የህልም ፍቺ፦በ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024
  • ይህ ቪዲዮ ሰለህልም ፍቺዋች እና ትርጉሞቻቸው የሚናገር ነዉ።

ความคิดเห็น • 15

  • @senait4207
    @senait4207 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ማመሰግነው ውዴ ያለሁበትን ነገር ነው የነገርሽኝ ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ መቅዲ ሥለፈታሽልኝ

  • @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ
    @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ 2 ปีที่แล้ว

    ስላም እህት ስብስክራይብ አድርጌ እየትከታተልኩሽ ነው ድምፅሽ በጣም ነው እሚያምርው

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ነሽ መቅዲ የባሌ እህት ታቂኛለሽ እንዲ ብላ መታ ሣመችኝ

  • @RoRo-pn5dd
    @RoRo-pn5dd 2 ปีที่แล้ว

    አረቄፉት እያልኩ እተፋወለው ምንዱን ነው

  • @bizuneshtilahun4705
    @bizuneshtilahun4705 2 ปีที่แล้ว

    selam Ene belmi chana sgeza gn bebr ekerakeralewu ena 20ber kenshi new mlay keza nekawu

  • @Hambelness
    @Hambelness 2 ปีที่แล้ว +1

    Lij mahzel men maletnow ehte

  • @merigmariam3230
    @merigmariam3230 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ ወድሜ ከትዳሩ ተፋቶዋል እና በህልሜ እሳ ትከታተለዋለች እኔ ደሞ ተዋት በቃ አትጨነቅ እለዋለው እሳ ትመጣና የሆነ የተፃፈ ነገር አብብልኝ ብላ ትሰጠዋለች እኔ እቀበለው እና ሳየው ምንም አይነበብም ፣ እኔ ለሳ ይሄ የማይነበብ እዲ ያንብ ብለሽ የሰጠሽው ብዬ ባዘነ ፊት አያታለው ፡ ወረቀቱን እይዘዋለው። ምንድነው በናትሽ ፈቺልኝ

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ሰላም ሰላም መቅዲዬ ለቤትሽ አዲስ ነኝ አብራኝ የምሰራ ጎደኛዬ ናት አልጋላይ ተኝታ አልጋልብሳ ግን ብርቱካናማ አልጋልብስ ነው ውስጥ ገብታ አደለም የተኘችው ከላይ ነው የተኛችው አልጋዋላይ ግን ዝብ ክብብ አርጎታል የተኛችበትን ቦታ ምድነው ዝብ አልጋሽላይ እላታለሁ እናም ብንን ብላ የለበሰችው ጥቁር ሹራብ ለብሳ ነበር የተኛችው ተነስታ ጥቁሩን ሹራብ አውልቃ ነጭ ኢሊፎርም የሚመስል ከላይ ብቻ ለበሰች ስልኳንም አስታ ስልክ ታወራለች ከማጋ እደምታወራ ግን አላወኩም ብንን አልኩ አድቤትነው አብረን የምንሰራው ልነግራት ብዬ ጭቀታም ስለሆነች ዝም አልኩ

    • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
      @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን ปีที่แล้ว

      እባክሽ እዳታልፊኝ ይሄን ካየሁ በሃላ ህልሙንም ሳልነግራት ዛሬ ከፍቅረኛዋጋር ትንሽ ተጨቃጨቁ ከሳበፊት ፍቅረኛ ነበረው ከኔ ጎደኛጋርሆኖ የድሮ ፍቅረኛውን ልደቶ ነው ብሎ ፎቶዋን ፖስት አርጎት አየች እኔ ህልሙን ያየሁት ማታ ነው መጣላታቸውን ግን ዛሬ ነገረችኝ በማርያም እዳታልፊኝ መቅዲዬ አበዛሁብሽ ይቅርታ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yearsema3852
    @yearsema3852 2 ปีที่แล้ว

    Meki endet neshe betam amsegenalew helemen fechilegn kefekeregnaye ga keteleyayene hulet amet hononale gene beheleme ensu bete heje enatu megebe setewegn sebela esu ke gwada yewetana gunechen semogne aberogn yebelale ebet weset enatuna ehetu neberu ehetune yanene bete enkwane altekerayeshew semeta sikatel ayehut elatalew eyebela menedenew fichilegn ena ebetachew weset lela yemalakat set neberch

  • @Hambelness
    @Hambelness 2 ปีที่แล้ว

    የተፈጥሮ ምንጪ ውሃ ነበር ከዛ ጠጠሁት ነገር ግን ጨዋማ ነበር ምን ማለት 1.
    አንድ ላይ ከነ ጋራ የምትሰራ ልጅ ኣለች ብሕልማ ኣይሁዋት
    ሌላው ዶማ በሌላ ቀን ያየሁት ሕልም ኖው አና አንድ ልጅ ኣለች ከነ ጋራ ነበረች እና ከመጸሓፍ ቁዱስ ከፈታ አነ የምወዶው ጥቅስ ኖው ብላ ብርስዋ ቃንቃ ኣሰያችን በኛ ትርጋሞው ቁዱስ ቁዱስ ቁዱስ የል ነበር አነ የምወዶው ዶም መዝሙር ዶዊት ላያ አለ ብያ ላሳያት እያልኩ ነቃሑት መን ማለት ኖው ይሄስ