🛎️በማርክ ምክንያት ብሩክ እና ዊና ታሰሩ😱😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @amrimom11
    @amrimom11 8 หลายเดือนก่อน +230

    ማነው እንደኔ እነዚን ድንቅ ልጆችን የሚወድ ብቻ 👍👍👈አሳዩን

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Layla-kx6bqዉደደምሬኚ❤❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 8 หลายเดือนก่อน

      @@ekramtube6423
      ደምርሹሽ ማር

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤

  • @AliAhmed-s1t
    @AliAhmed-s1t 8 หลายเดือนก่อน +93

    ከሀይሚ ጋር ናቶለ 50ሺ ቀርቶ 100ሺ እናስገባሀለን እኛ የምዳም ቅመሞች ለኛም የእረፍት አጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጠን አሚንንንንንን

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo 8 หลายเดือนก่อน

      Atashe kabetu menafekena ortodokese ayegabam

  • @filsenTube
    @filsenTube 8 หลายเดือนก่อน +395

    ወላሂ የአማራ ክልል ጦርነት እደኔ ሰላም የነሳው😢😢😢😢😢

    • @Sadaajordan-t5x
      @Sadaajordan-t5x 8 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢😢ከባድነው

    • @Amen-pf
      @Amen-pf 8 หลายเดือนก่อน +1

      Alen

    • @Sነኝየአላህባረያ-e5f
      @Sነኝየአላህባረያ-e5f 8 หลายเดือนก่อน +9

      አላህ ሰላሙን ያውረድልን ያረብ

    • @abebazenabu3941
      @abebazenabu3941 8 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢

    • @fatema6394
      @fatema6394 8 หลายเดือนก่อน +3

      ከባድነው 😢😢😢😢😢አሏህ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን አሚን በሉ

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 หลายเดือนก่อน +394

    ብሩኬና ሀይሚ አንድ ላይ ቅረቡልን❤

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 8 หลายเดือนก่อน +4

      እንሺአላ ይቀርባሉ

    • @dubaidubai793
      @dubaidubai793 8 หลายเดือนก่อน +1

      እው እብርው ይቅርብ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @سميرهحبشي-ر9ع
      @سميرهحبشي-ر9ع 8 หลายเดือนก่อน +4

      ምን ሊሰሩ ነዉ😏😂😂

    • @selamselam699
      @selamselam699 8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ሙባረክ

  • @meditube147
    @meditube147 8 หลายเดือนก่อน +536

    ብሩኬና ሃይሚ አብሮ ቪድዮ ይስርሉን የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @hfem3901
      @hfem3901 8 หลายเดือนก่อน +2

      🤔🤔🤔🤔😏😏😏👈

    • @መሲነኝየቡታጀራዋ
      @መሲነኝየቡታጀራዋ 8 หลายเดือนก่อน

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @asri6330
      @asri6330 8 หลายเดือนก่อน +6

      ምን ቤትናቸው የሚስሩ

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሁንስ አበዛችሁት እጭ

    • @ተመስገንፈጥሪ
      @ተመስገንፈጥሪ 8 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮😮

  • @Geni810
    @Geni810 8 หลายเดือนก่อน +111

    ሂሎ ምስጊን😢 እግሩስር ወድቃ አረተዉ አትዉሰዳቸዉ ስትል አሳዘነችኝ😢😘😘😘

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ❤❤

    • @Iimuutubii
      @Iimuutubii 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😂😂😂😂😮😮😮

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu 8 หลายเดือนก่อน +67

    የመጀመሪያ ነኝ ሄሉየንና ማርክን ብሩኬንና ዊናዬን የሚወድ እደኔ🤙🤙🤙🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zeduGualtgray
    @zeduGualtgray 8 หลายเดือนก่อน +82

    የክርሰትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላቹ❤🙏

    • @enanu7590
      @enanu7590 8 หลายเดือนก่อน +2

      🙏🙏🙏

    • @DjdjjdCjxjxj
      @DjdjjdCjxjxj 8 หลายเดือนก่อน +2

      .አሜን የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ
      @ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ማዓረይ

    • @wina-663
      @wina-663 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ለሁላችንም እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ 🎉🎉❤❤❤❤

    • @xpk5509
      @xpk5509 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ለሁላችን

  • @shemima5580
    @shemima5580 8 หลายเดือนก่อน +158

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላቹ❤

    • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
      @FunnyMusicalDrum-pp6dh 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 8 หลายเดือนก่อน +13

      ምን እሚሉት ማሽቃበጥነዉ ሙስሊም ከሆንሽ ማለት አትችይም ክርስቲያን ከሆንሽ ግን መብትሽ

    • @yoyo-j9p2f
      @yoyo-j9p2f 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ማር❤❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ

  • @selamburuk
    @selamburuk 8 หลายเดือนก่อน +27

    እናንተየ ብሩኬ ና ሃይሚ ይጣመሩ መልሲ ይስጡን የሚትሉ ሴቶች ትገርማላቹ ምን አገባቹ ብትባሉስ ምን ትላላቹ ማንም ሰዉ ሰዉ የመረጠሉት ምርጫዉ ስላልሆነ የእነሱ ምርጫ ደሞ ራሳቸዉ ያዉቃሉ ስለዚ የግድ በእነሱ ሂወት ጣልቃ ለምን አንገባም ኣትበሉ😎ወንድሜ እኔ እከሌት አገባ ከ እገሌ ተፈቃር ተጣመሩ ኣልልህም ግን ብሩኬ ደሞ አንተ ሽፍንፍን የምትል ና ፍርኃተ እግዚአብሔር ያላት ሴት እንደምትወድ ነግረሀናል ና ፈጣሪ ለአንተ ለባምና ምርጥ ሴት እንዲሰጥህ ሞኞቼ ነዉ ❤

    • @grbu1121
      @grbu1121 8 หลายเดือนก่อน +1

      አዳሚ የራሷን ሂውት አትመራም እና ያጨበጨባሉ አጨብጫቢውች

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo 8 หลายเดือนก่อน

      Lekenwe demo bemnte ayegenagnum esua menafeke

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 8 หลายเดือนก่อน

      የወሬጥማት ዝምበበይ

    • @selamburuk
      @selamburuk 8 หลายเดือนก่อน

      @@soomebaby83 የወረ ጥማት ያለሸ እማ አንቺ ነሽ እዉነት ስለ ተናገርኩ ምነዉ ከፋሽ መሰለኝ ኣደለም ቢከፋሽም ይቅሬታ እንጂ ምን ይደረጋል ብለሽ ነዉ ለእዉነት እዉነት ለዉሸቱም ዉሸት በሉ ይላል አደል🙏

  • @Neimaheyru
    @Neimaheyru 8 หลายเดือนก่อน +711

    ሀይሚ እና ቡራ ማልስ ስጡን የምትሉ ላይክ

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 8 หลายเดือนก่อน +9

      እናጣምራቸዋለን

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 8 หลายเดือนก่อน +7

      እናጣምራቸዋለን

    • @ቲኒሿነኝየደሴዋየትዙጠበቃ
      @ቲኒሿነኝየደሴዋየትዙጠበቃ 8 หลายเดือนก่อน +4

      አወ እዉነት

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 8 หลายเดือนก่อน +18

      እጅጅ አላችሁኝ

    • @HaaTttmmee-sq5md
      @HaaTttmmee-sq5md 8 หลายเดือนก่อน

      አይሠጡም ታነቁ የወሬ ቆቶች😂

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 8 หลายเดือนก่อน +32

    ሄሉዬ የማርክ ንግስት የዊና የቡሩክ እህት የሁሉ ድምቀት የኔ ጨረቃ ሥወድሽ ሁላችሁንም ውድድድድድ❤❤🥰🥰🥰

    • @MonaMona-wj7nc
      @MonaMona-wj7nc 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ewunate new ❤❤❤

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @riponRana-x8k
      @riponRana-x8k 5 หลายเดือนก่อน

      እኔእራሱስወዳት❤❤❤ሄሉዬስታምርእኮ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 8 หลายเดือนก่อน +195

    ማነው ብሩክና ሀይሚ ይጣመሩ የሚል እደኔ እኛ የማዳም ቅመሞች ስቱን አጣመርነ ከፈጣሪ በታች

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ewnet new sintun atamrenal yemer😂😂

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ በጉጉት

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 8 หลายเดือนก่อน

      @@Luluyemadamambulance212 😁😁😄😄

    • @hanuhbhtube4237
      @hanuhbhtube4237 8 หลายเดือนก่อน +6

      በመጀመሪያ እናተ አግቢ ሲቀጥል ትዳር እና ፍቅር የፈጣሪ ሰጦታ ነዉ

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 8 หลายเดือนก่อน +9

      አይይይ በስው ስሜት ስትረማመዱ አይይደብራችሁ የመዳም ሩዝ ጭንቅላታቹህን ደፈነው😤 በረዝም እጨትም አይነካትም😂😏😏

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 8 หลายเดือนก่อน +22

    ሄሉዬ አሳዘነችኝ እግሩ ስር ወደቀች 😢❤

  • @kelemwawebshetyoutube2102
    @kelemwawebshetyoutube2102 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሀይሚ እና ብሩክ ይጋቡ ማርያምን ብሩክ ውንድሜ እንዳታመልጥህ ጥሩ ልጅ ናት ይመር

  • @Semufika45
    @Semufika45 8 หลายเดือนก่อน +38

    ዊና እና ቡራው ግን የፕራንክ ቅመም ናችሁ የምትሉ👍👍👍👍❤ሄሉና እና ማርክ አስደነገጣችኅቸው

  • @amutamut1
    @amutamut1 8 หลายเดือนก่อน +24

    ሄሉዬ የኔ ሙሉ ሴት ተው ግን ሄሉን እንዳተስለቅሳት የመተል😥😥😥😥እነም በጣም ነው ምወዳቹ የኔ አለሞች ሄሉዬ መርክዬ ዊናዬ ቡራዬ እወዳቹወላው የኔ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedestkedest1025
    @kedestkedest1025 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሃይምዬ በራሱዋ ዩቱብ ትምጣ የምትሉት በላክ 🎉🎉🎉

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf 8 หลายเดือนก่อน +6

    በመላዉ አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኮን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ❤❤❤

  • @AliAhmed-s1t
    @AliAhmed-s1t 8 หลายเดือนก่อน +41

    ብሩኬ እና ሀይሚ ባድላይ ይቅረቡ የምትሉ 👍👍👍አሳዩ

  • @galhayelom7944
    @galhayelom7944 8 หลายเดือนก่อน +6

    ብሩኬ ናፊቀሀኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣች❤❤
    ከዘ በላይ ትገባለህ የኔ ዉዴ ኣይዘህ ❤❤😇😇

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 8 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ የወሬ ጥማት ውዴችዬ ሁይሚና ቡሩክ ሀይሚና ብሩክ ኮሜንቱ ሁሉ እስኪ ተዋቸው በእርግጥ የመዳም ቅመሞች የሰው ደስታ ነው የሚያስደስተን ግን ተዋቸው እሽ

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 8 หลายเดือนก่อน +21

    የአላህ የኔ ደግ ህዝቤን አማራዬን በቃቹሁ ይበለን ስቃያችን በዛ መኖሪያ አጣን😢😢 የአላህ ፍርድህን ስጠን

  • @Yif7g
    @Yif7g 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማነው እርሡን አይቶ የደነገጠ😢😢😢😢

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 8 หลายเดือนก่อน +24

    የመደም ቅማሞች እኛንም ከጓደኞቸችን ለመዝነናት የብቀን ምርጥ ጓደኛሞች ፈጠሪ ይጠብቀቹ✅

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ❤❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 8 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ማር ሄሉ እዴት እዳሳዘነችኘ ፈጣሪ አይለያያችሁ❤❤❤❤

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 8 หลายเดือนก่อน +7

    የኔናት ሄለን ሆዴ ሰፍሰፍ አለ ሚስኪን ሄሉ አይዞሽ እማ

  • @noriahabashi
    @noriahabashi 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወየው ብሩኬ ይለያያል 😅😅😅 እና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጃች🤲🤲🤲

  • @ZaytoAhmad
    @ZaytoAhmad 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉን አይቼ ወለሂ እበዬ ማጠ የኔ ካርታታ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ሄሉ አሳዘነችኝ 😂😂ደግሞ ፍቅራቹ በጣም ነው የሚያስቀናው እውነት ቡታጀራዎች በጣም ፍቅር ናችሁ ተባረኩ 🙏❤

  • @እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ
    @እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ 8 หลายเดือนก่อน +74

    ከሀይሚጋር ብትመጡ 100እደምገባ አትጠራጠር አሰማም 😂😂😂እኮ ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉየ የኔ ስስት ስወድሽኮ ለወንድምሽ ያለሽ ፍቅር እንዴት እንደምወድልሽ❤

  • @TesfaneshiቱብYouTube
    @TesfaneshiቱብYouTube 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኩወን አደርሳቹ ጌታችን መዳንታችን ኢያሱስ ክርስቶስ ሚታስብያ ባሎ❤📚📖

  • @SemirTube01
    @SemirTube01 8 หลายเดือนก่อน +22

    ለመላው የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ትንሣኤ በዓል አደረሳቹ🥰🥰🥰

    • @enanu7590
      @enanu7590 8 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Meaza-lo4is
    @Meaza-lo4is 8 หลายเดือนก่อน +13

    ብሩኬ ተናፍቀህ ነበር እንኳደህና መጣህ ወንድሜ❤

  • @BanaNset
    @BanaNset 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ፋቅራችሁን ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nomo6793
    @nomo6793 8 หลายเดือนก่อน +8

    ማነው እርእሱን አይቶ የደነገጠ😢😢😢 የቡታጂራ ልጃች እንወዳችሇለን❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉ 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ተናፋቂዎች አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏 መላ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርቶስ ለስዕለት በአል አደረሳችሁ አደረሰን እግዛብሄር ኢትዮፒያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ብራ ተናፍቀሀል አባቴ❤❤ብራ ግን ከሀይሚ ብትጣመሩ አደለም50k100 kትገባ ነበረ ፍቅረኛ ቢኖርህ🥰🥰

  • @ብርቅነሽ
    @ብርቅነሽ 8 หลายเดือนก่อน

    ብሩክዬ እደአንተ ቆንጆ ናት እኮ ሃይምዬ አብራችሁ ስትሰሩ 100000አናስገባዋለን

  • @adilone105
    @adilone105 8 หลายเดือนก่อน +2

    አተ ድጋራስ አሰማምደ😂😂 ከሀይሚጋ ኑኑኑኑ ❤❤❤❤❤

  • @zidlove920
    @zidlove920 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ውዶችየ አላህ ከቀደረው ውጭ የሚሆን ነገር የለም ስለዚህ ሀይሜ ብሩክ ሀይሜ ብሩክ ነው የምትሉት በያሉበት ግሩብ እስኪ ተዋቸው እራሳቸው ተፈላልገው ይጣመሩ በቢስሚላ😂😂😂😂

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 8 หลายเดือนก่อน

      አወ የምር😂😂😂😂😂😂😂

  • @SsSs-yh9guግሬስ
    @SsSs-yh9guግሬስ 8 หลายเดือนก่อน

    እረቡራ።።ለኛ።ክብርይኑርህ።ስለሀይሚ አንድበለን

  • @ኢነላሀመአሳቢሪን
    @ኢነላሀመአሳቢሪን 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቡረኬና ሀይሚ አድላይ ቪድዎ ስሩልን

  • @Gogig-m9v
    @Gogig-m9v 8 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻ ላይ እሚሮጡት ነገር ደስ ሲሉ❤❤❤❤😂ሄሉ የኔ የዋህ❤❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 8 หลายเดือนก่อน +32

    የሀገር ሠላም የናፈቀው በአልን በሥደት ማሣለፍ የመረረው ማነው ?ጌታሆይ ተሎ ናት ማርያምን እናቴ ናፍቃኛለች ግን መንገድ የለም ፈጣሪ ሆይ እባክህ አሥበን 🤲🤲🤲🤲💔😢😢😢😢

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ❤❤

    • @ውባለምጎጃሜዋ
      @ውባለምጎጃሜዋ 8 หลายเดือนก่อน

      @@ekramtube6423 እሽ አችም ደምሪኝ

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 8 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 8 หลายเดือนก่อน +1

    እምፃችን ይሰማልን ከሀይሚጋር ኑልን እዴ አሰሙም እዴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @InspirationalGlassRose-ir1sv
    @InspirationalGlassRose-ir1sv 8 หลายเดือนก่อน +3

    ማነዉእደኔ,ሀይሚናቡራባዲሆነዉማየትየናፈቀዉ,ደሞሁለታችሁምጠፉታችሁበሰላምነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qqqw140
    @qqqw140 8 หลายเดือนก่อน

    ብሩኬና ዊና የስራችሁን ሄሉየ የኔ ደርባባ የሰው ልክ አዋቂ የኔ ማር አሳዘሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አያፋ
    @አያፋ 8 หลายเดือนก่อน +24

    ብሩክ እና ዊና የምትወዱ❤👍👍👍

    • @hfem3901
      @hfem3901 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሁላችንም በጣም ውድድድ 🎉🎉🎉🎉

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሁሉም እምው ዳችው

  • @March-t3z
    @March-t3z 8 หลายเดือนก่อน

    ቡሩክ ግን ለምድነው ለተመልካች መልስ ይማሰጠዉ ንቀት መሆኑ ነው መልስ የማትመለሰዉ በቃ አሳዉቁን ከሀይሚ ጋ ያለህን አሳዉቀን የምትሉ ላይክ 🥲

    • @SsXx-cq5eh
      @SsXx-cq5eh 8 หลายเดือนก่อน

      ለራስሽ ሂወት ተጨነቂ ዋይ ምን ቤት ነሽ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 8 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባሽ ሆ😢

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኮሜቶች ግን ምን አስባችሁ ነው ሀይሚና ብሩክ አድለይ ይቅረቡ የምትሉት ሰወች ሆ ጤነኛ ናችሁ አብርሽ ከቤት አያስወጣትምኮ ሀይሚንን

  • @Rughh-fj6qg
    @Rughh-fj6qg 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሄሉ የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘንሽል እናም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BiruktawitAshagre
    @BiruktawitAshagre 8 หลายเดือนก่อน +35

    ዛሬ አደኛ ነኝ እስኪ ላይክ ግጩልኝ ደስ ይበለኝ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዉደደምሬኚ❤❤

    • @Bairok-l4t
      @Bairok-l4t 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ekramtube6423 😂ደምሬሻለሁ እማ❤❤❤

  • @ToybajemalAyalew-hw4zx
    @ToybajemalAyalew-hw4zx 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አላህ. ቆይ ግን ምንድነው. ያልተከተበላችሁን የምትቀሩት. ያያችሁትን ሁሉ. ተጣመሩ

  • @Bety2026
    @Bety2026 8 หลายเดือนก่อน +16

    ማስተዋሉን ያድላችሁ ያድለን በእዉነቱ😢😢😢 አንገታችሁ ላይ ያንጠላጠላችሁት ምን ዋጋ እንደተከፈለለት ታዉቁታላችሁ ግን????? ዛሬ በስቅለቱ ሲሰገድ ይዋላል እናተ ታሰረ ተፈታ ትላላችሁ እግዚኦ አይ አንች አለም ስንቱን አታለሽ ወሰድሽ በዛሬዉ ቀን አሁን ይከ የሚለቀቅበትነዉ

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የገረመኝ አስመሳይ ናቸው

    • @Bety2026
      @Bety2026 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይገርማል በዛሬዋ ቀን ነገሩ በዙወቻችን መስቀል ማንጠልጠላችን እጅ የተከፈለበትን ምን ያክል ዋጋ እንደሆነ አናዉቅም።።። በዛሬዋ እለት እንኳን እኝ ኦርቶዳክሳች ይቅርና የሌላ እምነት ተከታዮች እራሱ ምን ማድረግ እንዳለብን ብንጠይቃቸዉ ይመልሳሉ በጣም ያሳዝናል በእዉነቱ ​@@emawayishgetu2584

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል💔😥

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 8 หลายเดือนก่อน

    ማነው እደኔ እናሂን ልጆየ የሚወድ❤❤❤

  • @FatmaAhmed-bw4ce
    @FatmaAhmed-bw4ce 8 หลายเดือนก่อน +7

    መቸም ለተኮን። እረተው። ቡራ ውና። ማርክ። ሂሉ። ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችሁንም እወዳቹሀለው በርቱ ቡሩኬ 100 k በርታ❤❤❤❤

  • @MeseretEshetu-b8h
    @MeseretEshetu-b8h 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉየእኔ ሙሉሴት ስታሳዝን በጦምነው የምወዳችሁ ሁላችሁን እወዳችሆለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እመቤትተወዳጅ
    @እመቤትተወዳጅ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ ምርጦችየ

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 8 หลายเดือนก่อน +17

    ቡራ❤ ዊና❤ሄሎ❤ማርክ❤
    የቡታዦራ ሸበላዋች ይመቻቹ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ግን ሄሎን አታልቅስ የምትሉ
    በተርፍ እወዳቹ አለሁኝ
    ሩቲቲቲቲቲ እና አብርሽ ዛሬ ይምጡልኝ
    በጉጉ ነው የምጣብቃቻው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    A&R Love❤

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 8 หลายเดือนก่อน

    ቡራ በ ጣም ቆንጆነክ ሁሉነገርህ ደስይላል በርታ ጠንክር ሀይሚጋ ብታጋቡ ደስተኛነን

  • @CharaMai
    @CharaMai 8 หลายเดือนก่อน +3

    የክረስትና እምነት ተከታይ ወች ምልካም በአል እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

    • @MariamMuslim-i7m
      @MariamMuslim-i7m 8 หลายเดือนก่อน

      ጅል

    • @DghhCvjj-f3t
      @DghhCvjj-f3t 8 หลายเดือนก่อน

      ​@user-v😂😂😂😂😂😂ምድነውስድቡt3ir1mj3n

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መዳንያለም የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን

  • @Bizo-e8d
    @Bizo-e8d 8 หลายเดือนก่อน +4

    አይ እኔ ቤካ ፕራክክክ ይደረግ አልፋታውም የፕራክ ምጩ ነው እሱ😂😂

  • @alamalsuwaidi5791
    @alamalsuwaidi5791 4 หลายเดือนก่อน

    ብሩኬ እና ሀይሚ አንድ ለይ እስከሚመጡ እንደኔ የጓጓው ማነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @seada4420
    @seada4420 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ተው ኮሜቶች አታሽቃብጡ ሁሉም የሚናፈቁ ኧረተውኮሜቶችአታሽቃብጡሁሉምየሚናፈቁናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን \፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
    ለብረሃነ ተንሳየው በሰላም ያድርሰን

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሂሉየ የኔ አስተዋይ ሴት❤❤❤❤❤ብሩክና ዊና😂😂😂❤❤❤❤ቅናታሞች😂😂❤❤❤❤❤

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ መስቀላችሁን ስወዳት የኔ ባለማህተቦች ❤❤❤❤❤ወይና ቡርኬ ሄሉ ማርክ

  • @nefisademeke4462
    @nefisademeke4462 8 หลายเดือนก่อน +35

    ብራና ሀይሚ ባንድ ቪድዩ ከሰሩ 50 ሺ እናስገባሀለን ከዛም በላይ

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ አንዚህ ልጆች 🤣🤣ሄሉ ስታሳዝን ❤️

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት ሄሉዬ አሳዘነችኝ

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 8 หลายเดือนก่อน +2

    ብሩክ ግን ለተመልካች ክብር የለህም የተባልከውን መልስ የሁሉም ጥያቄ ነው ሀይሚ ጋራ ስራና መልስ ስጥ😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 8 หลายเดือนก่อน +2

    *_ወይኔ😂😂 ሄሉዬ አሳዘነችኝ እግሩ ስር ወድቃ ስትለምን 🥹_*

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫እኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆ በሰላም ለብርሀነ ትንሳኤው ያደርሰን አገራችንን ሰላም ያደርግልን ወጥቶ ከመቅርት እግዚአብሔር ይጠብቀን😢

  • @GgGg-kk7u
    @GgGg-kk7u 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ሄሉ ስታዛዝን😢

  • @gebreslasegebremedhin5386
    @gebreslasegebremedhin5386 8 หลายเดือนก่อน

    ማርኬ የአብርሽ ጃኬት ስጦታ ወደሃታል : በተረፈ አሪፍ ፕራንክ ነበር ❤❤❤

  • @FantaFanta-sz8ze
    @FantaFanta-sz8ze 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዉድ የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታዮዎች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ😘😘

  • @Rose-jq5po
    @Rose-jq5po 8 หลายเดือนก่อน +2

    የምር እናተን ሳይ እዴት እደምቀና በጣም ነውየምታምሩት

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 8 หลายเดือนก่อน +4

    አይለያችሁ የምር ወንድማማቾች ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

  • @AAa-jy2xc
    @AAa-jy2xc 8 หลายเดือนก่อน

    ማነው እደኔ የሚከታተላቸው❤❤❤ሰወዳችሁ

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 8 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የገረመኝ ለቪድዮዉ አስተያየት መስጠት ቀርቶ ስለቡሩኬና ስለሀይሚ ሆኗል ኮመቱ😂😂 አይ እደዉ ፈጣሪ ያጣምርልን❤❤❤❤

    • @zanb6852
      @zanb6852 8 หลายเดือนก่อน

      እደው ሀይሚ ታየው ይሆን ግን

    • @HhDdgg-o1u
      @HhDdgg-o1u 8 หลายเดือนก่อน

      @@zanb6852 የኔም ጥያቄ ነዉ ማሬ

    • @salmevms5847
      @salmevms5847 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @BreFekr
    @BreFekr 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዊና@ብሩኬ✌👌የሚትወዱ አስኪ👍👍🙏👍

  • @Abide78
    @Abide78 8 หลายเดือนก่อน +35

    ሀይም እና የቡሩኬ መልስ ስጡን የምትሉ

  • @HayatBelete-p8s
    @HayatBelete-p8s 8 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ ደሥ የሚሉኚ ፕራኩ መጨረሻላይ የሚቧቀሡት ነገር እወዳችኸለሁ ሄሉ የኔሚሥኪን

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ስትሉ ምርጥ ናችሁ ኑሩ

  • @HasenaKoshi
    @HasenaKoshi 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሄሎ አንጀቴን በላቺኝ እና. ደግሞ የኔ malቀስ ምን ምሉት ነው.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉየ የኔ ሚስኪን የምር አሳዘንሽኝ ግን ዊና በሄሌን ጨክነህ

  • @MimiMimi-c1t
    @MimiMimi-c1t 8 หลายเดือนก่อน

    ፍቅራቹ ማርያምን ደስ ይላል ቤኪ ዊና ብሩኬ ማርቆስ ኤፉ ሄሉ ቆይ ለምድነው እያየዋችሁ ምትናፍቁኝ ነገር ወዳችዋለው ❤❤❤❤

  • @birhanubihanu6332
    @birhanubihanu6332 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሚ ና ብሩኬ ይጣመሩ የምትሉ❤❤ ስወዳቹ🎉🎉🎉

  • @emmanuelzabaneh-if7zs
    @emmanuelzabaneh-if7zs 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ሰታምሩ❤ ሁሌም አይለቅባቹህ

  • @Miskiya-q9o
    @Miskiya-q9o 8 หลายเดือนก่อน +3

    እውይ ስወደቹህ ፈጠሪ ይጠብቀቹህ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 8 หลายเดือนก่อน +2

    የንየ ማሮች ፈጣር ይጥብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሁላችንም ውድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Slame-f2j
    @Slame-f2j 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉየ. ምስኪን

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 8 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ በዚህ መጣቹህ ወይኔ ሄሉ አሳዘነችኝ እግሩላይ ወደቀች😢😢😢

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሃይም እና ብሩኬ አንድ ላይ ይምጡ❤❤❤

  • @vcjffygghjf1960
    @vcjffygghjf1960 8 หลายเดือนก่อน

    ኦፍፍፍ ብሩኬና የዊና የኔ ፍቅሮች ስወዳቹህ❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 หลายเดือนก่อน +4

    በዛሬው ቀን ተንኮል የተመታችሁ 😂😂😂ፖሊሱ እራሱኮ በጥፊ ቢሉት መርካቶ ይደርሳል 😂😂😂😂አይ ሄሉ

    • @kkd8112
      @kkd8112 8 หลายเดือนก่อน

      ኧረከዛም ያልፋል😂😂😂😂

    • @shashezinabe8220
      @shashezinabe8220 8 หลายเดือนก่อน

      መርካቶ 🙈😂😂😂😂😂😂