የአረጋ ቀኝ እጅ ዛሬ ባህር ዳር በፋኖ ተገ**ደለ/ወልቃይት 10ሺ ሰራዊት ገባ ክተት ተጠራ ቪዲዮ/በቲዎድሮስ ልደት 2ቱ ከተሞች ነጻ ወጡ/አርበኛ ዘመነ ተከሰተ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @hailulema5055
    @hailulema5055 4 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ በየግንባሩ። ሥለ ወያኔ እደግመዋለሁ ሞተው በተቀበሩበት መሬት ሠላም አይሠጡም ።አማራ ንቃ ፋኖ አንድ ሁን።ልደቱ አያሌው የሚመጣው ኢንበሥተር ሆኖ አይደለም።ከአሜሪካ ተነጋግሮ በወያኔ ሊያሥወርርህ በአብይ ሊበትንህ ነው።አማራ ለአማራነትህ ቁም።በቃ።

    • @ermiasabebe9261
      @ermiasabebe9261 4 วันที่ผ่านมา

      Mdre dedeb tarikn satak amara eyalk yamaran hzb bezih mengst asregtew

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 4 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ መረጃ ነው የምትሰጠን በርታልን

  • @TessemaWmichal
    @TessemaWmichal 4 วันที่ผ่านมา

    መፈክር የሚመራው ያሣዝናል በክራች ነው ያለው ታዲያ እኔ ከአለፍኩ ሰርዶ አይብቀል ነው አረ ይብቃ ይብቃ ይብቃ እባካችሁ ፖለቲከኞች እ/ርን ፍሩ ፍርዱ ቅርብ ሆኗል

  • @MelkamuBaye56
    @MelkamuBaye56 3 วันที่ผ่านมา

    ወልቃይትን መመኘት ይቻላል ማግኘት ግን አይቻልም

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 3 วันที่ผ่านมา

    የማይረባው ደመቀ ዘውዱ ጉዱ መጣለት

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 4 วันที่ผ่านมา

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 4 วันที่ผ่านมา

    መዠገሮቺ በጎዶሎ ቀን የማራ ጎረቤት ሆነዉ መከራ አበዙብን አግዚአብሔር ይፍረድ ድል ለማራ

  • @Israelxox
    @Israelxox 4 วันที่ผ่านมา

    TPLF will be history soon! Amhara get the army, try ?? 😂

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 วันที่ผ่านมา

    አያገባኝም/አያገባችሁም 
    ይህ ምሳሌ ለማን ይሆናል ትላላችሁ
    አንድ ገበሬ ነበር
    ገበሬው (በሬ፣ዶሮ፣ፍየል) ነበረው
    የገበሬው ቤት እያረጀ መሄድ ምንም አይነት ጥገናና እንክብካቤ አያደረግለትም ቤቱ ዝናብ እያፈሰሰ ሱሄድ ሚስቱ እድሳት ይደረግለት ስትለው ዝም ይላል
    በቤቱ ስር እባብ አለ ይህንን እባብ ያየችው መከረኛዋ ዶሮ ስትጭር አይታው ለፍየል ስትነግርው አያገባኝም ብሎ ዝም
    ለበሬው ስትለግርው በሬውም እኔን አያገባኝም
    የገበሬው ሚስት ለምግብ ማብሰያ እንጨት ስትፈልግ እባቡን አይታ ለባል ስትነግርው ባል በወጥመድ አጥምዶ የእባቡን ወገብ ይይዘዋል
    እንደተለመደው የገበሬው ሚስት እንጭት ስትፈልግ ይህ እባብ መርዙን እሴትዮዋ ላይ ይርጫል ከዚያ በእባብ የተነደፈችው ሴት ወደሃኪም ቤት ትወሰዳለች ህክምና እየተደረገላት እያለች ምግብ አስፈላጊ በመሆኑ ዶሮዋ ታርዳ ትቀርባለች አሁንም ተጨማሪ የምግብ ለውጥ አስፈላጊ መሆኑን ሃኪሙ ያዛል ቀጥሎ ፍየሉ ታርዶ ይቀርባል ትበላለች ነገር ግን ሴትዮዋ ማትርፍ አልተቻለም እና ወደማይቀረው ሞት ስትሄድ
    በሬው ታርዶ ሽኝት ተደረገላት ያ ገበሬ ሁሉንም አጥቶ ምንም ሳይቀረው ለድህነት ተዳረግ
    የአያገባኝም/አያገባህም ውጤት ይህን ይመስላል ጠቃሚና አስተማሪ ከሆነ አሰሙኝ!
    ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶ
    ማረሻው አንድ ብር ምንሺር በመቶ
    አለመታደል ሁኖ ወንድም ወንድሙን እየገደለ
    ይኸው እየተገዳደል እዚህ ደረስን ምን ይሻላል?

  • @ShewaSemu
    @ShewaSemu 4 วันที่ผ่านมา

    ይኸ ሰውዬ ድምጹ የትልቅ ሰው ነው ዜናው ግን ውሸት ይበዛዋል

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 4 วันที่ผ่านมา

    Goday geday enji bilisigina ayidelem ye mani gudag geday kalik ye ehadeg project endihum ye derigu srat lay yeneberu yalineberu ahun lay le ehadeg yalachewo amelekaket hone be huletu sreat yalu awozagabi ena mekuacha yalagegnu negerochin debiza matifat lemisale woyani wode tigiray sitihed 100 meto fok balebet yelelewo tegegn betemenigist yihin yakil work tegegn gin manim odit ayaregim lemin ye araju hone kezih befit yeneberut hagerachin yalatin economi be gelelitegna akal bitena eyeredan menor sinichil tereji enibalalen ewonet ke hizib eyanidanidun sector betikikil odit tederigo economy yemigelesibet ken enidimeta hulum hizib yirebareb

  • @Thominas
    @Thominas 4 วันที่ผ่านมา

    ውሰዱት የምናባቱ ወልቃይት ነው ለአማራ ምኑ ነው?