"የምነግርህ ነገር አለኝ ' Memehir Girma Wondimu Video 647

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • "የምነግርህ ነገር አለኝ ' Memehir Girma Wondimu Video 647 #subescribe_now ኃጢአትሽ በብዙ ተሰርዮልሻል ትውልድ ይዳንJoin this channel to get access to perks:
    / @nkutamirtsion

ความคิดเห็น • 154

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 9 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት !እነዚያ ከሃዲያን የርኩስ መንፈስ የሳጥናኤል ፈረሶችን ከእግሮ በታች ይጣልሎት፣ ኦርቶዶክስ ኃይማኖታችንን ይጠብቅልን፣ቤቱን በተዓምራቱ ያጽዳልን።አሜን❤❤❤ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 หลายเดือนก่อน +7

    የእግዚአብሔር ሊቀ መልአክ ቅዱሥ ሚካኤል በሄዱበት ሁሉ ከዕርሶ ጋር ይሁን ውድ አባቴ መምህር ግርማ።

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @fatma6932
      @fatma6932 9 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 9 หลายเดือนก่อน +14

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ የተሞላው የቅዱስ ወንጌል ትምህርቶዎ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @tesfamariamukubaezghi3135
    @tesfamariamukubaezghi3135 9 หลายเดือนก่อน +1

    በረኮቶን ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን ብእውነት ሁሉ ጊዜ የሚናፍቅ ትምህርት ወንጌልን ክፊሊት የለልው ኮለጅ ነው ግን አድማጭ ልቦና የተከፍተ ይፈልጋል

  • @mesi557
    @mesi557 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን🤲👏👏✝️

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን❤❤❤የአግልግሎት ዘመኑትን ያርዝምልን ❤❤❤

  • @lulatesfamichael5899
    @lulatesfamichael5899 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 9 หลายเดือนก่อน +3

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @zebidergedfa3286
    @zebidergedfa3286 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ሺ አመት ይኑሩልት

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባትችን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል ብሪክት ያስማልን በእድሜ
    ሰላም ይስጥልን እግዚአብሔር ባርክልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️👏👏

  • @abiotabiot-e1z
    @abiotabiot-e1z 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አንቂ መምህር ናቸው ምንም እብትሉአቸው እወዳቸዋለሁ የተዋህዶ አንድአካልናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @robelgrmay1068
    @robelgrmay1068 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @Jfgschu9098Jakfxv9
    @Jfgschu9098Jakfxv9 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @world12209
    @world12209 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መድሀኒተ አለም ክርስቶስ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት በረከትዎ ይደርብን አባታችን🤲

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 หลายเดือนก่อน +1

    ገጣሚው ቅዱስ ዑራኤል እውቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እውነት ነው 🎉🎉🎉 አባታችን የወንጌል ገበሬ ❤🎉❤🎉

  • @GgGg-ei7ut
    @GgGg-ei7ut 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @fatma6932
    @fatma6932 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
    @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ለኛም ልቦናችን ይክፈትልን👏

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤን ጋር ይድልልን እንኳን አደረሶት አባ

  • @JlakksAa-cs4ip
    @JlakksAa-cs4ip 8 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃለ ህይወት የስማዓልና🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ኣባ ብፆሎትኩም ሕሰቡኒ ወለተ ሶስና እየ

  • @meseretdadi-wl2tj
    @meseretdadi-wl2tj 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባ አሜን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አረጂም አድሜ ከጤ ጋር ያኑርልን በረከቶ ይድረሰኝ

  • @Ruqaia-sg9pp
    @Ruqaia-sg9pp 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen adame xena yadalchu

  • @liya7235
    @liya7235 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ላስተማሩንም ለገሰጹን ለመከሩን
    ግጥሙንም ለገጠሙልን እግዚአብሔር አምላካችን መልካም መልካም ጥሁመ ዘማን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርጓሳይየይኢዩ
    @እግዚአብሔርጓሳይየይኢዩ 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kalehewet yesmealena ezgabher edmena tena yestachu

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y 9 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አባታችን በረከትወት ይደርብን በፀሎት አትርሱን ገበረ መስቀል፣ወለተ መድህን ፣ገብረ ኪዳን እና ቤተሠሰቦቸን

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደጉ። አባታችን እንኳን ለገታችን ለመዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ አደረሶት ፈጣር ያኑርልን ዛረ በህልመ በተ መተዉ መቁጠራሽ የታለ ብለወ ይጠይቁኛል ሀና ነኝ። ከሩስያ ልጀ ማርና ባለበተ ቪላድምር ልመጣ እያሰብኩኝ ነዉ ከልጀጋር በፀሎት አሲቡን ኑሩልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 9 หลายเดือนก่อน

    Amen edmen tenan yhbkom egzabiher ❤❤❤

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤን ይስጥልን❤❤❤❤

  • @GalaneGalane-fw5sk
    @GalaneGalane-fw5sk 8 หลายเดือนก่อน

    AmenAmen Amen

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 9 หลายเดือนก่อน

    Amen.amen.amen.egizeabher.yemesegen.kaie.hiywot.yasemalen

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 9 หลายเดือนก่อน +1

    .አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ልኡልእግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በትክክል አደለም ፀሎት ማድ ሢቀርብ በአባቴ ቤት ሳድግ አቡነዘበሠማያት ብሎ ብራኪ ለሁሉም ሠዉ ይሠጣል በአሁኑ ዘመን ያሉ ሠወች ደግሞ ብራኪ እንኳን የሚጠይቅም የሚሠጥም የለም አቤቱ የእዉነተኛ ኦርቶዶክስ ያርገን

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 9 หลายเดือนก่อน +32

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

    • @ua21s24
      @ua21s24 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @fatma6932
      @fatma6932 9 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 9 หลายเดือนก่อน

    Kale heywetene yasemalene abatachene bewente.legetemulene kesese kale heywetene yewente yasemalene ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen abatachne enkuane dhna metulen yeftuge yebarkuge abatachne 🙏🏽❤️❤️ Kale heywetene yasemale tegawen yabzalweete 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @legesedenesayteklehaymanot9128
    @legesedenesayteklehaymanot9128 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።

  • @ElyasBerhe-zy3kt
    @ElyasBerhe-zy3kt 9 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን ዕድመን ጥዕናን ሂቡ ፀግኦም የብዝሐሎም

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EdenAraya-jw3jf
    @EdenAraya-jw3jf 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ የተብቆት አባታችን 🙏🙏🙏☝️❤️❤️❤️

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen bewente kelaye Ke hone mene yedergale 😊🎉🎉🎉🎉egthabherne serawe denkie newe . egthabher yemesgne ❤️❤️❤️ abatachne shee amete yenurulene 🌏🌎🌍💚💛❤🎉🎉🎉🎉✝️✝️✝️✝️✝️

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 9 หลายเดือนก่อน +1

    ላባታችን ትምህርት የምከብዳቸውኮ በጣም የጠለቀ የደረቀ በብዙ ጥበብ ስለምያስተምሩ ነው ❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲🙏⛪✝️

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይጨምርሎት ቃለ ሕይወትን ያሳማልን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!

  • @MaryMarymary-m9n
    @MaryMarymary-m9n 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦ ያኑርልን ።እሚያገለግሉበት ደብር ብውቅ እና ብመጣ እወድ ነበር።

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማይና ምድርን ፈጥሮ የሚገዛ ከአጽናፍ እስከ አጽናፈዓለም ስሙ ይባረክ;እንዲህ አይነት አባቶችን ይጠብቅልን:!!በመስማት ብቻ በአካል ሳላቃችሁ የዉስጤ ሰላም ተመልሷል በጣም እጨነቅነበረ በሆነ ባልሆነዉ ዉስጤ ይረበሽ ነበረ/!!

    • @Ymaryam21
      @Ymaryam21 9 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ፀጋ ውን ያብዛሎት ከነመላው ቤተሰቦዎ ለዓመት ዓመት ያድርሶት የኢትዮጵያ ድንቅ አባት❤❤❤

  • @BrhanTadel
    @BrhanTadel 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ ከጤና ተመኘሁ

  • @ኑሮበዘዴ-ጘ7ቈ
    @ኑሮበዘዴ-ጘ7ቈ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @KuribachewHailemariam-f4k
    @KuribachewHailemariam-f4k 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ፈተናው መከራው ያርቅሎት ክፉ ኣይንካዎት ኣባቴ የ ኦርቶዶክስ ኣርበኛ ኑሩልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን፡❤❤❤

  • @metaksisay3431
    @metaksisay3431 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @emuyeLidateEmuyeLidate
    @emuyeLidateEmuyeLidate 9 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN kale hiwote yasemalen abatachin

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 9 หลายเดือนก่อน

    Yene abata egzbiher erjima edamena tena yesatota tsegawun yabazalot berkatota yedarban 🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Samifiker12
    @Samifiker12 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ትምህቶት እኮ የእይወት ምግብ እኮ ነው አባቴ በሁሉ የታደሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በእርሱ ትምህርት እይወታችን የተቀየረ ወደአምላካችን እንድንቀርብ ስላደረገን በጣም በጣም እናመሰግናለን አባታችን ክፍ አይንካብን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 9 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ❤

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh 9 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 9 หลายเดือนก่อน

    የእኔ አባት መምህሬ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @EdenAraya-jw3jf
    @EdenAraya-jw3jf 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ሰላም መምህር 👏👏👏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 หลายเดือนก่อน

    ኑሩልን❤አባየ።አሜን

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 9 หลายเดือนก่อน

    ❤እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን

  • @HanyHany-x4f
    @HanyHany-x4f 9 หลายเดือนก่อน

    ይባርኩን አባቴ 💚💚💚💚

  • @hiwettekle4329
    @hiwettekle4329 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከትወት ይደርብን

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 9 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 9 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩኝ

  • @FourgMobile-y9w
    @FourgMobile-y9w 8 หลายเดือนก่อน

    አባ፣እድሜና፣ጤና፣ይሥጦት

  • @solmoges
    @solmoges 9 หลายเดือนก่อน

    Amen /Egzihabher Yakbrot

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎ ያስቡኝ/ን 🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️💔

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሠማልን የኔ አባት

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 หลายเดือนก่อน

    አባቴ 🎉

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 9 หลายเดือนก่อน

    የኔውድአባት እድሜዎትንያርዝምልት ሺአመትያኑርልን

  • @Mona-q1b4y
    @Mona-q1b4y 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህዉይሰማልንአባታችን

  • @Banchy-jk4vk
    @Banchy-jk4vk 9 หลายเดือนก่อน

    Kaleweten yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 9 หลายเดือนก่อน

    Basalot asebughe abatachen Fekerte Michale naghe
    Edeme yesetote
    🙏 🙏 🙏

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ድንቅ ትምህርት
    አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @MdHasan-ug1nj
    @MdHasan-ug1nj 9 หลายเดือนก่อน

    Ameeen 🙏🙏🙏🙏😢😢

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 9 หลายเดือนก่อน +3

    ለምን እንደሆነ አላቅም ለፀሎት ለስግደት ለመበርከክ ለበጎ ነገር ተቃዋሚው ለምን በዛ ስንል በውጪም በውስጥም ለማስቆም የሚተጋ በጣም ብዙ አሉ : ሚስትም ልጆችም ኑሮም እንደሚቃወሙ ሳይ ይገርመኛል ክፉን ደም ተባባሪው በጣም ብዙ ነው

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔም ጥያቄ ይህ ነው ለምን መዳንን ጠሉ ቸሩ መድሀኒአለም ልቦና ይስጣቸው ለመምህራችን እድሜ ይስጥልን

    • @memhirgirma-np7pv
      @memhirgirma-np7pv 9 หลายเดือนก่อน +1

      ክፉውና ክፉም ዘሩ ስለሆነ ነው

    • @AsmiHayle-fn1dc
      @AsmiHayle-fn1dc 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@memhirgirma-np7pvሰው ቢያድን ጉዴ ነበር እርሶ ቢጠሉኝም እስከ ሞት ድረስ ሳልወደው የወደደኝ ክርስቶስ አለልኝ እመቤቴ አለችልኝ፡፡

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 9 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ምእመናን ከአባታችን ጋራ ወንጌልን Subescrbe like ላይክ እናድርግ

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb 9 หลายเดือนก่อน

    መ ምህዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት ከነመላዉ ቤተሰብዋ ኑሩልን

  • @ShawayeeDagifee
    @ShawayeeDagifee 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hiyot yasmalen abatachin barkatu yedarbeni rajime edeme yurlen abatachin faxari yexabiqelin

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs 9 หลายเดือนก่อน

    Amen❤️‍🩹✝️👏🤍🤍🤍amen👏🤍✝️✝️✝️amen🤍🤍🤍✝️✝️✝️

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 9 หลายเดือนก่อน

    Amin. Abatachin. Kale heywte yasemaln❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 9 หลายเดือนก่อน

    Abatachin ewunt egzabiher kali hiwot yasmalin. Gin salgagnoch egzabiher ayegidalign😢😢😢

  • @KibreabTesfandrias
    @KibreabTesfandrias 9 หลายเดือนก่อน

    Amien amien amien 🙏🏽❤❤❤❤❤

  • @MichaelShegaw
    @MichaelShegaw 9 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ምን ትነግረኛለህ እኔ ልጅህ እሰማሀለሁ ተናገር አባ ቢከፋኝም የራሴን መንገድ ብመርጥም ተናገር እናት አባቴ ምቀኛ ቢሆኑብኝም አንተ ትሻላለህና እስኪ ተናገረኝ ሳልጠፋብህ ተናገረኝ ተናገር አባ