አዲስ ንዴቱን መቆጣጠር አቃተዉ የመጨረሻዉ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  8 หลายเดือนก่อน +189

    ሙሉ ቪዲዮ ሳያዩ ሀሳብ አይስጡ 🙏🏻
    ቃል ፈርኒቸር 0986888887
    አቤል ጥበብ abel design
    ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
    👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻

    • @bitewnzemach1915
      @bitewnzemach1915 8 หลายเดือนก่อน +6

      በቃ ሰከሳችሁ ልናስተምር ፈልገን ምናምን ልትሉ ኮ ይሆናል ታጃጅሉናላችሁ አ ገንዘብ የደም ስር ነው አሉ😮

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 8 หลายเดือนก่อน

      እሽ አደስና ቃል እንወዳችሗለን እናም የበረከት ስራ ያልከው በጣም ደስ ይለል እደእግዚአብሔር ፈቃድ እናበረክታለን

    • @Missy-y2c
      @Missy-y2c 8 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም😂😂😂😂

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 8 หลายเดือนก่อน +2

      ቃልቆ ስትበቀል ከልብ ለው እኔ ያሳቀኚ የሱ አቅም ማጣት 😂😂😂 ተቅለሰለሰ

    • @Higf-h3o
      @Higf-h3o 8 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
    @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ 8 หลายเดือนก่อน +664

    እኔ ገና ከመጀመሪያው ፕራንክ እንደሆነ አውቄ ነበር ምክንያቱም ቃልየ እንደዚህ እንደማታደርግ በደንብ አውቃለሁ💯✅እንደኔ እርግጠኛ የሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ ❤

    • @AlemAlem-j7g
      @AlemAlem-j7g 8 หลายเดือนก่อน +2

      Awu enem ergtega neberku kali atadergewum gn yemr adis betam asaznogn neber

    • @Wudeyemaryiamleg
      @Wudeyemaryiamleg 8 หลายเดือนก่อน

      100%

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j 8 หลายเดือนก่อน +4

      ጉረኛ 😂😂😂 እንዴት በሰው ትተማመኛለሽ ልትሳሳት ትችላለች ሰው እስከሆነች ድረስ ስለራስሽ ብቻ አስቢ ገለቴ😂😂😂😂

    • @Kiya-f7f
      @Kiya-f7f 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ምክንቱም አድስን አኮ በግድ ነው ከስረ ቦታ ዬወሰዱት

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም እርግጠኛ ነበርኩ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 8 หลายเดือนก่อน +237

    ዛሬ እኮ ቀኑ 21 ነው ማርያም ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ 🙏🙏🙏❤❤

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 8 หลายเดือนก่อน +255

    ማነው እንደኔ መጨረሻውን ሲጠብቅ የነበረው❤❤❤

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 8 หลายเดือนก่อน +3

    እና የቆርበ ሰው እንደዚህ የዝሙት ይሰራል በጾምም ስአት ለህዝቡ ምን ያሰተምራል ከእናተ ይህ የሰይጣን ስራ አልጠብቅም የገርመኝ የጠበቃችሁ ጠብቃችሁ በጾም ስአት እይይይይ ልቦና ይስጣችሁ ምንም አያስተምርም እግዚአብሔርን ፍሩ ለሁሉም ጊዜ አለው ግን የቅርብ ሰው እንደዚህ አጸያፊ አይሰራም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ስርአታችሁ ከቤተ ክርስቲያን የወጣ ነው አይይይይይይይ ቻይው አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን

  • @Sariy177
    @Sariy177 8 หลายเดือนก่อน +289

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 8 หลายเดือนก่อน +24

    እኔ በደብ እርግጠኛ ነበርኩ ፕራክ እደሆነ ሲጀመር ምንንም አልተጠራጠርኩም ቃል እኮ ምርጥ ታማኝ ሴት ናት ግን ተኮላ በጣም ይመቸኛል ጀግናነሽ ቃል❤❤❤❤❤አድስ እራሱ ጀግና ነህ ጓ አላልክም በጣም ትግስተኛ❤❤❤❤

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 8 หลายเดือนก่อน +161

    የመዳም ቅመሞች የኔ ምስጊኖች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 8 หลายเดือนก่อน

      Ameeeen

    • @ZaytoAhmad
      @ZaytoAhmad 8 หลายเดือนก่อน

      ታጨወቱቢን እኮ ለሁሉነገር እበችን ቅርብነው አይይይይይይ ለመነኛውም አገረችን አለህ ሰለም የርግሊን

    • @almahrihoda7513
      @almahrihoda7513 8 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንንንንን

    • @አባይስደተኛዋ
      @አባይስደተኛዋ 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Netsi5279
      @Netsi5279 8 หลายเดือนก่อน

      Ameeeen🙏

  • @egezabeheryemesegen821
    @egezabeheryemesegen821 8 หลายเดือนก่อน +24

    ኡፍፍፍፍ ተመስጌን ጌታየ በጾሙ በጣም ነበር የከፍኝ ያዘንኩት በቤተክርስቲያን ስርአት ተጋብታችሁ ውስጤ ተጨንቄ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥

  • @BziuyKwt
    @BziuyKwt 8 หลายเดือนก่อน +293

    ቃል ጎበዝ ነች የምትሉ የት ናቼዉ ፈጣሪ ይጠቃችሁ❤❤😮😮

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😂😂😂😂

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ayedalachem 😂😂😂😂😅😅

    • @meddiegibbon551
      @meddiegibbon551 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @اميرهاميره-ب4ج
      @اميرهاميره-ب4ج 8 หลายเดือนก่อน

      የኔ ማርች❤❤❤❤❤

    • @TGgf-vr1ly
      @TGgf-vr1ly 8 หลายเดือนก่อน

      👌👌👌👌👌

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 8 หลายเดือนก่อน +62

    እኔ ግን ቃልየ እደማታደረገው እረግጠኛ ነበረኩ የኔ ደረባባ አድሰ ደግሞ በጣም ጀግና ነህ ትግሰትህ እከከ ጥግ ነው ወንድ ብሎ ዝም ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 8 หลายเดือนก่อน +95

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነበር ግን አለቀ😂😂😂
    በነገራችን ላይ ብዙ ቁም ነገር አለው ለማህበረሰቡ ያስተምራል እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 8 หลายเดือนก่อน +33

    የቃል ፕራንክ እኮ የአለም ጦርነት ያነሳል 😂😂ትልቅ ትምርት ነዉ ❤ግን ድራማው በማለቁ አዝኛለው ተፈፀመ🎉🎉🎉

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea 8 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣♥️eko

  • @samsom455
    @samsom455 8 หลายเดือนก่อน +301

    እውነት መጭረሻቹን ለማየት የyoutub ዘበኛ ሆኘ ነበር 😢ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ተምስገን

    • @ferhiwottegenu8545
      @ferhiwottegenu8545 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂meskien

    • @ሀስና
      @ሀስና 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂ሞኝ

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @Kidist858
      @Kidist858 8 หลายเดือนก่อน

      What😂😂😂😂😂

    • @AlemituBadho
      @AlemituBadho 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @elsango7292
    @elsango7292 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሲጀመር በቁርባን መጋባቱ ትርጉሙ ለመታቀብና ለመተማመንዐእግዚአብሔር ለመፍራት ስለሆነ ምንም አይደንቅም ቃልየና አዲስ ለብዙ ሰወች ብረታትና ትምህርት ናችው መልካም ትዳር

  • @tsgeredaengda2434
    @tsgeredaengda2434 8 หลายเดือนก่อน +4

    አዲስም ቃልዬም እጅግ በጣም ነው እምወዳችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ❤1ቀን ባገኛችሁ ደስ ይለኛል❤

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 8 หลายเดือนก่อน +12

    እውውው እዲህ ስታከብሩን አኛም ደስ ይለናል 🥰🥰🥰ቃል ና አዲስ ሰላማችሁ ይብዛልን 🥰🥰

  • @Mohammed2023-o9s
    @Mohammed2023-o9s 8 หลายเดือนก่อน +16

    ማሪያምን ሁለተኛዉን ክፍል ሳይ በጣም ዴነገጥኩ የኔ እቁዎች ለብዙ ሰዉ አስተማሪ እኮናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 8 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን አደርሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ድንግል
    ማርያም ትጠብቅን እንኳን ብራንክ ሆነላችሁ ደስ ብሎኛል

  • @MmNv-l4m
    @MmNv-l4m 8 หลายเดือนก่อน +1

    አድስ ትግስትህና እምነትህ በጣም የሚደነቅልህ ነው ፈጣሪ ልቦናህን አይቅይረው ❤❤ቃል የኔ የሴቶች በላይ እኮ ነሽ ❤❤

  • @Ggg-x5b7j
    @Ggg-x5b7j 8 หลายเดือนก่อน +17

    መጨረሻውን ሳላይ አልኮመትም ብዬ ነበር ቃልዬ የኔውድ እምገርሚኮነሽ አዲስ የኔ አሳዛኝ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErahntErah
    @ErahntErah 8 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቅህ አድሥ የምሬነዉ ፈገግታህ እምነትህ ምነዉ ሁሉም ወንዶች እዳንተ ቢሆኑ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 8 หลายเดือนก่อน +25

    መጨረሻውን ሳላይ አልኮመትም ብዬ ነበር ተባረኩ🤴👸🙏🥰

  • @FantayeFantayeambawe
    @FantayeFantayeambawe 7 หลายเดือนก่อน

    ደግነቱ እሥከመጨረሻ ዝምብየነው ያየሁት ሥለምወዳቸው መፍረድ ከብዶኝ ነበር እናተ የብዙ ትምህርት ናችሁ እመቤቴ በበለጠ ትባርካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 8 หลายเดือนก่อน +32

    በስንቱን እራሱ እንደዚህ በጉጉት አልጠበኩም 😂ይመቻችሁ 👍👍👍

  • @ማህደርጓልትግራይ
    @ማህደርጓልትግራይ 8 หลายเดือนก่อน +3

    በስም አብ ጾም ምድር እግዚአብሔር ይገስፅክም 😭😢😢😢😢😢

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 8 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ እንኳን ደህና ሆነክ በጣም አቅም አንሶህ መቋቋም አልቻልክም ነበር ቃል በጣም ጎበዝ ተዋናዬ ነሺ ❤❤

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም በጣም ተጨንቄ እስከመታመም ደርሼ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ እኔ እኮ ሁሌ ትናፍቁኛላችሁ። አዴ ቃልዬ እኮ በቃ ምን ልበልህ ኡፍፍፍፍፍ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ታድለሀል ደሞ በምንም አይነት ነገርና ሁኔታ የምትጠረጠር ልጅ አይደለችም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም ጸሎቴ ነው እንባዬ ሁሉ ነው የሚመጣው እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝት ............ ይባልልኝ ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynelemaarega
    @aynelemaarega 8 หลายเดือนก่อน +25

    ከምንም በላይ የአዲስን ደስታ ማየቴ ደሥ አለኝ እንጂ እኔ በእውነት ነው ቃል በአዲስ ላይ ዝሙት አትሰራም አንደኛ ብዙ ነገር ሥለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጠንቅቃ ታውቃለች ለማንኛውም ቃል ተሳክቶልሻል ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን አሥርቱን ትእዛዛት መቀበል ግድ ነው እህቶቼ ወንድሞቼ ዝሙት አሥፀያፌ ነገር ነው ❤❤❤❤

    • @KadejaTemam
      @KadejaTemam 8 หลายเดือนก่อน

      በየተኛው ሀይማኖት ነው ዝሙት ሚፈቀደው?ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ጠቅቃ ታቃለች የምትይ?

    • @KadejaTemam
      @KadejaTemam 8 หลายเดือนก่อน

      ዝሙት የትኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም ::

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 8 หลายเดือนก่อน +7

    ከክፍ 1 እስከ 3 ተመስጨ ነዉ ያየኋችሁ ዉድድደ ነዉ የማደርጋችሁ
    ቃልዬዋ እኔም እንደ አንች እናትና አባት የለኝም ግን በእናቴ ሀዘን መኖሬን እጠላዋለሁ ይሄዉ 2 ዓመት ሆናት

  • @samsom455
    @samsom455 8 หลายเดือนก่อน +48

    ቃልዬ አንደኛ ነሽ ማርያምን ስውዳችሁ እኮ 🥰❤️❤️❤️

  • @felegeamin
    @felegeamin 8 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ በርቀት የምናውቃት እንደዚ እንደማታደርግ እና ኘራንክ መሆኑን በርግጠኝነት አውቀን አንተ በእግዚአብሔር ፊት ቃል አስገብተህ ያገባሀትን ሚስትህን በትንሹም ቢሆን መጠራጠርህ የምር አዝኜብሀለሁ። ለማንኛውም ለሌላ ጊዜህ ትምህርት ይሁንህ።

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 8 หลายเดือนก่อน

      betikikil

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 8 หลายเดือนก่อน +84

    የስደት እህቶች ❤አላችሁ እሲ እኔንም አበረታቱኝ😢😢አያስከፍልም የምር ከፍቶኛል

    • @mesertkifle233
      @mesertkifle233 8 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ቆንጆ እህት በርቺልን አይዞኝ

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ እማ በርችልኝ❤❤😢

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzge yena konjoo😮😮😮

    • @GibviFyubbd
      @GibviFyubbd 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤p❤p

    • @HalenaberaHalenabera
      @HalenaberaHalenabera 8 หลายเดือนก่อน +2

      እህቴ አይክፋሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በፈጣሪ ❤️❤️❤️

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምር የተጣሉ መስሎኝ በጣም አሰዝነውኝ ነበር እኴንም ያልተጣሉ ምርጥ ጥንዶች የምወዳችሁ ቃልየግን እታደርገውም ስለማቅነው❤❤❤❤❤❤ይመቻቹ ዋናው ትምርት ነው ለኛ

  • @yakobyehuda9887
    @yakobyehuda9887 8 หลายเดือนก่อน +113

    ተጫወቱበት ይሄን ምስኪን ሕዝብ😂

    • @MolalishLopiso
      @MolalishLopiso 8 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @bitewnzemach1915
      @bitewnzemach1915 8 หลายเดือนก่อน +1

      ተጫወቱበት ተጫወቱበት

    • @emano5974
      @emano5974 8 หลายเดือนก่อน +6

      ትምህርት ነው ምን ይጫወቱበታል😢እግዚኦክፍታችን

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😊

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂ተጫወቱብን እኮ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 8 หลายเดือนก่อน

    አዲስዬና ቃልዬ ቆንጆ ተግሳፃችንን በበጎ ማየታችሁ ጥሩ ነው እንዳትጠፉብን ነው ምሳሌ የሆናችሁ ወጣቶች ስለሆናችሁ ለሌላ ጊዜ ከመስመራችሁ እንዳትወጡ

  • @emano5974
    @emano5974 8 หลายเดือนก่อน +23

    ምንም ጥፍት የለባችሁም ነገር ግን ትምህርት ነው በተለይ ለወጣቱ ያስተላለፍችሁት በርቱ ይቀጥል ነው የምለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አድስዬ ከምር ሲወድቅ በጣም አሳዝኖኛል ግን ብድር በምድር የቃል እንባነው😂

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በበኩሌ ብዙ ምሬበታለሁ የሰራችሁትም የሚደረገውን ነገር ነው ይህ ነገር በተለይ በአሁኑ ሰአት እንደ ጀብድ ተቆጥሯል እናመሰግናለን

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 8 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ እንዲህ አይነት ነገር ይቅር የእትነት ምክሬ ነው በተረፈ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @Hayatmohammmed
    @Hayatmohammmed 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በጣም አሳዝነከኝነበር ቃል ይሄን መቼም አታረገውም አቃለሁ❤❤❤❤

  • @BizualmeTigabu
    @BizualmeTigabu 8 หลายเดือนก่อน +14

    ቃልየ የኔ አራያ ነሽ አዲስ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ በጣም አስጨነቅሽው በነገራችን ላይ እኔም እዉነት መስሎኝ አናደሽኛል ዝሙት ፀያፍ ነዉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ::

  • @ኪያኬ21
    @ኪያኬ21 8 หลายเดือนก่อน +1

    በቅርቡ አገባለው ስጋው ደሙ ተቀብዬ ነው ማግባት ምፈልገው ደሞ ደስ እሚለው ፍቅረኛዬም እንደዛ ነው ሚፈልገው ❤እናንተን አይቶ እማይቀና የ ተዋህዶ ልጅ የለም ብዬ አምናለው ❤❤❤

  • @KhadheejaDubai
    @KhadheejaDubai 8 หลายเดือนก่อน +6

    ድሮም ጠርጥሬ ነበረ ድራማ መሆኑ ሀሀሀሀ😂😂😂ለማንኛወም ደስታቹ ያብዛላቹ❤❤❤

  • @yonasbalcha3581
    @yonasbalcha3581 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የፕራንክ ትምርት ተባረኩ፠ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክ ይጠብቅ

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 8 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ውዶች ተባረኩ ሀሀሀሀሀ😂😂😂እሚገርም ፕራንክ ኧረ ያልሆነ አስተያየት እምትፅፉ ሰዎች እባካችሁ ጨርሳችሁ እዩ

  • @shewagirma5459
    @shewagirma5459 8 หลายเดือนก่อน

    ደግማችሁ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አልደዉልላችሁ ስልካችሁ የለኝ እራሴን ሁሉ አሞኝ ነበር

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 8 หลายเดือนก่อน +11

    እቺን ኮምንት ይመትንቡ ብሙሉ ፍጣሪ ከድግተኛ አድጋ ያጥብቃችሁ አሜን👈👍👍

    • @mahletzenawi5420
      @mahletzenawi5420 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @እክራም
      @እክራም 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 8 หลายเดือนก่อน

    ሲጀምር ቃልዬ እንደዚህ አይነት አታርጉም መጀመርያ ፍራንክ እንደሆነ አውቃለሁ ❤❤❤❤እወዳችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፍጣሪ ይለያችሁ ኑሮ ሁሌ በደስታ ❤❤

  • @rorott4134
    @rorott4134 8 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ስጋው ደሙ የገለፅከው ነገር ጥሩ ነገርነው ማስተዋልን ይስጠን የውነት ነው ብላ ጏደኛዬ ጉድ ስትል ኸረ ብራክነው ብላት አላመነችኝም ነበር አሁን ታምናለች 😂😂አይ ባናውቀው ነገር የምንፈርደው😢

    • @elayasebelay
      @elayasebelay 8 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ፕራክ ነው ግን መጀመሪያ ያስደነግጣል ከተረዱት ግን ምርጥ ነው

  • @betetewahedo23
    @betetewahedo23 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያን ማስከፈት ነውና subscribe ማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🙏

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዛብሔር ይመስገን እንኳንም ከአፌ ክፉ ነገር አልወጣ በዚህ ፆም ግን በዚህ አጋጣሚ በጣም ተናድጄ ነበርግን ቃል በትዳራ ቀልድ የለም በአዲስ አትደራደርም አልኩ ተመስገንእግዛብሔር ይመስገን እንኳንም ፕራንክ ሆነ ግ

  • @AsenakUmer
    @AsenakUmer หลายเดือนก่อน

    እመቤቴን በጣም ደንግጬ ነበር በጣም ነው ያዘንኩት ግን በጣም ደንግጬ ነበረ ግን አረ አያምርባችሁም በናተ መሀል ምንም አይገባም እግዚአብሔር አለ ከምር ❤❤❤❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኳን ደና መጣችሁ እኔ ግን ምንም አላልኩ ደስሲል ድራማዉ ቀጥልበት ዉዶች በረቱ❤❤❤

  • @WasKan-i1n
    @WasKan-i1n 8 หลายเดือนก่อน

    ምናይነት ሰው ናችሁ አረቡም እኔ ተናድጀ ወድየውን መግደል ነበር እያልኩ የሷንማ ተወው አይ የውነት ብናደድም ሠላም ከሆናችሁ እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 8 หลายเดือนก่อน +26

    ታዳ ይሄ ህዝብኮ እስከመጨርሻው ቪድወን ሳያዩ ነው የስድብ መአት ለማንኛውም እወዳችሆለሁ ቃልዬና ሐድስ❤❤❤❤❤

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 8 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ሳልናገር ያለፍት ነገር ሶፋችሁ በጣም ያምራል አይገልፀውም እጃችሁ ይባረክ በርቱ

  • @Iwu2
    @Iwu2 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍፍፍፍፍ የምራ አሥጨንቃችሁኝ ነበረ የኔ ዉዶች❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 8 หลายเดือนก่อน

    አዲስየ የኔ አባት ሲከፋህ ከፍቶን ነበር አሁን ደግሞ ደስ ብሎህ ስትስቅ ሳይህ ከልቤ ደስ አለኝ❤❤❤❤❤ ቃልየ የኔ ቆንጆ ስወዳችሁ

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል በጣም ጎበዝነች❤❤

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የቃል አይድያ ወይም ትውና በጣም የመቸኛል እኔና በተመስቶ ነበር ስከታተል የነበረው
    ዋው ቃል ይመችሽ ❤❤❤

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 8 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ፍራክ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ፖራኩ ትምህርት አለው ተማሩበት እውነት ብላችሁ ብዙ ውሸት ያወራችሁ ንስሐ ግቡ 😢😢😢😂😂😂😂😂ፍቅራችሁ ለዘላለም የጸና ይሁን የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 8 หลายเดือนก่อน

      ድሮምአኮ ፓራክ መሆኑን እናቃለን ስሞኑን የምትሳድቡ ልጆች ደና ናቸው😅😅

  • @MuniyaSulayman
    @MuniyaSulayman 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ፕራክ እደሆነ ፊትም አውቄለው ግን ቃልዬን ሳላደንቃት አላልፍም በተረፈ እዮባን እና ረዱን አምጡልን ምነው አፍሩ እዴ ስለ አዲሱ ፉቅራቸው ምን እደተሰማቸዉ አጋሩን❤❤❤❤

  • @tesfaneshtefri
    @tesfaneshtefri 8 หลายเดือนก่อน +7

    በእናንተ ምክንያት የማዳመ እቃ እንዳለ ሰባብር ጨርስኩኝ በእየሱስም
    ብቻ እንኳን ፕራንክ ሆነ ዋናው የእናንተ ሰላም ነው ሆሆሆ

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩነው ሰው በታዳሩ ከተማመነ እግዚአብሔር
    ይባርከዋል ከመኮመታችሁ በፊት ጥሩጎኑን
    ለመረዳት ሞክሩ❤❤❤

  • @Amrenaዩቱብ
    @Amrenaዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน +10

    የወንድማችን ደስታ ተማለሰልን ታማስገን

    • @bitewnzemach1915
      @bitewnzemach1915 8 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ኮ ከወንድምህ ጋር አብረህ/ሽ የማትበላ ነህ😢😢

    • @Amrenaዩቱብ
      @Amrenaዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน

      @@bitewnzemach1915 ማለት

  • @Hazal_nuts
    @Hazal_nuts 8 หลายเดือนก่อน +1

    በፈፁም ኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ይህ ልክ አይደለም ትውልድ ምን እናሰተምርው ይማር ሰንት ምርጥ አሰተማሪ ከናንተ ለትውልዱ ሰንጠብቅ ያልታወቀ አሰተማሪ ነገር በፈፁም።

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቀልዬ ግን ታማኝ እኔ ግን በጣም ተጨንቄ ነበር❤ በማሪያም ደሰ አለኝ እንዳሰብኩት ሰለሆን 👍❤❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 8 หลายเดือนก่อน +1

    አዲሥ ወንድሜ ትክክክል ነክ እመቤቴን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤

  • @selamferede71
    @selamferede71 8 หลายเดือนก่อน +4

    የገረመኝ የእዮብ ካልቾ የሱን አመታት ሳየው እውነት አልመሰለኝም ነበር የቃል መልስ ምን አገባሕ ያለችው ትንሽ ተጠራጥሬ ነበር ደሞም እዴት በትዳር ይቀለዳል ብዬ ነበር እኳን ፕራክ ሆነ ግን ተጠቁ አቤት ያዲስ ሁኔታ ዝርግት ብሎ የተቀመጠበት ቦታ

  • @NIGUSGIRMAY-r3l
    @NIGUSGIRMAY-r3l 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ለመናገር በጣም ቆንጆ ትምርቲ ነው በጥም በጣም ደስ ብሎኛል ኣይለያቹ እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናቹ ግን በትዳራች ልላ ሰው ባይገባ ባይ ነኝ ራሳችን ነው መፍታት ያለብን

  • @aynalamteshome3997
    @aynalamteshome3997 8 หลายเดือนก่อน +7

    አደስ አንቺም. ልጆቼ እኔ. በጣም ነው ያዘንኩት የነበረው ቃል ሁለተኛ እንዲህ አይነት. ፕራንክ. ይቅርብሽ ግዜው የሴጣን ዘመን ስለሆነ. እንዲህ ያለ ቀልድ. ይቅር ብሽ እሱ በድንጋጤ አንድ ነገር ቢሆንብሽ ኖሮ ምን እንደምትሆኚ. እኔ አላውቅም ሁለተኛ እንደዚህ ከባድ ነገር. ባትስሪ ደስ ይለኛል።ቃልዬ እንዳይለመድሽ።

  • @netsanetgetachew7965
    @netsanetgetachew7965 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ወዳችኋለው እመቤቴ ከዚህ በላይ በቤታቹ ፍቅርን በረከትን ትሙላላቹ ❤️❤️

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሳይደርሱባቸው እየደረሱ ይመለሳሉ እየቀመሱ አለ እማችለውን ነክትህ አበረከከችህ😂😂

  • @selamkasa1216
    @selamkasa1216 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር እደዚህ አይነት ፕራንክ የለም እናንተ አርያ መሆን ነበረባችሁ ያስጠላል ጌታን

  • @hani8649
    @hani8649 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ቀድሜ ፕራንክ መሆኑን ስለገባኝ ብዙም አልፈራሁም ምክንያቱም ቃልዬ በጣም ታማኝ እና በጣም ስለምወድህ በአንተ ላይ ትሄዳለች ብዬ አልጠረጥርም ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @ሀበሻዋ-123
    @ሀበሻዋ-123 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን እናተ ባል እና ሚሥት እኛ ተመልካቾች ታማኝ ባል እና ሚሥት እንደሆናችሁ ነዉ የምገምተዉ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 8 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ግን ስለምተማመንባችሁ ፕራክ እንደሆነ አውቂአለው

    • @Bzu632
      @Bzu632 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም::👈

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene 8 หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰🥰wwwwwww qaliye jegna bidirun yemayimals lij ayiwalad 💪💪💪yene gobez ine pirank mahonin befit new yawaqut ❤️❤️❤️❤️selamachu yebzaligni

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 8 หลายเดือนก่อน +11

    አዲስ ዉነትም ፍራ እግዚአብሄር ያለውና በጁም በአፉም አይቸኩልም ሰውየውን ቢጎዳውስ አቸንሸ ቢጎዳሸ ይህ ጥሩ አይደለም

  • @yonasteshome-3831
    @yonasteshome-3831 8 หลายเดือนก่อน

    ለማንኛውም እኔ አውቀዋለሁ ግን በጣም ነው ያስጨነቀኝ አድስ እኮ ተጨንቆ ነበር እና በርቱ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 8 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ግን የሀይማኖት አባት በምሀል ስላመጣችሁ ማስታማር ፍልጋችሁ እንደሆነ በድብ ተርድቻለሁኝ ግን ስለዝሙት በደብ ማስተማር አለባችሁ ምክነያቱም በጣም ያስፍልጋል

  • @semachewdele1864
    @semachewdele1864 8 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል በጣም ከመጨነቅ የተነሳ አልቅሽለሁ ይገርማል ተው እንደዚህ አታርጉ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 หลายเดือนก่อน +25

    ቅመሞችዬ የረመዳን ስራ እንዴት ይዘችኃል 😊❤👍

    • @EiveShv
      @EiveShv 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔሥ መሞቴ ነው😢😢

    • @tedg4564
      @tedg4564 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@EiveShvአይዞሺ እማ በርች

    • @meryeshetu3412
      @meryeshetu3412 8 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይመስግን❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 8 หลายเดือนก่อน +3

      ክብሩ ይስፋ ቆንጆ ነዉ🙏

    • @AjebaAneba
      @AjebaAneba 8 หลายเดือนก่อน

      አራ እኔስ አልቻልኩም ለዘውም አዲስ ነኝ😢😢😢😢

  • @romanhabte9153
    @romanhabte9153 8 หลายเดือนก่อน

    ስላም ጤና ይስጥልን እኔ የጠበኩት ክፍል3 በዚ መልክ አልንበረም ግን በጣም ነው የተዝናናሁበት በተልይ የድብድቡ ክዛም የአዲስ መናደድ ❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 8 หลายเดือนก่อน +11

    ፕራክ ቢሆን በሌላ ነውጅ በዝህ አደልም ለእንግድሁ አታድርግ ብዝ ሞልቷል ፕራክ ማድረጌ ታው ታው እግዚአብሔርን አናሳዝነው 😢😢

    • @TigostHat
      @TigostHat 8 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር የሚያዝንበት ብዙ ሺህ አጥያት የት ሄዶ ነው ብራንክ ማስተማር ሀጥያት ሆኖ እግዚአብሔር የሚያዝነው በመጀመርያ እራሳችንን እንመርምር ።ምሮን እንጂ መርምሮን ቢሆን ማንም ፊቱ አይቆምም ነበር ስንት ሀጥያት ስንሰራ አይታየንም የሰው ትንሽ ጉድፍ ለማተለቅ አንደኛ ነን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 8 หลายเดือนก่อน

    .እግዚያብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምረዉ በጣም መልካም ናችሁ ቃልየ በትክክል ሁላችነም በሐቅ መኖር በስጋ ወደሙ ልክ ነዉ አረ አድስየ አወ በጣም አሳዝነህኝ ነበር ልየን አልጠረጥርም ግን ግራ አጋብቶኝ ነበር ብዙ ተምሬበት አለሁ በፕራካችሁ ሁሌም ሠላማችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ይብዛ

  • @mahiaw7292
    @mahiaw7292 8 หลายเดือนก่อน +6

    እዮብ እኮ ያስታዉቅበታል በጣም እሱንም ነበር ፕራንክ ማድረግ ያለብሽ ቃል

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-ተ3ጠ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-ተ3ጠ 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሢጀመር ፍራክ እደሆን ገብቶኛል የመጨረሻው ቢደው ነበር ስጠብቅ የነበረው ቃልየ የኔ ጀግና

  • @aberashdebele8701
    @aberashdebele8701 8 หลายเดือนก่อน +12

    Addis ina kalin mitwedu demirugn kimemochiye❤❤❤❤

  • @Lila-j7j
    @Lila-j7j หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አድሥና ቃል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቺሁ

  • @Bereketchekole
    @Bereketchekole 8 หลายเดือนก่อน +5

    የመጀመርያ ኮመንንት እስቲ👍👍👍👍👍👍👍

  • @bayushtsega6635
    @bayushtsega6635 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ማ ሪያምን አድስየና ቃልየን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበርፕ ራክ መሆኑንሳይደስአለኝ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 8 หลายเดือนก่อน +6

    ብድር በምድር ነው አይዝክ አድስ ቻለው😂😂የኔቆንጆ🌹🌹🌹

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 7 หลายเดือนก่อน

    Endee betam new enjee!!! Bertu ewdachihualehu betam!

  • @sarahabashi4167
    @sarahabashi4167 8 หลายเดือนก่อน +7

    አረ እናንተ እግዚአብሔር ፍሩ ለዛም በዓብይ ፆም ከናንተ የማይጠበቅ ለሰው ወደ ሃጥያት ታስገባላቹ ብዙ ስራ እያለ ታሳዝናላቹ እግዚአብሔር የእጃቹ ይስጣቹ 😭😭😭

    • @ሜሪጓልእመብርሃን
      @ሜሪጓልእመብርሃን 8 หลายเดือนก่อน

    • @zed9651
      @zed9651 8 หลายเดือนก่อน +1

      አታካብጅ ቀልድ እኮ ነዉ

    • @belanebelane237
      @belanebelane237 8 หลายเดือนก่อน

      እንከፍ😅😂

    • @zed9651
      @zed9651 8 หลายเดือนก่อน

      @@belanebelane237 😂😂

  • @TsehayWoldesemyat
    @TsehayWoldesemyat 8 หลายเดือนก่อน

    ብዙ አልተከታተልኩም የመጠጨረቫ ሃሳባችሁ ነዉ በአግዚብሄር ላይያ ላችሁን እምነት አደነኩ አሰተማሪ ነዉ

  • @eexx5392
    @eexx5392 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቅዱስ ቁርባን መቀለጃ አደለም እንደው በጣም ነው የሚያሳፍረው ዝሙት ማስተማር ተገቢአደለም

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 8 หลายเดือนก่อน +2

      are tergagu erschewnko yklu derso tsedk saw mkonen ayi

  • @HiowtHiowt-z9d
    @HiowtHiowt-z9d 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ብዙ ያወራል እናንተ ጥሩ ጥንዶች የተባረካችሁ እናንተ ሳይ በጣም ደሰ ይለኛል ቃል የኔ ውድ በጣም ደሰ ትይኛለሸ እግዝአብኤር ይገብቃችሁ ሰደት ላይ ሆኜ ታበረቱኛላችሁ

  • @selamawitgeremew7277
    @selamawitgeremew7277 8 หลายเดือนก่อน +9

    አልገባኝም ለመምከር ብቁ አይደላችሁም
    የምትሰሩት ትምህርት ሰጭ አይደለም
    የማይሆን ነገር ባትሰሩ በጣም የወረደ ስራ እየሰራችሁ እንደሆነ እወቁ

  • @prasadlanda7419
    @prasadlanda7419 8 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻዉን ለማወቅ እደት እደጎጎሁ ነበር ቃልየ ስወድሽ ❤❤❤