How to create Table of Contents in Microsoft word - Amharic | ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ማውጫ እንዴት ይዘጋጃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @regganmekonnen5940
    @regganmekonnen5940 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ።ሌላም ጨምርልልን።መባረክህ ይጨምራል።

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በላይ!

  • @naeemayasin5813
    @naeemayasin5813 3 ปีที่แล้ว +1

    dimsu ykedmal, bistekakel yeteshale nw keza wuchi betam tru nw , enamesegnalen

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 ปีที่แล้ว

      Eshi Naeema,
      Astekakilalehu!
      Thank you!

  • @emnetgulumma8218
    @emnetgulumma8218 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤❤❤

  • @WubamlakMinuye
    @WubamlakMinuye ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @eteneshatlaw9683
    @eteneshatlaw9683 2 ปีที่แล้ว

    Introduction ke page 1endijemr endet madrgeg enchilalen???

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም፡
      የምንፈልገው ገጽ ከ 1 እንዲጀምር ወይም ከሌተርን እንድ ገጽ ቁጥር መጠቀም እንድንችል ፤ ቅድሚያ ዶክመንታችን ላይ ያሉንን የገጽ ቁጥሮች በሴክሽን ብሬክ /section break መከፋፈል ይኖርብናል ፤ ስለዚህ አንድ ብሎ እንዲጅምርልን ከምንፈልገው ገጽ አንድ ቀደም ብለን ባዶ ቦታላይ ክሊክ እናድርግ ከዚያም Layout የሚለው ታብ ላይ ክሊክ እናድርግ ከዚያም Breaks የሚለውን ክሊክ እናድርግ ፤ በመቀጠል section breaks የሚለው ጋ ሄደን Next page የሚለውን እንምረጥ አሁን ቅድም ክሊክ ካደረግንብት ቀጥሎ ያለው ገጽ አዲስ ሴክሽን ላይ ነው ማለት ነው ፤ ሌላም አዲስ ሴክሽን መጨመር ከፈለግን ተመሳሳይ ሄደት እንከተላለን፤ አሁን ወደ ገጹ መጨረሻ አከባቢ ደብል ክሊክ ብናደርግ section 1 , section 2 ...የሚል ያሰየናል ፤ አሁን በቀላሉ እንደተለመደው ፔጅ ነምበር እንስጠው ከዛም ፤ከ 1 እንዲጅምርልን የምንፈልገው ገጽ ላይ ሄደን እዛው ፔጅ ነምበር የምናስገባበት ቦታ ላይ ሄድን Format page number የሚለውን መርጠን Start at የሚለውን መርጠን ፔጅ ነምበር መስጠት እንችላለ።
      እናመሰግናለን!