቀረልኝ እደጉ 🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችው በርቱ ቀጥሉ ፀጋ ይብዛላችው ሁል ግዜ እንድ ነግር አስቡ እግዚአብሔር ይህ በእናንተ ውስጥ ያስቀመጠው ትልቅ ስጦታ ከራስ ያልሆነ እደዘመራችሁት ሁሉ ከእርሱ ለእርሱ ብእርሱ እንደሆነ እግዚአብሔርሰጦታን ሲሰጥ ለቤተክርስቲያን እንደሆነ አስቡ እግዚአብሔር ከእናንት ጋር ነው በርቱ ተባረኩ
ከስራ ወጥቸ እቤቴ እስከምገባ በዚህ መዘወሙር ስቅሰቅ ብየ እያለቀሰኩ ማቆም እሰኪበደኝ ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም
ተባርካቹሀል ክብር ይሁንለት 🙌
የኢየሱስ የፍቅር ልጆች>>>ስታምሩ
አው እውነት ነው ከማህፅ እስከሽምግልናየ የውደደኝ አባ ስሙ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጠጉርን በመሸፈን እንደቃሉ ለሌሎች እህቶች ምሳሌ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ትክክል
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ የወደደን በደሙ የገዛን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ
እኔም በእርግጠኝነት የማውቀው ኢየሱስ እንደወደደኝና እንደአዳነኝ ነው በምንም ነገር በራሴም ቢሆን እንደዚህ እርግጠኛ ሆኜ አላውቅም የሚገርም ፍቅር በዘላለም ፍቅር መወደድ ዕጣ ወጣልኝ ወዳጄ ስሙ ይክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እህቶች ተባረኩ በዜማ እሱን ማክበር ትልቅ እድል ነው ይቀጥል ይብዛላችሁ ❤❤❤
ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ምርጦች;ፍቅር የሆነ አምላክ ፀጋውን ከዚህ በላይ አትረፍርፎ ይስጣችሁ:: አለም ከመፈጠሩ በፊት ነዉርና ነቀፋ የሌለብን አድርጎ በልጁ የፈጠረን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት የእኛም አባት ስሙ ይባረክ::ተባረኩ::
ጌታ ብርክ ያርጋችሁ ክፉ አይንካችሁ
የኔእህቶች ተባረኩ ኢየሱስይወደናል አስቀድሞወዶናልና እኛምእንወደዋለን ክብርለስሙይሁን
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለተፈጠርኩለት አላማ መኖር ያቃተኝ ሰው ነኝና ማረኝ
ላይክ ማድረግ ከአንዴ በላይ አይቻልም። ቢቻል ኖሮ
What a blessing rhythm..... keep you Blessed team!
Rasachun debikachu getan agulitachu silasayachu tebareku
የተዘመረው ዝማሬ በሚገባ ማስተላለፍ እጅግ ትልቅ ጥበብ ነው የሠዎች ልብ በሚነካ መልክ ስለዘመረችሁት ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ፡፡
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይከሰኛልአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛልፀጋውን እንጂ ፅድቄን አልቆጥርም ከሰጠኝ በላይ ምንም አልጨምርየማልጠቅም ባሪያ ታሪክ የሌለኝ /አንድ ነገር ግን አውቃለሁ እየሱስ እንዳዳነኝ/ 2x አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛልአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛልሞትና እርግማን ተጭኖኝ ነበር ነብሴን አጥፍትዋት የሓጥያት ቀንበርያለም ብርሃን እየሱስ ይመጣል / ጨለማዬ ተወገደ ለኔም ብርሃን ወጣ / 2xአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛልአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛልአድራሻ የለኝ መነሻ ስፍራ ስሜ አይታወቅ ዘሬ አይጠራ እኔ ያላሰብኩት በእውን በህልሜ / ከነ አብርሃም ከነዳዊት ተመዝግብዋል ስሜ / 2xአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛልአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛልብርሃኔና መድሃኒቴ ነው ታዲያ እሱን አልፎ የሚነካኝ ማነውማንስ ቢመጣ ምን ያደገኛል /የፀና ግንብ የእሳት አጥር እየሱስ ሆኖኛል / 2xአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛልአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛልከተደረገው ከሆነው ነገር ጥቂቱ ማይገባኝ ነበር ሞልቶ እስኪፈስ አየሁ ምህረቱን /ሁሉ ከርሱ ሁሉ በርሱ ለሱ ክብር ይሁን / 2xአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛልአንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛል/ ሃለሉያ ሃሌሉያ / 4x ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን/ ሃለሉያ ሃሌሉያ / 4x ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
Your voices, and dressings are all beautiful!
እንደ ቲም ከጀመራቹ በዚ በርቱ ፀጋው ከናንተ ጋር ነው። ቀጥሉበት ምን ጊዜም መንፈሳዊ ቲም እንደቲም እንዲቀጥል የማይፈልግ አካል.. አለ...ስለዚ ሀሳቡ የተገለጠ ነው በርቱ በእናንተ ለክርስቶስ የሚማረኩ አሉና!!!...
ኡኡኡኡፍፍፍ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ የጌታፀጋ ይብዛላችሁ❤️❤️❤️🔥🔥🔥
ኢየሱሲ ይወዳናል❤❤❤❤
not only ur song ..ur proper wear is also blesses me. ..especially ur proper wear...teach many of our christians/protestant womens.ተባረኩ🙌😘
More Grace in Jesus mighty Name. It is just wawww ❤❤❤❤❤
Just love it. Amen. Go's bless you.
አፎይ ምን ልበላችሁ ጌታ ይባርካችሁ
ኦ! ሰማያዊ ዜማ ይመስላል እጅግ ያስመስጣል የምስራቹን ቃል/ቅኔ በግሩም ዜማ። የጸጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን። አብዝቶ ይባርካችሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤0ሻሎ ሻሎ በጣም ደስ የሚል እኔ በትልይ፣የህብርት መዝሙር እውዳለሁኝ፣እኔ ፣በጣም ነው የጠማኝ የእግዚአብሔር ቃለ ሂይውት በትለይ በህብርት ሆኖ ስብከትን ከስባኪዋች መስማት በጣም ነውሽየራበኝ እኔ ባልሁበት በእየሩሳሌም ይኽ ፣እየሱስ ፣የሚባል አይታውስም ❤❤❤❤❤
ተባርኩ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤
Libe betam haset aderege!! Tabaraku!! 🥰🥰🥰!!
Abet !!!men aynet helewnaw yalebet zemare tebareku ❤❤❤
ተባረኩ ፀጋውም ይብዛላችሁ
ኢየሱስ ወዶኛል❤❤አሜን አሜን
God bless you 🙏 ❤️
❤❤❤ bless you!!!
Leb serek yemiyarek azemamer. Grace sinor enji bebado yehe ayehonem. Stay blessed!
በመብራት ፣ በኪቦርድ ና በማይክ ላይ ጥገኛ ሳይሆኑ አግዚአብሔር በሰጠው በራስ ድምፅ እንደዚህ ለእግዚአብሔር መዘመር መታደል ነው! በዚህ አይነት ሁኔት በአምልኮ ላይ እያሊ መብራት ስጠፋ አብሮት የሚጠፋውን የጉባኤውን ድምፅ መታደግ ይቻላል! ጌታ ይባርካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ፀጋው ከእናንተ ጋር ይሁን!!!በዚሁ አጋጣሚ የገጠሩን ማሕበረሰብ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ለማለት እወዳለሁ!!!ተባረኩ🙏🙏🙏
Wow amen keber lesu legetachen lemdhanetachen leysus kerstos kezlalem eskzlalem yhonw des yemel akerareb nw tebarkachu keru❤
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ እየሱሴ ወድዶኛል❤
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በርቱልን እርሱን ስታውቁትና በእርሱ መታወቃችሁ ታላቅ ነገር ያውም ይክብር ሁሉ ክብር ነው ያብዛችሁ❤️❤️❤️❤️👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽
kints bel
አሜን ኢየሱስ ነፍሱን እስከመስጠት ወዶናል ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው
ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን ወልካም የአባት ቡሩኮች እንኳን በደህና መጣችው ✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯
Even i am not protestant but this is Very beautiful song tbarku❤
God bless you more Sisters 🙏💕
Protestant ement teketay adelehum gen wesetan yemigeza mezmure new❤❤❤
beyesusm😭😭 kene abrham kene dawit temesgibual sime....
uuufffff amne amne 1 awqle eysuse wodenleman yeqawmna tebrku❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ እግዚአብሔር ወደደን ልጁን እስኪሰጠን ድረስ አብ እንዴት እንደወደደን እዩ እንዲሁም ነን❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
AMEN !AMEN !AMEN 🥰TBARKU!!! Segaw yebzalachew 😇😇😇🙏🙏🙏
Beka wededkuachu getan😍😍 tebarekulgn ❤❤ demo novel endet endemwedew ufff mezmurochen mseraw esuga nw I promise😙😙
Zefen yhun mezmur meleyet kakaten ke zendrow ye mezmur clip endezi wedalew srat yalew clip slemelesachun enamesegnalew⛔️
አሜንአሜን ያባቴ ብሩካን ፀንቶ መቆም ይሁንላችሁ ከሳሻችሁ ይውደቅ
❤❤❤❤ተባረኩ
አሜን አሜን በእውነት ወድዶኛል !!! ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Blessings and blessings, Glory to the Almighty God.. Tebareku.
ውውውውው🎉🎉🎉🎉እስይይይይይይይ እልልልልልል ይብዛላቹ የክርስቶስ ምርጥ ቆጆ ሴት ልጆች ሀሌሉያ አንድ ነገር ግን አውቆኛል እየሱሴ ወዶኛል ማን ይቃወማኛል🎉🎉🎉🎉🎉
what asong ohhh jesus tebatekelen silewedeken...
Geta kezh bebelet yibarkachu... Diborawoch 🥰🥰🥰🥰
Egna eyetedebeken eyesus be hayl yegeletelen tebarku Eyesus wedonal❤❤❤
ጌታ ዘመናችሁን ያለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow wow wow hulachume zamereyan yetabalachu setochi hulu alababas kanaze tamaru eshi medar sagaxe hulu eraquxishin maderaki laye eyewoxash getan atasadebe
wow thank you god
እየሱስ ወዶኛል🙋
አንድ ነገር አውቃለው እየዩሴ ወዶኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I am blessed by this song honesty!
ጌታ ይባርካቹ! በዚህ ዘመን እንዲህ የተረጋጋ ዘሪ ማየት ችግር ሆናል
❤❤❤ I wish to join this choir
አሜን አሜን 🥰🙏
አዎ ኢየሱስ ይወደናል 🙏🙏🙏 God bless you ma beloved sisters ❤️❤️❤️
ተባረኩ ደሞ በጣም ነው ምታምሩት❤
1ኛ ዮሐንስ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁹ በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና።¹⁰ ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።
በኢየሱስ ታበርከችሁሃል
Tebaraku!❤
ግሩም ልጆች ናችሁ specialty ቢቱ🎉🎉🎉
እዉነት ትለያላችሁ ለኔ ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ
Amen baxam liben yeminaka mazimur tabareku geta yibarikachu❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😮😮😮amen iyesus wodoginal
ጌታ ይባርካችሁ ከመዝሙሩ መልእክት ቀጥሎ አለባበሳችሁ እንዴት ሞገስ ሰጣችሁ በርቱ ቀጥሉ ፅኑ!
አለባበሳችሁ ሁሉ ነገራችሁ እግዚአብሔር በሚከብርበት ተጠንቅቃችሁ ነው ውድድ ነው ያረኮችሁ ብርክ በሉ❤
Honestly speaking I'm orthodox Cristian but, my heart feels blessed when I listen to this 'Mezmur'
Me too
ን ስሙት" አለ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ኢየሱስ ዝማሬው ስለ ባረከህ ተባርከሀል
በየትኛውም ቤተ እምነት እየሱስ አይወሰንም እኛው እንደየአመለካከታችን ተራራቅን እንጂ እሱ ፍቅሩም:አዳኝነቱም:ምህርቱም:ቁጣውና አስፈሪነቱም እንዳለ ነው::ተባረክ!!!
bless you and you are genuine beliver❤❤❤❤❤
Me too
ፀጋህው እንጂ ጽድቄን አልቆጥር
ከሰጠኝ በላይ ምንም አልጨምር
የማልጠቅም ባርያ ታሪክ የሌለኝ
አንድ ነገር ግን አውቃለው ኢየሱስ እንዳዳነኝ
አዝ፦ አንድ ነገር ግን አውቃለው ኢየሱስ ወዶኛል (፫x)
ማንስ ይከሰኛል
አንድ ነገር ግን አውቃለው ኢየሱስ ወዶኛል (፫x)
ማን ይቃወመኛል
ሞትና እርግማን ተጭኖኝ ነበር
ነፍሴን አጉብጧት የሀጥያት ቀንበር
የዓለም ብርሀን ኢየሱስ ሲመጣ
ጨለማዬ ተወገደ ለእኔም ብርሀን ወጣ
አድራሻ የለኝ መነሻ ስፍራ
ሥሜ አይታወቅ ዘሬ አይጠራ
እንዳላሰብኩት በውን በህልሜ
ከነአብርሀም ከነዳዊት ተመዝግቧል ሥሜ
ብርሀኔና መድኃኒቴ ነው
ታዲያ እሱን አልፎ ሚነካኝ ማነው
ማንስ ቢመጣ ምን ያደርገኛል
የጸና ግንብ የእሳት አጥር ኢየሱስ ሆኖኛል
ከተደረገው ከሆነው ነገር
ጥቂቱም አይገባኝም ነበር
ሞልቶ እስከሚፈስ አየሁ ምህረቱን
ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ለእርሱ ክብር ይሁን
አዝ፦ ሀሌሉ ሀሌሉያ (፬x)
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ሁሉን የሚገዛ ስራው ታላቅና ድንቅ
ይገባዋል ለዘለዓለም እኛ ልናንስ እርሱ ሊልቅ
በመንገዱ ጻድቅ በፍርዱ እውነተኛ
ለቃሉ ታማኝ ነው ለስሙ ቀናተኛ
ከትንሳኤ በኩር ከፍጥረት መጀመሪያ
አልፋና ኦሜጋ መክፈቻና መዝጊያ
የቤተ ክርስቲያን ራስ ያለና የሚመጣ
የጌቶች ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
የርስታችን መያዢያ ለቤዛም ቀን ያተመን
ወደ እውነት የሚመራን በመከራም ሚያቆመን
በሀይሉ የሞላ ስጦታውን ያደለን
ከሰማይ የተላከ መንፈስ ቅድስ አለን
እግዚአብሔር አብ ልጁን ሰጠን እግዚአብሔር ወልድ እራሱን ሰጠን
መንፈስ ቅዱስ ቃሉን ሰጠን ቃሉም እኛን ለወጠ
ቸር አምላክ ባለጸጋ ዘወትር እጁን የዘረጋ
አያልቅበት ሁሌ ሙሉ ሀሌ
Thank u
Tnx🥰
እናንተ የአባቴ ብሩካን ተባረኩ :: የምድር ዘመናችሁን አንደዘመራችሁ አስጨርሶ ቨሰማይም ያስቀጥላችሁ:: የጌታዬን የኢየሱስን ፍቅር እንደገና ቀሰቀሳችሁብኝ ደግሜ እላለሁ ተባረኩ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ:: ዝማሬ አይንጠፍባችሁ::❤❤❤
በጣም ነዉ የምታምሩት መዝሙራችሁ ልብ ይነካል ምክንያቱም በእርግጥ እየሱስ ስለ ሚወዳችሁ ነውና። ተባረኩ👏🙏❤️😊
እኔ እንደ ተደሰትኩባችሁ ኢየሱስም ይደሰትባችሁ። በብዙ ተባርኩሊኝ
በእውነት ተባረኩ እርሱ ሞግሳችሁ እና ጌጣችሁ ይሁንላችሁ እርሱ በአገልግሎታችሁ ይታይ ዮሐንስ እንዳለ እርሱ ሊልቅ እኔ ዝቅ ልል ይገባኛል እንዳለ ዝቅታ በእርሱ ፊት አይታጣባችሁ
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ድንቅ ዝማሬ በጉብዝና ጊዜ ጌታን ማምለክ ማስመለክ መታደል ነው። ዝማሬያችሁ ለደካማ ብርታት በእግዚአብሔር ነገር ለተኛ ማንቂያ ነው።
ተባረኩ በጌታ ፀጋ በርቱ ልጆቼ መወዱዱ የገባው ሰው ነው ይህን መዝሙር ከልቡ የሚዘምረው ለዚሁ ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ኑሩለት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጅነታችሁን የሰጣችሁት ጌታ ቀሪውን ዘመናችሁን በቤቱ እንድታገለግሉት ይርዳችሁ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስን በሚገባ ስለሸፈናችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤
በእውነት እነዚህን ውዶች የተወደዳችሁ ጌታ አብልጦ ይባርካችሁ ፓስተር ታምራትም ጌታ አብዝቶ ይባርክልን ደግሞ እንደዚህ በሚጣፍጥና በሚባርክ ሁኔታ ያቀነባበረውንም ጌታ ይባርክህ ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብልጦ ፀጋውን ያብዛላችሁ
God has Generations 🙌
ዘመናችሁ በዘይት ይለምልም የኢየሱስ እና የእኔ ውዶች!!! እጅግ በልዩ መንፈስ ውስጥ አስገባችሁኝ፣ ይኼ Production የተለዬ ነው፣ አትያዙ፣ ራእያችሁ ይስፋ፣ በብዙ ጨምሩ፣ ቅባቱን አሁንም ይጨምርባችሁ በኢየሱስ ጌታና ድንቅ ስም አሜን!!!
በዚሁ እየጨምራችሁ ሂድ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክ ቲክቶክ ሰምቻት ነው የመጣሁት ኣንዴ ሲሰማት ወድያው ውስጤን ገባች ኣብዝቶ ይባርካቹሁ ከ ኤርትራ❤❤❤
THIS IS HOW WE PENTES SHOULD WORSHIP OUR GOD. ANYTHING LESS, WE'RE DOING IT WRONG.
እኔዴት እንደተባረኩ ብታቁ ደስ የሚል አምልኮ እየሱስ ወዶኛል
በቅድስና ማምhክ እንደዚ ነው : የኤልዛቤት መልክ ይዞ ጌታን ማምለክ ከንቱ ነው : የጥበብ ሴቶች ናችሁ ።
Haleluyah, Keber Legzabeher yehun.
ውይ ነፍስም ልቀረልኝ እደጉ 🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችው በርቱ ቀጥሉ ፀጋ ይብዛላችው ሁል ግዜ እንድ ነግር አስቡ እግዚአብሔር ይህ በእናንተ ውስጥ ያስቀመጠው ትልቅ ስጦታ ከራስ ያልሆነ እደዘመራችሁት ሁሉ ከእርሱ ለእርሱ ብእርሱ እንደሆነ እግዚአብሔርሰጦታን ሲሰጥ ለቤተክርስቲያን እንደሆነ አስቡ እግዚአብሔር ከእናንት ጋር ነው በርቱ ተባረኩ
ከስራ ወጥቸ እቤቴ እስከምገባ በዚህ መዘወሙር ስቅሰቅ ብየ እያለቀሰኩ ማቆም እሰኪበደኝ ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም
ተባርካቹሀል ክብር ይሁንለት 🙌
የኢየሱስ የፍቅር ልጆች>>>ስታምሩ
አው እውነት ነው ከማህፅ እስከሽምግልናየ የውደደኝ አባ ስሙ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጠጉርን በመሸፈን እንደቃሉ ለሌሎች እህቶች ምሳሌ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ትክክል
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ የወደደን በደሙ የገዛን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ
እኔም በእርግጠኝነት የማውቀው ኢየሱስ እንደወደደኝና እንደአዳነኝ ነው በምንም ነገር በራሴም ቢሆን እንደዚህ እርግጠኛ ሆኜ አላውቅም የሚገርም ፍቅር በዘላለም ፍቅር መወደድ ዕጣ ወጣልኝ ወዳጄ ስሙ ይክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እህቶች ተባረኩ በዜማ እሱን ማክበር ትልቅ እድል ነው ይቀጥል ይብዛላችሁ ❤❤❤
ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ምርጦች;ፍቅር የሆነ አምላክ ፀጋውን ከዚህ በላይ አትረፍርፎ ይስጣችሁ:: አለም ከመፈጠሩ በፊት ነዉርና ነቀፋ የሌለብን አድርጎ በልጁ የፈጠረን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት የእኛም አባት ስሙ ይባረክ::ተባረኩ::
ጌታ ብርክ ያርጋችሁ ክፉ አይንካችሁ
የኔእህቶች ተባረኩ ኢየሱስይወደናል አስቀድሞወዶናልና እኛምእንወደዋለን ክብርለስሙይሁን
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለተፈጠርኩለት አላማ መኖር ያቃተኝ ሰው ነኝና ማረኝ
ላይክ ማድረግ ከአንዴ በላይ አይቻልም። ቢቻል ኖሮ
What a blessing rhythm..... keep you Blessed team!
Rasachun debikachu getan agulitachu silasayachu tebareku
የተዘመረው ዝማሬ በሚገባ ማስተላለፍ እጅግ ትልቅ ጥበብ ነው የሠዎች ልብ በሚነካ መልክ ስለዘመረችሁት ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ፡፡
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይከሰኛል
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛል
ፀጋውን እንጂ ፅድቄን አልቆጥርም ከሰጠኝ በላይ ምንም አልጨምር
የማልጠቅም ባሪያ ታሪክ የሌለኝ /አንድ ነገር ግን አውቃለሁ እየሱስ እንዳዳነኝ/ 2x
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛል
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛል
ሞትና እርግማን ተጭኖኝ ነበር ነብሴን አጥፍትዋት የሓጥያት ቀንበር
ያለም ብርሃን እየሱስ ይመጣል / ጨለማዬ ተወገደ ለኔም ብርሃን ወጣ / 2x
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛል
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛል
አድራሻ የለኝ መነሻ ስፍራ ስሜ አይታወቅ ዘሬ አይጠራ
እኔ ያላሰብኩት በእውን በህልሜ / ከነ አብርሃም ከነዳዊት ተመዝግብዋል ስሜ / 2x
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛል
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛል
ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው ታዲያ እሱን አልፎ የሚነካኝ ማነው
ማንስ ቢመጣ ምን ያደገኛል /የፀና ግንብ የእሳት አጥር እየሱስ ሆኖኛል / 2x
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛል
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛል
ከተደረገው ከሆነው ነገር ጥቂቱ ማይገባኝ ነበር
ሞልቶ እስኪፈስ አየሁ ምህረቱን /ሁሉ ከርሱ ሁሉ በርሱ ለሱ ክብር ይሁን / 2x
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማንስ ይከሰኛል
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ / እየሱሴ ወዶኛል / 3x ማን ይቃወመኛል
/ ሃለሉያ ሃሌሉያ / 4x ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
/ ሃለሉያ ሃሌሉያ / 4x ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
Your voices, and dressings are all beautiful!
እንደ ቲም ከጀመራቹ በዚ በርቱ ፀጋው ከናንተ ጋር ነው። ቀጥሉበት ምን ጊዜም መንፈሳዊ ቲም እንደቲም እንዲቀጥል የማይፈልግ አካል.. አለ...ስለዚ ሀሳቡ የተገለጠ ነው በርቱ በእናንተ ለክርስቶስ የሚማረኩ አሉና!!!...
ኡኡኡኡፍፍፍ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ የጌታፀጋ ይብዛላችሁ❤️❤️❤️🔥🔥🔥
ኢየሱሲ ይወዳናል❤❤❤❤
not only ur song ..ur proper wear is also blesses me.
..especially ur proper wear...teach many of our christians/protestant womens.
ተባረኩ🙌😘
More Grace in Jesus mighty Name. It is just wawww ❤❤❤❤❤
Just love it. Amen. Go's bless you.
አፎይ ምን ልበላችሁ ጌታ ይባርካችሁ
ኦ! ሰማያዊ ዜማ ይመስላል እጅግ ያስመስጣል የምስራቹን ቃል/ቅኔ በግሩም ዜማ።
የጸጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን። አብዝቶ ይባርካችሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤0ሻሎ ሻሎ በጣም ደስ የሚል እኔ በትልይ፣የህብርት መዝሙር እውዳለሁኝ፣እኔ ፣በጣም ነው የጠማኝ የእግዚአብሔር ቃለ ሂይውት በትለይ በህብርት ሆኖ ስብከትን ከስባኪዋች መስማት በጣም ነውሽየራበኝ እኔ ባልሁበት በእየሩሳሌም ይኽ ፣እየሱስ ፣የሚባል አይታውስም ❤❤❤❤❤
ተባርኩ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤
Libe betam haset aderege!! Tabaraku!! 🥰🥰🥰!!
Abet !!!men aynet helewnaw yalebet zemare tebareku ❤❤❤
ተባረኩ ፀጋውም ይብዛላችሁ
ኢየሱስ ወዶኛል❤❤አሜን አሜን
God bless you 🙏 ❤️
❤❤❤ bless you!!!
Leb serek yemiyarek azemamer. Grace sinor enji bebado yehe ayehonem. Stay blessed!
በመብራት ፣ በኪቦርድ ና በማይክ ላይ ጥገኛ ሳይሆኑ አግዚአብሔር በሰጠው በራስ ድምፅ እንደዚህ ለእግዚአብሔር መዘመር መታደል ነው!
በዚህ አይነት ሁኔት በአምልኮ ላይ እያሊ መብራት ስጠፋ አብሮት
የሚጠፋውን የጉባኤውን ድምፅ መታደግ ይቻላል! ጌታ ይባርካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ፀጋው ከእናንተ ጋር ይሁን!!!በዚሁ አጋጣሚ የገጠሩን ማሕበረሰብ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ለማለት እወዳለሁ!!!ተባረኩ🙏🙏🙏
Wow amen keber lesu legetachen lemdhanetachen leysus kerstos kezlalem eskzlalem yhonw des yemel akerareb nw tebarkachu keru❤
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ እየሱሴ ወድዶኛል❤
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በርቱልን እርሱን ስታውቁትና በእርሱ መታወቃችሁ ታላቅ ነገር ያውም ይክብር ሁሉ ክብር ነው ያብዛችሁ❤️❤️❤️❤️👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽
kints bel
አሜን ኢየሱስ ነፍሱን እስከመስጠት ወዶናል
ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው
ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን ወልካም የአባት ቡሩኮች እንኳን በደህና መጣችው ✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯
Even i am not protestant but this is Very beautiful song tbarku❤
God bless you more Sisters 🙏💕
Protestant ement teketay adelehum gen wesetan yemigeza mezmure new❤❤❤
beyesusm😭😭 kene abrham kene dawit temesgibual sime....
uuufffff amne amne 1 awqle eysuse wodenleman yeqawmna tebrku❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ እግዚአብሔር ወደደን ልጁን እስኪሰጠን ድረስ አብ እንዴት እንደወደደን እዩ እንዲሁም ነን❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
AMEN !AMEN !AMEN 🥰
TBARKU!!!
Segaw yebzalachew 😇😇😇🙏🙏🙏
Beka wededkuachu getan😍😍 tebarekulgn ❤❤ demo novel endet endemwedew ufff mezmurochen mseraw esuga nw I promise😙😙
Zefen yhun mezmur meleyet kakaten ke zendrow ye mezmur clip endezi wedalew srat yalew clip slemelesachun enamesegnalew⛔️
አሜንአሜን ያባቴ ብሩካን ፀንቶ መቆም ይሁንላችሁ ከሳሻችሁ ይውደቅ
❤❤❤❤ተባረኩ
አሜን አሜን በእውነት ወድዶኛል !!! ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Blessings and blessings, Glory to the Almighty God.. Tebareku.
ውውውውው🎉🎉🎉🎉እስይይይይይይይ እልልልልልል ይብዛላቹ የክርስቶስ ምርጥ ቆጆ ሴት ልጆች ሀሌሉያ አንድ ነገር ግን አውቆኛል እየሱሴ ወዶኛል ማን ይቃወማኛል🎉🎉🎉🎉🎉
what asong ohhh jesus tebatekelen silewedeken...
Geta kezh bebelet yibarkachu... Diborawoch 🥰🥰🥰🥰
Egna eyetedebeken eyesus be hayl yegeletelen tebarku Eyesus wedonal❤❤❤
ጌታ ዘመናችሁን ያለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow wow wow hulachume zamereyan yetabalachu setochi hulu alababas kanaze tamaru eshi medar sagaxe hulu eraquxishin maderaki laye eyewoxash getan atasadebe
wow thank you god
እየሱስ ወዶኛል🙋
አንድ ነገር አውቃለው እየዩሴ ወዶኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I am blessed by this song honesty!
ጌታ ይባርካቹ! በዚህ ዘመን እንዲህ የተረጋጋ ዘሪ ማየት ችግር ሆናል
❤❤❤ I wish to join this choir
አሜን አሜን 🥰🙏
አዎ ኢየሱስ ይወደናል 🙏🙏🙏 God bless you ma beloved sisters ❤️❤️❤️
ተባረኩ ደሞ በጣም ነው ምታምሩት❤
1ኛ ዮሐንስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና።
¹⁰ ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።