ልደቴን ከቤተሰቤ ጋር | Pastor Ali | ፓስተር አሊ | Pastor Ali Omer | BodyOfChrist

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 182

  • @tsegatsega3592
    @tsegatsega3592 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን በእውነት በጥም ነው ይተባርኩን❤❤❤ ጌታእየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንች የኢየሱስ ጀግና ተባረኪ አሊ እድለኛ ነክ በደሙ ተሸፈኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 8 หลายเดือนก่อน +17

    በኢየሱስ ስም አስለቀሳችሁኝ ደስታ ይሁን ናፍቆት አልገባኝም እውስጣችሁ እቤታችሁ ገባሁ ጌታ መልካም ነው መልካም ያደርጋል ጌታ ሆይ አንድ ላይ ሆነው አሳየን አባ አንተ ትችላለህ ምክንያቱ አንተ ታውቃልህ ና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wisdomht1230
    @wisdomht1230 8 หลายเดือนก่อน +8

    ስካርን አላውቀውም። ዛሬ ግን በሕይወት የተገለጠን ክርስትና ጠጥቼ ሰከርኩ።

  • @WongelGebre
    @WongelGebre 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህን የተባረከ ይሁን የብዙ አባት ያድርግህ

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 3 หลายเดือนก่อน

    Wowowoowowwowoow🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️wowowowowowo🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አግዚአብሔር ይመስገን
    ክብር ለጌታ ይሁን
    ክብር ለጌታ ይሁን
    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisaymegersa7981
    @sisaymegersa7981 6 หลายเดือนก่อน +4

    ባለቤትክ በጣም አስተዋይ ነች በጣም ደስ
    የምትሉ ቤተሰብ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ::

  • @tirhaskidane-u3w
    @tirhaskidane-u3w 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን ጌታ ይባርካችሁ ያብዛላችሁ

  • @challayashibrget
    @challayashibrget หลายเดือนก่อน

    እዉነት ልጅ ከተለየዉ 8አመቴ ነዉ አየዋለዉ ብየ ተስፋ አረኩ 😭😭ኢየሱስ ይባረክ

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 8 หลายเดือนก่อน +12

    ጌታ የምለምነው ከቤተሰቦችህ ጋር በአንድ ላይ ሆነህ አምላካችንን እናከብራለን:: አሜን::

  • @fevenhailu7383
    @fevenhailu7383 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሊዬ እንኮን ተወለድክልን በጣም እንወድሀለን
    አንተ የቤተሰቦችህ ብቻ ሳይሆን የኛም ስጦታ ነህ ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @betelhemekendo1044
    @betelhemekendo1044 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙዎቻች ን በረከት ነህ ከነሚስትህ ውይ እረ እግዚአብሔር ትርፍርፍ አድርጎ ይባርክህ

  • @yokabelete
    @yokabelete 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዲቅ ስምሸን ልክ ልሁን አልሁን ባላውቅም የኔ ምርጥ እህት የኔ ጀግና እንዴት እንደምወድሽ ከልቤ ,ተናገሪ አንቺ , ዘምሪ አንቺ , የኔ ቀንጆ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል እንዴት እንደሚማርክ ኢየሱስ ኢየሱስን ይሸታል ተባረኪልኝ:: ኢየሱስ አፈቅርሀለሁ

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዴቃዬ እህቴ አንች ብርቱ ሴት እውነተኛ እረዳቱነሽ ተባረኪ
    ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ድንቅ ቤተሰቦቸ ❤❤❤

  • @HirutHaile-l7g
    @HirutHaile-l7g 8 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙነገር ነው የምታጋባዉ ፍቅርን ትህትናን አባትነትን አን ተ ዉስጥ ተባረክ

  • @genetadmasu8141
    @genetadmasu8141 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም 6አመት ሆነኝ ከልጄና ከባሌ ጋር ከተለያየን በጣም እየፈራው ነው እግዚሐብሄር ቀን አለው

  • @mizantekle5337
    @mizantekle5337 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የምትገናኝሁትን ቀን ያፋጥነው ፀሎቴ ነው❤

  • @MekadeiHailu
    @MekadeiHailu 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተርዬ እኔ እያለቀስኩ ነው የሆነ የምታስቀና ባለቤት ናት አንተ ታገለግላለህ እንጂ የቤተሰብህ ፀሎትና ፍቅር ነው ያጀበህ ሁላችሁም ተባረኩ ቃላት አይገልፃችሁም!!!!!!!!!!!!!

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 8 หลายเดือนก่อน +1

    HBD pastor ❤❤❤❤❤ በጣም ታምራላችሁ --ጸጋና ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @kassechtsegaye1526
    @kassechtsegaye1526 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በትክክል የሚየውቅ ትልቅ ቤተሰቡ ጌታ ይባርካችሁ

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 3 หลายเดือนก่อน

    Wow 🥰🥰🥰🥰 yesuus goftadhaa 📖🔥🔥 Hallelujah 😢😢

  • @HirutHaile-l7g
    @HirutHaile-l7g 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጣፋጮች ተባረኩ

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 3 หลายเดือนก่อน

    God bless all your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TIGIST80
    @TIGIST80 8 หลายเดือนก่อน +1

    Happy Birthday ፓስተርዬ ያንተን ትምርቶች መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ ህይወቴ ተቀየረ እንኳን ተወለድክልን ዘርክ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @fg1734
    @fg1734 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን እንደገና ይጨምርላችሁ! በአንድነት የምትኖሩበትን ጊዜ ቅርብ ያድርገው! ለክብሩ ያድርገው! ክብር ምስጋና ለእርሱ ብቻ ይሁን!

  • @FikirtLemma-ml5lj
    @FikirtLemma-ml5lj 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ እንዴት እንደምታምሩ ኡፍፍፍ 🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖 ተባረኩልኝ 💞💞 ክፉ አይንካችሁ 💞💞🙏🙏 ፓስተር አልዬ እንኳን ተወለድክ!! Thank you 🙏🔥🔥🔥

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውው እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያለህ ፓስተርዬ ዘመናቹ ይባረክ በሚቀጥለው ዓመት ልደትህን በአካል አብራቹ ነው የምታሳልፉት ለእግዚአብሔ የሚሳነው ነገር የለም ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤

  • @almijesus3651
    @almijesus3651 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወለድክ ደግሞ ጌታ አንድላይ ሆናችሁ የምታከብሩበት ጊዜ ስለሚሰጥህ እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ቤተሰብ

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሊዪ አስለቅስችሁኝ እግዚብሄር ይምትገናኙብትን ግዜ ይፍጥንላችሁ ኣሜን እወዳችኋለሁ 🌹❤🌹❤❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AlemMehretab
    @AlemMehretab 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ኣምላኽ ሰማይ ዘመንኪን ኩሉ ጥዕናኪን ትምህርትኪን ብኩሉ ይባርኽን ከም ያቤጽ የስፍሕኪን ናብ ኩሉ ስፍራ ይልኣኽን ፓስተር ኣመሰገንጉን ጌታ የሱስ ኣንተም ተባረኪ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተወለድክ ወንድሜ እግዚአብሔር ወደዚህ ሲያመጣን ባይገባንም እሱ አኛን እነደሻማ እየቀለጥን ለሌላው መብራት ልንሆን መዳን ልንሆን እግዚአብሔር በኛ ወሰጥ ይንን አሰቀመጠ ዛሬ ለብዙዎች እረፍት አድርጎሀልና መልካም ልደት።

  • @AbigyaD-tu7ev
    @AbigyaD-tu7ev 3 หลายเดือนก่อน

    ከፀሎት ዉጪ ምን አቅም አለን አለች እዉነት ነዉ እንፀልያለን የተወደዳችሁ ታድላችኃል በጣም ደስ ትላላቹ

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 8 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት።የብዙሆች አባት፣ጌታ ያለምልም፣አንድ ላይ የምታከብሩበት ጊዜ ፣በአንድነት የምትኖሩበት ጊዜ ያፍጥንላችሁ❤❤❤

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 5 หลายเดือนก่อน

    Beloved pastor Ali

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 8 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ልደት ፓስተር
    ጌታ መልካም ነው ደግሞም ለአሊዬ በጊዜው ጌታ እንዲህ አደረገለት ይባላ🎉🎉🎉
    እነዚህ ቆንጅዬና ውብ ቤተሰቦችህ ይመጣሉ ጌታ የሚራራ አምላክ ስለሆነ።
    ተባረኩ

  • @menta6786
    @menta6786 5 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ወንድም አሊ

  • @gracehasnolimit3703
    @gracehasnolimit3703 8 หลายเดือนก่อน

    More grace and peace!

  • @menberehaile3425
    @menberehaile3425 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተወለድክ ደሞ ሲያምሩ ቤተሰቦችህ ውብ ናቸው ውስጣቸው ውጫቸው ውብ ባለቤትህ ድምጿ ሲያምር እሚገርም የአምልኮ ሂወት የሚባርኩ ናቸው ጸሎቴ ነው ቶሎ አብራችሁ እንድትሆኑ love you all❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zufanatlabachew6116
    @zufanatlabachew6116 8 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ልደት ፓስተር አሊ ረጂም ዕድሜ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @besifattekabe2544
    @besifattekabe2544 7 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ፓስተርዬ

  • @ayantug4082
    @ayantug4082 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተወለድክልን ውዱ ወንድማችን 🎉

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 8 หลายเดือนก่อน +1

    A happy, happy birth day big brother in Christ

  • @Emawayeshali
    @Emawayeshali 4 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ቤተሰብ ተባረኩ ወደድኳችሁ

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ♥️🎁♥️🎁♥️

  • @ehitetadese8728
    @ehitetadese8728 8 หลายเดือนก่อน +2

    የአሊዬ ቤተሰቦች ስታምሩ እንወዳችኃለን ታድላችኃል አሊዬ የስጋ አባታቸው መሆኑ ጌታን እየሚወድ እደሱ ያለ አይመስለኝ የጌታ ፍቅር እንደ አሊ ስጠኝ እያልኩ የፀለየዪኩ ብዙ ጊዜ አለ ጌታ ይረዳችኃል በክርስቶስ እቅፍ ነው ያላችሁ በነገር ሁሉ ይረዳችኃል ተባረኲ እንወዳችኃለን❤🎉

  • @amsalbirhanu2438
    @amsalbirhanu2438 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዴቅ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል አምሣል ነኝ

  • @seblewongelmoges1148
    @seblewongelmoges1148 4 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday day Ali.

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 4 หลายเดือนก่อน

    May God bless you all.

  • @SinayetKefele
    @SinayetKefele 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንኳን ተወለድክ አንተ የክርሰቶሰ ብርሐነህ

  • @MirafSeyoum-cx5ww
    @MirafSeyoum-cx5ww 7 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed family tebareku
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyasumoges635
    @eyasumoges635 4 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday brother. God bless you your beloved family & your ministry.

  • @tigist5851
    @tigist5851 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጀግና ሴት ተባረኩ እህታችን መታደል ነው ጌታ ይርዳችሁ አንድላይ እንድትሆኑ።

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይክበር የጌታ ኩብር የተገለጠበት ምስክርነት ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ፖስተር አሊ እንኳን ተወለድክልን የትውልድ በረከት❤❤❤

  • @HirutHaile-l7g
    @HirutHaile-l7g 8 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ

  • @SipharaLegesse
    @SipharaLegesse 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም ተወለድክ መልካሙ ሁሉ ላንት ፈጣሪ ይባርክህ ❤

  • @firehiwotrohma9453
    @firehiwotrohma9453 2 หลายเดือนก่อน

    She bless her husband blessed wife love you ❤

  • @annagola7570
    @annagola7570 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ደቃየ መልካም ሴት ነሽ መልካም ልጆችም ናቹ ተባረኩ ፓስተር አሊየ እንኳን ተወለድክ ዘመናቹ ይባረክ የምትወዱት የሱስ በቅርቡ ትመጣላችሁ አዚየ እየ ዚፈትወኩም Sorry አሊየ ሶማሌ ሊናገር እንደሚለው የኤርትራው ተደባለቀብኝ መጣብኝቃንቃው

  • @shortsyoutube8704
    @shortsyoutube8704 8 หลายเดือนก่อน

    Paster Ali zemeneh yibarek

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ዘመናችሁን ይባርካችሁ

  • @seblebekele-b4o
    @seblebekele-b4o 3 หลายเดือนก่อน

    happy birthday paster

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 8 หลายเดือนก่อน

    Happy Birthday Aliye Enkwan Teweledk Biruk neh Bereketachin Neh Zemenih Yilemilim . Degmo Egzabher Amlak Kenezih Tafach Lijochih Ena Ambesa Mistih Ga Yemitigenagnubet Ken Endifetin Tselote New

  • @wubitbenti9075
    @wubitbenti9075 8 หลายเดือนก่อน

    Happy🎉birthday paster aliye

  • @TheBodyofChristMinistry
    @TheBodyofChristMinistry  8 หลายเดือนก่อน +1

    አብረውን ያገልግሉ ፥ አገልግሎታችንን ይደግፉ ❤
    👇 SUBSCRIBE SUBSCRIBE SUBSCRIBE 👇
    ➜ th-cam.com/video/BOuGFB7ZGNg/w-d-xo.html

  • @DiboraMesafint
    @DiboraMesafint 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉 እንኳን ጌታ እረዳህ አብራችሁ ሆናችሁ ጌታን የምናመሰግንበት ቀን ይመጣልናል

  • @zementakele9384
    @zementakele9384 6 หลายเดือนก่อน

    amen

  • @TsegaNigusa
    @TsegaNigusa 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shumebadafe7841
    @shumebadafe7841 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድች በጣም ጌታ ዘመናችሁ የባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotrohma9453
    @firehiwotrohma9453 2 หลายเดือนก่อน

    Me to i pray like her

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሉው ቤተሰብ በሰጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ ❤❤❤🙏

  • @yemisolomon7628
    @yemisolomon7628 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @RutaGebru
    @RutaGebru 8 หลายเดือนก่อน

    Enkan tewldek tebark❤

  • @lilibehabtu
    @lilibehabtu 8 หลายเดือนก่อน

    አዎ እ/ር መልካም ነው

  • @ruthgolija7688
    @ruthgolija7688 8 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday pastorye ❤❤❤

  • @MassaChuchu
    @MassaChuchu 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወልድክልን።ለኛም ጭምር በረከታችን ነህ።እንወድሃለን አሊዬ

  • @yeshitibruke1074
    @yeshitibruke1074 4 หลายเดือนก่อน

    happy birthday

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 7 หลายเดือนก่อน

    gate eyesus zamanachu babezu yihbarakintabara 😭

  • @senuta406
    @senuta406 8 หลายเดือนก่อน

    Paster Enkuwan Tewledek ..Keri Zemenschn ..Gata Eyesus yebarkew ....🎉🎉🎉🎉

  • @akibereket7443
    @akibereket7443 8 หลายเดือนก่อน

    ከዘገየ ቢሆንም እንኳን ተወለድክ🙏

  • @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
    @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ 8 หลายเดือนก่อน

    happy birthday🎉 pastor please mechereshawn

  • @genetdesta-x1n
    @genetdesta-x1n 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ውድ ቤተሰቦች የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ስታስቀኑ🙏🙏🙏

  • @rozawadecha671
    @rozawadecha671 7 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አንች ጀግ ና ሴት በርች የ ኢየሱስ ባሪያ በጉልበት ሽ ህጅ እንደጌደዎን ታሽን ፋለሽ በርች ትግ ቁልፉ አንች ጋ ነው

  • @AlmazAlmi-s3l
    @AlmazAlmi-s3l 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ጌታ ዘመናቹ ይባርክ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛቹ ፓስተርዬ በጣም እድለኛ ነህ

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb 8 หลายเดือนก่อน

    አሊዬ እንኳን ተወለድክ ቤተሰቦችሕ ሲየምሩ ዴቅዬ የሚገርም ነገር አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለሑሉም ነገር

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደሰ ስትሉ ጌታ ይባርካችህ:; አሜን

  • @LidiyaYirgalem-b9i
    @LidiyaYirgalem-b9i 8 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎂 🥳 🎉

  • @Tmtmttm1227
    @Tmtmttm1227 8 หลายเดือนก่อน

    Ebakachu sle zi beteseb entseli pastor bless you enkuan teweledk ❤❤❤❤❤❤

  • @astierhabtezion5966
    @astierhabtezion5966 8 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday you are blessed 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GLORIOUSCHARIOTINTERNATI-bm8hn
    @GLORIOUSCHARIOTINTERNATI-bm8hn 8 หลายเดือนก่อน

    Pastor Alli ANta Geta Betam Yerdak Yagezak Sw Nk Ahunim Mushuraw Eysus Be Hiwotik Bebetik Demko Yitay Tebarek

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 8 หลายเดือนก่อน

    wyeee ...
    ❤❤❤❤abayeeeee..
    des yilale konjo temera

  • @TamratShimelis
    @TamratShimelis 8 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ መልካም የልደት በዓል ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁንልህ::

  • @GenetGenet-zl2pu
    @GenetGenet-zl2pu 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት እንካን ተወለደክ እንካንም የጌታ ሆንክ ተባረክ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @almeakshe4341
    @almeakshe4341 8 หลายเดือนก่อน

    eysus geta newo lzlalme you will be soon will your family in the name of Jesus amen 🙏 🙌

  • @godlover7602
    @godlover7602 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ባለቤቱ ጌታ ይባርክሻ ልጆቻችሁም ጌታ ይባርካችሁ ውይ እኔን ❤❤❤❤❤❤

  • @haneemhaneem5501
    @haneemhaneem5501 7 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 8 หลายเดือนก่อน

    ፖሰተርዬ እንኳን ተወለድህልን ረጅም እድሜ ይስጥህ አይዞህ እኔም ከባለቤቴ ጋር 11 አመት ሆኖኛል ጌታ አዋቂ ነው አይሳሳትም

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ አሊዪ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህ ትዳርህ ይባረክ🌹❤🌹❤❤🌹❤🌹💐💐💐💐💐💐💐💐🙏

  • @TeraGirmaGebremichael
    @TeraGirmaGebremichael 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ ፓስተርዬ ከነቤተሰብህ እዳችዋለሁ ለበረከት ሁኑ።