አወል ያላሰበው ችግር ገባ💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @Zuya-y1k
    @Zuya-y1k หลายเดือนก่อน +129

    ሴት ልጅ እናት ናት ክብር ለሴቶች ውዴ አብሽር ሳዲያ የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ
    @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ หลายเดือนก่อน +218

    ገደል ግቡ አያገባንም በቃ (ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም )

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa หลายเดือนก่อน +3

      ስለሏህ ወአለይ ወሰለም እደኔ ተናደሻል ክክክ 💦💦💦

    • @zenabmuhammad8457
      @zenabmuhammad8457 หลายเดือนก่อน +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي หลายเดือนก่อน +2

      ሡለላህ አለይሂ ወሠለም

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl หลายเดือนก่อน +2

      ሱለላጠአለይሂ ወሰላም❤❤❤

    • @ዘሀራየአላሻልጅ
      @ዘሀራየአላሻልጅ หลายเดือนก่อน

      አለማየት እያለ ለምን ትሳደባላችሁ

  • @GdgGsg-x6q
    @GdgGsg-x6q หลายเดือนก่อน +88

    በትዳር ላይ እደዚህ ያለ ፍራክ የለም የምትሉ 100k አሰገብኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

    • @eimanlove
      @eimanlove หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂100k😅😅😮

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 หลายเดือนก่อน +22

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህትየ ደምሪኝ

    • @Elham_545
      @Elham_545 หลายเดือนก่อน

      Selelahu aleyhi weselem❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sead-w6s
    @sead-w6s หลายเดือนก่อน +74

    ሲጀመር እኛ መች እውነት ነው አልን እድሜ ለቡታጅራ ዩቱበሮች ድራማውን ባጭሩ አቁሙት እዝሁ😅😅😅

    • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
      @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነሽ ቡታጂራወች አስተምረዉናል የሸገራ ቀዳዳ እና መሠሎቿ

    • @SusuEthio-ut3dp
      @SusuEthio-ut3dp หลายเดือนก่อน +1

      ቡታጅራ ምን ተፈጥሮ ነው😂😂

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน +1

      ገና መቃታቸው ነው😂😂😂ነቅተናል

    • @zz-wf1hk
      @zz-wf1hk หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj หลายเดือนก่อน

      ​@@rabiarabu3985ነቅተናል ተግድህ መቀለጃ አንተንም አለ😢

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
    @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ หลายเดือนก่อน +22

    ወላሂ እኔ ነቅቻለሁ ምክንያቱም ልጂቱም ክርሰቲያን ናት እንደዚህ እንደማይሆን እርግጠኛ ነበኩ😂😂😂 ለማንኛዉም ለሚሰትህ ተጠቀቅ በሰሜቷ አትቀልዲ ወላሂ ጥሩ አደለም የሰደት ሰጦታህ ናት ሰንት አሳልፋቺሁ አሁን በቀልዲ ሌላ ነገር ይመጣል ቤትህን አታፍርሰ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @የዉርጌሳዋ
    @የዉርጌሳዋ หลายเดือนก่อน +96

    አዉቀናል ሲጄመረ😂😂😂 እኛማ መሸወድ አቁመናል

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ หลายเดือนก่อน

      ሳሓ

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd หลายเดือนก่อน

      በጣምአቀናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @የመዳምቅመም-ተ9ቐ
      @የመዳምቅመም-ተ9ቐ หลายเดือนก่อน

      አዋ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube หลายเดือนก่อน

      እኮ ክክክክክክክክክክክክክ ይቀልዳሉዴ አረ በጭራሽ አንሸወድም

  • @alaminmohammed9883
    @alaminmohammed9883 หลายเดือนก่อน +8

    ሲጀመር ወንድ አደለህም ሲጀመር የረሱል ሰዐወ ያገቢት ከናታችን አይሻ በስተቀር ድንግል አላገቡም አንተ ሁለተኛ ሚስት ስታገባ ብታስበው አግብታ ልጅ እንቢ ያላት ወይም ቧልሏ የሞተባት ወይም የቲም ልጆች ጥሎባት የሞተ ወይም መወለድ ሳትችል የተፈታችውን ብታገባ በአላህም በሰውም ዘንድ አርአያ መሆን ትችል ነበር አንተ ግን በመልክህ እና በወጣትነትህ ተጠቅመህ ደግሞ ሙህሪም(ቤተሰብ) ሳያቅ ማግባት ማለት ምንድነ ነው ከመንገድ ያገኘሀት ዱሪዬ ናት እንዴ?

    • @ماقاسم
      @ماقاسم หลายเดือนก่อน

      ሳህህህህ❤❤❤

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 หลายเดือนก่อน

      ንገሪልኝማ አቦ ቱቱ እዳ ወኔየለለው ወንድድ ይሉሻል

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf หลายเดือนก่อน +85

    እኛኮ ነቃን እድሜ ለቡታጀራወች አሳወቁን
    መጀመሪያምነቅተናል😂😂😂😂

  • @fatumayesuf349
    @fatumayesuf349 หลายเดือนก่อน +4

    እናተ ስራ ስራ ነዉ ስትሉ የልጅቷ ልብ መሰበርስ ገልቱ ሁላ😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ማር

  • @halimahhalimah4402
    @halimahhalimah4402 หลายเดือนก่อน +27

    አተቆቡርስ መጀመርያ ይኸን አሳማ የሚህል ቦርጭህን አስተካክል የሰዉ ትዳር ከመበጥበጥህ በፊት አቃጣሪዉ እኮ አተራስህ ነዉ ዶማ አተደሞ ባል ተብየ መጀመርያ ለትዳርክ ክብር ይኑርህ እደዛ እያስለቀስክ ቀምተህ ወስደህ በትዳርህ ትጫወት አለህ

    • @HalemaAlharthi
      @HalemaAlharthi หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @Zinat9-jg2gt
      @Zinat9-jg2gt หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi หลายเดือนก่อน

      ክክክክ ቅቡርሥ እረ በሣቅ

    • @UftGfy
      @UftGfy หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @RmkMks
    @RmkMks หลายเดือนก่อน +1

    አወል አተም አጥፍተሀል በሂወት እንደዚህ ማድረግ አልነበረባችሁም ሁለታችሁ መሀል ምንም ችግር እንድፈጠር አንፈልግም አሁንም ችግሩን ለመፍታት ሞክሩ ሰአድየን ለቀልድ ቢሆንም በጣም አስቀየምካት አላህ ያግራላችሁ ሰአድየ እና አወል ደስስስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @መርየምየአሏህባሪያ
    @መርየምየአሏህባሪያ หลายเดือนก่อน +38

    ድራማዉን ሰአዳም አለችበት ልጇን ከካሜራ ደብቃ ልጄን ወሰደብኝ እያለች ታለቅሳለች ግን እንኳን እንባ ወፍ የለም የልጅቷ ድምፅ ይሰማል እኮ😂😂

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد หลายเดือนก่อน

      እኳኮጅላቸውን ያሙኙ እከፎች ያነኛው መቋጫው ሲጨቃነው ወደሌላ ድራማ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 หลายเดือนก่อน

      እኔየሰማሁትን ሰምተሻል ክክክክ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @AminaAmina-ei5cb
      @AminaAmina-ei5cb หลายเดือนก่อน

      ትክክል ለተመልካች ምን እንበልብለው ነው ብራመሆኑ ከጅምሩ ያስ ታውቃል

  • @lovemom5013
    @lovemom5013 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዝባ ዛሬም ሚስትላዪ ነህ ሰዉ አቅሙ ሲፈቅድ መኪና ቤት ዪገዛል በሰዉ ቤትኪራዪ ተቀምጠክ ትንሺ እካን አታፍርም

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 หลายเดือนก่อน

      እረ አላልን ፍሪ የሰዉ ስሚት አትኮ ማንኘዉም ሰዉ በክራይነዉ የሚሮረዉቱቱቱቱቱቱቱቱቱ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube หลายเดือนก่อน +12

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉዱ ነቢ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي หลายเดือนก่อน

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @sojoogoj8998
    @sojoogoj8998 หลายเดือนก่อน +5

    ደሞ ሌላ ድራማ ልትጀምሩ ነው እንጂ ሳዲ እራሱ ታቃለችልጂትን ስትወስዳት እባ ሳይወጣት ስትጠርግ ነበር 😂😂

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 หลายเดือนก่อน +26

    በውሸት የምታገኙትገቢ ቢቀርስ በተለይ ሙስሊም ኧረ አላህን ፍሩ ላዱኒ ብሎ አኼራን አታጥፉ

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክ

    • @ZainabEthopiya-px1eb
      @ZainabEthopiya-px1eb หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል

    • @cgf8399
      @cgf8399 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክልአሏህሂዳይስጣችዉ

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል አለሀ ቃልቡ ይስጠቸዉ 😢😢

    • @ماقاسم
      @ماقاسم หลายเดือนก่อน

      ትክክክክል

  • @MeryYosf
    @MeryYosf หลายเดือนก่อน

    አኔ ክመጀመረያዉም ብራክ መሆኑን አዉቄያለሁ ግን በጣም ያናደድክኝ ትዳርን ያክል ነገር በትዳርህ ላይ መቀልድ አልነበረብህ በሰአዳ ምንም አይፈረድም እና ያም ሆነ ይህ ሰአዲ የኔ ቆጆ አታክሬዉ ዉዴ ትዳረሸን ዉደነበረበት መልሸዉ በአላህ ይሁንብሸ ሸይጧንም የሰዉ ሸይጧንም ደሰአይበለዉ

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 หลายเดือนก่อน +18

    ወረቢ አላህን ፍሩሩሩሩ ታው ነገ ትጠየቁበት አላችሁ አላህ ይህዲኩም በአላህ እየማላችሁ ሰርታችሁ ቢራንክ ነው ሱበሀን አላህ ሁሉ ነገር አደባባይ ሆነ አላሁ ሙስተአን ዘመድ ምናምን ብሎ ነገር የለም በሸርአችን አወል አለው አላህን ልትፈራ ይገባል

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ደምሪኝ

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد หลายเดือนก่อน +6

    ሱበሀን አላህ
    ወልሀምዱ ሊላህ
    ወላኢላሀኢለላህ
    ወላሁ አክበር

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน +1

      እህት ደምሪኝ

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ หลายเดือนก่อน +38

    በትዳሩ የቀለደሠው ያሥጠላኛል

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ หลายเดือนก่อน +7

    ምናገባን ምዲረ አቦ ተውኩት 😂ብቻ ገደል ግቡ እኛ ውሼት መሆኑ መቸ ጠፋን ሲቀጥል በውስጥ ተደውሎልኚ ስትሉ ይገርመኛሌ ይቱበሮች ማነው ደዋው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @Uhgh-r4r
    @Uhgh-r4r หลายเดือนก่อน +21

    ሸቅሉብን እጂ ሞኝ አጊታችሁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😐😐😐

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 0:21

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 หลายเดือนก่อน +2

    ድሮም አዊቄ ነበር እንደኔ የገባዉ በላይክ❤❤🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ደምሪኝ

  • @eezx5065
    @eezx5065 หลายเดือนก่อน +30

    ዉሻ ገደል ግባ❤❤❤❤❤ ሁለየም ወዱቹ ይህዉ ናችሁ ገደል ግባ

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q หลายเดือนก่อน

      ተሳድቦልብቅርፅ ተመቸሺኝ😅😅

    • @HyHg-p9s
      @HyHg-p9s หลายเดือนก่อน

      ጀግግና አወን ኡነትነው

  • @fozi8890
    @fozi8890 หลายเดือนก่อน +2

    ገደልግቡእኛ:ምንአገባን:ያገርሰላምነው:እኛየሚሳስበንከቱ

  • @jamillatube7633
    @jamillatube7633 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም ትገርማላችሁ ሂወት ከባድ ነው ለብር ብላችሁ አሏህ የማይወደው ኮትት ሁሉ

    • @Hshh-zo4rk
      @Hshh-zo4rk หลายเดือนก่อน +1

      ሁላችሁም ዎጋ ትከፍላላችሁ በምሀል ልጂ አለች

  • @كمالكمال-ق2ع
    @كمالكمال-ق2ع หลายเดือนก่อน +3

    ትዳርን መቀልጃ ያረጉት አብዘሀኛውን ሙስሊም ይቱበር ነኝ ባይ ናቸው ። ሁለተኛ ሶስተኛ የተፈቀደው ለእዳንተ አይነት አዉርቶ አደር መቀለጃ አይደለም

    • @ماقاسم
      @ماقاسم หลายเดือนก่อน

      ሳህወላሂ

  • @SadaeSied
    @SadaeSied หลายเดือนก่อน +5

    ሳታሳጠሉ ስአዲየ አላህ ያግዝሻ ዝብለሻማ እዳትመለሺ. ወላሂ አሳበጪጪው ሁላችሁም ተባባሪዋች ባለጊ ናችሁ በስው ትዳር ገብታችሁ እምታምሱት. ጂል እምዘባሪቁት የምትለው እራሳህ ባመጣሀው. ትሳደባለህደ ክብት ሲቀጥል በስው የሚመራው ጂል ስው ነው??

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @Sadaenderies
    @Sadaenderies หลายเดือนก่อน

    ምችግረአለሁ ትላለህደ ትዳረ ፈረሶ ዋ ይገረማል ሠአዲ ጠካራነት ወላሂ ለማንኛውም ይቅረታተባባሉ ❤አወል አይዞህ ሁለተኛ እንዳይደገም❤❤

  • @NejatEndris-be3qj
    @NejatEndris-be3qj หลายเดือนก่อน +20

    ምንም ፕራንክም ቢሆን የሰአዳን ልብ ሰብረኸዋል ወዳውኑ ቶሎ ብለህ ማሳወቅ ነበረብህ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m หลายเดือนก่อน

      ትክከል 0:41

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ หลายเดือนก่อน +2

    ውሸታሞች በድጋመ ውሸት በቃችሁ ለናተ ላይክ እና ሰብስክራይብ ያደረጉ አፈር ይብሉ👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o หลายเดือนก่อน +12

    ሰአዳ ልክ ናት እኔም ብሆ እድህ ነው የማረገው ተጨማቃችሁ

    • @ماقاسم
      @ماقاسم หลายเดือนก่อน

      ሰአዳልክናትማንምያረገዋል

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s หลายเดือนก่อน +1

    የሙስሊም ውሸታም አኡዙቢላህ በአላህምዘንድ የተጠላ ተግባርነው አላህ ይጠብቀን እኛስ ብራክ መሆኑን ቀድሞ ገብቶናል

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed หลายเดือนก่อน +13

    ሳዲ ጀግና መጀመረያ ብራክም ቢሆን እደዝህ ማረገ የለባችሁም

    • @HHH-z5z4c
      @HHH-z5z4c หลายเดือนก่อน

      በጣም ጀግና ናት አገባ ሲባልኳ አተናፋረቀችም

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 หลายเดือนก่อน

      እሶነ ጀግና እያላችሁ ትዳሯን አፈረሳችሁት ከበፉት ፕራክነዉ እያላችሁ አልነበረነበር ቱቱቱቱቱቱቱቱ ዝባላችሁ ከሰዉ ሂወት እየገባችሁ ባፈተፍቱ ጥሩነዉ

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ምናገባን መጀመሪያ ለኛ ሀሳቡን አልነገራችሁን😂😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ሰሚራየ ደምሪኝ

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd หลายเดือนก่อน +6

    ሠአዲ አይዞሽ ፕራክ ከሆነ ይቅርታ አዲርጊለት አወል ዳግም ለምታረገው ነገር ቆምብለሕ አስብበት ሠአዲን አታስከፍብን

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ማር ደምሪኝ

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו หลายเดือนก่อน

    እናንተ መጃጃላችሁ ያስጠላን ግን አሁን የአንተ ፕራክ አይደለም የሚስጨንቀኝ ሀገሬ ወገኔ በሀገርም በስደትም እያለቀ ነው ይህ ነው ጭንቀቴ ሀዘኔ😢😢😢😢😢
    መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም ውዶቼ🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ หลายเดือนก่อน +13

    ዛሬ 4ተኛ ነኝ አሰላመአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ የኔ ወሎየወች እንኳን ደና መጣችሑ ግን ለምንድነዉ ለጓደኞቻችሑ ዩቱብ እንድሰሩ ሥለዩቱብ የማትነግሯቸዉ/የማከፍቱላቸዉ?እሲ ተባዙ እንደቡታጅራወች አብሮ ማደግን ልመዱ ጫትእየቃሙየሚዉሉ ወጣቶችን እንድሰሩ ምከሯቸዉ በተረፈ በርቱ

  • @aminaMuhammad-ep2if
    @aminaMuhammad-ep2if 12 วันที่ผ่านมา

    በቃ የመዳም ቅመሞች በቀላሉ ያምናሉ በሚል ተጫወታችሁብን ያገሬ ልጆች 😅😅😅😅😅እኔ ከይቅርታገር መቸም አላምንም ሰሀድ እና አዘ ይጣላሉ በየ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu หลายเดือนก่อน +3

    ሠአዲዲዲዲዲዲ ጀግና ሤት ናት ቆንጅዬዬዬዬዬ ነሽ ወዶች ትንሽ ብር ሢያገኙ መቆራፈት ይወዳሉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ማርየ ደምሪኝ

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ አዎ ልጅቷን የዚን ያህል ማበሳጨት ያማረባቹሁ መሰላቹሁ እውነቷን ነው አንተ ደግሞ የሆንክ ነገር ነህ በደንብ አድርጎ ይካሳት

  • @mariyambalad9097
    @mariyambalad9097 หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ ስታስጠሉ ቱ ፕራንክ በሞራላይ ጨዋታ እድት ትጫወታላችሁ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 หลายเดือนก่อน

      ደሞኩ ወላሂ እያሎ ነዉ የሚምሎት

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 หลายเดือนก่อน +1

    15 ቀን ስትዘላዘል ኖረህ ትዝ ይልሀል ልጁዋን ነትቀሀት ስትሄድ ቢዚነስ ከሆነ እኛን እደፈረደብን ፕራንክ አታደርጉንም ተማክረህ ከልጅህ እናት ጋር የተሰበረ ልብ በምን ይጠገናል ልብ ማለት እኮ ብርጭቆ ነው አይሰፍ አይጠገን ምን መሆንህ ነው ትንሽ ነህ ግን ከምር

  • @bintmama4813
    @bintmama4813 หลายเดือนก่อน +5

    እኛን ፕራንክ ልታደርጉ ነበር በቃ ነቅተናል 😜የምን ሰአዲ ሆ አልቀረባችሁም

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 หลายเดือนก่อน +1

    መቼም አላምንም ይህ የማይመስል ነገር ነው
    ደነዞች ናችሁ ግን የህን ቃል ስጠቀም
    በጣም ይቅርታ ለምን ቅስም የሚሠብረ ነገር ይሠራል ለብር ነው ቢቀርስ ማመን ቃቅታል

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ หลายเดือนก่อน +12

    በክፍል ሥንት አለቀ ድራማ እኛ ምን አገባን ብትጣሉ ድራማ ነዉ ድራማ ነዉ ነቅተናል ቆየን እኮ ከነቃን

    • @ZaynabZaynab-w4h
      @ZaynabZaynab-w4h หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Abt-g2c
      @Abt-g2c หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኛነን ያጠግብናቸው እነሱ አጃጃሉን

  • @UaeUae-r4z
    @UaeUae-r4z หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ፕራክ የሚባል ነገር ቢቀርሥ ትዳር ያበላሻል

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 หลายเดือนก่อน +21

    ደግ ኣረገሽ ቲሂድ የሚቱሉት።

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 หลายเดือนก่อน

      ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ የቅናት መፈስ ለምትሂዳለች አዉለሷ የምገድፈሰወች እነስ ሲታረቁ እናተ አፍችሁን አትርፍችሁ ትቀራላችሁ

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo หลายเดือนก่อน +1

    ውሻት ናው አግብቶል 👍👍👍

  • @ታናሸንናፋቂኢለሀም
    @ታናሸንናፋቂኢለሀም หลายเดือนก่อน +15

    ገደል ግባ እኛ ምን አገባን ምነው በናተ የተነሳ እኛ ተቃጥለን እንሙት እደ ሆ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

    • @ታናሸንናፋቂኢለሀም
      @ታናሸንናፋቂኢለሀም หลายเดือนก่อน

      @@zindzind3952 አሁንስ አስጠሉኝ ትዳርን መቀለጃ አረጉት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 หลายเดือนก่อน

      በትዳርቀልደሳአደደገአርገች
      ቢቀለደበሊላይቀለዳል

  • @ፋፉነኝስደትያደከማት
    @ፋፉነኝስደትያደከማት หลายเดือนก่อน +1

    አወል በፊት በጣም ጥሩ ልጅ ተመሥለኝ ነበር አሁን ግን አሥጠላሀኝ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ หลายเดือนก่อน +5

    እኳንም ፍራንክ ነው ፖራን ሆነ ሰአድ የኔ ቆንጆ አብሽሪ ማርዬ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @eidvid3939
    @eidvid3939 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚ አይነት ፕራንክ አለ እንዴ
    ቀድማችሁ ከሳምንት በሃላ ለምትለቁት behind ቀርፃችሁ ማስቀመጥ ነበረባችሁ
    ተስፋ ቆርጣችሁ እሷን ለማሳመን የተጠቀማችሁት ሲስተም ነው የሚመስለው
    በሷምኮ አይፈረድም ቀድማችሁ ያስቀመጣችሁት ቪድዮ ቢኖር ትረዳችሁ ነበር

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @tyyfyyu6714
    @tyyfyyu6714 หลายเดือนก่อน +9

    ደገአረገች በትዳር ቀልድ ሆሆሆሆ 😜🙂

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ማር ደምሪኝ

  • @nejat-iz4fv
    @nejat-iz4fv หลายเดือนก่อน

    ስታስበው አንድ ወንድ ከሚስቱ ላይ አገባሁ ብሎ ውጪ እያደረ ከርሞ መጥቶ ፕራክ ነው ቢል እኔም ብሆን አልሰማውም ከመጀመሪያው ፕራክ መሆኑን እናውቃለን ነገር ግን 15ቀን ሙሉ አስለቅሰሀት ትተሀት ስታድር ኑረህ ልቧ ተጎድቷል እውነት ለመናገር እናም ተማከሩበት🤕😒

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 หลายเดือนก่อน +4

    ደግ ያደረገቻችሁ እሰይ 😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ፋፊየ ደምሪኝ

    • @fatmaibrahim7027
      @fatmaibrahim7027 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 እሽ

  • @ZaynabAsuab
    @ZaynabAsuab หลายเดือนก่อน

    ድሮም ፕራንክ እንደሆን ያስታውቃል ሰአዲ ይቅርታውን ተቀበይ እዚህ ሁሉን አሽቃባጭና አጨብጫቢ ነው በትዳርሽ አትደራደሪ ውዴ እናተ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ማአላህ

  • @SabebaAbebas
    @SabebaAbebas หลายเดือนก่อน +7

    ቱ ወላሂ ሲል አልነበር አውል ወላሂ ማለት እራሱ በስተኣሏህ ወጀልነው

  • @bedriyayesuf-r3o
    @bedriyayesuf-r3o หลายเดือนก่อน

    አወል እደዚህ ያለ ፕራክ ቢቀረ ይሻላል ወድሜ ሚሥትህ ትጎዳብሀለች ለማንኛውም ሠአድ የአሁኑን ተይ ወደ ትዳረሽ ተመለሽ ውደ አብሽሪ

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
    @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ หลายเดือนก่อน +4

    አምሮብሀል ሙሽራዉ አአአ ብራክ ሆነደ ያየደበደበህ ለብራክ ነዉ
    የደማህየመሰልን ቢምቶ ነዉ ማለት ነዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @سبحناللهالعظيم
    @سبحناللهالعظيم หลายเดือนก่อน

    አላህን ፍሩ ሶስትአራትአገባለሁ ከማለትህ በፊት ድንህን ተማር ስት ያልተገበርከው እስልምና ግደታያደረገብህ ነገር አለ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl หลายเดือนก่อน +5

    ኑሮ ውሼት አላህ ይቅር ይበልህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 หลายเดือนก่อน +1

    እና ማን በትዳር ገብታችሁ ታዳክራላችሁ ሆ ትዳርን ያክል አገባሁ ብለህ ትጃጃላላችሁ ከብቶች ስአዳ አይፈርድባትም እስይ

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ หลายเดือนก่อน +4

    አላህነወ የምትዋሹት ኢናኢላሂወኢናኢላሂ ራጆኦን አይዱኒያ

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic หลายเดือนก่อน

    እናተስ ጂልናችሁ አትሻብን የሞኝ ጥርቅም ተመልካችን መሸወድ ቀላል መስሏችሆል ቀልደኛሁላ ስአድ አላህ ያጠክርሽ የኔውድ 😢😢

  • @كمالكمال-ق2ع
    @كمالكمال-ق2ع หลายเดือนก่อน +1

    በትዳር ላይ የሚቀልዱ ይቱብሮች ላይ የሰብስክራይብ ማንሳት ቅስቀሳ ማድረግ አለብን

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ እኔ የመጀመሪያውን ቪድዮ እንኳን አልጨረስኩትም በጣም ነበር ያስጠላኝ ስንት አይዲያ ሞልቶ በትዳር ጨዋታ ቡታጅራዎችኮ ህፃናቶች ናቸው ትዳርምውስጥ አልገቡም ቢጫወቱም የመጫዎቻ ጊዜያቸውላይናቸው አንተ ልጅ እስከመውለድ ደርሰህ ስንት አመት የኖርክበትን ትዳር ትቀልድበታለህደ ሞኝ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 หลายเดือนก่อน

    ፕራንክ መሆኑ የገባኝ 2ታችሁም አድ ቤት ተቀመጡ ሢል የነበረዉ ነበር። እደሚሥት። ትክክል ናት ሠአድ

  • @መኪያ-ኀ2ቀ
    @መኪያ-ኀ2ቀ หลายเดือนก่อน +1

    ገደልግቡ በትዳርአይቀለዲም

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo หลายเดือนก่อน +2

    በትዳር ፡ቀልድ አለዲ ከተፊቅ አይታችሁ አንደሇን እሡ እኮ አለኒካ ነው የሚጨማለቀው፡፡፡አናተ ፡፡በትክክል ትዳር ላይ አንዲህ ያለ ቀድ አይደረግም ከሸረአ ውጭ ነው ክልክል ነው አደብ ግዙ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ዙዙቢትባባ-ጘ7ጰ
    @ዙዙቢትባባ-ጘ7ጰ หลายเดือนก่อน

    አችው ታመጭው አችው ታሮጭው ይባላል እነሱ አምጥተው እዝህ እየመጡ እናተ አትበዝርቁ ምናምን ይላልደ ያባቴ በሺታ ያራግብህ እኔኮ ግርም የሚለኝ እራሳቸው ያቦኩእና እዝህ መተው እኛላይ ጓ የሚሉት ነገር እሄ ደግሞ ፍርሳም መጅመሪያ እሄን ፍርስህን አጥፋ ጎተራ

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen หลายเดือนก่อน

    ዝበል ቡርኮ. አንተ እራሱ የሰራኸው ስራ እሳን ዝቅ እያረክ ስታወራት እማልነበር መጀማርያ ይሄን ቅርጫት ሆዲህን አጥፍ. ትዳር ቁልዲ አይዴለም ለሱ ብላ ነው ከሳኡዲ የገባችው. አወል አንተ እራሱ ለትዳርህ ክብር ይኑርህ. ጂል

  • @hayat227
    @hayat227 หลายเดือนก่อน

    ጀዝባ ማሀይብ ስንትፕራንክእያለ የሠአዲን ልብሰብረህበትዳርላይ እደትእዲህታረጋለህ ደነዝ የኔውዲእህትሰአዲየ አብሽሪ የልጂህእናትአደለች በስደትትትቃጠልኑራ አተደሞታቃጥላትእደ ደደብጂል

  • @seadahosein1088
    @seadahosein1088 หลายเดือนก่อน

    የእኛ የሀበሻ ወንድ እኮ አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ሚስታቸውን ለማስደሰት ከሚለፉት ይበልጥ ማስከፋት ነው የሚቀላቸው ሱብሀን አሏህ

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c หลายเดือนก่อน +2

    በትራር ላይ ፕራክ ሚባል ነገር የለም ፍትህ ለሳአዳ እዲ ሚባል ነገር የለም እዴ ለሶስት ወይም ለሁለት ቀን ፕራክ ሚባል ነገር የለም እዴ 😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @TamriMohammed-mv9mc
    @TamriMohammed-mv9mc หลายเดือนก่อน +1

    አይ ያሁን ወንድ አርቆ አያስብም ትዳር እቃቃ መሰላችሁ አተለትዳርህ ክብር የለለህ

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ หลายเดือนก่อน

    ገደል ግብ እኔ የሚመስለኝ ሰአዳም ያለችበት ነው የሚመስለኝ ድራማውን ከለለችበት መቅጣት አለባት ለትዳሩና ለሚስቱ ክብር ያለው ሰው አዙህ መልክ አይቀልድም

  • @መኪያ-ኀ2ቀ
    @መኪያ-ኀ2ቀ หลายเดือนก่อน +1

    በጣምነዉ የምታስጠላዉ ወላሂ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo หลายเดือนก่อน +1

    አወልን በጥፊ ሥለኔ ፡በሉልኝ፡፡ አቦ

  • @zuzuseid-jb6iv
    @zuzuseid-jb6iv หลายเดือนก่อน +1

    አትዋሹ ውሸት ጡሩ አይደለም

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ หลายเดือนก่อน

    ፕራክ እንደሁ መች ጠፍን ደሞ ሌላ ውሽት ይዛችሁ መጣችሁ ስአዳ እራሱ ታውቃለች መች ተናደደች. ሀሀሀሀ

  • @medin.Endris
    @medin.Endris หลายเดือนก่อน

    በትዳር ቀልድ የለም አትቀልዱ እኔ ድራማ እደሆነ ከመጀመሪያው አውቄለሁ ላድም ከባድ ነው እኳን ሁለተኛ ሚስት ለመጨመር

  • @UftGfy
    @UftGfy หลายเดือนก่อน

    ስአዳ የእውነት በስሜትሽ ነው የተጫወታችሁት 😢😢😢 ወንዶቹ ደሞ አያገባንም 10ም አግቡ ገደል ግቡ ሲጀመር ወንድና ፌስታል እስተዋና ማመን እማይታመን ነው ክብረ ቢሶች አትጃጃሉብን

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of หลายเดือนก่อน

    ደግ አርገች ጎበዝ ትክክል ትደረ ቀልድ አደለም አትርባም አተ ሰአድ የኔ እህት አይዞሽ

    • @lindawidya1748
      @lindawidya1748 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo หลายเดือนก่อน +1

    ግን ፡ትዳር እንዲህ እቃቃ ሆነዴ መጫወቻ አረጋችሁት

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 หลายเดือนก่อน

    ኔስ መጀመረም ተዉቆኝ ነበር በሁለተኘዉ ድረመ ግን እዉነት የተመተህ መስሎኝ እንዴ እንዴት ነዉ ነገሩ ብዬ ከዘ የሆነ ከፌ ቁጭብለዉ ከጠረቸት በሀለ ስትሄድ አንዱ ልጂ ሰቀ ከዘ በሀለ የጂለጂል ስረ መሆኑ ተረገገጠልኝነ

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث หลายเดือนก่อน

    በገዛጃችን እያየን ወንጀል እድንገባ እያደረጉን ነው ምድረ ኩተት ደግሞ ስነስርአት ትላለህ ምኑ ቅላቅል ነው አንችው ታመጭው አችው ታሮጭው አሉ

  • @Mimi3.4ee
    @Mimi3.4ee หลายเดือนก่อน

    እኛም ለተሳደብንው በጣም ይቅርታ ግን በዚ ልክ ሂደህ ፖራንክ ማድረጉ ጥሩ አደለም

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ หลายเดือนก่อน

    ጁል አይሙት እዳጫዉት ትላለች አያቴ አታፍሩም ፕራክ ስትሉ ለነገሩ ምናገባኝ ዝምያለ ነጃ ወጣ ብለዋል saw

  • @ኩኩነኘ
    @ኩኩነኘ หลายเดือนก่อน

    በቃ ታረቁ አላህ ልቦነ ይሰጥክ አወል ልጀቻቸሁን አሳድጉ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ኩኩየ ደምሪኝ

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የመጨረሻ ጂሎይ ናችሁ የሰውን ልብ መስበር ቀላል መሰለህ ከቱ ደሞ ተመልካችትወቅሳላችሁ እካን ለስድብ እናተን👊👊👊👊

  • @ዮስራ-ዘ9ጸ
    @ዮስራ-ዘ9ጸ หลายเดือนก่อน +1

    መጅመሪያም ቢሆንአውቃለሁ ፕራክ መሆኑን 😂😂😂😂😂

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 หลายเดือนก่อน

    ሠአዳ አመረረይ ብራችሁ ደሞ ሌላ ድራማ ለሰሩ ነዉ ??

  • @SeadaSiraj-o3d
    @SeadaSiraj-o3d หลายเดือนก่อน

    ትእግስቱን ስጠኝ ለልቅምቃሚ ብር ብሎ ቤትን ያክል ማፍረስ ምን ይሉታል ያላችሁት ሀገር ውስጥ ነው ብዙ አይዳወች አሉ አሁንም የምታወሩት ፕራክ ሊሆን ይችላል ሌባና ውሸታም አይታመንም ሰአድ ደግሞ በርች እድህ ያለ ጅላፌ ቢቀርም አይጎዳም ብትዳርሽና በሂወትሽ እድቀልዱብሽ አትፍቀጅላቸው እራስሽን አስከብሪ ሞራልሽን ነክተውታል የኛም ሞራል ተጎድቷል ስለዚህ የምታደርጊውን አድርጊ ልብ በይ ልባም ሴት በትዳሯ አትደራደርም ::

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ หลายเดือนก่อน

    በትዳር እቃቃ መጫወት ይቻላል ዋጋ ያስከፍላል ፕራን በትዳር እረ ቀሸም ናችሁ። አላህ ይሁናችሁ ለገንዘብ ነው ይኸ ሁሉ?

  • @zedo313
    @zedo313 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴን ከዚች ሰአት ከዚች ደቂቃ ከዚች ሰኮንድ ጀምሬ ዩቱበሮችን ላላምን ላይክ ላላደርግ ሰብስክራይቤን ላነሳ ለነሱ ላላዝን ላላለቅስ ቃል እገባለሁ የምር ሲያናድዱ ደግሞ ሰደባችሁኝ ይላል እንደ ባገኝህ እፈነክትህ ነበር ምክንያቱም የወረደ ስራ ነው የሰራኸው😏😏😏ሰአዳ እንዳታናግሪያቸው እነዚህ ጠላቶችሽ ናቸው ይሄን ያህል ቀን ፕራንክ🙈

  • @nawal5119
    @nawal5119 หลายเดือนก่อน +2

    ሰጀመር ሰአዳም ታቃለች ተመካክራቹ ነው የሰራችውት ሁላችውም ዩቱበሮች አንዳይነት ነው የምትሰሩት እኔ በበኩሌ አላመንኩም በፍተናል በአዲሰ ብድዩ በአዲሰ ሰራ እንመጣለን ብላቹ በድራማ መጣትው

  • @ÃïShãBêláY
    @ÃïShãBêláY หลายเดือนก่อน

    ታዳ ፕራንክ እንደ ተከታታይ ድራማነውደ እሚሰራው የዛኑቀን መናገር ትችሉ ነበር 😊😊😊 ሰአድየ በቃ ባልሺን መልሺ 😊😊

  • @hsuhdi-m6h
    @hsuhdi-m6h หลายเดือนก่อน

    በሂወት አይቀለድም ወላ በሌላ ፕራክ አርግ ሀራምነው