ጷጉሜ 1ን ከመክሊት ጋር! ማልቀስ አልወድም ግን አለቅሳለሁ!...የፈጣሪ ቪአይፒ የሆንኩ ይመስለኛል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 425

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  4 หลายเดือนก่อน +126

    የመክሊት ሙሉጌታን ቻናል በዚህ ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡www.youtube.com/@meklitmulugeta1

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 4 หลายเดือนก่อน +1

      አንደኛአአአ

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 4 หลายเดือนก่อน +1

      ገኒዩ ምንም አልልም ፈጣሪ ያሳድግልሸ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅልሺ አንቺንም ጋሼንም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LemlemDemssie
      @LemlemDemssie 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉ewnat andega meklit ❤❤❤❤❤❤

    • @SaadaAlhosani
      @SaadaAlhosani 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yordan80
      @Yordan80 4 หลายเดือนก่อน

      ርጋታሽን በጣም ወደድኩልሽ በዛላይ ሞልቃቃም አይደለሽም ."አደራ"አደራ"ሞልቃቃ . ከምጠላው የሴት ባህሪ ሞልቃቃ ገረኛ. )(( ከነዚህ እንዳትሆኝ በዚሁ ቀጥይ ሰው አክባሪም ነሽ በአጠቃላይ አስታዋይ ሩቅ አሳቢነሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ. ርጋታሽ ውበትሽነው. በርቺ በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 4 หลายเดือนก่อน +44

    ቆንጆ ጨዋ ኢትዮጵያ አሁንም ምርጥ ትውልድ እንዳላት ማሳያ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tsegabrhantekleab5296
    @tsegabrhantekleab5296 4 หลายเดือนก่อน +27

    እንዴት ደስ እምትሉ እናትና ልጅ ናችሁ:: መክሊት በጣም የተባረከች, ጎበዝ እና በሳል ልጅ ናት:: በስዋ ላይ ብዙ በረከት ይታዩኛል:: እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃት

  • @seblewngelytbarek
    @seblewngelytbarek 4 หลายเดือนก่อน +162

    ገኒዬ ቅዱስን በጣም ነው ከልጆችሽ ሁሉ አስበልጬ የምወደው ፊቱ ላይ የዋህነቱ ይነበባል እግዚያብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ።

    • @cwaasf7173
      @cwaasf7173 4 หลายเดือนก่อน +4

      አስበልጩ አይባልም ጠብቂው ነው የሚባለው ካጠፍሁ ይቅርታ!

    • @BezayacopBezabeza
      @BezayacopBezabeza 4 หลายเดือนก่อน

      Enime betme new mewedeweee

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 4 หลายเดือนก่อน +5

      አስበልጨ አይባልም

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp 4 หลายเดือนก่อน +10

      ​@@cwaasf7173አስበልጬ የምወደው ነው ያለችው አስበልጭው አይደለም😳🙄

    • @TrhasRussom-d9g
      @TrhasRussom-d9g 4 หลายเดือนก่อน

      ዳዊት

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 4 หลายเดือนก่อน +72

    ገኒየ በልጅ አስተዳደግ ልምድ ወስጃለሁ በተለይ በአባትና በልጅ ግንኙነት የምታደርጊው ነገር ለኔም ጠቅሞኛል ምንያህል ልጆችሽ ለአባታቸው ያላቸው ፍቅር ሲያወሩ የፊትሽ ፈገግታ እንጅ የቅናት ስሜት አይታይብሽም

  • @HabeshaTubeሀበሻቲዩብ
    @HabeshaTubeሀበሻቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน +13

    ገኒ ለ ሴት ልጅሽ ያለሽ ክብር በደንብ እኮ ነው ምታዳምጫት ❤ ሁነት ለመናገር በዚ ደረጃ እናት እናልጁ ሲቀራረብ አይቼ አላውቅም

    • @RahmaSeid-th2iy
      @RahmaSeid-th2iy 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እናቴን እንደዚህ ነው የምናወራው❤❤❤❤የኔውድ እናት

  • @ABAYINESHGETACHEW
    @ABAYINESHGETACHEW 4 หลายเดือนก่อน +19

    መክሊት ንግስት ጀግና ልጂ ተባረኪ አስተዋይ ገንዬ ተድለሻል እና ቂዱስ ዘፈን አቁሞ መዝሙር ይዘምር ለጌታ ክብር 🙏🙏🙏😊

  • @eexx7609
    @eexx7609 4 หลายเดือนก่อน +27

    መታደል ነው በሀገራችን የመጀመሪያ ናችሁ ለኔ ፈሚሊ ቤተሰቡን በነጻነት ማሳደግ ግልጸኝነትን መግባባት መደማመጥን መከባበርን ለኔ መምሮቸ ናችሁ አረብ ሀገር ሁኘ የምመለከታችሁ ሁልግዜ

  • @alemtena7312
    @alemtena7312 4 หลายเดือนก่อน +10

    አርቲስት ገነት ጀግና እናት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ይህ ከፈጣሪ እንጂ ከሰው አይደለም፤ አግዚአብሔር ይመስገን

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 4 หลายเดือนก่อน +21

    ገኒዬ የኔ ምርጥ እናት የናትነት ጥግ በቃ አንች የናቶች ምሳሌ የምኮኒ እናት ነሽ የልጆችሽን ወግ ማረግ ለማየት ያብቃሽ 🎉❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 4 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ እናትና ልጅ በብዙ የተማርኩባችሁ በየ አመቱ በእውነት እንዳች የመጀመሪአ ልጅ እንደመሆኔ ብዙ ነገር እራሴላይ እንድሰራ አድጋችሁኛል ከሀፅያት በስተቀር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ካልሽው ሁሉ ዋናውና እኔም የተጠቀምኩበት የምመሰክርበት የውዳሴ ማርያም ፀሎት የኔ እናት የስደት ስንቄ እማ ፍቅር ሚስጥርኛ ብዙ ችግሬን የፈታችልኝ ሁሌም ከጎኔ የማትለየኝ ከልጃ ያስታርቀችኝ ያማለደችኝ በምን ቃል አመሰግናታለሁ እመቤቴ ማርያም ብቻ በጣም ብዙ አድርጋልኛለች ለኔ የደርሰች እማ አምላክ ለናንተም ትድርስልኝ

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe8445 4 หลายเดือนก่อน +34

    ተባረኪ መጽሀፍ ቅዱስ ደግሞ አንብቢ ሁላችሁም እግዚአብሄርን ስለምትወዱ እውነትን ሁሉ ይግለጽላችሁ❤❤❤

  • @HiwoteTamiru-f8k
    @HiwoteTamiru-f8k 4 หลายเดือนก่อน +14

    ቤተሰብ የሀገር መሠረት ነው ይህች ልጅ እድሜዋን ባላውቀውም ከሷ ተመሳሳይ ለሆኑ ልጆች አርአያ ትሆናለች ወላጆች እባካችሁ ከዚህ ቤተሰብ የምትማሩት ብዙ ቁምነገር አለ ትውልዱን ታደገት ቅድስት ሀገራችሁን ታደጓት❤

    • @alemzewudshemeles1475
      @alemzewudshemeles1475 4 หลายเดือนก่อน

      Ewent new beseltow betam new yemigirmign I wish lijim edesow bitihone dis yilignal ❤

    • @MeseluSolomon
      @MeseluSolomon 4 หลายเดือนก่อน

      ሕጻንዬ ናት የምር ሥለማውቃት ከሣንቺሥ እያሉ ገኒዬ አቤት ሥታምር አይተን አንጠግባትም ነበር ፊቷ ደሥ የሚል ደሥ የምትል እናት ናት አሁንም ቆንጆ ናት መኪልትዬ ግን በጣም በአይምሮም በሰውነትም አደገችብኝ እድግ በይ የኔ ቆንጆ

  • @Yordan80
    @Yordan80 4 หลายเดือนก่อน +4

    የማደንቅሽ ነገር ቢኖር መክሊትየ ረጋ ያልሽ ነሽ እንደዘመኑ ቅብጥብጥ ሙልቅቅ አትይም በዚህ ሁሌም አድናቅሽ ነሽ አይለውጥሽ በዚህ ቀጥይበት አስተዋይነትሽም እንዲሁ . በርቺ ርጋታሽ ውበትሽነው አደራ ሙልቅቅ እንዳትይ. በተረፈ በርቺ. 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @User12073-d
    @User12073-d 4 หลายเดือนก่อน +20

    መክሊትዬ አባባ ሰትይ ሰወዶሸ ላባትሸ ያለሸ ነገር በጣም ደሰ ነው የሚለኝ የኔ ቆንጆ

  • @AbgGselase
    @AbgGselase 4 หลายเดือนก่อน +4

    ለአባታቹ ያላቹ አመለካከት ፍቅር በጣም ደስ ይለኛ መክሊት ብልህ የወንድሞቿ እናት ነች

  • @gebretekle5610
    @gebretekle5610 4 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ እናት ለኔም ፀልይልኝ አምላክ እንዲሚረኝ 🙏🙏🙏ከህመሜ ሰድን አብረን እናመሰግናለን

    • @CR7Kale-tj3rk
      @CR7Kale-tj3rk 4 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ

    • @SaraWubeMezen
      @SaraWubeMezen 4 หลายเดือนก่อน +1

      Fetari ymarsh yene konjo

    • @betelhemgirma6442
      @betelhemgirma6442 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሔር ይማርሽ 🙏

  • @Yehilmruchatube
    @Yehilmruchatube 4 หลายเดือนก่อน +15

    የገኒ ቤተሰብ ሁሌም በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም።
    መክሊት ግን የንግግሯ ብስለት የገኒ እናት እንጂ ልጅ አትመስለኝም። መክሊት ፈጣሪ ለቤተሰብሽ የበለጠ ሞገስ የምትሆኚበትን ፀጋ ያድልሽ። መጨረሻሽ ያማረ ይሁን።

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ከምንም በላይ ውስጤ የሚያስደስተኝን ነገር እግዚአብሔርን እወደዋለሁ ❤❤❤መክሊትዮ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ይጨምርልሽ እሱን የያዘ መንገድ ቀና ነው መልካም ልብ ያለሽ በርች. በዚህ እዲሜሽ አስተሳሰብሽ

  • @Reozyait
    @Reozyait 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒእኮ ምርጥ ኢትዬጲያዊ እናት ናት መታደልነው ልጆችሽ ሁሉም ለወግማእረግ ያብቃልሽ ❤❤❤❤❤ልጆቹ ስርአታቸው ደስሲል❤

  • @lemlem9975
    @lemlem9975 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት አስተወይ ልጅ ነሺ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ❤❤🥰

  • @mimialemu4204
    @mimialemu4204 4 หลายเดือนก่อน +6

    መክሊትዬ ቆንጆ inside out እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ እኔ Ethiopia ስመጣ አንቺን ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 4 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እኳን ደህና መጣችሁ መክሊትዬ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sdeddtd2565
    @Sdeddtd2565 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የምትሉ ፋሚሊ
    ገኒ እንቺ ራስሽ class ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ በልጆችሽ ተደሰቲ ወንድምሽ ከኤርተራ

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 4 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ቆንጆ ማኪዬ ዉይ ታድለሽ ገኒየ ልጆቹሽ ሁሉ ጨዋ ዉብ በቃ ስርአት ያላቸዉ ናቸዉ ይሄ ደግሞ ከፈጣሪ በታች የእናተ ዉጤት ይመስለኛል እማምላክ ሁሌም በቤታችሁ ደስታን ፍቅርን ታብዛላችሁ😢❤❤❤❤❤

  • @Footballcomedy-k6e
    @Footballcomedy-k6e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒዬ ትለያለሽ ከምር ያመቱ ምርጥ እናት በጣም ብዙ ነገሮችን ተምእሬአለሁ በዚህ ቤተሰቦች አድናቂያችሁ ነው ❤️❤️

  • @sefanitgetachew1111
    @sefanitgetachew1111 4 หลายเดือนก่อน +12

    ከአይን ያውጣሽ መክሊትየ ❤❤❤❤

  • @selamterefe7056
    @selamterefe7056 4 หลายเดือนก่อน

    የሆነ ነገር ማለት ፈለኩኝ ግን ቃል አጣሁ....ግን የባረካችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ለማንኛውም ሰው አርዓያ ናችሁ በተለይ መክሊትዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርክሽ ❤️❤️ እወዳችኋለሁ ።

  • @EyerusAbye
    @EyerusAbye 4 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል የናትና የልጅ ፍቅር በምን ቃል ልግለፃችሁ እኔም ስወልድ ልጄን እንደዚህ አቅርቤ ፍቅር ሰጥቼ ነፃነት ሰጥቼ ማሳደግ ነው የምፈልገው እግዚአብሄር የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionWorku-yx3re
    @TsionWorku-yx3re 4 หลายเดือนก่อน +4

    ገኒዬ ልጆችሽን የምታሳድጊበት መንገድ ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ነው፡፡ ብዙ ሰዎች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ልጆቻቸውን እያጡ ነው፡፡ ካንቺ ብዙ ወላጆች መማር አለባቸው፡፡

  • @mihretshola5811
    @mihretshola5811 23 วันที่ผ่านมา

    መክሊት እግዚአብሄር እርሱን በመፍራት ከዚህ በላይ ያሳድግሽ ብሩክ ሁኚ!!

  • @rehimaarebu5702
    @rehimaarebu5702 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገንየ የኛ ምርጥ እናት እንደኛ ነሽ የምር ልጆችሽን ስወድልሽ ወላሂ ፍቅራቸው ትልቅ እንደትልቅ የትንሹም ሀይለኝነት የኔ ልእልቶች ሴቶንም ጎደኛም እናትም ሁኛት እንዳይከፋት ቅዱሴም ምርጥ መሪ ወድማቸው ይክበሩልሽ የኔውድ❤❤❤❤❤❤

  • @astudebele4684
    @astudebele4684 2 หลายเดือนก่อน

    ገኒዬ በጌታ ባልሽ ያሳዝናል ምህረት አድርጊለት በእጆችሽ ላይ እስኪሞት ፍቀጂለት በምታምኚው ነገር ሁሉ ልለምንሽ የኔ ቤተሰቦች ተለያይተው ነው አባቴ እድሜው ያጠረብኝ ቀሪ እድሜውን ቻዪው በጌታ።

  • @hirutebezu2579
    @hirutebezu2579 4 หลายเดือนก่อน +5

    ስወዳቹ እኮ ገኒ ቆንጆ የተባረከ ልጆች ስለሰጠሽ ፈጣሪ አመስግኒ መታደል ነው በዚ ዘመን ሴት ልጅ ተረጋግታ ስታድግ

  • @mudis7458
    @mudis7458 4 หลายเดือนก่อน +2

    መክሊትዬ ቆንጆ በንግግርሽ በእርጋታሽ ልክ እንደናትሽ በጣም ነዉ የማደንቅሽ እናትና ልጅ በጣም ታምራላችዉ ባጠቃላይ ቤተሠቡ የድንግል ልጅ መድሀኒያለም አብዝቶ ይባርካችው❤

  • @BiruktyWondnu
    @BiruktyWondnu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒዬ አንቺ እናት ነሽ የእውነት ልጆሽ ልዩ የሆኑት ባንቺ ነው ሁሉንም ልጆሽን እማምላክ በሞገስ ታሳድግልሽ የኔ ልጅ ስሟ መክሊት ነው እና ይገርመኛል ስሙ በራሱ ለልጆቻችን ስጦታ ከፈጣሪ አብሮ ይሰጣቸዋል

  • @Man-dp8bb
    @Man-dp8bb 4 หลายเดือนก่อน +2

    መክሊትዬ የኔ ቅመም ቅመምእኮ ነሽ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ ❤

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 4 หลายเดือนก่อน +12

    ማነው እንደ እኔ የዳዊትን ኢንተርቪው ለማዬት የጓጓ? ስወደው🥰🥰🥰 መክሊቲዬ የኔ ቅመም ❤እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ ገኒዬ፡፡

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒየ ሙሉ ጤናሽን ይስጥናነ የልጆችሽን ደስታ የምታይ ያርግሽ በእውነት እናንተን ሳይ ተልተሎ ወልጀ ልጆቸን እንዳንች በፍሪደም ማሳደግ አላህ ይስጥሽ ብላችሁ ዱዓ አርጉልኝ

  • @tffrrf1890
    @tffrrf1890 4 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጣቹሁ ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናቹሁ ማክሊትት የናቱዋ ንግስት ቅመሞየ ገኒየ ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን አሜን ❤️💛💚 ስላም ለሀገራችን አሜን 🥰

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 4 หลายเดือนก่อน

    አንች ማለት ጎበዝ አይገልፅሽም❤❤❤ ከምንም በላይ እግዚአብሔርን እዲያውቁ ያደረግሽ አሥተዳደግሽ ልዩ ነው ይመችሽ ገኒ

  • @HulumyalfalYalfal-c5n
    @HulumyalfalYalfal-c5n 4 หลายเดือนก่อน +4

    ስለፀሎት የተናገርሽው ፓርት😢 እግዚአብሔርን ለምኖ ያፈረ የለም

  • @alemayehuwordofa7229
    @alemayehuwordofa7229 4 หลายเดือนก่อน +1

    መክሊትና እናትሽን እ/ር ይባርካችሁ::ጥሩ የሕይወት ምስከር ነዉ ብዙ ተምሬበታለሁ:: ስለ ይቅርታ ያለሽ ሃሳብ ሊስተካከል ይገባል::ጥፋት ሲኖርብሽ ብቻ ሳይሆን:ለበደሉሽ ሁሉ ይቅር ማለት አለብን:መሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲስቅሉት ይቅር ብሏቸዋል::

  • @WorkzewdYesmaw
    @WorkzewdYesmaw 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እግዛብሔ የበረካችሁ እናትና ልጅ ናችሁ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ

  • @nardosalemu-dr8op
    @nardosalemu-dr8op 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ገኒዬ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ እያየሽም ነው እሰይ እልልልልልልልልልል መክሊትዬ ልጄ እመቤቴ በሞገስ ላይ ሞገስ በክብር ላይ ክብር ታጎናፅፍልኝ ለሰርግሽ አገርቤት ገብቼ ለመታደም ያብቃኝብ ጌታ ውይይይ እንዴት እንደምወዳችሁ 😍😍😘😘

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 4 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ፕሮግራም ገኔ ከመክሊት ጀራ በባቢ ስትጨርስ እኔ ከባቤ ነው የጀመርኩት ሁላችንም እወዳችሁአለሁ ባቢን ግን በጣም ነው የምወደው ታናሽ ወንድሜን በርሱ ውስጥ አየዋለሁ ሆደ ባሻ ነው ሲያለቅስ አልወድም አብሬው ነው የማለቅሰው ፕሮግራሙን አይቸው ግዜ ስለሌለኝ አሳልፌው ነበር ግን ባቢን ሳይ ሁሉንም ማየት አለብኝ ብዬ ሁሉንም ጨርሰ አየሁት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ከመክሊት ጥንካሬዋን እና ለወንድሞቻ ያለትን ፍቅር እነሱም ከገለፁት አንፃር ቅዱስ ትህትናው እና ጡሩ ልጅነቱ እፊቱ ላይ ይታያል ዳዊት ውይይይ ታዛዝነቱን ለምን ስትይው የምቸለውን ነገር መስራት አለብኝ ሲል በጣም ደስ ነው ያለኝ ማድረግ የምንችለውን ሁላችንም ብናደርግ መልካም ስራችንን እግዚአብሔር ይወደዋል አባታቸውን የሚገልፁበት ቃላት በእውነት ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጅ መክሊትይ በረቺ አወዳችሀለሁ። ልክ ነሽ አረስን መሆን ነው

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 4 หลายเดือนก่อน

    ገኒዬ የሚገርም የልጆች አስተዳደግ እግዚአብሔር ረድቶሻል በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 4 หลายเดือนก่อน

    መክሊት ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክሺ እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነቶችን ልጆች ያብዛል በጣም ነው የምወድሺ 😍

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰቦች ናቹ ሁሉም ልጆችሽ የራሳቸው ተሰጦ ያላቸው በተሰጣቸው መክሊት የሚጠቀሙ በሞሆናቸው በእውቀትም በፋናይስም እያደጉ የሄዱ ለሌላ ሮል ሞዴል የሚሆኑ ናቸው የዎላጆቻቸው ድክመት ፍሬ ዋጋ አላሳጡም የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስላቹ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq 4 หลายเดือนก่อน

    የእናትና ልጅ ፍቅርን ሳይ እኔ እና ልጄን መሰላችሁኝ እኔም ከልጆቼ ጋር እንዲህ ግልፅ ነኝ ጠንካራዎች ናቸው በተለይ ሴት ልጄ ❤❤ጠንክሪልኝ ማሬ የአባትሽን እና የእናትሽን ጥበብ ነው ያለሽ ጥንካሬሽን እና በራስ መተማመንሽ ደስ ይላል በርቺ

  • @atm5614
    @atm5614 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጎበዝ የኔ ቅመም የኔ ብስል❤መክሊትዬ❤ አንቺ ገና ሃገርሽን የምታስጠሪ ልጅ ነሽ 🙏

  • @selomekifle9418
    @selomekifle9418 4 หลายเดือนก่อน +1

    መክሊትዬ ስወድሽ ስለ ትምህርት ቤትሽ ላይፍ ምንም አላወራሽም ቆይታሽ እንዴት ነበር በሌላ ጌዜ እጠብቃለሁ ሰፋ ያለ ነገር

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 4 หลายเดือนก่อน

    Geniye Ene Yelijochsh astesaseb betam denkognal.Yehe degmo ye prof. na yanchi tiret wutet nw Gobez mirt enat na abat❤❤❤❤

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው መሄድ አለብሽ እንዳንቺ ቆንጆልጅ አለችኝ አብራት ትራብል እንዳረግ ሁሌ ትጨቀጭቀኛለች የተወሰኑ ቦታዎች ሄጃለሁ አልሄድም ስላት ትናደድብኛለች ግንእጅግ በጣም እምወዳት ልጅ ነች እንዳንቺ ቆንጆ ነች ልጆች አሉኝ ግንሳ ትለያለች ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ❤❤ባይ

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችሁ የዛሬ ልጆች ብስል ናቸው❤❤❤❤❤❤❤ ይባረኩልሽ ልጅ ሲባረክ የቤተሰብ መባረክ ነው

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 4 หลายเดือนก่อน

    ልጆችሽን እያየሁ እድለኛነትሽን እነሱን ለማሳደግ የተከፈለወወን ዋጋ አያለሁ መተሳሰባችሁ ሲያስቀና ድምቅ ያለ ቤተሰብ ❤❤❤ ይቺ እርግብ የሆነች ልጅ ደስ ስትል ❤❤

  • @TsionBegashaw-i5g
    @TsionBegashaw-i5g 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገንዬ ልጆችሽ እግ/ር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ስወዳቹ

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 4 หลายเดือนก่อน

    እዉነትም መክሊት❤ ስምን መላእክት ያወጣዋል ነዉ❤
    ከወለድ ካሳደጉ እንደዚህ ነዉ❤ ። 😊

  • @hlema09
    @hlema09 4 หลายเดือนก่อน

    ገንዬ እግዚአብሔር አብዝተሽ አመሽግኝው እዳች እድለኛ የለም የእውነት እኔ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ብቻ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ሽፍን አድርጋ ለቁምነገር ታብቃልሽ ሁሉንም ❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማኪ ሁሌም ምትለያለች ተመርቀሽ ለማየት ያብቃን😍😍😘

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ በርቺ ህግ ሀቅን እውነትን ይፈልጋልና በስራሸ ለሀቅ እምትቆሚ ለእውነት የቆመች ምንም እማይበግራት የህግ ባለሞያ እንድትሆኚ እምትወጂው ፈጣሪ ይርዳሸ ቤተሰቦችሸንም እንደዚህ አይነት ጨዋ ኢትዩዺያዊ ትውልድ ማፍራታችሁ ከፈጣሪ ቀጥሎ ምስጋና ይገባችሁአል ተሰፋ አደርጋለሁ ከልጆቻችሁ ቀጥሎ ሌላውንም ትውልድ በመልካም ስነ ምግባር እንደምትቀርፁ በርቱ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋኒ በጣም እድለኛ ነሽ እንደዚህ አስደናቂ ትሁት ልዕልት ሴት ልጅ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @betty-2121
    @betty-2121 4 หลายเดือนก่อน +5

    መክሊት በጣም ጎበዝ እና በማስተዋል የተሞላሽ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው በርቺ ምንም ነገር ወደሆላ እዳይጎትትሽ ❤👍

  • @tip7876
    @tip7876 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ገኒ እንዲሁም መምህሬ ሙሉጌታ በምድር ላይ ተሳክቶላቸዋል ብዬ ከማስቀምጣቸው ሰዎች ውስጥ ናቸሁ ይሄም በልጆቻችሁ ነው ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ብርትኮንጌታሁን
    @ብርትኮንጌታሁን 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ እዴት ደስ ትላላችሁ ታድለሻል ማር የሆነች ልጅ ነው ያለችሽ አንችልም እወድሽ ነበር የተባረኩ የማይጠገብ ልጆች ሰጦሻል እኔማ የኔ ልጂ ከወድሞ ጋራ በጣም ነው ፍርፍር ብላ የምትስቀው ታዲያ አድም ቀን እወደዋለሁ አትልም እና አሳቀችኝ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽው ደረጃ ዬድርሽ ትንሾ ቅመም

  • @bethlehemsahlu3731
    @bethlehemsahlu3731 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ እንዴት እንደምታምሩ ስወዳችሁ ሁሌም በጉጉት ነው ፕሮግራማችሁን የምጠብቀው እና የማየው ተባረኩ የነገን ደግሞ ለመስማት ጓጓሁ ቅዱስን ግን እርግጠኛ ነኝ ከመክሊት እንደማይበልጥ ለማንኛውም የነገ ሰው ይበለን ሰላም እደሩ ❤❤❤❤

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጌታ ስም ስወድሽ የኔ ጥካራ ሴት ገኒዬ እንዳች ጠካራ ሴት መሆን ነው ምፈልገው አሆን ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌኒዮ የእናቶች ተምሳሌት ጀግና እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BehailuHailemariam-t8z
    @BehailuHailemariam-t8z 4 หลายเดือนก่อน

    ገኒዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃሽ መመረጥ ነው በልጅ መባረክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስልን።

  • @alimayimam5761
    @alimayimam5761 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒዬ መክሊት በለጠችሽ።አላህ ይባርክልሽ።

  • @SenaytAlemayehu-zm5ve
    @SenaytAlemayehu-zm5ve 4 หลายเดือนก่อน

    መክሊት አባትሽን እቤት አስገቢ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ይርዳሽ

  • @kidist1705
    @kidist1705 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማኪዬ አፋን ከፍቻ የማይሽስ ነገር እግዚአብሔርን እወደዋለው ስትይ አብሬሽ አለቀስኩ❤

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 4 หลายเดือนก่อน +3

    ገኒ እንኳን አደረሳቹ መክሊት በጣም በሳል የልጅ አዋቂ ነች አንቺም ምርጥ እናት ነሽ የልጆችሽ አባት በጣም አስተዋይና መልካም ሰው ነው ልጆቻቹን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክላቹ መክሊትዬ የተመኘሽውን አትጪ የኔ ቆንጆ

  • @maremaadem2016
    @maremaadem2016 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እንወዳችዋለን ምሳሌ የምትሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ ተባረኩ ጋሽ ሙሉጌታ ስለቀላቀላችሁ ቤታችሁን ሙሉ አድርጎታል

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו 4 หลายเดือนก่อน

    ገንየ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባረክልሽ ቆንጆ ልጆች ናቸው እናቴ በጣም ነው የምትወዳቸው ከእስራኤል ሀገረ 💚❤💛👍👄

  • @tf7382
    @tf7382 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ለውጥ አላት።በሳል እና ረጋ ያልሽ ነሽ መክሊት።ተባረኪ! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!

  • @yaredbirhanu-vu2rm
    @yaredbirhanu-vu2rm 4 หลายเดือนก่อน

    መክሊትዬ ጓደኛሽ (ንፁህ ጓደኝነት) መሆን እፈልጋለሁ ፣አንቺ በጣም አስተዋይ ሰው ነሽ ፣ ከእድሜሽ በላይ በሳል ሰው ነሽ። ጎልማሳው

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ እናትና ልጅ ❤❤ልጅሽ ከልጅንቷ ብልህ ናት ውሳኔ ፊልምሽ ላይ አንቺ ሞተሽባት ምን ያህል ለወንድሞቿ የምትሆነውን ሳስብ ፊልሙን ባየሁት ጊዜ አለቅሳለሁ

  • @Elsabet-ip5my
    @Elsabet-ip5my 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድሽ ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅር ይመቸኛል አይለያቹ ደስታ በቤታችሁ ይግባ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 หลายเดือนก่อน +8

    እኔም ዳዊትን በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ትዕግስተኛ አስተዋይ ልጅ ነው።

  • @Ashu-z1c5b
    @Ashu-z1c5b 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ነው ምከታተላቹ big Respect to all ገኒስ family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን ገንዬ ስልክሺን ባገኘው ደስ ባለኝ ልጆቺሽን እንዴት ቅርብ መሆን እንዳለብሽ ለኔም ምክር ብትሰጭኝ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 หลายเดือนก่อน

    መክሊትዬ የኔ ጀግና በርቺ ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤🎉

  • @WengelawitAmare-z3s
    @WengelawitAmare-z3s 4 หลายเดือนก่อน +3

    Yene aleka ❤weded new maregesh enat yehonsh lij nesh egzabher amlak emebete tbarkesh❤❤❤❤

  • @firhiwotmamo5245
    @firhiwotmamo5245 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ቤት ውስጥ ሠላም ከሌለ ሌላ ሠው ቤት ሠላም ፍለጋ እንወጣለን

  • @MussieAnbessie
    @MussieAnbessie 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ መክሊትዬ ገኒዬ እግዘብሄር ይመስገን እመቤቴ ስውሯ ማርያም እግዘብሄር አብ ይጠብቁሽ ኪዳህንምህረት በዘርፋፋ ቀሚስ ትጠብቅሽ መክሊትዬ በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይህን ቤተሰብ ይባርክ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ የገንዬ ቤተሰቦች❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ የኔ ሃስተዋዬ መክሊት በጣም የምወዳችሁ 💜💜💛💛💛💛🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼

  • @MamAbubekrseaid
    @MamAbubekrseaid 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወድሽ እናት ነሽ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 4 หลายเดือนก่อน

    ልጆችሽ አባባ ሲሉ አንጀቴ ይላወሳል ይባረኩልሽ።

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 4 หลายเดือนก่อน +1

    እደከሌ ሁኚ በጣም የምጠለው ነገረ ሰውም መቼም አይቀየርም እደሰው ሁኚ የሚባል ሰው❤
    ግን ስዊት እህት ነሽ😊 አክባሪ ቤተሰብ አላቸው የተከበሩ ልጆች ደሞ ያከብራሉ

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉቦች የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዉዶችየ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት የኔ ዉቦች 💓 መክሊትዬ የገኒ ቅመም 💞

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 4 หลายเดือนก่อน

    ስውዳቹ ኦል ፋሚሊ❤❤❤❤ገኒ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ሴት እቤት ውበት እናትና ልጅ❤❤❤❤❤የሴት ልጅ እናት መሆን እኮ መታደል ነው ሁሉ ነገርሽ ምት ሆን ሴት ልጅ እኮ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከማስበው የህይወት መንገድ ጎዳና ጋር የሚያያዝ እና የሚገናኝ ነገር ስላወራሽ ስላካፈልሽ ስለተናገርሽልኝ የልቤን እውነት በጣም አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እናም ደስ ብሎኛልም ቀጥይልኝ በርቺልኝ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 4 หลายเดือนก่อน

    እርግጥ ነው ሴት ልጅ እኮ እየበሰለች ነው የምትሄደው እድሜዋም ሲሄድ የአሥተሳሰቦአ ይለወጣል እኔም አምናና አሁን ላይ ለውጦች አሉ እንደ መክሊት ልሁን አይባልም መክሊት እራሶአን የቻለች መክሊት ናት መሆን እራስን ነው እናቴ አንቺ እኮ እናቴነሽ ነው የምትለኝ ተመሥገን በእድሜና በጤና ያኑርልኝ❤❤❤❤

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 4 หลายเดือนก่อน +1

    You are mature, responsible, and wise. God bless you!!

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒየ ከምር በጣም እድለኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤መክሊትየ በርች ከዚህ በላይ ያሰብሽው ይሳክልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraass1202
    @saraass1202 4 หลายเดือนก่อน

    ገኔ በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ነው ያላችሁ እኔም እንዳንች አይነት ቤተስብ እንዲኖርኝ እፋልጋለሁ ከስደት ስመለስ ግን አራት ልጆች የለኝም አንድ ነች የልጂነት ፍቅርኛየን አግብቸ አለሁ ኢንሻ አላህ ይሳካል መክሊት ደስ የምትል ልጂ ነች ሁሉንም በጣም ሀንድል የምታደርግ ልጂ ነች ፍቅር የሚለውን ዩቲብ ደስ ይላል እኔም ሀገር ስመለስ ከባሌ ጋ እንቀርባለን