ሚሴንጀር ላይ የማታውቋቸው አዳዲስ ነገሮች!ማንኛውም ሰው ማወቅ ያለበት። messenger trick

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @dktapp
    @dktapp  4 ปีที่แล้ว +15

    ላይክ እያደረጋችሁ !
    በቀጣኝ በወሳኝ ቪዲዮ እንገናኛለን !

    • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
      @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 ปีที่แล้ว

      Dani Dope Dani Betami new yemameseginew. Berita turunew. Yemitasitemirachew negerochi hulu Anidi tiyake liteyikiki Telegerame tezegabigna. Melishi edalikefitewu kuturu tezegitowali Edeti arige likifeti betami buzu mereja yeyaze telegirami mew Benatiki nigeregna. Log out aregalew biye new yetezegabigna

    • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
      @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 ปีที่แล้ว

      Login code bilo metoligna neberi gini Do not give this code to anyone, even if they say they are from Telegram! This code can be used to log in to your Telegram .account. We never ask it for anything else. lf you didn'tr request this code by trying to log in on another device ,simply ignore this message yemili new yemetaligna. Benatiki melisiligna Daniye

    • @aloyaaloya1860
      @aloyaaloya1860 4 ปีที่แล้ว

      ዳኒዬ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ቀጥልበት.
      እና ያስቸገረኝ ነገር ቢኖር የአማርኛ አጵልኬሽን ሳወርደው. እስዊች አገርኛ ይለኛል ከቻልክ መልስልኝ ዳኒዬ. በተረፈ መልካአም የስኬት ጊዜ ተመኘሁልክ

    • @betytade2907
      @betytade2907 4 ปีที่แล้ว +1

      የላይክ ፋቅር ትውልዱን ሊጨርሰው ነው አይ አንቺ ብር

    • @ዘሀራመሀመድየወሎልጅ
      @ዘሀራመሀመድየወሎልጅ 3 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን ወንድ ሜሴንጀር መጥለፍ ይቻላል ወይ

  • @gnt1235
    @gnt1235 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እስኪ የ only መደበቅያ አሳዬን 🥰

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ያላወኩትን አሳወከኝ ተባረክ🥰🥰🥰🥰

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን የምፈልገው ነው ያገኘሁት

  • @ethiobirana243
    @ethiobirana243 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የነገርከን

  • @7iay4
    @7iay4 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ የሚሴጀር ቴክስት የሁሉንም ሰው በአንዴ የሚያጠፋ ነገር ንገረኝ

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወድም

  • @hamzasalah1992
    @hamzasalah1992 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @g.biadgo619
    @g.biadgo619 4 ปีที่แล้ว +1

    *ለትምህርቱ አመሰግናለሁ። በዚሁ ሜሴንጀር መልእክት ላይ ከሁለት በላይ መልእክቶችን በአንድ ጊዜ ለማጥፋት የምንችልበት መንገድ ምንድነው ትላለህ?*

    • @7iay4
      @7iay4 ปีที่แล้ว

      እኔ እሱን እፈልጋለሁ

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin 9 หลายเดือนก่อน

    ወድጀዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ
    @ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    እስቲ ንገረኝ ሜሲንጀር ላይ ሁሉንም ሜሴጆች ባንድ ግዜ ድሌት እንዴት ማድረግ እንደምችልን

    • @ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ
      @ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ 4 ปีที่แล้ว

      ሜሲንጀሬንም ደልቸ ብከፍተው አይጠፋም ሜሲጁ እስቲ መፍትሄ ካለክ ንገረኝ ወንድሜ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ ปีที่แล้ว

    ወድምየተብለከ አደነዉአሚፈታዉ በሚሰጀር👐👐

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልንንንን

    • @dktapp
      @dktapp  4 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሰግናለሁ

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014 4 หลายเดือนก่อน

      @@dktapp የምነዉ የጠፋችሉት በሰላም ነዉ

  • @الحمداللهالحمدالله-ل2ق
    @الحمداللهالحمدالله-ل2ق 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg 2 ปีที่แล้ว +1

    እረእባክህ fbአድ ሳንቀበል በሚሴንጄር እንዳያዝጉን ፍሬንድያልሆነሰው እንዳይፅፍልን የምንዘጋበትን ነገር ካለ ንገረን🙏

  • @hanaastatke8381
    @hanaastatke8381 4 ปีที่แล้ว

    የተደወለ ስልክና ቴክስትም በስአቱ ባላየው ድንገት ጠርቶ ከጨረስ በሆላ እስክሪንላይ ምልክቶችን ከላይ እዳይቀመጥ ምን ማድረግ እለብኝ ?

  • @sirakkassefa3146
    @sirakkassefa3146 4 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ብዙ አሪፍ ቪዲዮ ሰርተሀል ግን እስቲ የሚቻል ከሆነ app ሚሞሪ ካርድ ላይ ማስቀመጥ የሚቻል ከሆነ የስልኬ ሚሞሪ ፉል ሆነብኝ ስለዚ አፖቼን ከማጠፋ ኤክስተርናል ሚሞሪ ላይ ማድረግ ከተቻለ እባክህ ጠቁመኝ

  • @tagestamen6811
    @tagestamen6811 4 ปีที่แล้ว

    ስለ አይፎንም ብትሰራ ጥሩ ነው

  • @tokialiyi8565
    @tokialiyi8565 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Bro

  • @MeremFentaw
    @MeremFentaw ปีที่แล้ว

    እኔ መደዎወል አልቻልኩም የምታውቁካላችሁ እሰቲንገሩኝ ክይቅረታጋ አሚን ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን

  • @YeabsiraSolomon-us3wf
    @YeabsiraSolomon-us3wf ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ከ ሚሴንጀር ላይ የሰው አካውንት ወደ ሌላ አካውንት ሚሴንጀር forward እንዴት ነው ማረግ የምንችለው ወንድሜ ቶሎ ስራልኝ Please

  • @rozatube8871
    @rozatube8871 2 ปีที่แล้ว

    በፈጠረ ሚሰጀር እደት መጥለፍ እደምንችል ንገረኝ በናትህ 🙏

  • @hiahhiia182
    @hiahhiia182 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለሁ ወንድም ግን ሜሴንጀር ይጠለፋል ወይ ቢጠለፍስ እንዴት ማወቅ ይቻላል

    • @ዳማሲና
      @ዳማሲና หลายเดือนก่อน

      አወይጠለፋል ማሪያምን

  • @ተመስጌንአምላኬ-ቨ3ቀ
    @ተመስጌንአምላኬ-ቨ3ቀ หลายเดือนก่อน

    በሜሴንጅር አንስተን የወራንበትን ለመደለት አሳየኝ

  • @-gobewawatube8897
    @-gobewawatube8897 4 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @Guf7Fif
    @Guf7Fif 10 หลายเดือนก่อน

    እቢ አለኝ ለመደወል ሚሴጀር ወድሜ

  • @Bb-ft6mu
    @Bb-ft6mu 4 ปีที่แล้ว

    ወድምየ የሸበካ መጠቀሚያ በሰዋም ሆነ በሞባይሌ ሹክ በለኝ የምታውቁ ሁላችሁም የመቶ አስር እየሞላሁ ነው የምጠቀመው እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ በማርያም

  • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
    @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 3 ปีที่แล้ว

    የሜሴንጀር ግሩፕ እንዳይጠለፍ ማድርጊያ ሀክ እያደርጉኝ ነው እባክህ ስራለኝ አመስግናለሁ።

  • @ቤዛዊትግርማ
    @ቤዛዊትግርማ 3 ปีที่แล้ว

    እሽ ወንድሜ በአንድ ስልክ ቁጥር ሁለት ፌስብክ ነበር እምጠቀመዉ ግን በመጀመሪያ አንድ ቡቻ ነበር ሚሴንጀር እምጠቀመዉ ከዛ ሁለተኛ ሚሴንጀር መጠቀም ፈልጌ አልመጣ አለኝ

  • @Shshs-d1u
    @Shshs-d1u ปีที่แล้ว

    ሜሴጀሪተበላሽቶብኝለመሥራትአሳየኝ

  • @tagestamen6811
    @tagestamen6811 4 ปีที่แล้ว

    በርታ ሳልልህ አላልፍም

  • @ረሂማነኝየሀይቅልጂ
    @ረሂማነኝየሀይቅልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ወይዲምፅ አሕመዲ ወሎ 😁

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 2 หลายเดือนก่อน

    እሪካርድ አላሰማአ አለኝ መልስ

  • @GebrieTsega
    @GebrieTsega 10 หลายเดือนก่อน

    ሜሴንጀረ እንዴት አድረገን እንጠልፋለን በእረቀት

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ pls መልስልን ብሮ ሚሴንጀሬ የተወሰኑ ሰዎችን በራሱ ቦለከብኝ እኔ መፃፍ መደወል እችላለሁ እነሱ አይችሉም ንገረኝ በጌታ😥

  • @አይንዬንጉሥ
    @አይንዬንጉሥ 2 ปีที่แล้ว

    ሚሴንጀር ዲያክቲቭ ማድረግ ይቻላል ወይ ንገረኝ

  • @dgdg8767
    @dgdg8767 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ በፈጠረህ ባድ ቁጥር ሁለት ሚሴጀር አለኝ አዱን እዴት ላጥፋው አልጠፋ አለኝ እዳታልፈኝ

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 ปีที่แล้ว

    እባክህ ሚሴንጀር ሁለት ጓደኞቼ ማውራት አልቻልኩም fb laye ሚሰንጀር የሚለው ቦታ contict nwe milew chate aregalehu gene ayederesachewem menedenw aseredage

  • @ffffdrf4799
    @ffffdrf4799 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ ውድ ወንድሜ አመሰግናለሁ በጠም አሪፍ ነው

    • @dktapp
      @dktapp  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you!

  • @bereketmengs2628
    @bereketmengs2628 4 ปีที่แล้ว

    Arif nw

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 4 ปีที่แล้ว

    አሪፈ ነወ እኔም ሙክሪዋለወ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @Oo-ch3sw
    @Oo-ch3sw 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ ወድሜ ተባበረኝ ሜሴጀር ላይ ጓደኛየጋ fbጓደኛ ነበርን ሜሴጀር እናዎራ ነበር ግን ከቀናት በኋላ እናም እሡን ማየት አልችልም እሡም እኔን ማየት አይችልም ኦላይን ለምድነው እስኪ በናትክ እምታቀው ከሆነ መልስልኝ ንገረኝ
    ግን በሌላ ስልክ እንተያያለን በራሣችን ግን መተያየት አንችልም ኦላይ ሆነን ሁለታችንም ተባበረኝ ?

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว

    እባክህን መልስልኝ ሚሴጀር ለመፃፍ ስል እቢ አለኝ

  • @ethel69655
    @ethel69655 4 ปีที่แล้ว

    አዲስ ነኝ ሁላችሁም subscribe በማድርግ አግዙኝ
    Subscribe እንዳገኘዉ ለየት ለየት ያሉ ስራወች ይዤላችሁ እቀርባለሁ ።
    ተማሪ ነኝ ሁላችሁም ተባበሩኝ አግዙኝ
    ኢትዮጵያዊነት መልካምነት

  • @ስሜዉስጤነዉ
    @ስሜዉስጤነዉ 19 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ የኔ ስልክ የለዉም መዴበቅ አልችልም😢

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም በሜሴጀር ግሩብ እያስገብኝ አስቸገሩኝ ሊፍት ብልም እቢ አለኝ ምን ላድርግ

  • @zaynabsofia2450
    @zaynabsofia2450 3 ปีที่แล้ว +1

    መጥለፍአንችልምደ

  • @HaymanotTesfa-l5q
    @HaymanotTesfa-l5q 10 หลายเดือนก่อน

    ሚሲጀር ቻት አልጠፍልኝ አለ እባክህ ንገረኝ😢😢

  • @farzandalisethar5410
    @farzandalisethar5410 4 ปีที่แล้ว

    ዴቭ ዳኒ የኔሥልክ በኢሞና በፌሥ ቡክ እንዲሁም በዋሣብ መደወልም የተደወለልኝንም ኦኬ ብየ ሥጫነው መልሦ እኔ እንደደወልኩ አርጎ መልሦ ይይጠራል እባክህ ምንሆኖ እንደሆነ ንገረኝ

  • @yibeltaltube4055
    @yibeltaltube4055 3 ปีที่แล้ว

    ኦል ሚሲጅ ድሌት አለውወየ?

  • @Fikr_selam.
    @Fikr_selam. 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ምንም አዲስ ነገር የለውም ሁሉም ከ2አመት በፊት ያለ ነው ዳርክ ሙዷ እራሱ አመት ሊሆን ነው ከመጣ ሌላ አዲስ ነገር ሞክር

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 ปีที่แล้ว

      ያልሰማን አለን

  • @tediangula9504
    @tediangula9504 4 ปีที่แล้ว

    Sil merjaw inmsgnlen tiyke alegnna be misnjer onlin mhonkin yemaysay menged indet new ist ngrgn imtwkut kalchum shuk belulign

  • @lidyosaynalem3583
    @lidyosaynalem3583 4 ปีที่แล้ว

    Mert new berta bro

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዳኒ እኔ Facebook ትዘግቶብኛል ምንማረግ አለኝ ?

  • @myaccountS-h7w
    @myaccountS-h7w 4 ปีที่แล้ว

    Salam Dani dop messenger ketetelefe endet lnawkew enchilalen

  • @fayezayantaleiije4426
    @fayezayantaleiije4426 4 ปีที่แล้ว

    Akiawu naber bake

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 4 ปีที่แล้ว

    እስቲ ዝም በል ካይክ ላይክ አትበል ሰዎች አስጭኝክ ኮ አስባችሁ ያርጋለሁ ላይክ ምን ይጠቅማል

  • @Emebet-h1n
    @Emebet-h1n 11 หลายเดือนก่อน

    ለፈክፈት አሳየኝ እቢ አለኝ

  • @natynahu625
    @natynahu625 4 ปีที่แล้ว

    ዳኒ የኢሞ የውስጥ ጥሪ መዝሙር ብሞክር እቢ አለኝ

  • @sadakasaw6589
    @sadakasaw6589 ปีที่แล้ว

    እደትነወ ድሌት ለማረግ

  • @meazitakele293
    @meazitakele293 4 ปีที่แล้ว

    Wow 10q😘

  • @selamdabeba1116
    @selamdabeba1116 4 ปีที่แล้ว

    እስቶሪ አልሰራ ብሎኛል ለምንድነው

  • @ኡሚአቢእቱሀያቴ
    @ኡሚአቢእቱሀያቴ 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @danimotikmotikking8123
    @danimotikmotikking8123 4 ปีที่แล้ว

    hii selam new endet nehe abate hulom selam kezehe laye teyake aleie facebook laye block yehonew alemelse ale ena endet aderege new memlsew

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 4 ปีที่แล้ว

    ይሞላይእሪሞብእደትነዉእማረገዉ

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 ปีที่แล้ว

  • @hirutmulugeta4146
    @hirutmulugeta4146 4 ปีที่แล้ว

    ሜሴንጀሬ እንዳይጠለፍ እንዴት ላድርግ

  • @ቲቲፉቅር
    @ቲቲፉቅር 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ስልክ ላይ ሁሉም የቆየ ነው ወንድም አድስ አደለም

  • @hasenhussen867
    @hasenhussen867 4 ปีที่แล้ว

    ፕለይ ስቶሪ ለማክፈት እውቃቱን ለግሰን ደኒ

    • @hasenhussen867
      @hasenhussen867 4 ปีที่แล้ว

      አማሰግነለሁ ግን አትርሰኝ

  • @tagestamen6811
    @tagestamen6811 4 ปีที่แล้ว

    Call recorder for iPhone free app ካለህ

  • @ሙባረክእንድሪሥ
    @ሙባረክእንድሪሥ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ የቆየ ነው

  • @መሲየአፄዎቹልጅ-ቀ1ኸ
    @መሲየአፄዎቹልጅ-ቀ1ኸ 3 ปีที่แล้ว

    ሜሴንጀሬ አይሰራም ጭራሺ ለምን ይሆን

  • @getechakebo8295
    @getechakebo8295 4 ปีที่แล้ว

    Gin tinshi sekeni bali

  • @demelashmolla3996
    @demelashmolla3996 2 ปีที่แล้ว

    There's nothing new we know everything

  • @sentuyedengellij9826
    @sentuyedengellij9826 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👍👍👍👍❤

  • @almesisaye7200
    @almesisaye7200 4 ปีที่แล้ว

    አረ ኡኡ ሁሉን እናቀዋለን

  • @tenagne864
    @tenagne864 4 ปีที่แล้ว

    አዱም ሳይገባኝ 6 ደረስክ እስኪ ቀስበል ግጥም እምታነብ ትመስላለህ

  • @እሙሀፊዝ-ኈ8የ
    @እሙሀፊዝ-ኈ8የ 4 ปีที่แล้ว

    gbwhatsAppሊኪ ላከልኝ 😭

  • @burteetube5528
    @burteetube5528 3 ปีที่แล้ว

    😘😘🥰🥰🥰

  • @getechakebo8295
    @getechakebo8295 4 ปีที่แล้ว

    Gobazi

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 4 ปีที่แล้ว

    የቆየ ነው አዲስ አይደለም

  • @sarayoutube9052
    @sarayoutube9052 4 ปีที่แล้ว

    ዘን 😂😂😂😂😂

  • @ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ
    @ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዳግየ እስኪ የዳጊ ቤተሰብ የሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኚ

  • @mamefkrtube4166
    @mamefkrtube4166 4 ปีที่แล้ว

    አሽቃባጭ ይሄ መቸ ጠፍን ገጣባ

  • @dawitaniley5491
    @dawitaniley5491 4 ปีที่แล้ว

    የድምፅ ወሬን እንዴት እንጠልፋለን

  • @zemenh4647
    @zemenh4647 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ሙባረክእንድሪሥ
    @ሙባረክእንድሪሥ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ የቆየ ነው