#ሙያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • #ermi #ermitheethiopia #መኪና #ቤት #Houses
    ​ @Ermi the Ethiopia @ኤርሚ ዘ ኢትዮጵያ
    ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
    / ermiasfkade
    Houses for Sale in Ethiopia
    የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
    ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...

    ድህራ-ገፅ ermitheethiopi...
    ---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
    ------ Telegram -- t.me/ermitheethiopia
    👉 Facebook~~ / www.ermipage
    👉Instagram ~~ / ermi_the_ethiopia

ความคิดเห็น • 19

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ደስ ሲል. አይይይ ዱንያ ለዱንያ የምንጨነቀዉን ያክል ለአኬራችንም እንጨነቅ. ገጠር ላይ ምርጥ ሳር ቤቴን ሰርቼ የተረፈዉን ለኔ ቢጤ ባካፍለዉ ትልቅ ነገር ነው.

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ በዱንያ ላይ ስኖር እንዲህ ያማረ ቤት ውስጥ መኖር ምኞቴ ነው አላህ ምኞቴን አሳካው
    በጣም ይፀዳል አይገልፀውም ግን ምን ያክል እንደሚወስድ ዋጋውን የጃቸውን ዘርዘር አድርገህ ብትናገር ጥሩ ነው።

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 4 ปีที่แล้ว +11

    እሥኪ 2መቶ ሺ ቦታ ፈልጉልኝ ሠው እደ አቅሙ ነው ምነው ሸዋ😂

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 4 ปีที่แล้ว

      Awo eyesusin lek nesh enem Endiyawum hulet bizu new

  • @masruwldekidan3146
    @masruwldekidan3146 4 ปีที่แล้ว +2

    ኤርሚ አሪፍ መረጃዎችን እየሰጠህን ነው በተጨማሪ ብትችል ቤት አሰራር የክፍልፋይ አሳቦች ወጪ እንዴት እንደሚታሰብ ወቅታዊ የግንባታ ግበዓት ዋጋ በተለያየ ደረጃ ብታሳውቀን በተለያየ ይዞታ ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሰሩ ቤቶች በባለሙያ የታገዘ ቪዲዮ ብትሰራ እናመሰግናለን

  • @ሊሊነኝ-ዀ7ሸ
    @ሊሊነኝ-ዀ7ሸ 4 ปีที่แล้ว +4

    ኤርሚ አልገባኝም ወንድሜ እያልክ ያለኸው ቤቱን መሥራት እንችላለን ነው የምትለው እኔ ማግኘት የምፈልገው ቤቱን የሰራውን ሰውዬ አድራሻ ነበር ለመስራት እፈልጋለው በናትህ መልስልኝ !

  • @hakmhhakmh3053
    @hakmhhakmh3053 4 ปีที่แล้ว +2

    ኤርሚ በአረብ ሀገር ያለነው እኛ ሚሆን ቤት አሳየን ስንቱ ነው ገብቼ የትነው ምሆነው ያለ ሀሳብ ይሆንበታል

  • @emmaaddise6083
    @emmaaddise6083 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi Ermi the ethiopia
    You know how to introduce the business, that is great, but please learn how to pick up your phone.

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 4 ปีที่แล้ว

    Mashallhe yamerale

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 4 ปีที่แล้ว

    interior design በጥራት እና በ ማስተማመኛ የሚሠሩ ስልክ ስጠኝ እባክህ

  • @Nesra431
    @Nesra431 3 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ነው ሚሽጥ ንገሩኝ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ግራናይት ድሮ ስማር ትዝ ይለኛል አሁን ግን ማስታወሻዬ ደክሟል ስለዚህ ምንነቱን የሚነግረኝ ካለ አመሰግናለሁ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 ปีที่แล้ว

    ቤቱ ይኑር እና ቀለሙ ችግር የለም ጭቃ ቤት ይሆናል ?

  • @tsigadereje6819
    @tsigadereje6819 4 ปีที่แล้ว

    Enem eska 2 mato she Birr bagen des yilegnal lezawum tnesheye bet yalebet behon Arif neber

  • @salimetubesalimetube7500
    @salimetubesalimetube7500 4 ปีที่แล้ว +1

    ከአድስ አባባ ውጭ ሄዳቹ ማስርት ትችላላቹ

  • @elfont197
    @elfont197 4 ปีที่แล้ว

    ያልገባኝም ሙለውን ቤት ለመስራት ነው ወይስ ቀለም ብቻነው

    • @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ
      @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው ምን ያክል እንደሚወስድም ዘርዘር ቢደርግልን አሪፍ ነበር

  • @mohammadabraham9372
    @mohammadabraham9372 4 ปีที่แล้ว

    Wagaw sent naw

  • @fikert2915
    @fikert2915 4 ปีที่แล้ว +1

    Balew