Ay marti gobez erasachun askebru gn base kept batawtut yeshal nebr tame endzi nervs and agrasive athun tergagabezi degmo end abat yan hulu deja teshkmosh endzi beklalu kebt 😊 taswetutalachu betam yasaznal base ayzosh 😢😢😢😢 bro yemchrshaw zemn lay nen ulachum lay ayfrdm 😂😂😂
እውነት ያሸንፋል 💪✊ ባሴ አለን አብሽር❤
Tashenefalachehu abreshyeee
በጣም ባለጌ ናቸው
አንተ ደግሞ ወንድ ልጅ ነኝ
ፋራ ነገር ነን እንዴት የሚትሉት በላይክ
ከምንም በላይ ጎደኝነት ይበልጣል የረጅም አመት ጎደኝነት እንደዚህ በቀላል ይከብዳል❤❤
ይሆኛው ምድነው አሽቃባጭ ሳሰጠላ ግን ለሠው ክብር ይኑርህ ባሴ አይዞህ እውነታው ሲወጣ ያፍሩበታል
ማርቲ ባሴን ማባረር ትክክል አደለም ተስማምታቹ ሰላም ፍጠሩ ❤
ታመኔ የባስሌን መኝታ ክፍሉን ለመውሰድ ነው 😂 ከሶፋ ይሻልካል
@@abela1924 ክፉ ሃሳብ 🤣🤣🤣👍👍
ያ😂😂😂😂😂
የተመታ ኮሜት
አስመሳይ ናቱ
ፈጣሪ እናንተንም እንደዝ መቅሮ ያሶጣቹ ስዶች በት የፈጣሪ ነዉ ለሰዉ ልጅ ክብር የሌላቹ
አሜን
Grace family ❤️❤️🙏❤️
ከነዛ ቡዳዎች ጋር እየኖራቹ ከናተ መልካም ነገር መጠበቅ አይቻልም ባሴ የኡነት ጀግና💪 💪ነህ ከጓደኝነት እውነት ይበልጣል።ምድረ ትሇናም ገደል ግቡ😂😂
ምንም አይጠበቅም ደድቧችናችሁ ሁላችሁም
አብርሽ እና እሩታ ወደፌት እናተ ደም አትበሽቀጡ የሴት ጨምላቃወች 👍👍👍
የ12 አመት ወንድማችን አዱስ በመጣ እርግጥ እቃውን አስወረወራችሁ ቤት የእግዚአብሔር ነው ከናንተ ሰሙ ትችላለች በክብር ግዜ ሰጥታችሁ እቃውን እራሱ ሰብስቦ እራሱ መውጣት ነበረበት ውጣ ካላችሁት ሀሳቡንም ከቀየረ መጠበቅ ነበረባችሁ በጣምምምምም ብልግና ነው የሰራችሁት እናንተ ተናገሩ ይሄ አዲስ ግሩፓችሁ ላይ የመጣ መጤ በቤተሰብ ውሳኔ መወሰን የለበትም ብልግና
እናተ ጋር ትክክለኛ ጎደኝነት ደስ ይላል እነዚህን ዘረኞች ተዋቸው ከፅጉ ጎን ልትቆሙላት ይገባል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂
Royal family king❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂
Marti rotal እንቼ ልትደግፊ እትችይም ዳኔን ፅጌን ብዙ መጥፎ ነገር እድርገዋል ስለዚህ እፍሽን ዝምብለሽ እፍሽን እትክፈች
የሠዉ እቃ አይወረወርም ዉጣ ከተባለ በሥረአቱ ዉጣ ማለት እጅ ጥርሥህን ነበር ማዉለቅ ያተ ልብሥ መወርወር እከካም
ባሴ አለንልህ ሁሌም ከእውነት ጎን ቁም ገደል ይግቡ የምትሉ👍
Awo ygbue smrya yna kjoe🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤Btm nwe mwdse🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስጅመር አብር እና ሩታ ታማም መሰከም ቤት የሌላውን ቤታ ሰርቶ መስጣት ደከመውን መርደት ነው ዳኒ እና ፅጌ ዳባይ መሄድ ጎንደር መሄድ ባል እና ሚስትን መለያየት ነው ባሴ እውነቱን ነው የሰረው❤ ቤዚ መርት ሴት ሆናቹው ክፉ መስራት😢😢😢
Royal❤❤❤❤❤❤❤ ewedachuhalew yegnia hizb endewn achebchabi nw atisimut
ቀረባችሁ እንጂ አትቀሩበትም ምድረ ለቃቃሚሁላ ተእውነት ጎን መቆምህ የላተ ሰላም ይሰማሀል ወድሜ
ኸረ የወንዱ ማሽቃበጥ😂😂😂 ማርቲና አንቺንደግሞ በጣም ነበር የምወዳችሁ ታሳዝናላችሁ
እጅግ ባለጌ ናቹ የመሰለውን ያሰበውን የማድረግ ነፃነት የነበረው ያለው ቢሆንም ነገር ግን ያሳለፋቹት ብዙ ጥሩ ነገር ትታቹ የተፈጠረውን በመንተራስ ክብር በሌለው በማሽቀንጠር አባረራቹት ይህ ምንን ያሳያል በነዳኒኤል እና ፅጌ የሚሰራው ስራ ባትደግፉትም ማውገዝ ካልቻላቹ ያው እንደነሱ ማድረጋቹ ነውና ይህ ነውር ነው የነበራቹ ፍቅር ረስታቹ እንደዚህ መለያየት አልነበረባቹም እኔ በእናንተ ነው የምፈርደው እሱ ልክ ነው እውነትክን ነው ብላቹ መደገፍ ነበረባቹ።
ስታስጠሉ እናንተም ከነ ዳኒ የባሳቹ ጨካኝ አረመኔዎች ምክንያቱም እነዳኒ ባለጌዎች ጎን ስለሆናቹ እሱ አሪፍ ውሳኔ ነው ገደል ግቡ
ባስልኤል በፍፁም ትክክል አይደለም ነገርግን እንደ ታመነ ቆሻሻ ሰው ጋር ሆናችሁ ያደረጋችሁት እጅግ አሳፋሪ ፀያፍ ነው ! በጣም ነው ሰዉን ያስደበራችሁት
ዛሬ የናዳኒ ድራማ ዬላም እዴ ዳብሮኛል😢😢😢ያቃልዱ ቀልድ ነው አፍጡንት ያናዳኒ ድራማ 😂😂😂😂😂😂
እናንተ ሲጀመር እነ ፅጌና ዳኒ አትመክሩም እንዴ ትክክለኛ ነገር ነው ያደረገው ድሮም እውነት ሲነገራቹ አትወዱም ያሳዝናል!!!!
ሁላችሁም ባለጌ ናችሁ የሰው ልጅ እንደውሻ አሶጥቶ በር መዝጋት ምን ይሉታል እናንተም ሴት ናችሁ እመኑኝ ዳኒ እናንተንም እንዲ ከማድረግ አይመለስም ተራችሁን ጠብቁ
ነጭ ለባሹ አስተሳሰብ አልፈጠረበትም
በእናታቹ አታሰልቹን ችግራችሁን እዛው ፋቱ እኛ ለመዝናናት ነው ዮትይቭ ምንከፋተው አትንዘላዘሉ😒
😂😂😂😂ኧረ ንገሪልልኝ 😏😏😏😏ሰለቹኝ
ባለኮፍያው እንዴት ነው ሚሰራው😢 ምነው የቤቱ ባለቤት ነኝ አልሳ🤔😏😂 ሸፋፋ ነገር
Video ከፍታቹ ከቤት ማባረር አዋቂነት አደለም ይደብራል
ታመነ ሶፋ ለይ መተኛት ሰልችቶታል , የባሴን ክፍል በጣም ፈልጎታል lol
😂
ሮያል ፋሚሊ ውደፊት ብቻ 👍💪💪
እኔ ምለው ጓደኝነት እንደዚህ ነው እንዴ
ግድሞ ይሄ ኮፍያ ያደረገው ኬት የመጣ ነው ሆ ሰው እንደዚህ አይደረግም ትሰማለህ ከአንተ እንዲህ አይጠበቅም አዝናለው ወንድ ነህ እሺ
የሮያል ፋሚል አትረቡም ሁላችሁም
ባሴ ጀግናነህ ቀጥልበት አይዞህ በርታ
ሲጀምረ የፅጌ ጓደኛ ሁናችሁ ከናንተ ምን ይጠበቃል አብርሽና ሩትን ስንት እሚያቃችው ስው አለእናንተ ማወቅ አይ ጠበቅባችሁም እዛው ተገማሙ ወንዱ ደሞ ምድነው ሽማግሌ😂😂😂😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎👎👎AR❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@@EmanDawd-e7z አዎ ለዛውም የስንት ዓመት
እነሱ እንደ ማንም ላጭ በማንጠባጠብ እና ወንድ ላይ ዘሎ በመውጣት አይደለም የታወቁት ምድረ ንፍጣም በግ እዛው ተጃጃይ
ለተመልካች ያላችሁን ንቀት ነዉ ያሳያችሁት
እናተ ባለጌዎች ናቹበተለይ ታሜ ሴታሴት ነህ እውነት ለነሱ አስ ማርታም እንደዛውበክ አይደለም ሶፊ ላይ ከመተኛት የባሴን ክፊል ለመጠቀም ብለክ ነው ቤዛ ንግግርሽ ከሴተኛ አዳሪ ይመስላ
አብርሽ please ከጎኑ ሁን እናንተ ደግሞ ጓደኝነትን ካላችሁ ባሴንም ከቤት ማስወጣት አግባብ አይደለም በጣም ያሳፍራል ባሴ እዉነትን የያዘ ይገፋል
ምንም ለተመልካች ክብር የሌላችሁ ለጓደኛችሁ ክብር የሌላችሁ አብራችሁ በልታችሁ ሻንጣ ማሺቀንጠር ወንድነት አይደለም ጡሩ ት ት የላችሁም ለህዝብ እይታ የሚያሳንሳችሁን ነገር ባትሰሩስ ያሳፍራል ለካ እናንተም ተባባሪ ናችሁ እዉነት ሁሌም ትመራለች ለሀቀኛዉ ጣፋጪ ናት ባሴ አይዞን ወንድሜ ስሙ አሰተዋይ ነሺ ጎበዝ
አቤት ስንት አስመሳይ አለ አሁን የቱ እውነት ነው የምታወሪው ማን አምነሽ ምንም ቢሆን ማስማማት ካልቻለ እራሱን ሆኖ ካሉት ጋር መቀጠል ይችል ነበር በድሮው እሮያል ፋሚሊ የተባለው እኮ ቤተሰብነቱን ወዶ እንጅ ተገዶ አይደለም የድሮውን ነው ማሰብ ያለበት ዛሬ እትና መቶ ስም ቢቀይር መቀየር አለበት ልትሉኝ ነው እንዲ😅 አሁን እነ አብርሽን አይተው ፅጌ ስም ብቀይር ባሴ ወይም ሌሎቹ ጓደኞቻቸው መቀየር የለባቸውም የድሮው እንጅ ያሁኑ በስሜት በትዕቢት የተቀየረ ነው ተገቢ አደለም
እንደገና ሌላ ድራማ በቃ የናንበ ጓደኝነት እዚ ድረስ ነው ለምን እነ ፅጌን አላበራችሁም የጓደኝነት ጥግ የገባው እንደዚ አያደርግም ዳመና ነው ጉም የሚባለው ባለጌ ነው ይሄ ድንች እራስ
በቃ ጓደኛ ተመክሮ ተመክሮ የማይሥተካከል ከሆነ መራቅነው እመቤቴ በሄድክበትከነልጆ ትከተልህ ወድሜ ከሠው ምንም አጠብቅ ወድሜ ከፈጣርነው🎉🎉🎉❤❤❤
ግሬስ ፋሚሊ ወደፊት💪💪💪💪💖💖💖
Ay marti gobez erasachun askebru gn base kept batawtut yeshal nebr tame endzi nervs and agrasive athun tergagabezi degmo end abat yan hulu deja teshkmosh endzi beklalu kebt 😊 taswetutalachu betam yasaznal base ayzosh 😢😢😢😢 bro yemchrshaw zemn lay nen ulachum lay ayfrdm 😂😂😂
ኤሄ ደግሞ ለምንድነው ቦርሰወን ምወረዊረዉ እከክ😢
Maft aydelem inde Base Greece family king 🎉🎉🥰🥰
ዛሬ እሱን አንጠልጥላችሁ አወጣች አንድ ቀን አከራዩ መጥቶ እናንተን አንጠልጥሎ ያወጣቸዋል
ሰው ከእውነት ጎን ሲቆም ምትናደዱት ነገር በሰላም ነው ሮያሎች ጨልላቹዋል እንዴ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ 😏😏😏😏😏😏 ሰለቻቹኝ 😒😒😒🙄🙄🙄 ግሬስ ፋምሊ 💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ማርች ቢዚና ማርቴ አሳዘኑኝ😢❤
በዚህ ልክ መውረዳቹ በጣም ታሳፍራላቹ :: የሰው ልጅ ውጣ ተብሎ እንደዚህ አይደረግም :: የግድ እናንተ ያሰባችሁትን መቀበልና መደገፍ አለበት? Shame on you guys . Be honest for yourself first. ወንድ ልጅ ሆነህ በወንድ ላይ እንዲህ ማድረግ የለብህም ::
የሮያል ፋሚሊ የጥንቱ የጠዋቱ💪💪💪💪በርቱ ጓደኝነት ቀላል አይደለም ለዛዉም የናንተ ❤❤❤❤
ጓደኛንትግን ከእውነት አይበልጥም ቆምብላቹ አስቡ
በነገራችላይ እዚህ ቤት ኮምቸ አላውቅም ግን ልጅ አውቋነው ግሬስ ያለው ሲቀጥል የደግሬስ ፋሚሊ ተቀላቅሎ ነገሮችን ለማጣራትነው soከነዳኒጋ የሚመጣሠው በጭራሺ ሠላም የለውም አድ የሠው ህይወት ለመበጥበት ሁለት ለመሸቀል. ሦሥት ታዋቂ ለመሆን. ምንም ብትጥሩ እደሩታና እንደ አብርሺ መቸም አትሆኑም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ምንድነው የሚሰልለው ግን ?😂😂😂 እስቲ ንገሩኝ 😀 ይሄን ያህል የሃገር ጉዳይ አደረጋችሁት እኮ ሆ! ተጠንቀቁ ምናምን የምትሉት ነገር በጣም ነው የሚያስቀኝ😂
@@Addie_tubeመቸም ስንት አመት አብረው የኖሩበትን ሮያልን ትቶ ግሬስ አይሆንም የነሱ እቅድ መቸም አያልቅ. ምክናየቱም የበታችነት ስሜት ሥላለባቸው ብቻ ንጉሱን እና ንግስቷን ለማለያየት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም የሮያል ፋሚሊዋችክክክክክክክክክክክክክ
ነሸ እኮ@@Rukiya-uh2kr
ከእውነት ጎን ስለቆመ ማባረር አይከብድም
ስወዳችሁ ሮያል ፍሚሊ ❤❤❤❤❤❤ ባሴ በጣም ጥፍተኛ አብረክ እየበላክ እየጠጣክ አይገባም
ከሗላ የመጣ አይን አወጣ አሉ:: ኢሄ ደሞ ምን ቤት ነው ሻንጣ የሚወረውረው ሴታሴት ነገር እንደ ወንድ ለመሆን ሞክር. አንተስ ልታስማማቸው መሞከር ነበረብህ ግን ድክመትህን ነው ያሳየሀን::
ጎደኝነት እንደዚህ ነው ቢቀርስ ባሴ አይዞህ
ሲበዛ ባለጌ ናቹህ ማስወጣት የለባቹህም እውነት ነው የተናገረው ደደብናቹህ እሺ እውነት እዳለው እያወቃቹህ መሠስወጣት በጣም ነው የምታስጠሉት 😂😂😂😂😂
ባለጌ ናችሁ እናንተ በጣም ነው የምታስጠሉት መስጠት ለአባችሁን እወቁ
ምነው ፈላባችሁ chris family ❤❤❤
በለጠ በጣም ተሳስተሀል ጎደኝነት ይቀድማል ኦኬ
አችም አስመሳይ ነሺ እደነሱ እሱ ከእውነት ጉን ነው
@HehsHeh-b4l እሽ ባክሽ የመረዳት ችግር አለብሽ እዴ እነሱ እያሉ ያለቱተሸ እነዳኒ ትክክል ናቸ ው አደለም ጎደኝነት ይቅደም እንጂ
ሴቶቹ ባሴን በዚህ የአህያ ውርንጫ በመሰለ ልጅ ቀይረውት , ጣል ጣል ስላደረጉት ተናዶ ነው ወደ Grace family ለመቀላቀል የወሰነው😎😎
ቤት የእግዚአብሔር ነው እናንተም ነገ ምን እንደሚገጥማቹ አይታወቅም
ጥሩ ወሳኔ ነው አያስፈልጋችሁም❤❤❤❤
ተዘቅዘቁ አስመሳይሁላ 1:19 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
❤❤❤
ሰወዳቹ ሁላቹንም❤❤❤❤❤ እናተ ወደፍት ኮመታተሮች አንዳዳቹ ባለጊ ናቹ የምትሳደብ አሰታይት መሰጠት ካለባቹ በሰነሰራት ሰጡ ምን አሰደባቹ በእግዚአብሔር ሰም ካፋቹ መልካም አሰታይት ሰጡ
ሲጀመር ማን ስለሆናቹ ነዎ ከቤት የምታስወጡት ባለጌ ምን ይመስላሉ
ልክ አልሰራችሁም ቢያንስ እንኳ በክብር ዉጣ አትሉም እቃዉን መወርወር ምን ይባላል ቤት ደሞ የእግዜር ነዉ እሺ እዉነቱ ያኑረዉ ትላለችደሞ ቀላል ያኖረዋል ለዛ ቢስየሆነች
የሩያል ፋሜሊ ስወዳችሁ❤
❤❤❤❤❤ dagi argachuu hun base kelb uka😅😅
gadeli gibu 😢😢😢😢😢
ባሴ ልክ ናው እኮ❤❤❤❤❤🎉
ታመነ የወንድ አልጫ
ታመነ አንተ ወንድ አይደለህ እስከዛሬ ምንም ውስጥ ሳትገባ አሁን ከሴት ጋር ለነገር ትወጣለህ ሴታሴት 😂 ሴቶቹ ደሞ ቀስ ብላችው አውሩ እንደምወዳችው ልታስጠሉኝ ነው ስርዓት ን ከስሙ ተማሩ ታመነ ግን ለምን ከቤቱ አትወጣም አንተን ብሎ ዘፍኝ😂😂
እኮ እናንተ ባለጌ እኮ ስለሆናችሁ ነው
ጽጌ ባለጌ እናንተ ባለጌ ቤተሰብ ነው ግን የመጣችሁት ገና ትነዳላችሁ ሲዳሞ ሚንቶ
ግሪሥ ፋሚሊወች ሁሌም ወደፊት👍👍👍👍👍👍👍
አች ቤዚ ተብየዋ ምነዉ እሱ ግሬሰ ሰላለ አች የበታችነት ሰሜት ተሰማሸ የሆሸ ኪራይ ጣሳ 😂😂😂ግሬሰ ፋሚሊ የት ናችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
እሮያል ፋሚሊ ይጥፋ😂😂😂😂😂
@@SisoSiso-d8h አንቺ ከነ ምናምንሽ ከምድር ጥፊ በግ
Kkkkkkkkk😅😅😅😅
ባለጌዎች 😢😢😢
ባለጌዎች ናችሁ በተለይ ወንዱ ከሴት አትሻልም እንዴት ወንድ ልጅ እንዲህ ይደረጋል
ይውጣ የታባቱ እደውም አይኑን ማጥፋት ነው 😂😂😂😂
እኮ 👊
ቤዛ ጠላውሽ በጣም ። ባሴ በርታ ተገላገልካቸው
ኢሄ አዝማሪ እዴት ነዉ የጠገበዉ እደማስማማት ትደነፋለህ እንዴ እዉነትም ፋራ
ፋራ ናችሁ ጓደኛችሁ አይደል ቢያስ አብራችሁ በልቷል አይ ሰው😢😢😢
ባለጌዎች ስርአት የሌላቹ ናቹ
ባለጌዎች ነጻ እንደምታኖሩት በጣም ይደብራል 🙄
እንደ ፊዮና ወደ እውነት ቁም እናንተ ማን ሰለሆናቹ ነው የሚያሰፈቅዳችሁ ባለጌ ሁላ
የሰው ልጅ በኣርኣያ ስላሴ የተፈጠረ ክቡር ነው በጭራሽ እንደዚ ኣይደረግም እንኳን ሰው ውሻ እንኳን እንደዚ ኣድርገህ ኣይባረርም ባስየ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን የኔ ወንድም
የሲበዛ ባለግጌ ናችዉ
ይመስለኛል ልጁን ለጋራ ፈልጋችሁታል
ስታስጠሉ ቀፍፍ ሁሉ አባራችሁ ምን ታገኛላቸሁ😢
ስነስረአት የላችሁም ጉዶች ናቸዉ ሰራተኛ እኳን ተነሽ ውጪ አየባልም ሲጀመር ከማሀላችሁ ቆጆእሱነዉ በጣም ባለጌ ናችሁ እሂ ደሞ ሴት ማሀል ቁጭ ብሎ ይፈተፍተል ነገሩ ከትንሽ ሰዉ ምን ይጠበቃል ልብሱን እለዩላይ መወርወር ቅሌታችሁን ነዉ የምያሳየዉ
ትክክል ነው ያደረጋቹት
ለእዉነት ለቆሜ ሁሉ ይጠላል ነገር ግን ተመልሳችሁ እሱን ትለምናላችሁ ።
ደግሞ አብርሽንና ሩታን ግደታ እናንተ ማውቅ የለባችሁም ማንነቱን ሰለማታወቁት ስለ በእውነት አትመሰክሩም ማለት ነው ?
Dhugaan hin qalati maale hin cituu sobni yoom iyyuu .........
obbolleessa koo hiriyyaan akka atti kara dhugaa demtuu hin fedhuu hiriyyaa gafaa sobaa fi gafaa rakkatee qofaa atti ammoo dhugaa kee waalin demi dhugaa guyyaa ifaa baftu keessi kee nagaa argataa jari kuni akka soba ifaa jiruu dhugaa fakkeessu barbadu dhugaa kee walin du.i iddo sitti dhiheti ❤😢
እውነቱን ተናግረው በመሸበት ማደር ይሻላል በለጠ ወደፊት ተራመድ ከዚህ ቤተሰብ ውጣ
አትይኝም ቢገባሽ ያንቺ አይነት ለሀጫም ስድብን ተቋቁመው ስራቸውን እየሰሩ ያሉ ግሩፑች ናቸው 💪💪💪💪
ጠብቁምን እንደማደርጋችሁ ረዳታችሁ ትወጣለች ከናንተ ሸርሙጦች አሳዳጊ የበደለዉ ጋ አትኖርም ጠብቁቁቁ
ከደዝህ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን😏😏😏ሮያል ፋምል ወደፍት❤❤ሮያል ፋምልን እንደኔ እምትወዷቸው👍👍
Royal famil❤❤❤❤❤❤❤❤
ከንቱ ሁለ😅😅😅😅😅😅በሴ ወደፊት❤❤❤
እኛ እኝኝኝማለትነዉ ያሥጠላን አትጃጃሉብን ሰብስክራይባችንንአሥተንነዉ የምንሄደዉ ክብርይሩራችሁ ለተመልካች