ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @mayasolomon9445
    @mayasolomon9445 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር በፈቃዱ በእግዚአብሔር ላይ መተማመን መጠበቅን እምነታችን መጨመር ደግሞ እግዚአብሔር ጆሮው ፀሎትን እንደማያፈስ በጊዜው በራሱ ሠዓት ፀሎታችንን ሠምቶ እንደሚመልስ በርትተን በፀሎት ሳናቋርጥ ደጅ መጥናትን አስተምረኸናል።መልሱ ቢዘገይም የከበረ መልስም እንደሚሰጥ ተስፋ ሆኖኛል ዘመንህ ይባረክ ።

  • @zinabalemu6184
    @zinabalemu6184 4 ปีที่แล้ว

    Feke geta abezeto yibarkeh ! Selante getan abzeche amsegenalehu ! Tebarekalehu!!!!

  • @MelesuMogs
    @MelesuMogs 18 วันที่ผ่านมา

    ፖስተር ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ እውነተኛ የቃሉን የጊዜውን ቃል መጋቢ

  • @kidubab
    @kidubab 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንን

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 3 ปีที่แล้ว

    Amen ተባረኩልን🙏❤

  • @bemnetgezaw4537
    @bemnetgezaw4537 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ የሚያፀና የሚያበረታ አቅምን በእግዚአብሔር ላይ መታመናችንን እንድንጨምር የጊዜው ቃል ነውና ጌታ ይባርኮት

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste 10 หลายเดือนก่อน

    Yes Amen 🙏 🙌 ❤

  • @meazimusaz
    @meazimusaz หลายเดือนก่อน

    Wow wow God bless you more and moreameem

  • @eyoellemma4233
    @eyoellemma4233 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @WolansaZerihun
    @WolansaZerihun หลายเดือนก่อน

    Egthtabehar, yebarkhe

  • @esheteendale724
    @esheteendale724 2 ปีที่แล้ว

    God bless you I have benefited a lot. ENDALE.

  • @alemnehendale291
    @alemnehendale291 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመኖትን ይባርክ እግዚአብሔር ስለ እውነተኛ መጋቢዎች የተመሰገነ ይሁን !

  • @jaaaneeeinnn9496
    @jaaaneeeinnn9496 3 ปีที่แล้ว

    Geta abezeto yebarek

  • @tiruneshbeyene2896
    @tiruneshbeyene2896 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እምላካችን የጊዜውን ቃል
    እንድትመግበን ስለረዳህ ስሙ ይባረክክ::
    የምትዘራውን ቃል በምንሰማ ሰዎች ሁሉ
    ልብ በቅሎ ፍሬ እንዲያፈራ መንፈስ ቅዱስ
    ይርዳን አሜን
    ላንተም ጸጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ
    ስለ ታላቅ ስሙ አሜን::

  • @selomebeshash654
    @selomebeshash654 4 ปีที่แล้ว

    Pastor be blessed!!!!!!!

  • @fantutadesse7945
    @fantutadesse7945 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @tiruneshbeyene2896
    @tiruneshbeyene2896 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እምላካችን የጊዜውን ቃል
    እንድትመግበን ስለረዳህ ስሙ ይባረክክ::
    የምትዘራውን ቃል በምንሰማ ሰዎች ሁሉ
    ልብ በቅሎ ፍሬ እንዲያፈራ መንፈስ ቅዱስ
    ይርዳን አሜን
    ላንተም ጸጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ
    ስለ ታላቅ ስሙ አሜን::
    ጥሩነሽ ይመር በየነ

  • @beyeneayele149
    @beyeneayele149 ปีที่แล้ว

    Geta yebarc edme ena tena yistih yemigerm megelet new

  • @MaranathaGoodwill
    @MaranathaGoodwill 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 4 ปีที่แล้ว +1

    Pastor GOD BLESS YOU this is life changing massage !!